Рет қаралды 1,511
የምስጋና አገልግላችንን ሞልተን ወደ እግዚአብሔር የምንልክበት የ15 ቀን የሆንላይን የቀንና የማታ ድግስ:: በአትላንታ ሰዓት ከቀኑ 1:00pm-2:00pm እና ማታ ከ 9:00pm-10:00pm :: በኢትዬጽያ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 11:00-12:00 እና ከምሽቱ 3:00-4:00
ሁላችሁም ተጋብዛችኅል!!!
ዮሐ 4:23፤
‘’ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤’’