No video

የእስክንድር ምስጢር ታወቀ !!! ኮማንዶ ሳሚ ተናገረ

  Рет қаралды 65,278

ጥሩንባ ሚዲያ  Tirunba midea

ጥሩንባ ሚዲያ Tirunba midea

Күн бұрын

ጥሩንባ ዓለም አቀፋዊ ሁነቶችን እንዲሁም ሀገራዊ የሆኑ ፖለቲካዊ ማህበራዊ እና የተለያዩ ዘገባዎችን እና ዜናዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ የሚያደርስ ሚዲያ ነው
ዓላማችን ወቅታዊ እና እውነተኛ የሆኑ ዘገባዎችን ዜናዎችን ለእናንተ ማቅረብ ነዉ 👇
#fano #habesha #ethiopian #abyssinia #ethiopia #amharafano

Пікірлер: 425
@AMHARA24
@AMHARA24 Ай бұрын
እውነታው ይህ ነው💚💛❤ድል ለአማራ ፋኖ
@amaamm-td5tu
@amaamm-td5tu Ай бұрын
ኳማንደር ሳሚ እናመሰግናለን እውነቱ ይህ ነዉ አማራ ልጆችን የገበረበትን መስዋዕት የከፈለበትን እስክንድር የተባለ ግለሰብ ስራው በይፋ ተጋልጦል ፋኖወች እውነቱን ተጋፈጡ ፋኖ አማራ ያሸንፋል❤❤❤❤❤
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e Ай бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ሳሚ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን በትክክል ሰው ለመኖር እንጅ እሚበላው ለመብላት አይኖርም ።
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Ай бұрын
በትክክል፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@osamhzaid9773
@osamhzaid9773 Ай бұрын
እውነት ነው እሥክድር የሚባል ወመኔ የአማራን ፋኖ አይወክልም የባዴነ ሥሪትነው
@Ethioኢትዮ-g6p
@Ethioኢትዮ-g6p Ай бұрын
የፋኖ ወዳጆች ደምሩኝ ❤❤ተዘግቶብኝ ነው አዘጊዎች አደብ ያዙ
@MsAlebachew
@MsAlebachew Ай бұрын
How
@fefeb4298
@fefeb4298 Ай бұрын
እስክንድር ነጋ አብዛኛዉ አማራ አይቀበለዉም ትግሉን ለ30 ዲናር እንደ ይሁዳ የሸጠ ከሀዲ ነዉ አማራ ግን ነቅቷል አይታለልም
@abisinya117
@abisinya117 Ай бұрын
ልክ ነው ከዚህ በኋላ ወደኋላ የቀረዉም ቀርቶ ድላችንን ማስቀጠል አለብን ሚዋጉት ለግለሰብ አይደለም ቅድሚያ ለአማራ ቀጥሎ ለሀገራችን ነዉና መከፋፈት አያስፈልግም 😍🤗
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o Ай бұрын
የስው ድመቶች ..ቱ....🤮
@user-nu3oh6kn4l
@user-nu3oh6kn4l Ай бұрын
ወይኔ አማራነቴ ሰወ ወንድ ቴድሮስ ምኒሊክ መቼ ነው ደግሞ የሚፈጠረው ተበድለናል ተገላተናል ሞተናል ድሉ የኛ ነው አውነቱ አኛጋነው አማራ ያሸንፈል
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o Ай бұрын
@@user-nu3oh6kn4l ሙት እምላኪ 👹🔨👹🔨👹🔨
@Yerous
@Yerous Ай бұрын
በስማም አነጋገረ ስወድህጀግናዉ
@Ethioኢትዮ-g6p
@Ethioኢትዮ-g6p Ай бұрын
የፋኖ ወዳጆች ደምሩኝ ተዘግቶብኝ ነው አዘጊዎች አደብ ያዙ
@user-yd6dp1so1n
@user-yd6dp1so1n Ай бұрын
ኮማንዶ ሳሙኤል እውነት ለመናገራ የአማራ ሙህራኖች ያንተን 1% ያክል የመተንበይ አቅም የላቸዉም ሁሌም ኑርልን
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 Ай бұрын
እመቤቴ፡ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን።ጀግናችን።
@adomesami2880
@adomesami2880 Ай бұрын
የአማራ ፋኖ ብዛት ያለዉ የተማሩ ጀግኖች አሉት ከእስክንድር ይልቅ ሳሚ በ100% ይበልጠዋል፣አዲስ መንፈስ አዲስ ትዉልድ መመስረት ከፈለክ ሽማጊሌዉን ወደ ኋላ አድርግና ወጣቱን ወደ ፊት አምጡ
@birihanuanimawu-nk5mc
@birihanuanimawu-nk5mc Ай бұрын
ሳሚ በእውነት የአማራን መከራ በደንብ ተረድተሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethioኢትዮ-g6p
@Ethioኢትዮ-g6p Ай бұрын
የፋኖ ወዳጆች ደምሩኝ ተዘግቶብኝ ነው አዘጊዎች አደብ ያዙ
@HailuAT-pr7dg
@HailuAT-pr7dg Ай бұрын
እውነትም ጡሩንባ😊
@TesfayeGebreMeskel
@TesfayeGebreMeskel Ай бұрын
ሳሚ ጀግናችን በርታልን ሚካኤል ከክፉ ይጠብቅህ
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w Ай бұрын
የእዉነት እንደዚሕ አይነቶችን ብልሆች ያብዛልን ትግል በጥበብ እንጅ በመሳሪያ ብቻ አይፈታም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@meseretkebede3368
@meseretkebede3368 Ай бұрын
እረ ኡኡኡ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ስትሉ እባካቹ 1 ሁኑ ድል ለ አማራ ፋኖ❤❤
@Wolde-pq5mc
@Wolde-pq5mc Ай бұрын
ጀግናዉ ሳሙኤል ገብቶሀል እናመሠግንሃለን
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k Ай бұрын
አማራ ወገኔ እውነታውን ማመን ከቻልክ እውነቱ ይህ ነው እስክንድር ትላንት ሸዋን ዛሬ ወሎን ነገ ሙሉ አማራን ለሁለት ከፍሎ እርስ በርስ ያጫርስሀል እሱ ከአማራ ሞት ይልቅ ለስልጣኑ ቅድማያ እንደሚሰጥ እራሱ ትላንት ከሰጠው መግለጫ መረዳት ይቻላል ድል ለፋኖ ከደቡብ ክልል
@user-pg9rj2nn8m
@user-pg9rj2nn8m Ай бұрын
ሣሜሻ እድሜና ጤና ይስጥህ ለውነት የቀምህ ጀግናነህ
@muluambaw2391
@muluambaw2391 Ай бұрын
❤ ድል ❤ ለፋኖ ❤ ድል ❤ ለጀግኖቻችን ❤ አምላክ ❤ ይጠብቃቹ ❤ ጅግኖቻችን ❤ ወንድሞቸ ❤
@AbrhamAdan-lm7rs
@AbrhamAdan-lm7rs Ай бұрын
ጀግናየ!!!
@gizachewnguse184
@gizachewnguse184 Ай бұрын
አማራውያን ሆይ ንቁ ንቃ እርስ በእርስህ በመነጋገር በመግቫቫት ወደ 1/ሀይልና ሰንሰለታዊ ወደ ሆነ መዋቅር መምጣት አለብህ እራቱን በዳርንጎት ከሚሸጥ እና ከሚለውጥ የሰው አይነት ሁሉ መለያዬት የግድ ነው ጥገኞች ቅጥረኞች መልክተኞች ሸረኞችንም ሁሉ ለይተህ እዎቅ አማራ ከዚህ በሗላ እቫቭ ከእግርህ በትር ከእጅህ ነው አይዞህ አማራዬ በየአለህበት ወጥር በርታ አማራ ያሸንፋል ።
@habtebayuh2328
@habtebayuh2328 Ай бұрын
ዉድ ወንድማችን የነበርከዉ ሃብታሙ አያሌዉ የማንደራደርብህ ወንድማችን ነበርክ አሁን ግን የገማ እንቁላል ሁነሃል የአሁኑ አማራ ያኔ ወጣት ሊግ ሁነህ ለትግር ስታጎበድድ በነበርክበት ዘመን ያለዉ አማራ አይደለም አንተ መንገድህን የሳት ጊዜ ገፍትሮ ገደል የሚከትህ ባለ ሁለት አፋ ሰይፍ አማራ ነዉ እስክንድርን እንደፋዋለን ስንቴ ያሞኜናል፡፡፡
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
ሳሚየ የኛ ጀግና ኑርልን እንዲህ አዲስ ትውልድ እያለ ባረጀ ባፈጀ ሽማግሌ የስልጣን ጥመኛ አንመራም ድል ለፋኖኖኖኖ
@Ethioኢትዮ-g6p
@Ethioኢትዮ-g6p Ай бұрын
የፋኖ ወዳጆች ደምሩኝ ተዘግቶብኝ ነው አዘጊዎች አደብ ያዙ
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
@@Ethioኢትዮ-g6p እሽ ደምሬሻለሁ
@abebelay2021
@abebelay2021 Ай бұрын
የአማራ ጠላቱ ብዙ ነው ከእስክንድር ጋር የአማራ ካንሰሮች ከአማራ የህልውና ትግል ተጠራርገው ይወጣሉ
@misrakzemkdimealem2052
@misrakzemkdimealem2052 Ай бұрын
ምን አለበት ብታስወግዱት ይህን የእንግዴ ልጅ
@user-bc9jx8hg1s
@user-bc9jx8hg1s Ай бұрын
ወንድማችን በርታልን
@getutsefaye6583
@getutsefaye6583 Ай бұрын
እውነትም ጥሩባ!!!
@habtamasefa8293
@habtamasefa8293 Ай бұрын
እሚገርም የፖለቲካ ግንባታ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏
@AfricanWildDogs
@AfricanWildDogs Ай бұрын
በቅድሚያ ሁሉምን ፋኖ ያላሳተፈ የማጭበርበር ምርጫ በመሆኑ ሂደቱም ህገወጥ ነው ውጤቱም ውድቅ ነው፤፤ ሲቀጥል የምርጫ የመወዳደሬያ መስፈርት ካለ መስፈርት መሟላት አለበት፤፤ መስፈርት ያላሟላ ምርጫ አግባብ አይደለም፤፤ በምርጫ መስፈርት መመራት ግድ ይላል፤፤ ስለዚህ ምርጫው የምርጫውን ህግ ያልጠበቀ እና ህጉን የጣሰ በዘፈቀደ ያለአግባብ የተካሄደ በመሆኑ ውጤቱ ውድቅ ነው‼
@YalikTilahun
@YalikTilahun Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KidanemariamGirma
@KidanemariamGirma Ай бұрын
ሳሚ የታሪክ ሰዉ እዉነትህን ነዉ ወንድሜ እንዳንተ ያሉትን የህዝብ ተቆርቋሪ ያብዛልን ማሸነፋችን አይቀሬ ነዉ ሁሉም ነገር ትዝብት ሆኖ ያልፋል
@haileyitayih7441
@haileyitayih7441 Ай бұрын
በቃ ሣምዬ የኔ ድምፅ ገና እውነት ሲሽት ገና ያሣታውቃል ግን እራሥህን ጠብቅ ውባተን የነጠቁን ለአንተም አይራሩም❤✍️
@user-ft8hj9kc2z
@user-ft8hj9kc2z 28 күн бұрын
የውቀት ጥግ ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@user-ys7le9xd6c
@user-ys7le9xd6c Ай бұрын
ሳሚ ስልጠና መውሰድ እንፈልጋለን።
@user-hx9te5ks2s
@user-hx9te5ks2s Ай бұрын
ድል ለፋኖ ❤እዳተ አይነት አደበተ እርቱ እያለህ በምስለኔው በስክድር ልንመራ አይታሰብም❤
@user-oi8yo5th4l
@user-oi8yo5th4l Ай бұрын
ትክክል በአሰቸኳይ,እሰክድርን ከአማራክልል አባሩት አታላይ ሰው ነው
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Ай бұрын
እውነትም የዘመድኩን ጥሩምባ ሚዲያ
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e Ай бұрын
ጎንደሬ አይበለጥም እስክንደር አሁን በቅንነት የሚሄዱትን ሰወች እያወናበደ እየረበሸ ነው ልክ ነው ሳሚ
@golgota358
@golgota358 Ай бұрын
እውነትም ጥሩንባ
@fishamogne8467
@fishamogne8467 Ай бұрын
ሳሚ አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሀለን ጀግናችን።
@አዩ-ሐ3ጰ
@አዩ-ሐ3ጰ Ай бұрын
እውነት ነው ይህ ነው !
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Ай бұрын
ትክክል
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Ай бұрын
አማራ አማራ እንዲሆን አንድ አማራ መሆን አለበት አለበለዚያ የአማራን ትግል ግዜ ማራዘም ነው እና እባካችሁ ልዪነታችሁን ትታችሁ አንድ አማራን ፍጠሩ ድሉ የፋኖ ነው እናሽንፋለን::
@mogesgetu6572
@mogesgetu6572 Ай бұрын
መንቃት ያለብን ጊዜው አሁን ነው!!! ከአሜሪካ ፣ከእንግሊዝ እንዲሁም ከአውሮፓ የመጣ ሰው ጤና የለውም። ስውር አጀንዳ ሳይታጠቅ አይመጣም። ለሀገራችን ችግር መፍትሔው አገር በቀል ታጋይ ብቻ ነው ችግሯን ሊፈታ የሚችለው!!! አለም ፊት ያዞረባት አገር ችግሯን ለአለም እናሳውቅ ማለት ከባድ ስህተትና ለሌላ ችግር ማመቻቸት ነው ትርፉ። ጎበዝ ወደሁዋላ ሄደን ታሪክ እንመርምር።
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o Ай бұрын
😂😂😂ቀፎ
@Tirunba1
@Tirunba1 Ай бұрын
የአማራ የህልዉና ትግል የምትደግፉ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እዉነተኛ መረጃዎችን ይከታተሉ '' ፋኖ ያሸንፋል✊✊✊''
@bettykassa3135
@bettykassa3135 Ай бұрын
እንደናንተ አይነት ወጣት ነበልባል ቆራጥ የአማራ ልጅ !!!በርቱልን አንገታችንን ቀና አድርጉልን እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ልባም ሁናችሁ አማራን ከገባበት ጨለማ አውጡን እግዚአብሔር አሽናፋ ነው ድል ለአማራ ፋኖ።
@alemzewd8196
@alemzewd8196 Ай бұрын
ውነትም ጡሩምባ
@omerseid4608
@omerseid4608 Ай бұрын
ትክክል ነው እስክድር ባአድነው ይሄ ትል
@user-wy4lw1ki7z
@user-wy4lw1ki7z Ай бұрын
እሰከንደርም ሁሉም ጀግኖቻቸን ናቹ መከፋፈሉ ተከከል አየደለም
@aeraer8
@aeraer8 Ай бұрын
እናሸንፋለን ድል ለፋኖ
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u Ай бұрын
ጄግናዬ የገባህ ፋኖነህ ጥሩ አስተማሪ የጎንመጌ ጄግና በረታ ሰምቻለሁ 36ቱ ቀበሌዎች ሥራት መስርታችሁዋል ኃቀናኛ ትውልድ ለመፍጠር ጥሩ ጅማሮ ነው በርቱ ሁሉም በሥራ ነው ለውጥ ሚኖረው።
@user-lk8sj6bv7z
@user-lk8sj6bv7z Ай бұрын
ድል ለፋኖ ይሁን
@user-qd8ff9pd1p
@user-qd8ff9pd1p Ай бұрын
ጀግና❤❤❤❤
@Ethioኢትዮ-g6p
@Ethioኢትዮ-g6p Ай бұрын
የፋኖ ወዳጆች ደምሩኝ ❤❤ተዘግቶብኝ ነው አዘጊዎች አደብ ያዙ
@DesieAdamu
@DesieAdamu Ай бұрын
አፄቲወድሮስ ዳግምተወልዷል ለአንድ ለእንድ ከርፋፋሽማግሌ አንጨነቅም ድል ለአማራ
@GoodThanks-zw6jt
@GoodThanks-zw6jt Ай бұрын
አማራ መሪዉ ዘመነካሴነዉ ዘመነን የጠሉት አማራንስለሚወድነዉ ጠብቁት እስክድር አማራን አይወድም
@NegusuHabasha
@NegusuHabasha Ай бұрын
ድልለፋኖ፣ፋኖ፣አድሁን፣ይቅርታ፣እስክድር፣ነጋ፣ግንቦት፣ሰባት፣ማለትነው፣እስክድርን፣ከቻካ፣አውጡት፣
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 Ай бұрын
አይተ ጀግና ያፄቴድሮስ ልጅ ❤❤❤❤❤
@Ethioኢትዮ-g6p
@Ethioኢትዮ-g6p Ай бұрын
የፋኖ ወዳጆች ደምሩኝ ተዘግቶብኝ ነው አዘጊዎች አደብ ያዙ
@MollaAweke
@MollaAweke Ай бұрын
,ሳሚ የወንዶች ወንድ እድሜና ጤና እመኝለታለሁ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@degolabraha9972
@degolabraha9972 7 күн бұрын
ድልልልልልልልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊታችሁ ይቅደም
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hg6sk6zk4m
@user-hg6sk6zk4m Ай бұрын
ጀግንነት ከዉበት ጋ አላህ ይጠብቅህ 🥰🥰
@abayorthodox
@abayorthodox Ай бұрын
ብስለት❤❤
@HabiteAndolem
@HabiteAndolem Ай бұрын
አውነትነውሳሚእሥክዲርመወገዲአለበት
@user-rt2dr1jt5q
@user-rt2dr1jt5q Ай бұрын
ድል ለእዉነተኛ ፋኖወቻችን
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c Ай бұрын
እስክንድር እባብ ነው አማራን ሊጠቅም ሳይሆን አማራን ለመጉዳት ነው የገባ
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o Ай бұрын
እይይይይ የእማራ ትግል ወንድም ወንድሙን የሚበላ የእባብ መንጋ👹🔨
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu Ай бұрын
እጅግ ያሳዝናል የኢትዮጵያ ፖለቲካ በሥም ማጥፋት ላይ የተመሠረተ መሆኑን ከእዚህ በላይ ማስረጃ የለም ያሳፍራል ?
@sma2920
@sma2920 Ай бұрын
ሥልጣኑን ይልቅና እሥክንድር ዘመነም ከሥልጣን እራሡን ያግልና ከሸዋ ከወሎ ከጎንደር ከጎጃም ከፋኖዎች ተመልምለለዉ የወዳደሩና አንደኛ የወጣዉ የፋኖ መሪ ሁለተኛ የወጣዉ ምክትል የፋኖ መሪ ሦሥተኛ የወጣዉ ፀሐፊ አራተኛዉ ምከተል ፀሐፊ ሆነዉ ይሾሙና ዘመነ እና እሥክንድር በአማካሪነት ቢሠሩ ይሻላል አለበለዚያ ግን እሥክንድርም ሆነ ዘመነ በዐምሐራ ልጆች ሞት ለንግሥና የቋመጡ ለራሣቸዉ ፍላጎት የቆሙ ሆድ አደሮች ናቸዉ ማለት ነዉ ።
@user-sr2rf6nn6n
@user-sr2rf6nn6n Ай бұрын
እውነት ነው ገና ሳያሸንፉ ለስልጣን ተንገበገቡ ሆዳሞች ያሳዝናል የህዙቡ ስቃይ አልታያቸውም
@tamralechetebejetesfahun
@tamralechetebejetesfahun Ай бұрын
ጀግና ነህ
@user-hq6hi5bb4z
@user-hq6hi5bb4z Ай бұрын
wawu❤❤❤wawu fano❤❤❤wendme
@BereketDegu-fg4sw
@BereketDegu-fg4sw Ай бұрын
ጀግና እየመጣ ነው
@jomamen22
@jomamen22 Ай бұрын
እስክንድርን ያመነ ጉም የዘገነ ነው ተረቱ, አማራወች ትግላችሁን ጠበቁ።
@abrahammihret6239
@abrahammihret6239 Ай бұрын
አለመታደል ነው😭 እውነታው እስክንድርም ሆነ ዘመነ ለአማራ አይመጥኑም!!!!
@minichilworku3183
@minichilworku3183 Ай бұрын
ኮማንዶ ፋኖ ሳሚ በጣም ጀግና ነህ የትግሉ አላማ ገብቶሃል። እንደ አንተ አይነት ጀግኖች ወደፊት ለመሪነት መምጣት አለባቸው ።
@Amhara.A.Mohamed
@Amhara.A.Mohamed Ай бұрын
ኮማንዶ ሳሚ❤
@NatiDemeke
@NatiDemeke Ай бұрын
ሳሚ ከውስጥህ እውነት አለ እራስህን ጠብቅ
@NatiDemeke
@NatiDemeke Ай бұрын
hero
@user-vj4bx8qf1s
@user-vj4bx8qf1s Ай бұрын
ሳሚ እንደ ኩታራ እንደ ልጅ ማውራት አቁም ብስለት ይጎልሃል ለራስህ ስትል ብሰል ሰው በሚናገረው ይገመገማል
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
Mogn athun zemene gar sithon yihenen taweraleh
@user-jk3ul2rm4s
@user-jk3ul2rm4s Ай бұрын
ጀግና
@user-lj5ft8rf3c
@user-lj5ft8rf3c Ай бұрын
ይህ ልጅ ጀግና ነው ግን ጉዞ ወደ አድስ አበባ ብሎ ተናግሮ ጀግናው ናሁ ሰናይን አጣን ጀግናው ወንድማችን
@AbuleMamuye
@AbuleMamuye Ай бұрын
ሳሚ ጀግና እስክንድር የትግሉ ደንቅፋት ሰለሆን እሰሩት
@esayaslove5758
@esayaslove5758 Ай бұрын
ድል ለእውነተኞቹ ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
እባካችሁ ውይይት በውሰጥ አድርጉ አሳፋሪ ነው ❤❤❤
@ሀሰንሁሴን
@ሀሰንሁሴን Ай бұрын
እናት ወድ ወልዳለች አተን በርቱልን እሄን እስክድር የሚባል ሰውየ አስወጡት ከዝህ ትግል ተከታዮቹን ደሞ ምከሯቸው
@ezrat.bekele1497
@ezrat.bekele1497 Ай бұрын
ከትናንቱ የኢሐፓ እና መኢሦን ስሕተት መማር ካልቻላችሁ ያዉ የሚመጣዉን መከራ ለመቀበል ተዘጋጁ። አጠገብሕ መጥቶ አብሮህ ልታገል፣ ሞትህን አብረህ ልሙት ያለህን ወንድምህን እስክንድርን በዚህ ያህል ጥላቻ የሚተገፋዉ ከሆነ ከለሎች ዘዉግ መጥቶ የሚታገልን ታጋይ በሚን ያህል ክፋት ልትገፉት እደምትቺሉ ሣስብ መከራችን ገና ቀጣይ እንደሆነ ይሠማኛል
@user-yl6eq5lt4s
@user-yl6eq5lt4s Ай бұрын
oh sami you are so brilliant and you get the main point what eskindir traying to do keep it up sami
@user-yq3wr2hg8g
@user-yq3wr2hg8g Ай бұрын
እውነታው ይህ ነው ሞጣቀራኔውና እስክንድር ነጋ የሚባል ስልባቦት ከትግሉ አይመጥናቸውም
@Jemaldgiy8043
@Jemaldgiy8043 Ай бұрын
❤❤❤❤❤የምር ቃላት አጣሁልህ
@Gambo-m5q
@Gambo-m5q Ай бұрын
አማራየ እስክንድርን ገለል አርጉት ከትግሉ:: ወይ በራሱ ይውጣ ወይ ሸኙት!!! የአማራ ጠላት ኢትዮጵያኒስት ናቸው::
@JosiTsegaye
@JosiTsegaye Ай бұрын
ብዙ ነገር ነው እየተገለጠልኝ ያለው! ማንም ሰው Side መያዙን ትቶ Neutral ሆኖ ሁኔታዎችን ልመርምር ካለ እንደ ምንጭ ውሀ ኩልል ያለው እውነት ይገለጥለታል። እስክንድር የምትባል ሾተላይ በፍጥነት ከአማራ ሕዝብ መሬት ሽሽ! ሚሊየኖችን የገበርንበትን ትግል እንድትቀልድበት አንፈቅድልህም! ፅንስ አጨናጋፊ ሁላ! እውነተኞቹን ደም መላሶቻችንን በግልፅ ለይተናል!
@ezrat.bekele1497
@ezrat.bekele1497 Ай бұрын
ሣሙኤል ባልተደራጀ መረጃ ሕይወታችዉን ለትግሉ ላበረክቱ የመጡ ወጣቶችን አታሣስት፣ በሠዉ ባትጠየቅ እንኳን ፈጣር ይጠይቅሓል።
@EstifanosWotet
@EstifanosWotet Ай бұрын
በጣም አፈረሁኝ የድል ዜና እሰማለሁ ብየ መርዶ ያሳዝነኛል አማራመሆኔ ጅብ እስኪይዝ ያነክስ ነዉ የሚባል !!!ጠላት ከማብዛት ስራን በልብ መስራት ነዉ የነበረ ታሳፍራላችሁ !!
@user-fy4om6yv3b
@user-fy4om6yv3b Ай бұрын
Thank you Fano ! You have spoken the truth !
@kikikesslerm1673
@kikikesslerm1673 Ай бұрын
አው ለማዳከም ነው እባካችሁ በወደቁት ንፁህ አማራ ይዤአችኃለሁ ንቁበት ለስልጣን ነው የተቀላቀላችሁ ።መጠቀሚያ አትሁኑ እናተ አንድ ሁኑ እኛንም ሚዳላይ አትጣሉን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤
@myoutube1313
@myoutube1313 Ай бұрын
ዳግማዊ ቴዎድሮስ ኮማንዶ ሳሚ ጀግናችን እንዲህ አጋልጠው እስክንድር የተባለ ትግል አጨናጋፊ ሾተላይን ይሄ ሰላይ የአብይ ገረድ መቼም መሪ ሆኖ ትግሬ ሚስቱን ይዞ ቤተመንግሥት አይገባም ከዚህ በኋላ ካድሬና ባንዳ ይፀዳል በአማራ ትግል💪💪💪💪ጀግናችን ሳሚ💪💪💪
@AbirhamShiferaw-f1q
@AbirhamShiferaw-f1q Ай бұрын
የቴዎድሮስ ልጅ እውነት ነው እስክንድር ያረጀ ፓለቲከኛ አያስፈልገንም
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Ай бұрын
የአማራህዝብጠላትዋነኛውብአደንየብልፅግናውውሾችናቸውለላውየትግራይአክቲቪስትና፡ወራሪናቸውየአማራህዝብጠላቶችይውደሙ።
@GoodThanks-zw6jt
@GoodThanks-zw6jt Ай бұрын
የኔጀግና ኮስታራ ሊበላቺሁነዉ
@amazingvideoplus643
@amazingvideoplus643 Ай бұрын
ትውልዱ የሚፈልገው እናንተን ነው በርቱ አስኬው ሳይመሽብህ ጥግህን ያዝ
@WebalemAlehegn-xx8py
@WebalemAlehegn-xx8py Ай бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 4,4 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 60 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 33 МЛН
💉ሰበር ዜና ነሀሴ 30/2016
Zuzu Habesha You Tube
Рет қаралды 106
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 4,4 МЛН