KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አባቴ ለኔ ሲል እህል እንዲዘጋው ዳቦ ውስጥ የጫት ገረባ ከቶ ይበላ ነበር || የፍቅረኛዬ ሚስት አሲድ እደፋብሻልሁ ብላ ስታስፈራራኝ ሀገር ቀየረኩ
49:20
مع باسم مجدي عن التسويق الإلكتروني | 124 | عيادة الشركات | د. إيهاب مسلم
3:16:03
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
27:49
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
0:55
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
ይውስዱብኛል ብዬ ሰግቼ ቶሎ አገባዃት || የእናቴን ገላ እንኳን ታጥብ ነበር
Рет қаралды 63,333
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 133 М.
ሮሔ ሚድያ
Күн бұрын
Пікірлер: 158
@ድግልሆይለምኝልን
2 жыл бұрын
ሜካፕ አያምርብሽም የኔ እናት ዉበትሽ ኖርማል ቆጆ ነሽ መይካፕ አትጠቀሚ
@saraamagreedavid6763
2 жыл бұрын
እሰከ ዛሬ ከቀረቡት ጥንዶች ሁሉ በጣም ደስ የሚሉ የሰከኑ ለሌላውም አስተማሪ እና አርአያ የሚሆኑ እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጣቸው ። የወለዷቸው ይባረኩላቸው ሁሌም እንደነዚህ ያሉትን ተምሳሌት የሚሆኑ ብታቀርቡ
@mekdestesfaye629
2 жыл бұрын
q
@zed8788
2 жыл бұрын
እንደዚህ የበሰሉ ሰወች አቅርቡልን መደማመጣቸው በራሱ ትለቅ ትምህርት የሰጣል እባካችሁ ውሪ አታቅርቡ ቺት አድርጌባት/በት ሲጀመር ርእሱም መነሳት የለበትም ሁለት ሰወች በአንድ ከተጣመሩ በሃላ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Azeb-ru1rf
2 жыл бұрын
ትክክል ነው የኔም ባል ድንገት ነው የሳመኝ በዛው ተፋቅረን ቀረን ይኸው 18 አመት ሆነን ከተጋባን
@rohemedia
2 жыл бұрын
Hahaha
@Amdo.m
2 жыл бұрын
😛😛
@rehimamohammed120
2 жыл бұрын
የልጂ ልጂ አዲርሣችኋላ ኪኪ
@Azeb-ru1rf
2 жыл бұрын
@@rehimamohammed120 ትንሽ ነው የቀረን 😆
@rehimamohammed120
2 жыл бұрын
@@Azeb-ru1rf ጥሩ ነው
@Eagle1503
2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ እግዛብሄር ይባርካቸው
@እዛውዋርካውስርነኝ
2 жыл бұрын
ያስታውቃል መልካም ሰው እደወነ አምላክ በፍቅር በልጅ ይባርከው ቤታቹን
@tensaeadmasu4505
2 жыл бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሆን እንዲህ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ፍቅራችሁን ፍሬዋቻችሁን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክላችሁ 👑👑
@bultibulti7150
2 жыл бұрын
ኦ በጣም ደስ ይላል በናተ ሰርግ ታዳሚ ስለነበርኩ ህይወታችሁንም በፊት ስለማውቅ ደስ ብሎኛል አሁንም የተባረከ ትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@jonairahdiya1901
2 жыл бұрын
አልጣፈጣቹሁም ኢዴ ያለዉሥ አሥተናጋጁ ሀሀሀሀሀ ግን ደሥ ይላል
@መኖርበተስፋነው
2 жыл бұрын
ጎማዶች ቻንስ አላቸው ቆንጆውን ታፍሰዋለቻ 🙄❤️😃
@user-sd3ms6ts2q
2 жыл бұрын
😜 እ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
እኳን ጎማዳ ሆኩ😚😘😜😜😜😜😜
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
2 жыл бұрын
ውነት ነው የምር እኔም ጉራዳ ነኝ ባሌ ግን ወላሂ ሲምር
@user-sd3ms6ts2q
2 жыл бұрын
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 👍
@መኖርበተስፋነው
2 жыл бұрын
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ከላይ ነው ትዛዙ ❤️👏 ከከከ ግን ሀቅ ነውኮ
@jimmaworkurgessa8247
2 жыл бұрын
ሳይታሰብ የሚስም እብድ መሆን አለበት::እንዲያው ፈጣሪ እንድትገናኙ ስለፈቀደ እንጂ መሳም ፍቅር የሚያስይዝ አይመስለኝም::
@mekememe4784
2 жыл бұрын
ወላሂ በሳቅነው የፈረሥኩት ወይኔ ዛሬ ተመቸኝ የሚያሥቅ ባልነው ደስየሚል ሰውነው እሷም ተመቻችሁኝ
@mekememe4784
2 жыл бұрын
አይዞአችሁ የናትሞት ይከብዳል
@mismtg5829
2 жыл бұрын
Gena fitu sitay melkam sew ymeslal egziabher tdarachhun ybark
@esmaaelmdm9681
2 жыл бұрын
ገጠመኙ በጣም ደስ ነው ያለኛ በሳቅነው የሙቱኩት
@ዳግማዊትየእናቷ
2 жыл бұрын
ዋው በጣም የምታምሩ ባልና ሚስት ናችው ፍቅሩን ያብዛላችው
@ቦሩሜዳዩቱብ
2 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ስነሥራአት ያአላት ሴት ሥነመግባሮ በኡነት በጣም ያአሥደስታል ባሎ ሲወራ በደብ ነው እምታዳምጠው ሰውየው በስራአት ነው እሚዎራው ለብዞዎቹ ትምርት ይሆናል
@fatmagunbot8107
2 жыл бұрын
ante betam jegna yewend kostra letdaru akbari menor ketidar yemist waga yemtawik jegna neh allah beselam yanurh ketidarih kekonjawa xebeyenga mistih ke asmara eritr
@sociacell9164
2 жыл бұрын
እርጋታችሁ ደስ ስትሉ😍😍😍
@salem4086
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ባሊ ና ሚስት የተባረከ ትዳር ይሁንላች
@esmaaelmdm9681
2 жыл бұрын
ሜካፕ አትቀቢ አያምርብሺም
@yeshiemebetmekonnen5597
2 жыл бұрын
አውነት እግዚያብሔር የባረከው ትዳር ነው በጣም ደስ ይላል ጌታ መጨረሻውን ያሳምርላችው እድሚና ጤናን እመኝላችዋለው ልጆቻችው ይባረኩ
@alemzewdhaileyes6255
2 жыл бұрын
የኔ ነገር የገጠመህ እኔም የድሬ ልጅ ነኝ አፈሩን ቅሜለው ከሳይክል ላይ ወድቄ አስታወስከኝ
@እሙከድር-ነ7ተ
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ጫውታ ጥሩ ነው ነብስያወቀጋራ ይባላን😍😍😍😍👌
@ruhamaaddisc.l4867
2 жыл бұрын
ኮመቶች በጣም ነው የምገርሙት መልክቱን አዳምጡ ከእሷ ሜካፕ ምን አገባችሁ ስትፈልግ ባሏንም ትቀበው
@emuyebante4626
2 жыл бұрын
😂😂😂
@Amdo.m
2 жыл бұрын
የወንጂ ልጅ ፍቅር ነው የትም ተወለደ ወንጂ እደግ ይባላል የወንጂ ልጂ በሳይክልም አይተሙም ይህ ኮሚንቲ ክበብ ምሳ የበላቹሁበት ስድት ከማውጠቴ በፍት ቅድሜ እና እሁድ ማዝናኛችን ነበረ በደጉ ግዜ 5 ብር ይጄ ሄጄ ጣግቤ በልቼ ጠጥቼ ወዴ ቤቴ እገባለሁ
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
2 жыл бұрын
Awo wenjiwochi fekir nachu enme guwadga nebrchige gene tetfafan sedet nebre yagnagne bezu felkuwat laggat alchalkum
@Amdo.m
2 жыл бұрын
@@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ አይዞሽ እህተ አንድ ቀን ትገናኛላችሁ ተስፍ አትቁረጭ
@enasshahen4103
2 жыл бұрын
በጣም እንጂ ወንጂ እኮ ማለት ትንሿ ኢትዮጵያ ማለት ናት። በዘር በሃይማኖት ሳይከፋፈሉ በአንድነት የሚኖሩባት ። ክለቡ አሁንም አለ ግን እንድሮው አይደለም እንጂ ።
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
2 жыл бұрын
@@Amdo.m eshi Amsgnalhu gene sete neg
@የአሳምነውልጅከወሎ
2 жыл бұрын
@@enasshahen4103 ወንጅ የት ነው እህት
@012345678952645
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸርነቱን አብዝቶ ይስጣችሁ ። ቤተሰባችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ። አሁንም ተለያይታችሁ ዱባይና አዲስ አበባ የምትኖሩ ከሆነ ግን ይብቃችሁና ልጆቻችሁን ይዛችሁ አብራችሁ ኑሩ ። የሰው የእድሜ ዘመኑ አጭር ነውና ከነመላው ቤተሰባችሁ ዱባይም ይሁን አዲስ አበባ መርጣችሁ አብራችሁ ኑሩ ። እግዚአብሔር መንገዱን ሁሉ ቀና ያድርግላችሁ !
@tamiratgando4000
2 жыл бұрын
ኮሜዲና ምርጥ የሆነ ባል ነው።❤❤❤
@muluf7616
2 жыл бұрын
Beautiful family God bless you amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hananahmed1660
2 жыл бұрын
ያስታውቃል በጣም ስርአት ያለው የርጋ አስተዋይ ምርጥ ስው መሆኖ ያስታውቃል ማሻአላህ
@hawwaithiopia1075
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሰ የምትሉ ባልእና ሚሰት ናቹሁ አላህ ፍቅራቹሁን እስከመጨረሻ ያርግላቹሁ
@የሳሪስልጅ
2 жыл бұрын
ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ ደስ ትላላቹ
@asnabelayneh7228
2 жыл бұрын
ተራርቆ ተለያይቶ ኑሮ ለባለትዳር በጭራሽ አይመከርም ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል ኧረ ይቅረባችሁ እግዚአብሔር ያኖራል ልጆቻችሁን አብራችሁ አሳድጉ ድሮ ወንድ ነበር ሰርቶ ቤተሰቡን የሚያስተዳድር ዘንድሮ ሴት ወደ ውጭ ሁኖ ተገለባበጠ ለልጆች እናት እቤት ብትሆን ይመከራል እግዚአብሔር አንድ ላይ ሆናችሁ ልጆቻችሁን እንድታሳድጉ ይርዳችሁ እግዚአብሔር ያጣመራችሁን ለምን ተለያይቶ ኑሮ ለምን ?
@merhawiberhe4462
2 жыл бұрын
I am laughing the situation 😃 nice couples God bless you
@getegifti
2 жыл бұрын
Way gud adame ehen samte sawun satigbaba simalew bile wayohulik
@aminaseidsa7837
2 жыл бұрын
ወይ መታደልነው እንድህ ተጀምሮ ለቁምነገር መብቃት ደግሞም የእሱ ውሳኔ ከልጅነት ጀምሮ አሳድጎ ሚስት ማድረግ ጥሩነው ጥቂት ሰዎቺ ናቸው
@fisshayemezgebu8858
2 жыл бұрын
Betam des yelal.!!!!
@webchannel2572
2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አስተዋይ ጥንዶች አቅረቡ እነዚህ ምኑንም የማያውቁ ውርጋጦች አታቅርቡልን
@jemiyoutub9709
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ግን ሜካቡ 😁😳
@hdhdhrubfufhtur5333
2 жыл бұрын
🤣😁🤭
@genetmehari2793
2 жыл бұрын
Butiful family God bless you
@yadituluu4574
2 жыл бұрын
Betam dese yemil family
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
2 жыл бұрын
ታምራላችሁ የወደቃችሁት ነገር ከምር አሳቀኝ😂😂😂
@feretamiru8551
2 жыл бұрын
ለሰዎች መማሪያ የምትሆኑ የመልካም ትዳር ምሳሌ የሆናቹ ትንሿ እህቴ እጅግ በጣም መልካም የሚያስብላት ሰው ነው ባል የሚለው ቃል ብቻውን አይገልፀውም እንደውም በጣም የሚገርመኝ ቤትን ያህል ነገር ሰርቶ ሰርፕራይስ እንዳደረጋት በደንብ አውቃለው ሶል ውዱ የእህቴ ባል ይገባሀል እጅግ በጣም የሚዋደዱ የሚተሳሰቡ ያከብራታል በሂወታቸው ሁሉ ስኬታማ ናቸው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትዳራችሁን ይባርክ ልጆቻችሁን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ በጣም ወዳችዃለው ተባረኩልኝ
@Rተስፈኛዋ
2 жыл бұрын
ብሮየለለ ታስቃለህ ይመቻችሁ አቦ
@hanahana5759
2 жыл бұрын
Mikabu aettekemi
@aminamohammed3808
2 жыл бұрын
ዱቄት ባትቀባ ጡሩ ነበር ያስጠላል እኮ ፀይም ሰው ነጭ ሆኖ ቢታይ የሚያምር መስሏቸው ነው
@طيبهالعتيبي-و8ر
2 жыл бұрын
ለካ ተመችቷታል 🙈🤣🤣🤣🤣
@amarche5385
2 жыл бұрын
እንዴህ እንዴህ አድርጋ ጣለችኝ አላለም 😂😂😂😂 አየ ብስክሌት ጉድ ስራቸው 😃😃😃
@user-sd3ms6ts2q
2 жыл бұрын
😜 አቺነም የጣለሽ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
@@user-sd3ms6ts2q ሚስቱ ናት😜😜😜 አመድ ላመድ ያከባለለችዉ😂😂😂😂
@user-sd3ms6ts2q
2 жыл бұрын
@@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ አዎ
@ተሰፋአንቁርጥ
2 жыл бұрын
ጥሩ ትውሥታ ነው
@qweqqweq2056
2 жыл бұрын
የኔ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
2 жыл бұрын
ደሰ ይላል ፈቅራችሁ
@hiwotgetachew6772
2 жыл бұрын
Mnm alilim tamralachu des tilalalchu yesu tgest desyilali yanchim chewanet beka E/r yibarkachu
@hasnahasna7365
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሰሞኑን በ15-17 የሆኑ ውርጋጦች የፍቅር ታሪክ እያሉ አዝገውን ነበር 90ቹ ሁሉ ነገር ደስ ይላል እኮ ስታምሩ
@nigustigabu1208
2 жыл бұрын
እኛ ውርጋጥ ከተባልነ ህፃን ማን ይባል ነው እኔ አሁን 17 አመቴ ነው እኔ ደግሞ ህፃን ነኝ እያልሁ ነበር ለካስ ውርጋጥ ነኝ
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
2 жыл бұрын
ፖዉደሩን ለነገ አላስቀመሽም ግልብጥ አርገሽ ነዉ የተቀባሽዉ አይደል
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ
2 жыл бұрын
Kkkkkkkለነገ ሌላአለ አታስቢ
@ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ሞትኩ ክክክክክክክ
@nuneshnunesh3986
2 жыл бұрын
እህቴ እውነትሽን ነው ከንፈሮ እራሱ ኮ የዶሮ አይን መሰለ መቀባባቱ ግድ ከሆነ በቅጡ ቢሀን ምን አለበት
@mesi5970
2 жыл бұрын
@@nuneshnunesh3986 እኔ የሚገርመኝ የኮመንታተሮች ነገር
@madina4756
2 жыл бұрын
እያልኩ ነበር 🤣🤣🤣🤣😳
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
2 жыл бұрын
ተሳስተዋል ሳታስበው ብትስማት በጥፊ መቅመስም ይገጥምሀል ።
@AbcAbc-ok1fu
2 жыл бұрын
አወ እዳች አይነቱ ፋራ ያረጋል
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
2 жыл бұрын
@@AbcAbc-ok1fu ሀጥያትን መቃወም ፋራ ከሆነ ሀጥያተኛ ነው የገባው የራዳ መችም በዚህ ውድቀት በበዛበት ዘመን ።እኔ አልሳደብም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ። ታድያ የአየሽ ሁሉ በየቦታው እየተነሳ ሲስምሽ ትክክል ነው ???? ሴት አባሏ ዎጭ ማንንም መሳም እንደለሌባት ወንድም ከሚስቱ ውጭ እንደዚሁ ማድረግ እንደሌለበት እግዚአብሔር እንጅ ህግ የሰጠን ሌላ ማንም አይደለ ።
@tameratgutema9834
2 жыл бұрын
የፍቅር መግለጫ እንጂ ሐጢያት አይደለም!!! ከልብ የወደደ ሰው ቁም ነገር አስቦ የሚያደርገው እስከሆነ ድረስ።
@bettyaddisethiopia8537
2 жыл бұрын
የወንጂ፣ የመተሀራ የናዝሬት ልጆች እኮ ፍቅር ነን።
@bluefanalex7326
2 жыл бұрын
Nachihu ewunet new
@rhodassolomon1389
2 жыл бұрын
What about the other cities
@alemzewdzewde8393
2 жыл бұрын
Weyene gedelkene tedracew yebreke
@minishadinku8605
2 жыл бұрын
Basmam fituwa duket baduket hhh
@mesertmesert8053
2 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ እርግት ያላችሁ ዛሬ በጣም ጥሩ ነው
@esmaaelmdm9681
2 жыл бұрын
አላህ እስከመጨርሻው አላህ ያቆያቾሆ
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ
2 жыл бұрын
ያዛሬዎቹ ደሞ እርገታቻው ደስ ስል በፍቅር ያኑርቹ በበስኬሌቱ ጠለቺኝ ስል እዴት እደሰኩ 😂😂😂😂😂😂
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
2 жыл бұрын
ሜካፕ ነው ይህ ሁሉ ግን
@jamilayesin9844
2 жыл бұрын
የኔአባትአመዲአላለምክክክክ
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ዋውው ደስ ስትሉ በፍቅር ነፍ አመት ኑሩ❤❤😘😘😘በቅንነት ኑ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ የሀገሬ ልጆች❤💛💚💚👩❤️💋👩👩❤️💋👩👩❤️💋👩👩❤️💋👩
@seadamuhammed9043
2 жыл бұрын
Selam tube ደምሪኝ ድርቢያብር አንበሳ ያስር ይባልየለ
@lordelorde1257
2 жыл бұрын
ገጠመኛችሁ በጣም ያስቃል
@tasefaneshergudo573
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ለካ ታመቺቶታል 🤣🤣
@user-sd3ms6ts2q
2 жыл бұрын
እ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
አይዋ😜😜
@aaysih693
2 жыл бұрын
እደዚህአይነትሰውች አቅርብልን
@ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
2 жыл бұрын
ኢደዚኣይነቲ🥰አቂረቡሊን🥰
@lordelorde1257
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ነው የምትሉት
@ሳራ-ረ6የ
2 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ትለላችሁ እግዚአብሔር ፍቅር የብዝላችሁ
@trukalchannel8266
2 жыл бұрын
Mekabu beza gn tamralachihu
@genettube1107
2 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@yemaneseged1502
2 жыл бұрын
Tebarku drs ylalu
@AminaAmina-zh8gv
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🥰🥰
@zinetadem420
2 жыл бұрын
አህለን
@brzegenhusen6214
2 жыл бұрын
ግበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ
@mamedida9228
2 жыл бұрын
ደስ የምል ከጠመኝ ነዉ የሠይክሉ ዋዉ!!!
@qonjo6613
2 жыл бұрын
😂😂ሴትን ልጂ ሳታስበው ከሳምካት ታፈቅርሀለች😭🙄🤣🤣🤣
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
አሉ ሳታስቢዉ እንዳይስምሽ ተጠቀቂ 😂😂😂😂😂😂
@bluefanalex7326
2 жыл бұрын
Kkkk
@nigustigabu1208
2 жыл бұрын
@@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ ቆይ ግን አንችልይ ብዙ ኮሜት ስሰጭ አይሽለሁ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
@@nigustigabu1208 እ😳😳 ይቱበር መሆን ባልችልኮ ኮሜታተር ልሁን ብየ ነዋ😂😂😂😂😂😂 ግን 😳😳
@sofiyayemame9019
2 жыл бұрын
😅😅😅😅 ድገት እርፍ
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሶፊ😘😘
@genettube1107
2 жыл бұрын
እህቴ ሶፊ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@genethaliu6585
2 жыл бұрын
❤️❤️❤️💔💔💔💔
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ4ቨ
2 жыл бұрын
1ga
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩❤️💋👩👩❤️💋👩
@emabetzemedkun8522
2 жыл бұрын
ደሰላል ፡ እኔም ፡ ምሰከር ፡ ነኘ ፡ ጉረበታችን ፡ መልካም ፡ ሰወችናችሁ ፡ ሰላማችሁ ፡ ይቡዛ
@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
2 жыл бұрын
እር ይህ ኮሜድያን ሲያስቅ😂😂😂😂😂😂ተመቸኝ
@user-sd3ms6ts2q
2 жыл бұрын
😃 እ 😃
@sheberasefa661
2 жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩❤️💋👩👩❤️💋👩😘😘
@jonairahdiya1901
2 жыл бұрын
ባል ማለት ይሄ ነው አይሥክሪም የሚገዛ
@sarasara-zx3gn
2 жыл бұрын
ሴት የላከው ሞት አይፈራም
@ሩቅያነኝከወሎ
2 жыл бұрын
በመሳሳም ፍቅር አይዝም ይህ አባባልነው ሰው ካልተዋደደ ለመሳምማ አባትና ወዲሜም ይስማሉ ወኬኬከ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
2 жыл бұрын
የዋህ ነሽደ ያባት መሳምና የሌላ ወድ መሳም አድ ነውደ
@ተሰፋአንቁርጥ
2 жыл бұрын
ይለያል ያባት የወድም ያጎት ግን ላጤ ነኝ ያው ተቃራኒ ፀታ ከቤተሠብ ውጪ ያለ ሠው ትንሸ ይፈትናል
@hermelaasnake4721
2 жыл бұрын
ሜካፕ አያምርብሽም የኔ እናት ዉበትሽ ኖርማል ቆጆ ነሽ መይካፕ አትጠቀሚ
49:20
አባቴ ለኔ ሲል እህል እንዲዘጋው ዳቦ ውስጥ የጫት ገረባ ከቶ ይበላ ነበር || የፍቅረኛዬ ሚስት አሲድ እደፋብሻልሁ ብላ ስታስፈራራኝ ሀገር ቀየረኩ
ሮሔ ሚድያ
Рет қаралды 67 М.
3:16:03
مع باسم مجدي عن التسويق الإلكتروني | 124 | عيادة الشركات | د. إيهاب مسلم
Ehab Mesallum
Рет қаралды 215 М.
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН
43:52
Вопрос Ребром - Джиган
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
0:55
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
EXPLOSIVE MIKE
Рет қаралды 3,5 МЛН
0:45
Почему Катар богатый? #shorts
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
3:12:42
العزلة والشهرة والحزن مع عائض القرني | بودكاست فنجان
إذاعة ثمانية
Рет қаралды 41 МЛН
1:34:32
“Хусури Ман 19” - качество оригинал 4К. Официально!
Zamonavi Media
Рет қаралды 1 МЛН
29:22
ልጅ ሆና የእናትነት ሸክሜን አሸከምኳት! #lijenafekegn #ህይወት #movie #comedianeshetu #saudi
Donkey Tube
Рет қаралды 119 М.
8:07
ሰበር - አስፈሪ ነገር እየሆነ ነው - ከ4 ኪሎ እስከ ሰንጋ ተራ | በአፋር ህዝቡ በድንጋጤ ወደ አጎራባች ክልል ገባ | ታጣቂዎች በመቀሌ መንገዶችን ዘጉ
Amrot Media
Рет қаралды 15 М.
15:35
ሚስጥር መያዝ ማይችለው ባለቤቴ መጨረሻው ምን ይሁን.......
ሩቅ Ruqe-Tube
Рет қаралды 174
38:13
በመተት ያገባኝ ይመስላቸዋል ||ሸማግሌ መሀን እና አካል ጉዳተኛ ሆነህ እንዴት ወጣት ሴት አገባህ ይሉኛል
ሮሔ ሚድያ
Рет қаралды 138 М.
1:36:01
ኢምራን አኬን ለማዋረድ ቢመጣም ራሱ ተዋርዶ ወጣ | በእስልምና ዙሪያ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, ዮሐድ ንጉስ
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 73 М.
1:50:41
The Old Man and the Sea -Audio Book -
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 598 М.
2:54:58
የቀን ስራ ከመስራት መሪዎችን እስከማፍራት | @DawitDreams | Ethiopia | Sileshi Sals
Dawit Dreams
Рет қаралды 569 М.
1:06:24
የኦርቶዶክሳዊን እርስ በእርስ ፍጥጫ#2025
Agape
Рет қаралды 6 М.
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН