"የእስክንድር ነጋ ህይወት ስጋት ውስጥ የወደቀው በተደራጀ ቡድን ነው! | ዝርዝር መረጃ ከጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ

  Рет қаралды 14,031

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 162
@hannamulugeta2399
@hannamulugeta2399 3 жыл бұрын
አንተ የኢትዮጵያ ጀግና አይዞህ እግዚአብሔር ይዘገያል እጅ የሚቀድመው የለም ፍርድ ከሰማይ እደምናገኝ ተስፍ አለን ፍትህ ለአቶ እስክድር ነጋ ፍትህ ለኢትዮጵያ ጀግና
@alimetademadem1028
@alimetademadem1028 3 жыл бұрын
ፉትህ ለእስክንድር ነጋ
@ትዕግሥትየተዋህዶልጂ
@ትዕግሥትየተዋህዶልጂ 3 жыл бұрын
ፍትህ ለእስክንድር ነጋ✊✊✊
@altutu5326
@altutu5326 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሀቀኛው እስክንድር
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@ትዕግሥትየተዋህዶልጂ
@ትዕግሥትየተዋህዶልጂ 3 жыл бұрын
ፍትህ ለእስክንድር ነጋ
@yemaryamyemaryam2601
@yemaryamyemaryam2601 3 жыл бұрын
አማራም ሆነ ኢትዮጲያ ጀግናቻችንን እያስበላን መቀመጥ ለምዶብናል ተናግረናል እስክንድር ይፈታልን ለምን ፍትህ በግፍ ለታሰሩት ወገኖቻችን
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
Election is not amahara question freedom for all .freedom for eskindir
@altutu5326
@altutu5326 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስክድር ነጋ
@alimetademadem1028
@alimetademadem1028 3 жыл бұрын
ፉትህ ፉትህ ፉትህ ፉትህ ፉትህ ለእስክንድር ነጋ
@bettyamharawit1278
@bettyamharawit1278 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጀግናው እስክንድር ነጋ ፍትህ ለዲሞክራሲ
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ የኛ ጀግና መችም ጀግና አልበርክት ብሎናል
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😭😭😭😭😭😭😭😭FREE L ESKINDRE
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
@@badreyanaga4292 betam
@hareglulu8331
@hareglulu8331 3 жыл бұрын
በውነቱ በጣም ያሳዝናል እስክንድር እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏😥
@husseinbekele6599
@husseinbekele6599 3 жыл бұрын
ፍትህ ለስክንድረ ነጋ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@fishabogaleteraraw9006
@fishabogaleteraraw9006 3 жыл бұрын
ለእስክንድር ህይወታችን እንሰጣለን
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
አብይ በቃ እስክደርን በፍራት ሊሞት ነው ቆይ ለምን ሀቅን ይዞ አይቀርብም ፍትህ ለእስክንደር ነጋ✊ ያሳዝናል እደት እስርቤትም በሰላም የሚኖርበት ሀገር ይጥፋ ከድሮው ስርአት የባሰ ነው
@marymikel565
@marymikel565 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እስክንድር ይጠብቅልን እመቤታችን እድሜው ትስጥህ
@hailachin7104
@hailachin7104 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ማርያም የቄሶች ተረት ናት፤እድሜ የሚጨምረው እግዚአብሔር ብቻ ነው፤ገባሽ?
@አይናዲስእንዳለ
@አይናዲስእንዳለ 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ከምድር በተለይም ከሀገሬ ታጧል😭😭😭 ግን ስለእስክንድርና ስለሌሎችም የህሊና እስረኞች እውነተኛዋን ፍትህ ከፈጣሪዬ ሳልሰለች እለምናለሁ 🤲🤲🙏🙏🙏።ደግሞም የእውነት አምላክ እግዚአብሔርም አያሳፍረንም🙏🙏🙏
@alinalin6408
@alinalin6408 3 жыл бұрын
ፍትህ ለእውነት እና ለፍትህ ብለው ለህሊና እስረኞች ለአቶ እስክንድር ነጋ ለአስቴር ስዩም ለስንታየው ቸኮል ድል ለዲሞክራሲ።
@geni4618
@geni4618 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለተገፉት እና ለህሊና እስረኞች ለአቶ እስክንድር ነጋ፣
@memegetachewable
@memegetachewable 3 жыл бұрын
እስክንድር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ከነዚህ ክፉ መካሪዎች እጅ በሰላም ያውጣክ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
ABIY ANT ISIS EJHN ANSA
@comceil5329
@comceil5329 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስክድር ፈጣሪ ይሁነው😢😢
@tinahailu748
@tinahailu748 3 жыл бұрын
We're demanding justice for Eskinder/Balderas !! Justice shall prevail 🙌🙏👏
@arjanoabay8077
@arjanoabay8077 3 жыл бұрын
Free Askal Demle!
@hannaedens2697
@hannaedens2697 3 жыл бұрын
እስክንድር ነጋ የኔ ማንዴላ የንጹህ የእውነት አምላክ ያውጣህ!🙏🙏
@wudearaya8756
@wudearaya8756 3 жыл бұрын
አብይ እስክድርን እንደዚ የምትፈራው ያህል ፈጣሪህን ብትፈራ ይህ ሁሉ ግፍ ኢቲዬጲያላይ ላይ ባልሰራህ።
@sergutbahiru3200
@sergutbahiru3200 3 жыл бұрын
ፍትህ ለጀገናዉ እስክንድር ነጋ ሁልጊዜም ለዴሞክራሲ የምትታገል፣ ፅናት ያለህ የዘመኑ ሰዉ ነህ።እግዚአብሄር ከቤተሰቦችህ በሰላም ያገናኝህ።
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 3 жыл бұрын
Thank you Ethio News for bringing such important interviews!!! And God be with Eskinder!! It's sad and very unfortunate for him to go through all these hardship just for us, for the truth!! We always stand with you!! Stay strong!! My prayer is with you as usual !! God bless you and all your team working tirelessly behalf of You and fight for you!! 💚💛❤
@xciteali30
@xciteali30 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን ወድማችን እስክንድር 😔🇲🇱✍️
@yayinedesta5376
@yayinedesta5376 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው ለአዲስ አበባ ህዝብ ብሎ ይሄ ሁሉ ስቃይ የሚደርስበት ህዝቡ ግን አልገባውም ምን ድምፅ አያሰማም አብይ በጥም አደግኛ ሰው ነው እግዚአብሔር ብቻ ይድረስለት ለተበላ ምርጫ ይሳዝናል
@solomonyalemzwede9480
@solomonyalemzwede9480 3 жыл бұрын
የሚፈለገው አንተ ለምን አልተደረገም የምትለው ዓይነት ግንግርን ነው። ጀምረውና ከዚያ ምን እንደሚከተልህ ታያለህ።
@surefilbekele5701
@surefilbekele5701 3 жыл бұрын
@@solomonyalemzwede9480 አዕምሮህ ይሠራል? አስመርምረው
@alinalin6408
@alinalin6408 3 жыл бұрын
ግፍን እንጂ ግፈኞችን አንፈራም እውነት አርነት ታወጣለች የታላቁ የነፃነት ታጋይ የእስክንድር ነጋ የሁልጊዜ ወርቃማ ንግግር እውነት ከአንተ ጋ ናት እስኬው
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
እውነት። ነው ያው። ተመን መከፈል አይቀርም ታሪክም ይዘክረው
@emuyetola9355
@emuyetola9355 3 жыл бұрын
Free Eskinder Nega 💚💛❤️‼️‼️
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
FRE. ESKINDER
@yemartikosljinatyemedamkme9052
@yemartikosljinatyemedamkme9052 3 жыл бұрын
ፍትህፍትህእስክደር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@rasmesfin2684
@rasmesfin2684 3 жыл бұрын
የተረኝነት ጠባሳ ተብሎ ይነበብልኝ
@mfsbd6679
@mfsbd6679 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@ስማቸውጥላዬ-ከ1ሸ
@ስማቸውጥላዬ-ከ1ሸ 3 жыл бұрын
#free Eskindir Nega
@ትዕግሥትየተዋህዶልጂ
@ትዕግሥትየተዋህዶልጂ 3 жыл бұрын
አር እስክንድርን ታደጉት ይህ መንግስት እንደነ አሳምነው ሊበላው አስቦ ነው ከቦታ ቦታ እሚያዟዙርው ምርጫው ስለደርሰ መላው ጠፍቶታል አብይ😡
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
ትክክል። እስክንድር። ካልተፈታ። ምርጫውን። ያለመሳተፍ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
የአብይ። ስራ ነው። አዎን ቁማሩን። እየተጫወቱብን። ነው በቃ የመሃይምነት ስራቸው ታወቀ
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 3 жыл бұрын
ፍትህ ለኛ ለአአዎች ፍትህ ለእስክንድር ።
@zelalem3600
@zelalem3600 3 жыл бұрын
This kind of prison administration will never change and kill the ideas ,rather it will multiply the struggle and will give impetus to quickly achieve the interests of Ethiopians.....
@እግዚአብሔርይፈርዳልእግዚ
@እግዚአብሔርይፈርዳልእግዚ 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስክንድር ነጋ ጅግናው እስክንድር እውነትን ይዞ ነው ግን ይሄ የኦነግ መሬ አብይ አህመዲ በምን እንገርው በቃ በቃ በቃ ስማ አብይ እውነትን ብትይዝ እንድህ አትሆንም ነበር አንተ ደም ጠጭ እግዚአብሔር ሆይ እስክንዲርን ጠብቅልን
@abiimiheretu5240
@abiimiheretu5240 3 жыл бұрын
ግልፅ ጦርነት እከፍታለሁ ከአስክንድር ጋ እንዳለ ጠቅላዩ ጦርነቱን ከፈተበት ማለት ነወ
@rasmesfin2684
@rasmesfin2684 3 жыл бұрын
ክርስቶስን ሰቅለው መቃብር ቢያወርዱት ሰይጣንን ድል ነሳ ሀሰትን ድል ነሳ በትንሳኤ ዕርገት እስክንድርን አስረው ለ10ኛ ጊዜ ዘብጢያ ቢጥሉት እሱ ግን ነሳ ድል ነሳ እሰበር ችሎት ላይ እብርቱኳና ፊት።ይህን ድል ስናየው ስናወራርደው ለተከበርሽው ብርቱካን ሚደቅሳ ትውልድ የማይረሳው የተረኝነት ጥብስ ለተከበርከው ታላቁ እስክንድር ዘመን የማይሽረው ታሪካዊ ክብር
@سميره-ذ1ذ
@سميره-ذ1ذ 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እስክዲሪ አላህ ፈረጃዉን ያቅሪብልህ በዳዪችን ፋረዲባቸዉ
@wpletesilasie9303
@wpletesilasie9303 3 жыл бұрын
ፍትህ እስክንድር ነጋ
@alefumegos3279
@alefumegos3279 3 жыл бұрын
ፍትህህህህ ፍትህህህህ ፍትህህህህ ። ።
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
እነ ማን እንደሆኑ መግለፅ አለብህ!! እነዚህን ማፍያዎች ካወቀ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና ማረሚያ ቤቱ - ፍርድ ቤቱም በአፋጣኝ መፍትሔ መሥጠት አለበት!!
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 3 жыл бұрын
ፍትህ፡ለነ፡እስክንድር፡ነጋ‼️
@saratedess1676
@saratedess1676 3 жыл бұрын
ፍትህ።የኔጀግና።ድግል።ትጉብኝህ
@nahovseyu1229
@nahovseyu1229 3 жыл бұрын
ወንድም ሄኖክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ermiyasnahom9997
@ermiyasnahom9997 3 жыл бұрын
Free Eskindr Nega, he is a peasful human right
@samirasamira1596
@samirasamira1596 3 жыл бұрын
ትክክል
@addisonline3947
@addisonline3947 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለእስክንድር ነጋ ቦታ ከሌላት ትጠፋለች! አብይ አህመድም እንደ ጋዳፊ ተጎትቶ ትቦ ውስጥ ይጣላል!
@saronweba7354
@saronweba7354 3 жыл бұрын
አብይን ማጥት ይቀላል ወይንስ ኢትዮጵያን ማጥፍት?? ኢትዬጵያ መቼም መቼም አትጠፍም።
@addisonline3947
@addisonline3947 3 жыл бұрын
@@saronweba7354 አብይን ለምን አትገድሉት?
@saronweba7354
@saronweba7354 3 жыл бұрын
አንት አልክ እኔ አላልኩም
@addisonline3947
@addisonline3947 3 жыл бұрын
@@saronweba7354 እና ኢትዮጵያን ሊያወድማት መሆኑ አልገባችሁም?
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 3 жыл бұрын
እመብርሐን ትድረስለት ወላዲት አምላክ የግራኝ አመድን አሣፍረሽ እሥክንድር አርነት አዉጪዉ
@arjanoabay8077
@arjanoabay8077 3 жыл бұрын
Free Eskinder Nega!
@arjanoabay8077
@arjanoabay8077 3 жыл бұрын
Free Syntayehu Chekol!
@sofiyaolpidris7335
@sofiyaolpidris7335 3 жыл бұрын
ፍትህ ለስክንድር ነጋ
@sandrataff6957
@sandrataff6957 3 жыл бұрын
Egziabher yefred
@aemrolaketube1745
@aemrolaketube1745 3 жыл бұрын
Dr Birhanu na Dr Abiy yeserut sera mehonu metawok alebet
@gammerxdaytenfesu9926
@gammerxdaytenfesu9926 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስከድር ነጋ
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 3 жыл бұрын
ፍትህ ለእስክንድ
@אביבהיגזאו-ר7פ
@אביבהיגזאו-ר7פ 3 жыл бұрын
እኔ የማይገባይ ነገር ለምን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጣም ከሊሎች የበለጠ እሚስቃዪት።ፍትህ እስክንድር 💪🙏
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 3 жыл бұрын
አቶ እሥግድር ወያኔን ብትንትንዋን እድትወጣ ያደረገውን ጀግና ዶክተር አብይ ከዳው ግን ግዜ ተገላባጭ ነው የካዱ ይክዳሉ በወያኔወች እያየነውነው በደርግም አይተነዋል
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስክንድር። እንዴትስ። ለምርጫ። የቀረበን ሰው ከወንጀለኞች ጋር ይታሰራል ምርጫውን እያካሄደ ያለበትን ክስ ማካሄድ አይቻልም ወይ???? አሳሪው አቶ አብይ ለምን አይጠየቅም???
@ermiyasnahom9997
@ermiyasnahom9997 3 жыл бұрын
Free Eskindr Nega Free Eskindr Nega Free Eskindr Nega
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
Eskindir is our hero
@mss2992
@mss2992 3 жыл бұрын
ፍትህለስክድር ነጋ
@teddybody6173
@teddybody6173 3 жыл бұрын
Free Eskinder Nega now!
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
በእዉነት ስለሱ ሳስብ ግርም ድንቅ ይለኛል በሃይማኖት ያዉ አቋምም ደስ ይለኛል ታስሮ እንኳን ጸሎት ቤት የሚፈልግ በተመቻቸ ቦታ ሆኖ ሰዉ እንኳን አቡነ ዘበሰማያት አንደግምም ቅዱስ ገብረኤል አዛርያ አናንያ ሚሳኤልን ያዳነ አምላክ የዳንኤል አምላክ አያሳፍርህም እና ይድረስልህ ይታደግህ የአዲስ አበባ ህዝብ ግን የዚህ ሸዉ ደም መከራን ያመጣባችኋል መከራ የሚያየዉ ስለ እናንተ ነዉና ከደሙ ነፃ ለመሆን ታገሉ ግዴታችሁን ተወጡ ቡሀላ ይፀፅታችኋል
@Amhara782
@Amhara782 3 жыл бұрын
ድል ለዲሞክራስ
@ሙናሙና-ጀ4ኘ
@ሙናሙና-ጀ4ኘ 3 жыл бұрын
እስክንድርን ያሰርክ ያሳሰርክ ጠብቅ ከፈጣሪ መልስ በቅርብ ቀን
@AdenaDegu
@AdenaDegu 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ለተቃውሞ ከመውጣቱ በፊት እስክንድር ነጋፍትህ አንዲያገኝ ።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጰያ መረሚያ ቤት ጭምር ፍትህ ጠፉ ፍትህ ለእስክድር ነጋ ።
@hfufjddj4137
@hfufjddj4137 3 жыл бұрын
ፉትህፉትህለእሥክድለፉሪነጋፉትህ💪💪💪💪
@emebethyes797
@emebethyes797 3 жыл бұрын
We concerned the life of Eskinder, and the government have to look this issue seriously !!!
@husseinbekele6599
@husseinbekele6599 3 жыл бұрын
አብይ ሀሳብ የለውም በፍራት ነው
@mimihaile822
@mimihaile822 3 жыл бұрын
ፍትሕለስክድር
@tigistadmassou2754
@tigistadmassou2754 3 жыл бұрын
Free Eskender nega
@monamona7139
@monamona7139 3 жыл бұрын
ይህ ያገዳደል ስልት ነው መንግሰት ከተጠያቂነት አያድነውም ¡¡¡ ዋጋ ያስከፍላል
@arjanoabay8077
@arjanoabay8077 3 жыл бұрын
Free Aster Syoum!
@gultielemma9223
@gultielemma9223 3 жыл бұрын
FREE ESKINDER !!!!!!!!
@ትዕግሥትየተዋህዶልጂ
@ትዕግሥትየተዋህዶልጂ 3 жыл бұрын
ደሞ በእምነቱም ጫና አርጉበት😭
@tinahailu748
@tinahailu748 3 жыл бұрын
Eskinder deserves better !!
@alexreta3434
@alexreta3434 3 жыл бұрын
Eskder nega yefeta Addis Abeba 💚💛❤️
@mahaket9494
@mahaket9494 3 жыл бұрын
እስክንድር አንድ ነገር ቢሆን ተጠያቂው አብይ አህመድ ነው ኢሄ ክፉ ባደባባይ ጦርነት ያወጀበት ነው ስለ እስክንድር አንድ ነገር ቢሆን በቃ ተጠያቂ አብይ አህመድ ነው ።
@liaaye3126
@liaaye3126 3 жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ይጠብቀዋል
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 3 жыл бұрын
አብይ አህመድ ከመጣህበት ስርዓት መላቀቅ ያልቻልክ የኢትዮጵያ ዋናው ካንሰር በሽታ መሆንህንና ዛሬ ላለንበት ዋነኛው ውድቀት ተጠያቂ አብይ አህመድ መሆንህ ሁሉም ይስማማሉ ስለዚህ በታላቁ እስክንድር ነጋ መታሰር ዋነኛው ተጠያቂ አብይ እህመድ ነው ። ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለነእስክንድር ነጋ።።።። 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@mimihaile822
@mimihaile822 3 жыл бұрын
አብይ እባብ ዘዶነዉ
@አበበችየአማራይቱልጅ
@አበበችየአማራይቱልጅ 3 жыл бұрын
የአብይ አህመድ ደህንነቶች እስርቤትም ገብተዋል ፍትህ ለህሊና እስረኞች
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
ጀግናው እስክንድር ነጋ ፍትህ ይሻል አምባ ገነንነት የትም አያደርስም መንግስት ሆይ የምሰማ ከሆነ ቆም ብለህ አስብ ያለምንም ወንጀል የታሰሩትን በአስቸኳይ ፍታ!
@asterkasahun7138
@asterkasahun7138 3 жыл бұрын
እንዲህ ዓይነቱ ጉዳይ አሁንም የስልጣን ጥመኞች የመንግስት ከፍተኛ ኃላፊነት ላይ እንደሚገኙ ማሳያ ይሆናል፡፡ ለስብሃት ነጋም ቢሆን ፍትሃዊ አያያዝ መደረግ አለበት፡ ሁሉም ተገቢውን ፍርድ እስኪያገኝ
@AdenaDegu
@AdenaDegu 3 жыл бұрын
ፍትህ ለእስክንድር ነጋ ድራማው ይብቃችሁበነአሳምነው ፅጌ የሰራችሁት አሁንም አብይ ነው ።
@سميره-ذ1ذ
@سميره-ذ1ذ 3 жыл бұрын
አጠቃላይ እስሪ ቤት የሚገኙት መብታቸዉ ሊጠበቅ ይገባል ሰዉ እስከሆኑ ዲሪስ ወጀለኛ ቢሆኑ እኳ ያዉ አብዛሀኞቹ ንፁሀን ናቸዉ እዱኒያ ነዉ ዘላለም አትኖሩም ታሪክ ይወቅሳችኃል በአሄራም ትቀጡበት አላችሁ የፊራኡንን አገዛዝ ተዉ
@elsakebede5874
@elsakebede5874 3 жыл бұрын
ይቅር ይበላችሁ የዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚዎች እግዚአብሔርን በትክክል ያወቀ ሰው ከምቀኝነት፣ ከቅናት፣ከጥላቻ፣ከክፋት፣እርስበእርስ ከማባላት፣ከወሬ፣ከኃሜት፣ከተንኮል፣ ከስንፍና ነፃ ወጥቶ በፍቅር፣በስራ፣በአብሮነት፣የመንፈስን አንድነት በመጠበቅ ላይ ያተኩራል እንጂ ለማባላት እይሰራም ምክንያቱም እግዚአብሔር ፍቅር ስለሆነ ፍቅር የሌለውን ሰው አያውቀውም ተመለሱ ሞት እንደሁ እይቀር ባትሰሩ እንካን መልካም አስባችሁ ብትሞቱ
@meryemmahammed8425
@meryemmahammed8425 3 жыл бұрын
ቻዎ ! ቻዎ ! የኦሮሚያ እና የአማራ ብል(ፅ)ግና ! ********************************** የመወያያ አጀንዳና የተግባር አቅጣጭ ! ------------------------------------------------------ በብል(ፅ)ግና ሐይማኖት - ውዳቂ አመራራቸው - ሀገራችንን አስደፈሩ ! ድንበራችንን አስቆረሱ - ሕዝብ አጫረሱ ! ሕዝባዊ ተቐማትን ለመሸጥ ተደራደሩ - - ድንቁርናቸውም ለከት አጣ - - - !!! --------------------------------------------------------- የዓባይ ጉዳይ - የብልፅግናዎች ዕድሜ ማራዘሚያና የጨቅላው ፓለቲካቸው ማጫወቻ - እንዲሆን አንፈቅድም ! ------------------------------------------------------- ሀገራዊ ህልውናም በብልፅግና ድውይ - የአስተሳሰብ ድኩማኖች ዕሳቦት አይለካም !! ********************************** የእኛ ሚና የብልግናን - እኩይ አስተሳስቡን አርክሰንና አዋርደን - አከርካሪቱን መስበር ነው !! ------------------------------------------------------------------ ሀገራዊ ሕልውና - ታላቐን ኢትዮጵያ - እውን አድርገን የማስቀጠል - አመራርን የምናከናውንበት - አምስቱ ታክቲካላዊ የአመራር ማዕከላት : - ሀ - በምስራቅ ኢትዮ - በሀረሪ ሱማሊያ - - - ሕዝብ ለ - በሰሜን ኢትዮ - በትግራይ አፋር - - - ሕዝብ ሐ - በምዕራብ ኢትዮ - በኦሮሚያ እና - - - ሕዝብ መ - በደቡብ ኢትዮ - በጉራጌ ሲዳማ - - - ሕዝብ ሠ - በማዕከላዊ ኢትዮ - በጀግናው የአማራ - ሕዝብ ************************ በእያንዳንዳችን ግዴታ የሆነብን - ተግባሮቶች : - - ----------------------------------------- 1ኛ - - - ግራ የተጋባውን የብልፅግና መንግስት - እና - ፓርቲው ውስጥ ስርገን ገብተን በታችኛው የስልጣን ደረጃ ያለውን - ማለትም በወረዳና ከዚያ በታች ያለውን የስልጣን ደረጃ ላይ ያሉትን የብልፅግና አባላት ሙሉ በሙሉ መልምለን እና በድርጅቱም ውስጥ ስርገን ገብተንበት - ተቆጣጥረንው - በራሱ በብልፅግና በጀትና አባላት ዓላማችንን እያሳካን - እንቅስቃሴያችንን እናፋጥናለን ከሕዝባችንም ጋር በቅርበት እንገናኛለን !! ------------------------------------------- 2ኛ - - - በብል(ጽ)ግና ውስጥ መሽገን - ብልጽግናን ማክሰምና ከጥቅም ውጭ ማድረግ የጊዜው አንገብጋቢ ጉዳይ ነው : ትግበራው በተደራጀ ታክቲክ ሊመራና በአመርቂ ውጤት ሊጠናቀቅ ይገባል ! ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: የብልፅግናን መንግስት መምሰል የሚሻ የወሮበላ ቡድንን - የመፍታት - የትግበራ ታክቲክ - ቅደም ተከተል : - - - --------------------------------------------------- አንደኛ - የብልፅግና ደጋፊ - መምሰል : የብልፅግና ደጋፊነት በተግባር ሳይሆን በማስመሰል የምንተገብረው ሲሆን ዓብይን እንደምንውደው - ለሁሉም በማውራት - ሁሉንም ነገሩን በማድነቅ - የጭፍን ተከታዮችን ልብ ማማለል ! ዓብይም አድናቂውን ብቻ ስለሚያቀርብ - በዚሁ ወደፓርቲው የምንቀርብበትን ዕድል ማስፋት ! -------------------------------------------------- ሁለተኛ - ዓብይ ጠንካራ መሪ ነው (በስላቅ ለጨቅላዎች የሚወራ) - አብረውት ያሉት ባለስልጣናት ውልቅልቅ ሰነፎች መሆናቸውን በዕውቀታቸው እንደማያግዙት - እንደማይፈልጉት : በሙስናም የተጨማለቁ መሆናቸውን እየተከታተልን ከብልፅግና አባላት ጋር ኢንፎርማሊ መወያየትና ማጋለጥ !!! ---------------------------------------------------- ሶስተኛ - የብልፅግና መስራቾችን ለሁለት በመክፈል ንግግራቸውንና ተግባራቸውን መመርመር : 1ኛው - ነባር መስራቾች - ኢሃድግ የነበሩና የአሁን ብልፅግናዎች : 2ኛ - አዲስ ገብ መስራቾች - ኢሃድግ ያልነበሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ብልፅግናን የተቀላቀሉ : የሁለቱን የብልፅግና ባለስልጣናት ንግግርና ትግበራ - ልዩነቱን ከታችኛው የብልፅግና አመራርና አባላት ጋር ኢንፎርማሊ መወያየት - - እንደኛው ማለትም ኢሃድግ የነበረውና ወደ ብልፅግና የተለወጠው አመራር በንግግሩ ውሸታም በተግባሩም - ለሆዱ ያደር - ጨካኝና አጥፊ - - ዕድሜልኩን ሕዝብ ሲፈጅና ሲያስፈጅ የነበረ - በንፁሃን ደም የተጨማለቀ እኩይ ምግባሩን - አሁንም ይህንን በረቀቀ መልኩ እየተገበረ ወይም ሲተገበር አይቶ እንዳላየ እንደሚሆን - የታችኛው አመራርና አባላት በግልፅ እንዲረዱ - ሁኔታዎችን ማመቻቸት ! --------------------------------------------------- አራተኛ - ሁለቱን ሀገራዊ ምሶሶ የሆኑትን ሃይማኖቶች - የኦርቶዶክስ ክርስትናን እና እስልምናን - ለብልፅግና አባላት ማማት - ክሬዲት አለው ! የሃይማኖቱን ተከታዬች ማጥላላትና ከተቻለም እነርሱ (የብልፅግና ሃላፊዎቻቸው) እንደሚያደርጉት የፕሮቴስታንት ተከታዮችን ማድነቅና የፌክ ነብይ ነን የሚሉትን ስም ማጥናትና ስለነሱ ጥሩ ጥሩ ማውራት - ለሹመት ይዳርጋል ! ይህንንም በማድረግ ወደ ብልፅግና የአባላት ሰርክል (ቲም) በቀላሉ መቀላቀል ! እንዴት እንደሚተገብሩት እየተከታተሉ - በዘዴ ለሕዝቡ ማጋለጥ !! --------------------------------------------- እምስተኛ - የሃገር መሪና ገዥ አይዲያ የሌለው መሆኑ - መሪዎችም የየራሳቸው ደመነፍሳዊ ሀሳብ እንጂ - በውይይትና በጋራ የዳበረ መሪ እና ገዥ ሀሳብ አለመኖሩን - እያጋለጥን ስራቸውንም መናቅና እንዲናቁ ማድረግ !!! ------------------------------------------------------------- ስድስተኛ - በብልፅግና ለሹመት የበቁት አባላቶቹ - ምንያህል ጨለምተኛና ብስለት የጎደላቸው ጨቅላዎች መሆናቸውን - በንግግራቸውና በተግባራቸው - ያልበሰሉ ያልሰለጠኑ ያሉበትን ደረጃ የማያውቁ መሆናቸውንና - የነርሱ ንግግርና ተግባር -ለውድቀት እንዴት እንደሚዳርግ - በተግባር ማጋለጥ ! የብልፅግና አባል ሁኖ ይህንን ሳይተገብር (ሳያወራ) ሹመት ያገኘ አለመኖሩን ለሰፊው ሕዝብ በዘዴ በተግባር ማስረዳት ! ------------------------------------------- ሰባተኛ - የሚያዩትን የትግራይ ተወላጅ ሁሉ እንዲሁም አንገቱን ቀና ያደረገውን መብቱን የሚጠይቅ ሁሉ ! አዋቂውን የተማረውንና የበሰለውን ! ጁንት : ጁንት : ጁንታ - - - ጁንታ - ማለት ማብዛት ለብልፅግና ቅርብ ያረጋል - በሹማምንቱም ታማኝነትን ያስገኛል - - - ይህንን እንዴት እንደሚጠቀሙበት - ትግራዊያንን ምንያህል እንደሚፈሩአቸው - አስተውሉና - እነሱን ለማጥቃት እንዴት እንደሚያደቡ እየተከታተላችሁ - በዘዴ ማጋለጥ !! ? ----------------------------------------------- ስምንተኛ - ? -------------------------------------------------- እስከ አስረኛ ይቀጥላል ! ? ? ? -------------------------------------------------- በታጋዮቻችን ቆራጥነትና ፍፁም ታማኝነት - በሀገራችን ሰላም ሰፍኖ - በዜጎች መካከል አብሮነት ጎልብቶ - ለዕድግት ፈር የሚቀድ ስርዓት እንመሰርታለን !! እናሸንፋለን !! ኢትዮጵያ ለምልማ ትቀድማለች !! ********************************** ቀጣይ መወያያ አጀንዳ - - - - ------------------------------------------------------------ ፕሮቴስት ብልግና - አስተሳሰብ ! ሃይጃክ ማድረጊያ ዌቭ - ለቀቃ ! ሕግ ማስክበር Vs ሕግ መድፈር _____ የብልፅግና ርዕዮት ! የብል(ጽ)ግና ሆዶችና ጭንብል አጥላቂዎች ! የብልፅግና አባልነት Vs ቁሳዊ ተጠቃሚነት______ ጭካኔ ! ---------------___-------------____-------------___--------- በኢትዮጵያዊያን ደም ቆምረው ለማትረፍ - በደማችን ሊነግዱ ሲዋትቱ እዩአቸው !!! አጋልጡአቸው - እራሳቸውን በራሳቸው እየበሉ እንዲያልቁ አርጋቸው !?!ምድብ 3214 - ክል-017እዝ-2ወደፊት
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
OLF FAILED TO LEARN FROM TPLF
@ethiopiahagere8336
@ethiopiahagere8336 3 жыл бұрын
ABIY EKO KEMEJEMERIYAWEM TORENET EKEFTALEHU BE ESKINDER LYE ASHENAFEW BE EGZER YETEBAREKEW ESKINDER THE GREAT NEW
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 жыл бұрын
እና የተደራጀ ቡድን ካለ ለማስገደል ነው ከነሱ ጋ የሚያስሩት ይገርማል እኮ ስልጣን ለህዋትም አልበጀም ዘላለም ይኖሩ ይመስል በሰው ላይ ግፋ መስራት ምን የሚሉት አራዊትነት ነው እስክንድር ግን የምታምነው አምላክ አይጥልክም ይጠብቅሀል እውነት ዘላለም አሸናፊ ናት አንተ ታሪክ የማይረሳክ ጀግና ነክ በቀለምክ ብቻ መንግስትን የምታርበደብድ ስለተሸነፉ እኮ ነው በሆነው ባልሆነው እስክንድርን ለማሸማቀቅ የሚፈልጉት እስኬው ግን ቢሞት እንኳን ታሪክ አይአሳውም
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 жыл бұрын
ኤኖክዬ አተኮ ትለያለክ የሸገር አርማችን ባልደራሶች
@ethiopiahagere7370
@ethiopiahagere7370 3 жыл бұрын
Feth le Esknder nega
@zelalem3600
@zelalem3600 3 жыл бұрын
Abiy and his ancestor tplf will soon come to justice
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
ፍትህ ለህሊና እስረኛው ለእስክንድር ነጋ እስክድር በአካሉላይም ሆነ በህይወቱላይ ችግር ቢፈጠር ዋንኛው ተጠያቂ መንግስት ነው እስኬ ምንም ይሁን ምንም በምንም መልኩ መንፈሱ የማይጎዳና ፅኑ የነፃነት ታጋይ እንደሆነ አላወቁትም ብቻ የእውነት አምላ ይፍረድ
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 жыл бұрын
Uffff
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 3 жыл бұрын
ሥለዚ አሑንም ያለዉ መንግሥት ጁንታ ነዉ ማለት ነዉ?
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 17 МЛН
የታፈነውና እውነተኛው የአማራ የዘር ግንድ (ደማዊ ማንነት) ሳይንሳዊ የDNA ማስረጃ
35:10
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 20 М.
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 17 МЛН