የስላሴ ወለል ጉዳይ | አኬ | ሐዋርያዊ መልሶች |

  Рет қаралды 3,021

ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media

ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@senaitnegussieminda5190
@senaitnegussieminda5190 6 сағат бұрын
እንደዚህ የሚባል ነገር የለም አኬ ቤተክርስቲያንን አሁን ነው መጠበቅ ያለብን አንተ እራስህ ያልገባህ አታውራ ብዙ ነገር ታውቃለህ ማለት ሁሉንም ታውቃለህ ማለት አይደለም እስቲ የእናትህ ፎቶ እረግጠህ አሳየን
@AbigailTedi
@AbigailTedi 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር
@yeselambet7180
@yeselambet7180 9 сағат бұрын
Amen!
@Lilnani133
@Lilnani133 15 сағат бұрын
አክሊል ያገልግሎት ዘመንህን ርዝም ያርግልህ ወንድሜ
@AbigailTedi
@AbigailTedi 9 сағат бұрын
እግዛብሄር ይስጥልን
@Njkbbghnkoo
@Njkbbghnkoo 3 сағат бұрын
እሽ ወድማችን አክሊሉ ጠቅላዩስ ፈረጁን የተቀበለበት የመስቀል ምልክት እደለም እያልክ ነው 😢 እዳልከው የተመሰቃቀለ ነው እምትለው ቀስያሉ እራሱን መስቀሉን ያስረግጡናል ከነሱ የናተ ይከብዳል ጌታሖይ
@azeb9433
@azeb9433 13 сағат бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ❤️❤️❤️ እንዃን ሰላም መጣህ
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 15 сағат бұрын
እር አኬ የት ጠፍተህ ነው ናፈከን እኳ ❤❤❤
@mercy9108
@mercy9108 13 сағат бұрын
እረ ወንድሜ እባክህ አስተውል " የሰይጣንን ጥልቅ ነገር ለማታቁ ለእናንተ" እንዲል ምፅህፍ መስቀል ማስረገጥ የሰይጣን አሰራር እንደሆነ አላውቅም ነው የምትለው ? ካላወክ ዝም ይሻላል ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀውን በሚመስልህ ለመሸፈን አትሙክር እባክህ ደሙም መልሱን ታያለህ
@Amsaluzenebe
@Amsaluzenebe 14 сағат бұрын
አኬ መስቀል መረገጥ አለበት ነው ምትለዉ
@yitadesalemayehu7573
@yitadesalemayehu7573 11 сағат бұрын
ኧረ በፍጹም አላለም ለምን በትክክል አናዳምጥም?...
@TegaMaryam
@TegaMaryam 39 минут бұрын
@@yitadesalemayehu7573 እኔ አዳምጫለው ምን ለማለት እደፈለገም ገብቶኛል አው መስቀል ይረገጥ አላለም ግን የተመሳቀለ ባያቹ ቁጥር አትበርግጉ ማለት ምን ማለት ነው መስቀል እኮ የተመሳቀለ ነው ሌላ ትርጉም የለውም እኛ እየጠየቅን ያለነው አባቶቻችንን ለምን መስቀል ይረገጥ ነው እነ አኬ ደሞ መስቀል አይደለም የተመሳቀለ ምልክት ወይም እኔ እደተረዳሁት የ ተ ምልክት ነው እያሉን ነው እኛ ደሞ ከሆነስ ለምን በቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ይሄ ሆነ ነው
@TegaMaryam
@TegaMaryam 15 сағат бұрын
ምን እያልከነው ባክህ የተመሳቀለ አልከው ለምን የተመሳቀለውንስ ቢሆን እዛቦታ ተሰራ መሰናክል ከምትሆን በእራስህላይ የድንጋይ ወፍጮ ታስሮ ባህር ብትጣል ይሻላል ይላል ቃሉ እውይ ስታቃጥሉ አዳንዶች አወቃቹ ስትባሉ ታበዙታላቹ እንዴት በቤተክርስቲያን መስቀል መሪት ላይ ተሰራ ? አንተ እዳልከው የተመሳቀለ ከሆነስ ለምን አስፈለገ ? ይነሳ ካለ ምእመኑ ለምን አይነሳም ወይስ ምንያመጣሉ ነው
@serdinosinternational4076
@serdinosinternational4076 8 сағат бұрын
ተረጋጋ ለመቃወም አትሯሯጥ ። ትንሽ ቆይተ መስቀለኛ መንገድ አረግጥም እንዳትል😂
@TegaMaryam
@TegaMaryam 46 минут бұрын
@serdinosinternational4076 የመስቀሉ ጠላቶች እኮ ስለመስቀሉ ግድ የላቹም እኛ የምናምንበት የዳንበት ግን መስቀሉ ውስጣችን ስለታተመ ይነዝረናል እንኳን ልንረግጠው በልብሳችንም ካለ እንጠነቀቃለን ያለምክንያት በቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ መስቀል በመሪት አይነጠፍም እናንተ እዳላቹት የተመሳቀለም ይሁን የዜብራ ምልክት ቦታ አላቸው እዛ ለምን ምንተፈልጎ ተሰራ???
@SintayehuAdmasu-z1v
@SintayehuAdmasu-z1v 3 сағат бұрын
Akiye ene endegebagn be ortodox lay bedenb meserat alebet beteley degmo lijoch lay meserat alebet metsaf kidusn ke lijinet bedenb mawek alebachew alebleziya betam kebad
@gashawalemu1455
@gashawalemu1455 15 сағат бұрын
አሁን ሌላ አካል ቢያደርገው ኖሮ ኡኡኡኡ ትል ነበር ምነው እውነትን ለመካድ ዳር ዳር አልክ?
@esromtekle6254
@esromtekle6254 3 сағат бұрын
ጉዳዩን ለአባቶች ይተው ግርግር መፍጠር አያስፈልግም ነው ያለው አዳምጥ መጀመርያ!!!
@TegaMaryam
@TegaMaryam 32 минут бұрын
@@esromtekle6254 አባቶች እኮ ከመስቀሉ አይበልጡም ግርግሩም ከመስቀሉ አይበልጥም መስቀል ሁሉ ነገራችን ህይወታችን መዳኛችን ነው ቅዱስ ጳውሎስ እዳለው የሚመካ በመስቀሉ ይመካ አባቶች እኛ ሳናየው ማስተካከል ይችሉ ነበር እኮ ግቢያቸው ነው አላየንም እዳይሉ ካየነውም በዋላ ልጆቻቸው እዳንሰናከል ማስጠፋት ይችሉነበር ምእመኑ ሲጠይቅ እሺ ባሉ ነበር ተጠየቀ ከወር ያልፋል መነገር ከጀመረ እና ዝም እንበል እርገጡ ችግር የለም ካሉ አባቶች ብለዋልና እንርገጥ ሲረገጥስ እንይ አይምሮዋችን ይፈቅዳል???
አኬ በ ሲሳይ ቤት ከ ሳሚ ጋ  | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
26:50
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 439
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
አስደንጋጭ አደጋ ደርሶብኝ ነበር | ፈለገ አትናትዮስ  |
23:44
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 2,4 М.
እነ Ermi HD አልተቻሉም
17:26
Shager Media
Рет қаралды 2,2 М.
ክርስቶፎረስ | ድህነት |
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 12
በ ፈለገ ቤት ወጣቶች ተማሩ | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
3:55:55
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 6 М.
Шок!🤯 Ерасыл Мұсадан ала алмаған өшін Ақанайдан алды ма?😱 Бір Болайық! 10.10.22
1:38:34