የሰውን ልጅ ሊያድን | ያህዌንሲ መዘምራን | Yesewn Lej Liyaden | Yahwe Nesi Choir | New Gospel Song 2024

  Рет қаралды 4,380

Holeta Genet Church Official

Holeta Genet Church Official

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@HoletaGenetChurchOfficial
@HoletaGenetChurchOfficial Ай бұрын
የሰውን ልጅ ሊያድን የሰውን ልጅ ሊያድን ክብሩን ትቶ መጣ ከሀጥያት ባርነት ነፃ ሊያወጣ የአባቱን ፍቃድ ሁሉ አደረገ ሞትን አሸንፎ በክብር አረገ ይገርመኛል ይደንቀኛል ፍቅሩ ይገርመኛል ይደንቀኛል ማዳኑ ሁሉን የሚገዛ በሃይል በስልጠኑ ዘላለም የሚኖር ፀነቶ በዙፋኑ የሁሉ ፈጣሪ የሁሉ የበላይ አልፋና ኦሜጋ እየሱስ ኤልሸዳይ ይገርመኛል ይደንቀኛል ሀይሉ ይገርመኛል ይደንቀኛል ስልጣኑ ከሰው ልጆች ይልቅ በምክሩ ግሩም ነው ምህረቱ አያልቅም እስከዘላለም ነው ቸርነቱም ደግሞ እጅጉን ብዙ ነው አረ ይህን ጌታ ማነው የሚመስለው ይገርመኛል ይደንቀኛል ፍቅሩ ይገርመኛል ይደንቀኛል ምህረቱ ውበቱ ከፀ ሀይ ሰባት እጅ ይደምቃል የክብሩ ፀዳልም እጅጉን ያበራል ሞገስ በከንፈሩ ጠል ይንጠባጠባል የሰላም አለቃ ድንቅ መካር ተብሉዋል ይገርመኛል ይደንቀኛል ውበቱ ይገርመኛል ይደንቀኛልክብሩ
@abjesus-u6o
@abjesus-u6o Ай бұрын
@birikiti-tube
@birikiti-tube 28 күн бұрын
ሆለታ ገነት ቸርች የተወደደች የተባረኩ ልጆች ያሉበት አባቶች ሁሉ ነገራቸው ፍሬው በግልፅ የሚታይ ደስ ይላል❤ ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤
@gelilatiyo1130
@gelilatiyo1130 28 күн бұрын
God bless you Holeta Genet church Quyer’s! ❤❤❤❤ pass from glory to glory 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@matiyasakele
@matiyasakele 25 күн бұрын
Ewenet nw Fekeru Yegermal
@mercy9795
@mercy9795 Ай бұрын
ለምልሙልኝ ያባቴ ልጆች
@nanijesus-r6o
@nanijesus-r6o Ай бұрын
❤❤❤የእየሱስ ፍቅር ሀሌሉያ!!!!!!! ገና ይነገራል ገና ይታወጃል ገና ለብዙ ትውልድ ያተርፋቹሀል ተባረኩልኝ ውዶቼ❤❤❤
@natnaelmesfin9310
@natnaelmesfin9310 11 күн бұрын
I couldn't stop listening. What an amazing song! Remain blessed... I am very curious to listen to your next album/the full album... Love you Guys
@eskindirsolomon2243
@eskindirsolomon2243 29 күн бұрын
tebareku bezu sefu yabate berukan❤❤
@WeynshetAbza-w4v
@WeynshetAbza-w4v 4 күн бұрын
ተባረኩልኝ
@tesfayenegash719
@tesfayenegash719 29 күн бұрын
Blessed ❤❤❤❤
@SamrawitSisay-p6o
@SamrawitSisay-p6o 24 күн бұрын
Tebarkwe🙏❤️
@KalkidanDiro-o9u
@KalkidanDiro-o9u Ай бұрын
Tebareku❤
@solomongeremew1942
@solomongeremew1942 29 күн бұрын
ተባረኩ
@EyosafetDaniel-c4p
@EyosafetDaniel-c4p 17 күн бұрын
🎉🎉🎉
@KalkidanDiro-o9u
@KalkidanDiro-o9u Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ChalaKamal-n5l
@ChalaKamal-n5l 25 күн бұрын
Love U
@lenchomoti2601
@lenchomoti2601 Ай бұрын
❤❤❤
@fevenmelaku9483
@fevenmelaku9483 Ай бұрын
Tebareku ❤ gn zemariwochu ayitayum
@israelmitiku5582
@israelmitiku5582 29 күн бұрын
ተባረኩልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@EndaleHabte-q5t
@EndaleHabte-q5t Ай бұрын
ጸጋው ይብዛላችሁ ተባረኩ!!!!
@EndaleHabte-q5t
@EndaleHabte-q5t Ай бұрын
❤❤❤
@nanatikuma4249
@nanatikuma4249 Ай бұрын
Tabaraku
@tarikunekr
@tarikunekr Ай бұрын
zemenachu ybarek ❤
@hawitadesse-ec8hk
@hawitadesse-ec8hk Ай бұрын
God bless you my sweet golds
@MulegetaLegese
@MulegetaLegese Ай бұрын
Geta yebarkachu❤❤❤❤
@BurtukanLove-e2r
@BurtukanLove-e2r Ай бұрын
Amen🥰🙏🏽
@FekaduMekurya
@FekaduMekurya Ай бұрын
amen tbarku
@AlmazBiru-h1l
@AlmazBiru-h1l Ай бұрын
Geta yebarkachu
@BurtukanLove-e2r
@BurtukanLove-e2r Ай бұрын
🥰🥰🥰
@natnaelmesfin9310
@natnaelmesfin9310 Ай бұрын
❤❤❤ ተባረኩ
@KalkidanDiro-o9u
@KalkidanDiro-o9u Ай бұрын
Tebareku❤
@ChalaKamal-n5l
@ChalaKamal-n5l 25 күн бұрын
Love U
@DagiAlemu-e6h
@DagiAlemu-e6h Ай бұрын
❤❤❤❤
@MaseTESHOME
@MaseTESHOME Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@saraguta
@saraguta 22 күн бұрын
❤❤❤
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,2 МЛН
Helina dawit | ፍቅር አጋብተህብኛል | feker agabtehbgnal 2025
7:15
Helina Dawit Official
Рет қаралды 250 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН