የስደት ጓዴ !ለሰርጓ በጨፈረንበት ቦታ የሀዘን ድንኳን ተጣለ!

  Рет қаралды 216,910

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 705
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Ай бұрын
እባካችሁ ባለቤቷን ጠብቁት። ተንከባከቡት። የምክር አገልግሎት የሚያገኝበትን መንገድ ብታመቻቹለት በጣም ጥሩ ይመስለኛል። ለመላው ቤተሰቦችዋ ወዳጆቿ እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ።
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Ай бұрын
ውይ ኢትዮጵያ ውስጥ መልካም ዜና መስማት ናፈቀኘ ነፍስ ይማር😢
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Kidist858
@Kidist858 13 күн бұрын
በጣም 😢😢
@hiwotlema1121
@hiwotlema1121 Ай бұрын
መስዬ እባክሽን ይህንን ሰው እርጂው please please ቢያንስ ባለሞያ እንዲገናኛ እርጂው please 😢😢😢😢😢 በጣም ነው ልቤን የነካው😢😢😢😢😢
@eyorusalem3527
@eyorusalem3527 Ай бұрын
Exactly 💯
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u Ай бұрын
ብዙ እንባዎች አሉ ያልታበሱ! ብዙ ሆዶች አሉ ያልጠገቡ! ብዙ ብሶቶች አሉ! ያልተወሩ! ብዙ ችግሮች አሉ ያልተቀረፉ። ኢላሂ አንተ ግን እንባንም ታብሳለህ፣ የተራበንም ታበላለህ፣ የተቸገረንም ትረዳለህ። ሁሉንም ካለበት ጭንቅ፣ መከራ፣ ስቃይ አንተ አዉጣዉ ያአላህ
@zehraissa5162
@zehraissa5162 Ай бұрын
አሚን አለሁማ አሚን የረብ❤
@SuperThankyougod
@SuperThankyougod Ай бұрын
አሜን
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
አቤተ የተመቸኝ እጥር ምጥን ያለ ኮመንት አሚንንንን ያኢላሒ
@SururMubesher
@SururMubesher 29 күн бұрын
አላህ ያፅናናቹ ቤተሰቦች
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 29 күн бұрын
በዝህ ዘመን እደሀለች ጓደኛ አለች
@habtamugutema7017
@habtamugutema7017 Ай бұрын
ይህች ልጅ ለማንኛውም የሚታውቀው ነገር ያለ ይመስለኛል በዚያ ላይ ደግሞ ገዳዮቹ ተጠቁመን ነው የመጣነው ብለዋል ስለዚህ ሟቿን ወይም ባልዬውን የሚያውቅ ውስጥ አዋቂ አለ ማለት ነው ስለዚህ በተያዙት ገዳዮች ላይ ጥብቅ ምርመራ ያሰፈልጋል እውነት ተዳፍኖ አይቀርም ፈጣሪ እውነቷን ያውጣ😢
@MahletGiday
@MahletGiday Ай бұрын
ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍሽ ለቤተሰቦቻ መፅናንትን እመኛለው ገዶዬች ግን መቼም ነፍሳችሁ አትማርም መቼም የህሊና እረፍት አይኖራችሁም ነፍሰጡ በሆድዋ ልጅ የያዘችን ሴት ነፍስ ማጥፋት ከሀፅያትም በላይ ሀፅያት ነው እስዋስ ወደሚወዳት ፈጣሪዋ ሄዳለች ገዳዬች ግን የዘላለም ፀፀት አይልቀቃቸው
@user-zl7ig4tg6w
@user-zl7ig4tg6w Ай бұрын
አይ የኛ ነገር በስደት ስቃይ ባገራችን ሞት ዋዋ😭😭😭ነፍስ ይማር😭😭💔💔
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
በጣም ብዙ ስቃይ አሳልፋን አገር አለን ብለን ስንገባ ብር አላቸው ተብለን ለብር በወንበዴ እንገደላለን 😢😢😢😢
@yemariam628
@yemariam628 Ай бұрын
​@@ZorishMenjetaአይዞን❤
@DinquAbera
@DinquAbera Ай бұрын
ሀይሚዬ ከነባለቤትሽ ዮሃንስ ን ለማጵናናት እየከፈላቸው ያለውን ሳይ በዚህ ክፉ በበዛበት እንደናንተ ያለ ደግሰዋች ማግኘት ይደንቃል አግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቃችሁ
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k Ай бұрын
እውነትሽን ነው የኔውድ ምንም ብታረጊለት በቃኝ የማይል ነው ዋና እናትና አባት ከሌለ ማንንም ያለማመን እኔ ብዙ ዓመት የለፋውበትን በቁሜ የተገፈፍኩት ማረፊያዬንየኔ ያልኩትን ያለምንም ይሉንታ የሰጠዋቸው አንሷቸው የኔ ያልኩትን ሁሉ ባዶዬን አስቀርተውኝ በፈጣሪ ቸርነት እማላልፈው የመሰለኝ ጊዜያትን እያለፍኩት ነው በተቻለን መጠን ሲነገረን ጆሮና ልቦናችንን ከፍተን እንስማ ከሰው ገንዘብ የቀበት ዘመን ላይ ደርሰናል ፈጣሪ አምላክ ፍርዱ ይዘገያል እንጂ ወስደውብንም አይባረክላቸውም ብቻ በተቻለን መጠን ልብ እንግዛ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Ай бұрын
ትክክክል ነሺ እዚህ ሰንሆን ሰጡ ሰጡ የሚለል ነገር አለብን ምንደሁ አላቅም ምናልኮ ልከንላቸዉም በተለወጡልን ወይ እነሱ አይለወጡ ወይ እኛ አንለወጥ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብብ
@tuuilgig
@tuuilgig Ай бұрын
እና እሱ እኮ ችግሩ እናቴ ተቃጠልኩልሽ
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
በጣም ከሁሉም ውጭ መሆናችን ያሳዝናል አላህዋ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 20 күн бұрын
ሱበሐን አላሕ ተያይዘን ማለቅ😢የቢቀሩማ ለኛም ይጠቅሙን ነበረ
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 20 күн бұрын
​@@tuuilgigአብሽሪ 😢 የተሰጠን እድል ካለ እንጠቀምበት
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 20 күн бұрын
​@@zeharahassen7810አሚንንን
@emuemuti1105
@emuemuti1105 29 күн бұрын
እባክሽ መሲ አንቺ መልካም ሰው ነሽ ይህ ስው የስነ ልቦና ሃኪም እንዲረዳው አድርጊው መጽናናት ይስጥህ
@woderyeleshzeleke3032
@woderyeleshzeleke3032 Ай бұрын
ይህችን ልጅ ስሰማት ምንም ወሬዋ አልጣመኝም ባለቤታን ሳይገሉት እንዴት እሳን ገደላት ባላንም እሳንም ጠረጠርኩኝ ዝም ብላ ትለፈልፍለች ለእሱ ነው እንጂ ለእሳ አላዘነችም ምንም ቢሆን ፊት ለፊት እሱ እያለ እሳን አይገሉም የሆነ ነገር አለ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Ай бұрын
በኢትዩፒካሊንግ ሰውየውን አልሰማሽውም እንደ ገዳዩችም እኮ ተይዘዋል ፍርዱን ነው እንጅ የተባለው
@ecoskelloten6874
@ecoskelloten6874 Ай бұрын
በትክክል
@ht3077
@ht3077 Ай бұрын
ewnet new yemejemeria tetertati mehon alebat
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 29 күн бұрын
Gedel gib minm bitaweru minm atametum
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 29 күн бұрын
​@@ht3077midere kotet werega hula
@appseth8007
@appseth8007 Ай бұрын
ስደተኛዋ እህቴ ነፍስሸን ይማር የኔከርታታ ለቤተሰብም መጽናናት ይስጣቸው ልጅትዋ ግን አልተመቸችኝም ይቅርታ ለምን በሚድያ መቅረብ ፈለገች እናትዋ እና ወንድምዋ ቀርበው የሆነውን ተናገሩ የኔ ጥያቄ ቤተሰብ መርዳትና የእህታችን ሞት ምን አገናኘው ሌላው ቤቱን የሰራው በራሱ ነው እስዋ ለሱ አላከችም ለቤተሰብ ነበር የምልከው ምን አስባለሸ ምን አስበሸ ነው ? ቤተሰቦችዋ ይገባናል እዳይሉ ወይስ በዚህ ሰአት ይሄን መዘርዘር ምን አስፈለገ ስለንብረት ከርታታዋ ያረገዘችውን ልጅ ሳታቅፍ ሄዳ የለ አዝማሚያሸ ይደብራል ከሟቿ ለባልዋ ያዘንሸ አስመሰለብሸ ፍቅር ከባድ ነው የሚወዳትን ነው ያጣው ከነልጁ ማዘን ሲያሰው ነው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም።👹👺 ምንም ሌላ ነገር የለበትም። እባብ የሆነ መርዘኛ ምላሳችሁን እዛው እቤታችሁ በጥብጡበት። ስንት አይነት መርዝ ህዝብ አለ።
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
😂😂😂😂😂ኮሜንት ማንበብ እደኔ የሚወድ ሰው ግራ ይገባል ግንኮ ሌቦቹም የገቡት ወርቅና ብር እዳላቸው ተጠቁመው መሆኑን ተናግረዋል ብቻ የአገራችን ነገር ያሳዝናል😢😢😢​@@addisababanazareth1525
@user-vw4ho4zj1n
@user-vw4ho4zj1n Ай бұрын
አይገርምም ከእሷ ሞት በበለጠ እሱ ነው ያሳሰባት
@appseth8007
@appseth8007 Ай бұрын
@@addisababanazareth1525 ምን አበሳጮት የተመለከትነውን እውነታ ነው የጻፍነው ቤተሰብ መርዳትና የስደተኛዋ ሞት አይገናኙም ሌላው ብር አላከችለትም በራሱ ነው የሰራው ማለትም አያስፈልግም የሰው ህይወት እናትና ልጅ በወንበዴወች ተቀጥፎ ስለንብረት ማውራት ሀራም ነው ወንድም እህትን ማስተማርም መርዳትም ሰብአዊነት ነው እየረዳነው አልጎደለብንም ተመስገን
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Ай бұрын
@@addisababanazareth1525 😏 በየቦታው ገብተሽ ጋዜጠኛ የጠየቀቻትን ነው ብቻ በይ ወረኛ
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 Ай бұрын
ገዳይ መገደል አለበት የሰው ሂወት እያጠፉ ትንሽ ግዜ አሰረው ይለቋቸዋል ለዚህ ነው በአገራችን ግድያ የበዛውና ይህ ሰው መገደል አለበት።
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@fanatube196
@fanatube196 Ай бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢 ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን በጣም ያስዝናል
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Ай бұрын
የእኔ ወንድም ሂወት ይቀጥላል የአምሮ ማደሻ የምክር ይሰፈልገዎል እሰኪሻለው ቤትና ሰፈር ለመቀየር ሰገልቦነ አማካሪ የሰፈልገዋል አግዛብሄር ይርዳው🙏🙏🙏🙏
@martamarta1229
@martamarta1229 Ай бұрын
ይቅር ይበለኝና ምንም አልጣመችኝም የልብ ጓደኛዋ ሆና ቤተሰብ በደንብ የምትግባባ ሆና እንዴት ሞቷን ከሚዲያ ሰማች?
@THEFIXER1
@THEFIXER1 28 күн бұрын
Ena geday dewlo menger nebrebt ere zim belu
@Tadele-bp1mv
@Tadele-bp1mv 21 күн бұрын
በትክክል
@alemituali6406
@alemituali6406 29 күн бұрын
ቀጥተና ግልጽ የተናገረውን ሰው ብዙዎቻችን ባንወደውም ልጅቱ የተሰማትንና የሆነችውን ነው የተናገረችውና ትክክል ናት።ተዋት።
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 29 күн бұрын
Yen konjo ameseginalehu yederesebet yakewal simetun
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Ай бұрын
ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ በባሎ ፈርጄ ነበር የባሎ እጂ አለበት ብዬ ለካ እደዚሕ ይወዳታል ለሷ ሲል ሒወቱን አበላሼ አቤት አምላኬ በሰዉ ላይ መፍረድ ከባድ ነዉ ስቶቻቺን ነን በማናቀዉ ታሪክ ዉስጥ እየገባን የምንፈርደዉ ይቅር በለኝ ፈጣሪ😢😢😢😢
@mernouser3774
@mernouser3774 Ай бұрын
ጎበዝ ስህተትሽን አውቀሽ መመለስሽ
@user-ne3gl3fe5v
@user-ne3gl3fe5v Ай бұрын
አኔ እራሱ በጣም
@sawsanaraya
@sawsanaraya Ай бұрын
እኔም ነገር አለ እያልኩ ነው ትንሽ እንጠብቅ የልጅቷ አመጣጥ ራሱ አልተመቸኝም ቤተሰብ እንዳይካፈል ቀድማ ቤቱ የስዋ አይደለም ማለት ምን ማለት ነው ገንዘብ እየላከችለት እንደሰራ ሰምተን ነበር የዝች ሴት ሁኔታ ራሱ ከፍየልዋ ባላይ ነው
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh Ай бұрын
enam
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
🤔ማለት አልገባኝም
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n Ай бұрын
የአረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ናቸዉ ዩቱበሮችን ቲክቶኮችን ሀብታም የሚያረጉትእሱስ ነገር በምን ይታከም
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 28 күн бұрын
ስራፈተው ነው ሲያዩ የሚውሉት? ማዳምዪ ካሜራሽን ትከይ እንግደህ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Ай бұрын
አረብ ሀገር የኖረን ልጆች በብዛት ሞት እና በሽታ ያጠቃናል ስንለፍ እንኖራን ለናርፍ ስነሰ በቃ አሳዳጁ መብዛቱ ምን ይሻለናል
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Ай бұрын
15 አመት ተቃጥላ ምን ቃል ይገልፀዋል
@tuuilgig
@tuuilgig Ай бұрын
ስናሳዝን እኮ የሚወደን የፈጠረን ብቻ እመቤቴን ሳይኖረን ማንም አይወደን😢
@yemariam628
@yemariam628 Ай бұрын
​@@tuuilgigየማያልፍ የለም ዋናው መጠንከር ነው
@ShahadShahad-kk9ds
@ShahadShahad-kk9ds Ай бұрын
በትክክል
@genetyilma7717
@genetyilma7717 29 күн бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው ለገንዘብ ተብሎ የሰው ህይወትን ማጥፋት እረ መጨረሻው ምን ይሆናል
@sawsanaraya
@sawsanaraya Ай бұрын
እግዚአብሄር ሀቋን ያውጣላት የተወሳሰበ ነገር ነው እስዋን የገነት ሰው ያርጋት አንቺ ጓደኛ ተብየዋ ግን ከፍየሏ በላይ ሆንሽብኝ ቤቱ የሱ ነው ቤቱ በገንዘቡ ነው የሰራው ይሄን ልትመሰክሪ ነው የመጣሽው ለስዋ አዝነሽ አይደለም ከይቅርታ ጋ በጣም ያሳዝናል አስተያየት ሰጪዎች ወንድም እህቶቼ ልብ ብላቹህ እዩዋት ስሟት ተልእኮዋ ሌላ መልእክት አለው እኔም የህግ ሰው ነኝና ከንግግሩ የሚገባኝ ነገር ስላለ ነው
@kaledoto7623
@kaledoto7623 Ай бұрын
Awo yehone nagar ale
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም።👹👺
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም። ምንም ሌላ ነገር የለበትም። እባብ የሆነ መርዘኛ ምላሳችሁን እዛው እቤታችሁ በጥብጡበት። ስንት አይነት መርዝ ህዝብ አለ። ደሞ አዎ አዎ የምትሉ አታፍሩም??? ከብቶች።
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh Ай бұрын
Anichn bilo yehig sewu denez wushoch
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Ай бұрын
ያጠራጥራል
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹ ገዳዮቾ ተያዙ አልተያዙ ምንም ጥቅም የለውም እኛ አገር የሚረባ ፍርድ ስለሌለ ይታሰራሉ ደልበው ይወጣሉ ከዛም ወደ ሌላ ጥፋት ይሰማራሉ እሷ ቀረቹ ነፍስሽን ይማረው
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Ай бұрын
ኡፍ ነፍሷን በገነት ያኑረው የኛ ነገር በጣም ያሳዝናል 😥😥😥 ባልየው የስነልቦና ባለሞያ ቢያየው መሲዬ እባክሽ እርጅው
@muludenekew2576
@muludenekew2576 Ай бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉእባካችሁ ሆዳሞች ስረቁ እጅ ሰዉ አትግደሉ የሰዉ ሒወት ቀላል አይደለም ገዳዮችን ለፍርድ ይቀረቡልን ግልፅ ይሁን ለምን አሰፈለገ ሁለት ነብስ ጠፋ 😭😭😭
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 20 күн бұрын
😢😢😢😢
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
አይ መከራው😢😢😢17አመት ጠብቆ ደግሞ እዲህ ሲሰቃይ ማየት ያሳዝናል😢😢😢ነፍሷን ይማረው😢😢የኔ ከርታታ
@tyabauae5539
@tyabauae5539 Ай бұрын
😢😢ማን ገደላት እማ አስረጂኝ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
@@tyabauae5539 ኢትዮጵያ ህግ እንደሌለ ስለሚታወቅ ወርቅና ብር አላቸው ተብለው የተጠቆሙ ሌቦች ለመስረቅ ገብተው ወርቁን አምጡ አለበለዛ ባልሽን እገለዋለን እያሉ ሲያስፈራሩ ባሏን ስትከላከል የተተኮሰው ጥይት እሷን ገደላት ይሄውነው የኛ አገር ህግ
@KjvccYexs
@KjvccYexs Ай бұрын
🥺
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Ай бұрын
@@tyabauae5539 enide tenegna ayedelshm enide min malte new lebawen kawekshe aniche nigergne
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 26 күн бұрын
የፓሊስ ልብስ ለብሰው ነው አሉ የገደሉት እቤቱአ ገብተው 😢​@@tyabauae5539
@sawsanaraya
@sawsanaraya Ай бұрын
መሲየ የህግ ሰዎች በደንብ ይዩት ይሄ ጉዳይ ጓደኛ ነኝ ባይዋ ምንኣም አልተመቸኝም የዝች ከርታታ ልጅ እና የናትዋ ነገር አንጀት ይበላል እና በደንብ እንዲጣራ አበረታቺ አደራ ብዙ ፌክ ነገሮች ይሰራሉና
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh Ай бұрын
Anich wusha min emitakiw neger ale semim yeleshm zim bilesh atilefelef
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh Ай бұрын
Anich min emitakew neger ale atilefelef yerasachuh eyarere yesew atamasilu enanit silawerachuh mesimeyam yelem midere kotet
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 Ай бұрын
እንዴት ነው የምታስቡት ቢያንስ ሆዷ ውስጥ ያለው ልጁ እኮ ነው ጠማማ አስተሳሰብ ነው ያለህ ገዳየቹ እኮ ተይዘዋል
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Ай бұрын
ምን ማለት ነው እሷ ነች በጣም ባለጌ ሌቦች ለመዝረፍ ገቡ ገደሎት ኢትዮጵያ መቸም ሕግ የለም
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
gen gen sewchu eko teyzewaln men malte new wechi ager eko yetewaweku sewche betam new yemiwadedut bezu aynet neger aytewaln so endi yewerde neger atadergem gestion new meterteru gen aykefam ETHIOPIA WEST BEZU NEGER SELAYEN
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
ሁሌም ለሴቶች እቅፈት ለቅሶ እብደት ከሁሉም ሞት ተጠያቂው ወንዶች ናቹው ምንም አውሬ ብትሆኑ እንዴት ለመውለድ የደረሰች እናት ላይእንዴት ይጨክናል ፈጠር መፈራቱም የቀረበት ዘመን ወይ መጨረሻችን ፈጠር ነብሷ ይመር እነንቴንም መጽናናቱን ያብዘለቹ
@GenteSofe
@GenteSofe Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሷን ይማረዉ ባሏንም ያበርታዉ ያጠክረዉ ሀቀኦንም ያዉጣላት ፍርዱን በጉጉት እጠብቃለን😢 ወድም እህት ካሉ ወደ ጸበል ቢወስዱት መልካም ነዉ😢
@debirbelay1604
@debirbelay1604 Ай бұрын
ገዳዮቹ እሷን ብቻ ሳይሆን እሱንም ነው የገደሉት። አይ ሀገሬ ፈራሁሽ
@ethiopia819
@ethiopia819 Ай бұрын
ከባድ ነው ሰው ለፍቶ ለፍቶ በማረፊያው በመደሰቻው ያውም በሀገሯ እደዚ ስትሆን ያማል አለህ ያፅናችሁ ባሏንም አላህ ይድረስለት ከስለነ ልቦና ዶክተሮች ጋ አገናኙት እባካችሁ እርጉት አለም ስጨልምበት ተስፋ መቁረጥ ከባድ ነው ኡፍፍ😭😭
@user-bt1ve9uk2b
@user-bt1ve9uk2b 28 күн бұрын
😱😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😭😭😭😭😭
@abebaali4790
@abebaali4790 Ай бұрын
መሲ እባክሽ ትዕግስት ዋልተንጉስን አገናኝው በብዙ ትረዳዋለች ተባረኪ
@user-bf7wq8qt4h
@user-bf7wq8qt4h Ай бұрын
እግዲ ምን እናግ ባልዬው ክትትል ያስፈልገዋል የሀኪም ስነልቦናው ተጎቶአል
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
ኧይ እህት አለም ነፍስሽን ይማረው
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Ай бұрын
እጅግ ልብ ይስብራል ነፍሷን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭ለባለቤቷ እና ለመላው ቤተስብ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@B12d17a
@B12d17a Ай бұрын
የዘፈን ዳርዳሩ ምንድነው እሚባለው ቤቱን ይሰራው እሱ ነው የሷን ብር እኔ ነበርክ ለቤቱሰቦቿ እማስከባው አለች ኢሄን ለመናገር ነው የመጣችው ድንቄም አዘነች ይችም ባልየውም ፊልም ነው እሚሰሩት ነገር ሲረጋጋ እሱ የሰራው ቤት ነው ብላለች ይጠቃላሉ ወንጀሉ ያለው ባል ተብየው እና ይች የሴት ሰይጣን ጋር ነው ያለው እውነት ሌቦች ቢሆኑ ሁለቱንም ገለው ነበር እሚሄዱት እንዴት እርጉዝ ገለው ባልን ይተዋሉ ንብረቷ በጁ እስኪገባ ነው እንጂ ኢቺ ነበረች ሚስቱ ሳትወለድ የተገደለችበት ሚስር ኢሔ ነው ።
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Ай бұрын
ዘድሮ ማንም አይታመንም ! እውነት ትወጣለች ብዘገይም
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 26 күн бұрын
Seyitan anatish lay bet yiserabish yewusha lij
@Tadele-bp1mv
@Tadele-bp1mv 21 күн бұрын
አረ መጠየቅ አለባት እሱን ትታቹህ እስዋን ግደሉ ተብለው ቢሆንስ
@hanahana1960
@hanahana1960 Ай бұрын
እግዚአብሔር ለገደዩ ፍርድ ይሰጠል አንድ ቀን 😥😥😥😥😥
@tsion5088
@tsion5088 Ай бұрын
ጓደኛዋ እሷ ናት ወይሰ እሱ ? ? ባልየውን ዩሀንስ ብላ በሰሙ እየጠራች ሚሰቱን እሷ የምትልበት ምክኒያት አልገባኝም። በመኪና አደጋ ነበር የመሰለኝ ማለትሰ ምን ማለት ነው ??🤔
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው የሞተ ተጎዳ😢
@tsion5088
@tsion5088 Ай бұрын
@@user-eb6eg7pc3h ለህታችን ፍርድ ያሰፈልጋል ጓደኛ ተብየዋ 17 አመት ለጠበቃት ሰውዬ ምንም አላደረገችለትም ሰትል ንብረቱም የሱ ነው እያለች ነው ።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
Kebt zmbey.
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም። ምንም ሌላ ነገር የለበትም። እባብ የሆነ መርዘኛ ምላሳችሁን እዛው እቤታችሁ በጥብጡበት። ስንት አይነት መርዝ ህዝብ አለ።
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Ай бұрын
ከየትም ይልቅ ለሱ ነው ምታለቅሰው ግራ ገባኝ 🤔🤔
@ktube8920
@ktube8920 22 күн бұрын
አይ የወገኔ ነፍስ በየቦታው ደሙ ይፈሳል ያለ ፍርድ 😢 ምን እላለሁ አላህ በዳዮችን ይበቀላቸው በስ 😢😢😢
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Ай бұрын
ቆይ ቆይ ምንደር ነው የምትቀባጥረው ልጂትዋ ግን? የልጂትዋ አማማትና ለዘምድ አዝማድ ብር መላክ ምን አገናኘው?🤔 የገባው ሰው አለ የዚህች ልጅ ንግግር ግን?🤔
@user-iv8rf5io3s
@user-iv8rf5io3s Ай бұрын
እኮ እኔም ገራ ገባኝ
@ecoskelloten6874
@ecoskelloten6874 Ай бұрын
ጠርጥሪያታለሁ ከባልየው ጋር የሆነ ነገር ያላቸው ይመስላል
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Ай бұрын
​@@ecoskelloten6874በትክክል ባልዋን አዛኝና አፅናኝ መስላ እያጨቹ ነች ልጂትዋ ምንም ጥያቄ የለውም ማፍርያ ነገር ነች?🤔
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh Ай бұрын
Meheyim silehonachuh ayigebachuhem emiyakesew atekebish kale yasiredash
@user-pd6cl6xq2e
@user-pd6cl6xq2e Ай бұрын
Sejmer lemen endkerbech rasu algebagem menem kum negr yelewm batu ye esu endhone lememesker new yemtachew azag mesla eche asmsay
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Ай бұрын
እኛ ሀገር ህግ የለም ጌታወይ መልካም ወሬ ናቀኝ ስደትም ሀገርም ጭንቅ 🥹😭😭
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
ተው የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ 😢😢😢 ደክሞኛል ስደት አበረታቱኝ በፈጣሪ😢😢
@user-gv4gh2no7r
@user-gv4gh2no7r Ай бұрын
እኔም ከፍቸ አዲስ ደምሪኝ
@user-dp3pv5es5r
@user-dp3pv5es5r Ай бұрын
አይዞሽ ደመርኩሺ❤
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
@@user-gv4gh2no7r ነይ በታማኝነት ደመርኩሽ ደምሪኝ
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
@@user-dp3pv5es5r አመሰግናለሁ ውዴ
@user-tb3fn9rr8s
@user-tb3fn9rr8s Ай бұрын
ደስ ይበልሽ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 16 күн бұрын
የእውነት በጣም ልብ የሚነካ ከሳዛኝ ነገር ነው😭😭😭😭😭😭 እንደው ምንም የምለው ነገር የለኝም እግዚአብሔር ለእሱም ለቤተሰቧም ለአንቺም መፅናናትን ይመኛለሁ😭😭😭👏
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
አቤቱ ያንተ ያለህ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑረው ከድካሟ ትንሽ ሳታርፍ ያሳዝናል ቤተሰቡ ባለቤቷ መፅናናቱን ይስጣቸው
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር😭😭😭 ሀይማኖት ምክርሽ ልክ ነዉ!! ቤተሰብ ማገዝ በልክ መሆን አለበት !!
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 Ай бұрын
እኔ ብዙም ኣልተመቸችኝም ጏደኛዋ ን በደንብ ፖሊስ ይከታተል !!! ብዙ ጊዜ እጃቸው ያለባቸው ሰዎች ይለፈልፋሉ !! ስለስውየ ብቻ ብዙ ለፈለፈች!!! እስቲ ጊ ዜ ይፍጀው!! 🙏🙏🙏
@tuuilgig
@tuuilgig Ай бұрын
ፈጣሪ ይፍታው
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 Ай бұрын
@@tuuilgig ቆይ 🥲የዚች ምስኪንሴት ደም ይጮሃል ይጣራል ደሟ ደመከልብ ኣይሆንም ጥሩ ጏደኛ ከሆነች ስለሟች ቤተሠብ ኣንድም እኮ ኣልጠቀሰችም የሟችን ባል ነፃ ለማውጣት የምትፈራገጥ ነገር ሆነብኝ !!ማንም ባል ሚስት ከሞተች እንደማንኛውም ስው ያዝናል ቀስ ብሎሌላዋን ያገባል!! የሞተ ተጎዳ !!ወንድ ምንም ኣይሆንም !! 🙏🙏መቃብሯላይ ኣብረን እናወራለን 🤔🤔ድራማ ይመስላል🙏🙏
@Tadele-bp1mv
@Tadele-bp1mv 21 күн бұрын
በትክክል
@Temutubeተሙ
@Temutubeተሙ Ай бұрын
ይች ልጅ ክትትል ይደረግባት ሁኔታዋ አላማረኝም
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Ай бұрын
ማለት ? ምን ለማለት
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Ай бұрын
እኔም psychologicaly አወራሮ አላማረኚም የሶ እጂ ያለበት ይመስለኛል!
@FikireTube12
@FikireTube12 29 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@marthagirma7228
@marthagirma7228 28 күн бұрын
በሚገባ እጅዋ ሳይኖርበት አይቀርም ብታወራ ስለባልየው እግዚአብሔር ይፉርድ ስታሳዝን 😭😭
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 28 күн бұрын
Min abatachu agebachuh lerasachuh eweku eresa hula
@user-sb8lj9vt1h
@user-sb8lj9vt1h Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ 😢
@KjvccYexs
@KjvccYexs Ай бұрын
🥺
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Ай бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ ያበርታህ የእህታችንንም ነበስ ጌታ በሰላም ያሳርፍ እናትዋና ቤተሰብ ጓደኛ ፈጣሪ ያጽናችው 🙏
@melessechdegu
@melessechdegu Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዝአብሄር ያፅናናችሁ አቤት የሰው ጭካኔ እግዝአብሄር ይፍረድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 Ай бұрын
Egziabher tsenatun yestew
@manager631
@manager631 Ай бұрын
You’re right
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 29 күн бұрын
እሚረዱት አይነት እንዲኖረው ያስፈልጋልለእናት ለአባት አስፈላጊ ነው በተረፈ አጎት አክስት ወንድም ህህህህህ ሁሉም ይስራ የኔ ቅመም እውነትን ነው!!
@user-xv6eh3nq1p
@user-xv6eh3nq1p Ай бұрын
ነብስ ይማር መፅናናት ይስጣችሁ ልክነሽ ያልተነካ አያቀዉም 16 አመት ሰርቼ ባዶየን ነኝ ደሞዜ በወር 27, 35, ሽ እየገኘዉ እንዜሐብሄር ጤና ሰቶኝ አሁንም እየሰራዉ ነወ እኛም እንመክራለን ግን ለራሳችን አልሆንንም
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Ай бұрын
ትክክል ነሽ
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
Nefes Ymar. Egziabeher Tsenatun Yyestachew
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለኹላችኹ መጽናናትን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢
@TiruMedia18
@TiruMedia18 Ай бұрын
ገና ሣልጀምረው እንባየን መቋቋም አቃተኝ እንደት አሣዛኝ ነው በአላህ ባለቤቷን አላህ ያበርታው ወደ ጤናው የሚመለስ ያድርገው አላህ የፈቀደው ሆኗል ሰብሩን ይስጣችሁ
@abumensurethiopia4831
@abumensurethiopia4831 Ай бұрын
ትክክል
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ደና ሜጣችሁ ውአጋኞቼ 🙏እህቴ ኔብስሽ ባፀዳ ገነት ያኑር 🤲😭😭😭እራ ፀበል ዉሳዱት እግዚአብሔር ዌዳ ልቦና ይማልሳው
@stc6291
@stc6291 29 күн бұрын
እግዚአብሔርአምላክይፍረድ በጣምያሳዝናል ነፍስይማርለን ባለቤቷንም እናቷንምመላዉቤተሰቧንያፅናልን በትክክልእጃችንላይብርሲኖርላኩ ላኩ ነዉእሚለን ምክነያቱምንእደሆንአላቅም ለራሳችንአናሰብምእናመስግናለንሰለምክርሽእህታችን❤❤❤❤❤❤
@Hana_tube
@Hana_tube Ай бұрын
_እግዚአብሔር አምላክ ያፅናችሁ ለሟቾም እረፍተ ነፍስ ይስጥልን በጣም ያሳዝናል😥_
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 Ай бұрын
መሲ የኔ እህት አላህ ይክስሻል ይህንን ወንድማችን ክፋኛ ሀዘን እና ድባቴ ውስጥ ገብቷል እና በተቻለሽ አቅም የአይምሮ ሀኪም እገዛ ያስፈልገዋል በትጨማሪ የሀይማኖት አባቶች ቢመክሩት ቢያፅናኑት መልካም ነው እላለሁ ባለቤቷን አላህ ያፅናው
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m Ай бұрын
Uuuuuuuffffff yane wandema faxarin. Thanatun yesaxeh😢😢😢😢😢😢
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናቹሁ!!!
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Ай бұрын
የስደቱን ውጣ ውርድ ወጣ የአርብ አገር ፈተና አይልፋ የአገራ ጅብ በላት በቃ ይሄነው ልፋታችን በጣም ልብ ይስብራል ነብስሽን በስላም ትርፍ ስደተኘዋ እህቴ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Ай бұрын
Nefes yemar 🙏🙏🙏
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Ай бұрын
😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢😢
@tgze2435
@tgze2435 Ай бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠዉ አይ ባለቤቶ በጣም ተጎዳ ሲያሳዝን
@KjvccYexs
@KjvccYexs Ай бұрын
🥺
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt Ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረዉ እናኗን እና ባለቤቷን ጠቅላላ ቤተሰቡን ጓደኞቿንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@EnatAlen
@EnatAlen 11 күн бұрын
😢😢😢በውነት በጣም ይናፈቀን ነብሥ ይማረ መግሥተሠማይን የአውረሳት😢😢😢
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Ай бұрын
ያሳዝናል ነብስ ይማር😭😭😭
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c Ай бұрын
መሲየ እሷሴት ምንም አላመረችኝም የሆነስራያለባት ትመስላለይ በደብ ፐሊስ ይከታተላት አስገድላት እደሁ አይታወቅም ከንግግሯላይ እጇያለበት ይመስላል ምንአገባት ስለቤት የሱነዉ እያለይመጣይ አለማፈሯ እደዉ እጅሽ እዳለበት አችንየስራሽን ይስጥሽ
@limujimma
@limujimma Ай бұрын
ወላሂ ከባድ ነው ለ ማረፍ gebta gedeluwat😢😢😢😢
@AmiryimamAdem-lv8fu
@AmiryimamAdem-lv8fu Ай бұрын
በጣም ነው የሚሰብረው እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነፍሷን ይማረው ገዳይወቹ ግን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ የጓደኛ ሀዘን ከባድ ነው
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 Ай бұрын
የኔ ወንድም አምላከ ቅዱሣን አጽናኙን መልአክ ይላክልሕ መሥዬ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@rabiaseid7470
@rabiaseid7470 29 күн бұрын
ወገኛ ነገር ነች ደስ አላለችኝም ጓደኛ ተብዬዋ ፈጣሪ ይማራት የኔናት ባልቤቶ እና ቤተሰቦቾ ፈጣሪ ያፅናችሁ ።
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 28 күн бұрын
mider kotetam yimeleketeshal werega wusha
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 28 күн бұрын
Min akatelesh bekumish yemotesh
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
ምን አድርጊ ብሎ ነው የገደሏት መዝረፍ ይችላሉ ህይወቷን ለምን መጥፋት ተፈለግ አላህ ሀቋን ያውጣላት ።እውነት ትቆያለች አትጠፋም።ለማንኛውም ባሏን ማሳከም አንቺም የሞተ አይመለሰም አትሂጂ ቀብር።ባላም ያቁም መሄዱን።ነገም ሌላ ቀን ነው።አላህ አሟሟታችንን ያብጀው🙏አሚን
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 22 күн бұрын
ነፍስ ይማር እውነት በጣም ያሳዝናል ገዳዮችን ነፍስና ስጋን መግደል የሚችለው እግዚአብሔር ይግደላቸው
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 Ай бұрын
ስደት አስከፊ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ አንቺ ለሷ መልካም አስበሽ ነው እንጂ ነይ ያልሻት በክፋት አይደለም ሁሉም በእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኗል ፅናቱን ይስጥሽ
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ኡፍፍፍፍፍ መጨረሻሽ ናፈቀኝ አቤት ጭካኔ😢😢😢😢
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Ай бұрын
እናቷ እኮ ልጄ ጋደኛ የላትም ሚዜ እንካን ምታረገው ሲሉ ነበር ! ከየትም በላይ ለሱ ነው ምታለቅሰው 🤔 ስቀጥል ንብህረት የላትም ማለት ምን ማለት ነው 🤔🤔🤔 እግዚአብሔር ሃቅሽን ያውጣው 😢😢💔 ነብስሽን ይማረው ! አንዴ ሱቅ ነው ምሰራው ቀጥላ ደሞ እኔ ምሰራበት ፎቅ ላይ አንድ ልጅ እራሳን አጠፋች ቤተሰቦቻ ብራን አጥፍተው 🤔🤔 እግዚአብሔር ይወቀው ብቻ
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 Ай бұрын
እስቲ ከመፍረድ በደንብ አዳምጡ
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Ай бұрын
@@selamawityalew6032 አዳምጨ መሰለኝ አሳቤን የሰጠውት !
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 28 күн бұрын
Anich wusej ena yajachew betesebochan anich wusha
@ConfusedBicycle-eh3rh
@ConfusedBicycle-eh3rh 28 күн бұрын
​@@ayoushamk7518sijemer min abash agebash yet abash sitakiyat
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 27 күн бұрын
​@@ConfusedBicycle-eh3rhEresa
@FhfJcjg
@FhfJcjg 10 күн бұрын
ነፍስ ይመራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኢትጲያ ጥሩ ነገር መስመት ጠፋ...…..
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n Ай бұрын
ሐይማኖት ትክክል ነሽ ወላጆች፣ እህቶች፣ ወንድሞች ሁላችሁም አረብ ሀገር ሰርተው የሚልኩላቸሁን ገንዘብ እባካችሁ እባካችሁ አትካዷቸው ከሆነም እነሱ አስበው ሲልኩላችሁ እናንተ ደግሞ ለነሱም ከዚያው ላይ ቀንሳችሁ ማስቀመጥ ራስ ወዳድ አትሁኑ።
@TikdemTikdem-zg7hd
@TikdemTikdem-zg7hd Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢እግዞዮ መሀረነ ክርስቶስ እህህህ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ያፃናናው 😢😢😢
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 Ай бұрын
😢😢እግዛቢሄር የወደደውን ወሰደ ህይወትዋ ያለፈበት ቤት መኖሩ ሰላም ይነሳውይሆናል ሁላችንም ወደዛው ሂያጅ ነን የቀን ጉዳይ ነው ለቤተሰቦችዋ መጽናናትን ይስጣቸው
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 Ай бұрын
በትክክል የዋህነት በጣም ያጠቃቸዋል ከንቱነት ነው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Ай бұрын
እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እውነት😢😢😮😢
@zinasheendale609
@zinasheendale609 23 күн бұрын
እቱ ነፍስሽ ይማረው ጓደኛዬ እናትሽ በጣም ያሳዝናሉ ወንድምሸ ትንሿ እህትሸ ለእነሱ ብቻ በኖርሸላቸው ሁሉም ቀርቶ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Ай бұрын
በትክክል እህት እኔ አዱነኝ ለናትስ ለአባትስ መርዳት ትክክልነው
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Ай бұрын
Ysssss😢👌👌👌
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Ай бұрын
ፀበል ውሠዱት እባካችሁ የኔ ጌታ ፈጣሪ ያፀናው
@Rachel-sm1ny
@Rachel-sm1ny Ай бұрын
ትኽኽል ብለሻል እህቴ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 29 күн бұрын
አዝኜ ነበር ethiopikalik ላይ የዛሪ ወር ገደማ interiewን አይቼ ወላሂ ተሰብሯል በጣም በምን ማፅናኛ ቃል ሊታፅናናው አትችልም በምንም ቃል አላህ ያፅናው ከማለት ሌላ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ያጽና እሳዋን እግዚአብሔር ነፍሱዋን ያሳሮፋት ለባለቤቱዋ መጽናኛ ይስጠው አሜን ።
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 27 күн бұрын
እች ሴትዮ ምኑዋም አለመራኝም ለሰዉዮ ነው የምታዝነዉ በጣም ታጎደ እያለች ፈጣር ይፍራድሽ የምር🥺🥺🥺🥺
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Ай бұрын
😢😢😢ነፍስ ይማር
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Ай бұрын
እህታችን ፈጣሪ ነፍስሽን ይማርልን እጅግ ያሳዝናል ❤ አረብ ሃገር ያላችሁ እህቶች እባካችሁ ለወንድም ለእህት ላክስት etc አትስጡ!!!!!! እናት እና አባትም ልጅ የሚወልዱት ሊጦሩ አይደለም። ከቸገራቸው ለወላጅ ብቻ እርዱ! እህት ወንድም ሰርተው ይብሉ! አውሮፓእና አሜሪካ ያለነውን ተመልከቱ ማንም አይቀልድብንም ለዛውም ተምረን የቢሮ ስራ እየሰራን ለሚረዳው ብቻ ነው ምንረዳው! ጦጣ የመቀመጫዬን ነው ያለችው አትጎዱ!
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 Ай бұрын
Abiy Ahmed eyemerati yalechi hager Ethiopia bemekereya weder yelewm I'm sorry 😞
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያጵናቹ
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,4 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 84 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
የልጇን ፍቅረኛ የምታማልለው እናት
43:10
Sile HiwotTV
Рет қаралды 140 М.
ПОКАЗАЛА ЭТО…😱 #shorts
0:37
Диего Фин
Рет қаралды 3,8 МЛН
天使与小丑心灵感应#short #angel #clown
0:39
Super Beauty team
Рет қаралды 28 МЛН
Хитрая Девушка Хочет Сделать ЭТО!
0:43
ЭРМОНДО
Рет қаралды 3,3 МЛН
Fix Mellstroy Face With Sadako and Alex
0:24
Mazizien
Рет қаралды 10 МЛН