የሰርዶ ቀለበት - Ethiopian Movie Yeseredo Qelebet 2021 Full Length Ethiopian Film Yeserdo Kelebet 2021

  Рет қаралды 1,302,320

Netsebraq TV

Netsebraq TV

2 жыл бұрын

የሰርዶ ቀለበት - Ethiopian Movie Yeseredo Qelebet 2021 Full Length Ethiopian Film Yeserdo Kelebet 2021
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 1 800
@tube2790
@tube2790 2 жыл бұрын
ይህንን ፊልም የምትመለከቱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር። ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@michaelmogesmichaelmogs4330
@michaelmogesmichaelmogs4330 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@texttext7643
@texttext7643 2 жыл бұрын
Amen
@user-eo7zm5ov3j
@user-eo7zm5ov3j 2 жыл бұрын
አሜን እንደማመር ሁለታችንም ጀማሪዎች ነን🥰
@selamselamyemareyamleji693
@selamselamyemareyamleji693 2 жыл бұрын
Amennnnn anchenm yetebkesh
@kisanethaftom9168
@kisanethaftom9168 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@seadagyu1503
@seadagyu1503 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ እንጀራ እና ፍቅር ይስጠን፣
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@fathmafathma9034
@fathmafathma9034 2 жыл бұрын
አሚን
@jana8341
@jana8341 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@fycy4550
@fycy4550 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@tsionabera2000
@tsionabera2000 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@sadamohammad3919
@sadamohammad3919 2 жыл бұрын
ይህንን ፊልም የምትከተሉ በሙሉ ከክፍ ነገር ፍጣሪ ይጠብቃችሁ 💗💗💗💗
@beliybekele1919
@beliybekele1919 Жыл бұрын
አሜንአሜን
@kaltube9906
@kaltube9906 Жыл бұрын
አሜን
@yosankidane5501
@yosankidane5501 Жыл бұрын
Amen
@saraabata4886
@saraabata4886 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yp1hd4zi1d
@user-yp1hd4zi1d Жыл бұрын
አምን ☝
@user-fx9je7cs3k
@user-fx9je7cs3k 2 жыл бұрын
እመቤቴን አባባ ሲመርቁ ውስጤ በደስታ ተሞልቱ አሜን እላለሁ ደስ ሲል ማርያምን😍😍😍
@ameralwsaly5029
@ameralwsaly5029 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇷💪👍
@abelmulugeta9732
@abelmulugeta9732 2 жыл бұрын
Amen
@monaalzghoul3383
@monaalzghoul3383 2 жыл бұрын
Amen amen 3
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏 አቤቱ ፈጣሪያችን ከንደዚህ አይነት ጨካኝ ይጠብቀን አሜን
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 2 жыл бұрын
አሜን
@wubalemslam9815
@wubalemslam9815 2 жыл бұрын
Amen wondemachen tenahenyesetehe
@kal___kidan7006
@kal___kidan7006 2 жыл бұрын
ትልቁ ሰውየ ደስ ሲሉ ምርቃታቸው አሹ ያለበት ፊልም ደብሮኝ አያውቅም ምርጥ አስተማር ፊልም ነው 💚
@nejiboafrica1267
@nejiboafrica1267 2 жыл бұрын
Gen derasiw junta new bezih ensma
@alamadan717
@alamadan717 2 жыл бұрын
@@nejiboafrica1267 ማለት
@user-hm3ci9bo4z
@user-hm3ci9bo4z Жыл бұрын
የአላህ ጠብቀን
@selamaraya2476
@selamaraya2476 9 ай бұрын
​@@nejiboafrica1267negereNa
@marmar803
@marmar803 9 ай бұрын
እኝህ አባት የካራክተር ብቻ ሳይሆን የእውነተኛ ፀባያቸውም ፤ ልክ እንደ ድራማው በጣም ደግ፤ እሩህሩህ፤ የፍቅር ሰው ፤ የሚወደዱ መልካም አባት ነው የሚመስለኝ አሁንም አምላክ እድሜና ጤናውን ሰጥቶ ያኑርልን እኛም እንያቸው አሜን 🙏
@AlemZewdu-ou2fe
@AlemZewdu-ou2fe Ай бұрын
ስብስክራይብ መልሺ ማር
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ኡፍፍ የአባባ ምርቃት ደስ ሲሉ ስወዳቸዉ እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት🙏 ይሄ ልጂ ሁሌ እዳስለቀሰኝ😥
@user-eo7zm5ov3j
@user-eo7zm5ov3j 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ በቅንነት🥰
@ringoringo6827
@ringoringo6827 Жыл бұрын
እዚህ ቀይ ልጅ ያለበት ፊልሙን ንገረኝ አራቱን አይቼ ጨረስኩ
@ematlve3599
@ematlve3599 2 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ሠዉየዉ ልጆቹን ሢመርቅ አብሮ አሜን ያለ 🙏🙏🙏 አሜን ብያለዉ ቆንጆ ፊልም ነዉ የሠሞኑ ፊልሞች ደግሞ የሚያሥለቅስ ብቻ ነዉ እፍፍፍ
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
እኔ አሜን አልኩ አባቴን እያስታወስኩ
@uaeuae6795
@uaeuae6795 2 жыл бұрын
💔🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷👈👈❤️❤️💋💋
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
ኡነትበጣም
@kidstkidst4672
@kidstkidst4672 2 жыл бұрын
እኔ እጄን ዘርግቼን ነው አሜን ያልኩት
@elinaadmasu5254
@elinaadmasu5254 2 жыл бұрын
Eney
@user-fz9ny5ys7i
@user-fz9ny5ys7i 2 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡ አቤቱ መጨረሻው ሲያስጠላ እፍፍ ምናለ ለጥቂት እኩዋን እያሱ ቢደሰት በፊልም እኩዋን ፍቅር አይዘልቅ አቤቱ ጌታዬ ሆይ 💔💔💔😭😭😭
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
ወይኔ መጨረሸዉ ሢያሣዝን😭😭😭😭 ይህን ልጅ በጣም ነዉ የምወደዉ ምርጥ ተዋናይ ነዉ ሁሌመሰ ዝቅ ብሎ ፍቅርን ያሥተምራል
@Alilah-pj7dn
@Alilah-pj7dn 2 жыл бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል የሀገሬ ድል ሰሜን ወሎ ነፃ ወጡ እስኪ የእምየ ኢትዮጲያ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ፊልሙን አይቼ እመለሳለሁ
@fatmashhr6904
@fatmashhr6904 2 жыл бұрын
እንኳን ደሥ አለን ዉዴ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ ያለን
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 2 жыл бұрын
ወገኔ አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን! ድል ለአማራው! እግዚአብሔር ከፊት ይቅደም በትግሉ ላይ ላላችሁ ወገኖቼ አይዞን ይህ ቀን ያልፋል
@AlemZewdu-ou2fe
@AlemZewdu-ou2fe Ай бұрын
ስብስክራይብ 🙏🙏🙏አብረን እንደግ
@geditages3600
@geditages3600 2 жыл бұрын
ኢያሱ ግን አሁንም ብዙ ተስፋ ከሉቱ ከአገራችን አርትስቶች አንዱ ነው ስወደው ❤️
@user-ws7rc5pd9p
@user-ws7rc5pd9p 3 ай бұрын
በስደት ያለችሁ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤😢😢
@amriashasha9108
@amriashasha9108 Жыл бұрын
ከቤተሰቦቻችን ደስታና ፈቅረ ያዝንበልን አላህ❤❤❤❤ሀገራችንም ሰላም ያውረድልን አሚን በሉእስቲ🤲🤲💞🌹🌹🌹🌹🌹
@aishaaisha2671
@aishaaisha2671 Жыл бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤❤❤
@edenabate4997
@edenabate4997 2 жыл бұрын
ወሎ አማራወች እድሁም ኢትዮጵያዊ እንኳን ደስ ያላችሁ የቤተስብን ስለላም ያስማን
@meseretgirma3799
@meseretgirma3799 2 жыл бұрын
Amen
@user-yu3mq9jz7c
@user-yu3mq9jz7c 2 жыл бұрын
አራ እኚ አባት ስወዳቻው በ ጌታ እግዚአብሔር እራዥ እድሜና ጤና ይስጦት 🥰🇪🇹
@ethiopiaethiopia9377
@ethiopiaethiopia9377 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን😭😭😭😭😭😭
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 2 жыл бұрын
ይሄን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ🙏😭
@eyrusema8382
@eyrusema8382 Жыл бұрын
amne
@user-jx6ee6od5x
@user-jx6ee6od5x 2 ай бұрын
አሚን
@habhabshi1493
@habhabshi1493 2 жыл бұрын
እኝህ አባቶችበጣም ነዉ የምወዶት እድሜ ና ጤና ይሥጥልኝ
@halimamohammed7802
@halimamohammed7802 2 жыл бұрын
እኔም በታምምምምም የምወዳቸዉ አስተማሪ ፊልም ነዉ
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 6 ай бұрын
❤❤አሚንንንንን
@dalcod
@dalcod 2 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ፊልም - ውይይይ እድል ግን ደስ ሲትል! ኣማርኛ ማናገር ባልችልም ፡ ማስማት ግን ጎበዝ ነኝ ብየ ኣስባለው። ሙዚቃ በማዳመጥ፥ ፊልሞችን በማየት እና ኣብስኒካ-መዝገበ-ቃላትን በመጠቀም ነው አማርኛ የተማርኩት። ሰላምና ብልጽግና ለውድ የኤርትራና የኢትዮጵያ ህዝብ🇪🇷🕊️👍🇪🇹.
@AlemZewdu-ou2fe
@AlemZewdu-ou2fe Ай бұрын
ስብስክራይብ መልሺ ማር
@tsegabuzuayhu1246
@tsegabuzuayhu1246 2 жыл бұрын
የዚህ ፊልም ደራሲ የተረገመ ሀሳብ ያለው እውነትን እና ፍቅርን የሚገድል ክፉ ሰው ነህ::መጥፎ የመጥፎ መጥፎ ነህ::
@desiehailu4567
@desiehailu4567 Жыл бұрын
yemir betam yemtserut film yemigerm fetari ytebkachihu
@tigistasnake3406
@tigistasnake3406 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቆንጆ ፊልምነው ድምፅ ሁኑን በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ እህት ወንድሞቻችን
@ermiastizazu1116
@ermiastizazu1116 6 ай бұрын
ፊልሙ ጥሩ መጨረሻው ግን ያስጠላል 😭😭
@AlemZewdu-ou2fe
@AlemZewdu-ou2fe Ай бұрын
ስብስክራይብ መልሱ 🙏🙏🙏
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
ጋሽ ፈለቀ ካሳ ሀገር ሀገር የሚሸቱኝ ድንቅ አባት ስለ ኢትዮጵያ ሲያወሩ እንዴት ደስስ እንደሚሉ እድሜና ጤና ያድልልኝ
@user-vp5pw6kb5u
@user-vp5pw6kb5u 2 жыл бұрын
ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ ግን እንደዚ የወድኩት ፊልም የለም ❤️❤️❤️❤️❤️🌹
@sulimansulaiman1305
@sulimansulaiman1305 2 жыл бұрын
ፊልም መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው
@user-sp5wo5tz5g
@user-sp5wo5tz5g 2 жыл бұрын
እፍ መጨረሻው እንደዚህ መሆን የለበትም ነበር በጣም ነው ያዘንኩት
@ethiopia3929
@ethiopia3929 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ይመስላል በተለይ ወንዶቹ ምርጦች አድናቂያችሁ ነኝ ይህ ልጅ ሲካስ ላይ የሰራው የምር ሁሌ ያሳዝነኛል
@beki4007
@beki4007 2 жыл бұрын
የእውነት አው በጣም ሰርቶል ❤❤
@alemyohanes9388
@alemyohanes9388 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም በጣም ነው ምወደው ልክ እንደ ልጄ ♥️♥️♥️
@rehimeabdella5462
@rehimeabdella5462 2 жыл бұрын
ልባችንን ሰበራችሁት ምን ነበር ድራማ ላይ እንኳን ፍቅር ፍፃሜውን ቢያገኝ
@sdgd5754
@sdgd5754 2 жыл бұрын
ህይወት እንዲህ ናት ደስታን ያዝኳት ስንል መከራን ታስከትላለች ለሁሉም እያመሰገኑ መታገስ ዋጋ አለው!
@tigist1669
@tigist1669 2 жыл бұрын
አጨራረሱ በጣም ነው የሚያበሳጭ ስታናድዱ😭😭😭ምን አይነት ድርስት ነው ልጁ ሲወለድ እናቱ ስለሞተች ገፊ እየተባለ ነው ያደገ እና ሁለተኛ በልደቱ ቀን ፍቅረኛውን እንድትሞት አደረጋችሆት ስታስጠሉ
@hewansolomon1558
@hewansolomon1558 2 жыл бұрын
ግን እዃ life እንደዚህ ነው በብዙ መልኩ ይጥልሀል
@idressyoutube990
@idressyoutube990 2 жыл бұрын
ልሾፈው ነበር በቃ ይቅርብኝ።።።
@user-gn7wz8os7w
@user-gn7wz8os7w 2 жыл бұрын
ከምር በጣም ነው የተናደድኩት የልደቱ ቀን ደርሶ ስል እደዚህ አይነት
@abrishterefe1188
@abrishterefe1188 2 жыл бұрын
tigest በጣም ትክክል በጣም ነው የሚያበሳጨው እያሱ እራሱ ከአሁን በዋላ ምን አይነት ነው የሚኖረው
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 жыл бұрын
yemanesh segete Fara, ye film mecheresah coment lay yemetenageriw.. dengay ras.. lela sew endemiyayew atawekim ende.. sitasetela
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሀገሬ ውለጅ 😭🙏🏿 እንፀልይ ስለ ዕናት ሀገራችን 🙏🏿🙏🏿
@haymanotahunem8078
@haymanotahunem8078 6 ай бұрын
በእውነት ባህላችንን የጠበቀ በስነ ምግባር የምያንጽ ፊልም ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት የሚሰሮት ስራ ሁሌም ደስ እምይል ነው
@user-yo8wv3wv8i
@user-yo8wv3wv8i Жыл бұрын
ፊልም ደስ ይልነበር መጨርሻው ያስጠላል ሀገራችን ሰላም ያርግልን የምትሉ ላይክ አድርጉ
@user-xe8pm7ys5o
@user-xe8pm7ys5o 2 жыл бұрын
ወንድምና እህት እንደዚህ ሲቀራረብ ደስ ሲሉ እህት ለወንድሟ ፍቅር ይዞኛል ስትለዉ ለምን አትነግሪዉም አለ😘
@user-ph5ep5cb3j
@user-ph5ep5cb3j 2 ай бұрын
የኔወድምቢሆን ደህና ጥፊይሠጠኛ ል😅😢😢
@user-eb3kh5uv3r
@user-eb3kh5uv3r 2 жыл бұрын
ዋዉ አሹ ለካ እረጋ ሲል ያምርበታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adeladel501
@adeladel501 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@mignotbik9257
@mignotbik9257 2 жыл бұрын
ውይ እኔ ሲፈጥረኝ አልቃሻ ነኝ እንካን እንደዚ ውስጥ ሚገባ ፊልም አይቼ እውነት መኪናው ሲገጫት የእውነት ከአጠገቤ ጋር ሆና የተገጨች ያህል ነው የተሰማኝ እናም 3 ተዋናዬች አባት ወንድም ፍቅረኛዋ ሆኖ ሚሰሩት እውነት እስኪመስል ድረስ የተወኑት በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
እሚገርም ስራ ነው ሁሉንም ተዋናዮች በጣም ነው የማደንቃቸው ይበልጥ ደግሞ ሶስቱ አባታቸው ብሩኬ እና እያሱን ሆኖ የሰራውልጅ በጣም ነው የምወዳችሁ የእውነት ነው የሚመስለው ቤተሰባዊ ፍቅሩ ሁሉ ነገር ወድጄዋለሁ ይመቻችሁ በርቱ
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 Жыл бұрын
God. bless Eysue!!!
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአብረአሙ ሰላሴዎች አሜን ፈጣሪ ጎዶላችንን የሙላልን አሜን
@AAa-jc7vf
@AAa-jc7vf 2 жыл бұрын
Yelakakelen
@selamselamyemareyamleji693
@selamselamyemareyamleji693 2 жыл бұрын
Amennnnn
@pforzheimgermany5842
@pforzheimgermany5842 2 жыл бұрын
Amennnn
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከነደዚቺ አይነት አረመኔ ሴት ፈጣሪ ይጠብቀን እዉነት ነዉ የምላቸሁ አሁን አሁን የሚሰሩት ፊልሞች በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነዉ መቼም ገንዘብ የማያረገዉ ነገር የለም ይህን የመሰለ ቤት ሳትኖርበት የልጁ እናት ሞታለች😭😭😭😭😭😭😭 እንደዉ እዉነት ቢሆን ለባለቤቱ ያልሆነ ቤት ለኔ ይሆናል ብሎ😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏 መጨቀን ከባድ ነዉ
@faraheyoutub3362
@faraheyoutub3362 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 በዠቸ፣
@eyutina7334
@eyutina7334 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው አስተላለቁም በጣም አሪፍ ነው ብዙ የአማርኛ ፊልም መጀመሪያውን አይቶ መጨረሻውን መገመት ቀላል ነው ቀጥሉበት
@kal5287
@kal5287 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች በጣም ነው እምታምሩት ኣባቴ እውነት በጣም ነው እምወዶት የድንግል ማርያም ልጅ ዘመኖትን ይባርክልን ሁሉችሁም ታምራላቹ በጣም ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋንያን ጋር ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ 😘😘😘❤በፈልም ስበብ እኮ የምርቃት አይነት እኔም አሜን እያልኩኝ ጨረስኩት እኮ ኣባቴ በይበልጥ እንዲናፍቀኝ አደረጋችሁኝ 😔እኔም መች ነው ያባቴን እግር አጥቤ እንደዚህ እምመረቀወ አረ ናፍቀኝ ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር 🙏🙏❤❤❤😘መሞት የለባትም የምር መጨረሻው እንዲ መሆኑ ሲከፋ 😔
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
እያለቀስኩ ያዬውት ምርጥ አስተማሪ ፊልም እያሡን ሆኖ የሚሠራው ልጅና እድል ይሔዎን ሽማግሌ አባት ስወዳቸው ውይ መጨረሻው አሳዘነኝ ኡፍፍ😢😢😢
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ዛሬ ሠሜን ወሎ ነፃ ስለወጣችልን ደስታዬ ወደር የለውም አልሀምዱሊላህ🇪🇹❤ነገር ግን ደስታዬ ሙሉ የሚሆነው በእስር ቤት የሚሠቃዩ ወገኖቼ ፍትህ ሲያገኙ ነው ፍትህ በእስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቼ😢 እያሡን ሆኖ የሚጫወተውን ልጅ ስወደው የኔ ጨዋ😘
@user-hf9rw1cv5r
@user-hf9rw1cv5r 2 жыл бұрын
_እውነት ነው አላህ ፈረጃውን ያቅርብላችው ለእህት ለወንድሞቸን_
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
@@user-hf9rw1cv5r አሚን ውዴ
@user-gs8yv4ss5x
@user-gs8yv4ss5x Жыл бұрын
ወይኔ ደስሲለኝ እያሱ ያለበትን ፊልም በጣምነው እምወደው❤️🥰🥰
@birkebulto2450
@birkebulto2450 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፊልም ነው ትልቁ ሰውየው በጣም ነው ደስ የሚሉት ምርቃት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋ለሀገራችን ሰለሟን ተመኘሁ
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ምክራችሁ ትወናችሁ ደስ ይላል💚💛❤
@Tekezepage
@Tekezepage 2 жыл бұрын
Fuck Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 I hate Ethiopia 🖕🏿🇪🇹🤮 fake country Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 Thanks God I am not Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 illegal flag 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@Tekezepage
@Tekezepage 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ብዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@Tekezepage
@Tekezepage 2 жыл бұрын
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@Tekezepage 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምስኪን መድሃኒትህን እንዳትረሳው ታድያ 😢😂🤭🤭😄😄😄
@kidesitkienda1260
@kidesitkienda1260 2 жыл бұрын
አሹ ስወድህ የዉነት ፊልም ለማየት ስገባ እሱን ፍለጋ ነው የምገባዉ በጣም ደስ ይላል አገራችን ሰላም ያረግልን በስደትም ያለነው በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@kidesitkienda1260
@kidesitkienda1260 2 жыл бұрын
ህመምተኛዉ ልጅ አላዉቀዉም ጉን ትትናዉ ሁሉነገር ደስ የሚል ነው ሌላ ፊልም አለው
@user-dk8os3bu9h
@user-dk8os3bu9h 2 жыл бұрын
@@kidesitkienda1260 የኔ ቆንጆ ትክክለኛ ስሙ ዩሀንስ ሰውነት ይባላል የሰራባቸዉ ፊልሞች ደግሞ የተሰቀለዉ ቀሚስ ፣አሚኬላ፣ሲካስ፣ዋኔ፣እና ይሄ የሰርዶ ቀለበት ድርሰቱ የራሱ ነዉ❤
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 6 ай бұрын
በጣም እሱ የለለበትን ፊልም አላይም እወነት❤❤❤
@user-eh4zs7ki1z
@user-eh4zs7ki1z 2 жыл бұрын
የእያሱ ቤተሰቦች ሲያናድዱ ይግፋችሁ ፊልምም ቢሆን በጣም ክፉወች
@AlemZewdu-ou2fe
@AlemZewdu-ou2fe Ай бұрын
ስብስክራይ መልሺ ማር 💕💕
@user-go7zw4fc5g
@user-go7zw4fc5g 8 ай бұрын
ሽማግሌው እንዴት እንደምወዳቸው አረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አሹ የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ love❤❤❤❤
@mirajshamil4421
@mirajshamil4421 2 жыл бұрын
የኢትዮጽያ ፊልም መቼም አይለወጥም ግፍ የበዛበት ሀገር መጨረሻው ሁሉ በሞት የተመሰረተ ፍጻሜ !!!!
@abdulfetahseid8240
@abdulfetahseid8240 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የተናደድኩት። ሰው በጥሩ ነገር እንዲደሰት ሳይሆን ጥሩ ነገር ሁሌም መጥፎ እንደሚከተለው ነው የሚነግሩን። ሟርተኞች ናቸው
@helenabay1916
@helenabay1916 2 жыл бұрын
በጣም እሱ ነው የሚያስጠላው በቃ ሀዘን ከሌለበት ፊልም አይመስላቸውም መሰለኝ
@epheremdaniel215
@epheremdaniel215 2 жыл бұрын
Comment of the decades..
@kidistkebede8517
@kidistkebede8517 2 жыл бұрын
እጅግ የሚያስጠላ
@mekiyasurur6796
@mekiyasurur6796 2 жыл бұрын
Doma erase nake ena filimune endalayewe spoil arakebege setanadede
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
እነዚህን አባት ወላሂ ስወዳቸው❤🇪🇹 ሺ አመት ኑሩልኝ አሹ ብልሹና ይከ ቆጂየ ልጂን ስወዳቸው ❤❤ ያፈቀሩትን ማጣት እብደትነው ልጂቱ መሞት አልነበረባትም ነበረ
@Tekezepage
@Tekezepage 2 жыл бұрын
Fuck Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 I hate Ethiopia 🖕🏿🇪🇹🤮 fake country Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 Thanks God I am not Ethiopia 🤮🇪🇹🖕🏿 illegal flag 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@Tekezepage
@Tekezepage 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ብዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@lubabaahmed5463
@lubabaahmed5463 2 жыл бұрын
@@Tekezepage ሀይሌዌወኡኤ
@awet5949
@awet5949 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቆንጆ ፊልም ነው እመብርሃን አባባ ሲመርቅ ውስጤ ደሰታ ተሞልቶ አሜን እላለሁ ደስ ሰል ❤❤❤❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን❤🙏
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
የሚገርመዉ ሁሉንም እወዳቸዋለሁ አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱልን ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ ይስጥልን
@ethiopia3929
@ethiopia3929 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የእውነት ሳልጠብቀው መጨረሻው አስለቀሰኝ😭 ለምን እድል ሞተች ይህ ልጅ ሲያሳዝነኝ 💔💔💔
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 Жыл бұрын
Very good movie. Thanks
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b 2 жыл бұрын
እትዮጵያ የተዋህዶ ልጅች በፀሎታቹ አስብኝ በስደት ላይ ችግር ውስጥ ነኝ
@matikiflom8833
@matikiflom8833 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጠጥታቹ የምታሽከረክሩ ሹፌሮች እባካቹ ከጠጣቹ አታሽከርክሩ መኪና የእውነት ምርጥ አባት ኖት ምርቃታዋ ደሞ ለኔም ይድረስኝ አባቴ እንደመመረቅ ደስ የሚል ነገር የለም ምርቃት አጥንት ያለመልማል ምርጥ ፊልም ነው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት አባታችን ምርጥ ፊልም ነው
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 2 жыл бұрын
እድልን😭መግደል አለበረባችሁም ሆኖም ደስ የሚልና አስተማሪ ድራማ ነው ማንም ከሚወደው ኖሮ እንደማያቅ ተምረንበታል
@maryemhamedtubez920
@maryemhamedtubez920 2 жыл бұрын
ሁሌ መጨረሻው እንዲያምር ብቻ አንጠብቅ ሁሉም ነገር
@mekdesjarso2544
@mekdesjarso2544 2 жыл бұрын
Kemiyastlam tentltlo beker yeshalal
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 2 жыл бұрын
,ምርጥ ፊልም ነዉ። መጨረሻዉ እዳልጠበኩት ባይሆንም😥
@ledyasolomon6530
@ledyasolomon6530 2 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው አውን ላይ የሚወጡት ፊልሞች ሁሉም ከነ ማህተማቸው ከነ መስቀላቸው ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ምልእክታቸው ደግሞ በጣም ደስ ይላል በርቱ አይማኖትን በአንድም በሌላም መግለጽ ነው ተባረኩ ስራቹ ይባረክ አገራችንን ህዝባችንን ይባርክ ኢትዮጵያ አገራችንን ይጠብቅልን
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ወይ ኬኛ አልተቻለም ብቃት አባባ ስወዳችሁ ልጅቷ መሞት አልነበረባትም አስተማሪ ፊልም ነው
@tube2790
@tube2790 2 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪና መልእከት ያለው ፊልም ነው💔💔💔💔
@user-ns6qo2yt5r
@user-ns6qo2yt5r 2 жыл бұрын
ኡፍ ቀጮዬ ሁሌም የምትሰሬው ስራ እዳስለቀሰኝ ነው🥺🥺😥😥😥
@misirtube9206
@misirtube9206 Жыл бұрын
እኚ አባት ደስ ስሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
@muluyeeyasulji2681
@muluyeeyasulji2681 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ኣስተማሪ ፊልም ነው የእውነት ልጅቷ መሞት የለባትም ነበር 😢😢😢😢የሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን የድንግል ልጅ🤲🤲🤲
@amsaleseyoum9974
@amsaleseyoum9974 2 жыл бұрын
ምነው አሁንስ የኢትዮጵያ ፊልም አስልቺ ሆነብኝ አንድሰው የደረሰው ይመስል መልካም ወይም የጁንታው እጅ ያለበት ይመስል ቲያትሩ በሙሉ የሚያልቀው ወይ በመግደል ነውወይ መጠጥ ውስጥ በመደበቅ ነው እስኪ እስፖርት አልያም ሌላ ነገር በማሰራት ፊልሙን ስሩት ለኔ ሰለቻችሁኝ ስግብግቧን ሴት እንደመግደል ልታድነው የተነሳችውን መልካም ሰው መግደል አይከብድም
@sifansifan3546
@sifansifan3546 2 жыл бұрын
ልጅቷ ባትሞት ምርጥ ነበር አበላሻቹት ደስ ብሎኝ እያየሁ መጨረሻ ላይ አናደዳቹኝ😏😏😭😭😭😭😭
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
አባት ሰወዳችሁ ትልቅ ሰው በጣም የምወደው የምር
@user-rs3vb6fu7v
@user-rs3vb6fu7v 2 жыл бұрын
ውይ እኝን አባት ስወዳቸው ከመውደዴ የተነሳ በስልኬ ውስጥ ግንባራቸውን አሰማለሁ ምርቃታቸውን ሁለት እጄን ዘርግቼ ነው አሜን የምለው
@user-do4cc8qn8s
@user-do4cc8qn8s 2 жыл бұрын
አስተማሪም ነው አጨራረሱ በጣም አናዳጅ ቲሽ😭😭😭
@papama180
@papama180 2 жыл бұрын
አቀናባሪው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@virginiaharvey
@virginiaharvey 2 жыл бұрын
Happy holidays script presentati omexcellent.great talent of all crew.god blesssss
@wednish1233
@wednish1233 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እናመሰግናለን
@emubilaltubeemubilaltube8410
@emubilaltubeemubilaltube8410 2 жыл бұрын
እድል መሞቷያሳዝናል 😭😭መምህሩ ብሩኬ እና አባትዬዉ አብዬ ዋዉ በተለይ አባትዬዉ ፊልማቸዉ ሁሉ ተወዳጅናቸዉ ለምርቃኑ አሚን
@hiwethiwet2916
@hiwethiwet2916 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@oumetlee7727
@oumetlee7727 2 жыл бұрын
This is the best ever drama I have seen. Congrats Ashu, your dad and your sister. !!!!!’.
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! ረጋ ያለና ጥፍጥ ያለ ፊልም አባን ስዎዳቸው የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ተዋናዮቹ በሙሉ አድናቂያቸው ነኝ በእውነት መጨረሻው ግን አስለቅሶኛል
@arayamekonen826
@arayamekonen826 2 жыл бұрын
ፊልሚ ሪኤ ኢየሞ ከምዚ ገይር ሰምቢደ ይፈልጥን ኢየ በስመኣም ኣብ መወዳአታ ጊን ተስፋ ደይምቁራጽ ተማሂረ ዋውውውውውውው
@user-xk1pu1mo5z
@user-xk1pu1mo5z 2 жыл бұрын
ስታናድዱ ለልጁ ከስቃይ ላይ ስቃይ የኢትዮጵያ ፊልም አጀማመሩ የምርና አጨራረሱ ስጋችን ያስጨርሳል አያምርም እንደኔ የሚናደድ አለ
@beezabet7533
@beezabet7533 2 жыл бұрын
በጣም ትምህርታዊ ነው ተባረኩልኝ
@fatmamohammedali3981
@fatmamohammedali3981 2 жыл бұрын
መሻላህ"ቆጆፊልምነዉ"ቀጥሉበት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ አባባ እድሜና ጤና ይስጦት ስወዳቸው 🥰🥰🥰🥰
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
አሚን እኔም
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
ፊልም ብሎ ዝም ሁላቹንም በጣም ነው ምወዳቹ በተለያየ ፊልም ላይ አያቹ ነበር ሁሌም ታስገርሙኛላቹ በርቱልኝ ወድ የሀገሬ ልጆች😘🇪🇹🙏gn lijitua lemn😭yemr Ababi sialksu Abre Alkeskugn Abaten betam slmwdew wend lij siakorf enkuan yaslksegnal Adelm Alkiso😭
@hasetbelete7599
@hasetbelete7599 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ያልጠበኩት የምር ተባረኩ
@fetyafetiya4980
@fetyafetiya4980 2 жыл бұрын
አባባ እድሜኛ ጤና አብዝቼ ተመኘሁላችሁ ስወዳቸው
@fetyafetiya4980
@fetyafetiya4980 2 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ትምህት አዘል ፊልም ነበር እናመሰግናለን በርቱ አባባንም እድሜናጤና አብዝቼ ተመኘሁላቸው
@user-eq8xf3vd1u
@user-eq8xf3vd1u 2 жыл бұрын
አባ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን 😘😘😘😘አባት ይለያል እኮ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት ይሄ ፊልም ደጋግሜ ሳየው የማይሰለቸኝ ፍቅር የተሞላ ነው ሲል በተለይ ትልቅየው አባት ምርቃቸው ሲጣፍጥ❤ መጨረሻው ግን ኡፍፍፍ ሲያሰጠላ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢
@tamiratfikadu8065
@tamiratfikadu8065 2 жыл бұрын
Wow amazing film
@tezetadnial8478
@tezetadnial8478 2 жыл бұрын
አስተመረ ፍልም ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 2 жыл бұрын
Oh my God I can't stop crying and I lost my daughter just like that 4 month ago and my son is going out his mind so please anyone who reads this comment I need your prayers 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@Mahis-kitchen963
@Mahis-kitchen963 2 жыл бұрын
Egzyabher yaxenash
@_Yaeshima_san_
@_Yaeshima_san_ 2 жыл бұрын
Igiziabiher yasinash ihit, you have to be strong so as you can help your son , it not easy , but God will help you!
@ruthiruthina2680
@ruthiruthina2680 2 жыл бұрын
Egziabher bertatun yestachu just pray hard
@user-xx7vy7hx4u
@user-xx7vy7hx4u 2 ай бұрын
God bless your daughter
@ElshadaySileshe-jc9ks
@ElshadaySileshe-jc9ks Ай бұрын
I will pray for you, stay strong❤❤
@soffiamohammad1873
@soffiamohammad1873 Жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@mghsw3508
@mghsw3508 3 ай бұрын
ወኔ ትልቁ ሰውየ ልጅየ ኣበባየ ሲል ስያምር🙏💖💖💖
@user-kj5wl1mm2o
@user-kj5wl1mm2o 2 жыл бұрын
አባባ ሢመርቁ የኔ አብሮ አሚን ማለት 😂😂😂
@yordifikr
@yordifikr 6 ай бұрын
እኔም😂
@user-in3ow6sf4p
@user-in3ow6sf4p 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ይመስላል ይለቀቅልን
@mesertdiriba6299
@mesertdiriba6299 Жыл бұрын
Betam des yemil film new yeababam miriqat des yilal fetari yibarkachu 😘😘😘😘
@mesfinlegese8967
@mesfinlegese8967 Жыл бұрын
Egziabiher yimesgen
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
መጨረሻው ቢያሳዝንም ፊልሙ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ 4ቱ የተወኑት። 😘😘
@yoniliyu2088
@yoniliyu2088 2 жыл бұрын
አወ ግን አንች የቱን ተውነሽ ታውቂያለሽ
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022
1:30:04
Последний Закат Кота Макса...
00:21
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 5 МЛН
Разбудила маму🙀@KOTVITSKY TG:👉🏼great_hustle
00:11
МишАня
Рет қаралды 3,6 МЛН
didn't want to let me in #tiktok
00:20
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 12 МЛН
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
በድንገት - Ethiopian Movie Bedenget 2022 Full Length Ethiopian Film Bedeneget 2022
1:22:06
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 313 М.
የፈራ ይመለስ - Ethiopian Movie Yefera Yimeles 2022 Full Length Ethiopian Film Yefera Yemeles 2022
1:32:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020
1:25:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 682 М.
ባንቺ መንገድ - Ethiopian Movie Banchi Menged 2020 Full Length Ethiopian Film Banchi Menged 2020
1:37:28
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Оплатил в кофейне сыном @super.brodyagi
0:25
Супер Бродяги - Семейство бродяг
Рет қаралды 10 МЛН
Разоблачение лайфхака с расческой
0:26
Разоблачение лайфхака с расческой
0:26
Странный этот учитель…😰 #симба #булли #дымок
0:57
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,1 МЛН
Сможет ли заключенный выжить 🧐
1:00
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 1,6 МЛН