አይነ-ሰውር መስሎ ሚስቱን የሚሰልለው ባል | ክፍል 4

  Рет қаралды 305,611

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 1 800
@konjitgebre7645
@konjitgebre7645 4 күн бұрын
የሳውን ሀቅ አልፈልግም የምትሉት ብቻ😢👍🏻
@እየሙወዳጅ
@እየሙወዳጅ 4 күн бұрын
ማርያምን አልፈልግም
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 4 күн бұрын
ኣልፈልግም
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 4 күн бұрын
እንኩዋን ልፈልግ አላሥበውም
@TubaMuhamed
@TubaMuhamed 4 күн бұрын
አንች ደሞ የዋህ ነሽ ልበል እፈልጋለሁ የሚል አለ ብለሽ ነውደ 😂😂
@GhhBgg-el8df
@GhhBgg-el8df 4 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@BascalBas
@BascalBas 3 күн бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል🎉🎉🎉
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 2 күн бұрын
አሚንንንን ሠላም ለሑላቺን ለሐገራቺን
@Sofiuser-pc9gm7or7c
@Sofiuser-pc9gm7or7c 4 күн бұрын
በውጭ ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😢❤
@Sofia-uk1rn
@Sofia-uk1rn 4 күн бұрын
አሚን አላሁመ አሚንን❤❤❤❤
@RaKa-mo7qm
@RaKa-mo7qm 4 күн бұрын
አሚን ያረብ አብሮይጠብቀን❤
@JdhjJchb
@JdhjJchb 4 күн бұрын
አሚን 🎉🎉
@sayedahmada-vg8zp
@sayedahmada-vg8zp 4 күн бұрын
አሚንን ያረብ😢
@ሱመያቲዩብ
@ሱመያቲዩብ 4 күн бұрын
ኣሚን እስኪ ደምሩኝ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 4 күн бұрын
የአመቱ ምርጥ ተዋናይ ጆሲ ትግስት እደ ጆሲ የታድለን ❤❤❤ 👍👍👍👍
@ዝሀራአጣዬየቱብ
@ዝሀራአጣዬየቱብ Күн бұрын
አሚንንንን
@fekerteh157
@fekerteh157 Күн бұрын
ባጣም😂❤❤❤❤❤❤
@fgughuu7818
@fgughuu7818 4 күн бұрын
የዝህን ልጅ ትግስት ለሁላችንም ያድለን አሜን
@user-zn3vi1kx9x
@user-zn3vi1kx9x 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
@Tube-um9px
@Tube-um9px 4 күн бұрын
Enate derama mehonun yeresashiw meselgh 😂😂😂
@NajiNayuof
@NajiNayuof 4 күн бұрын
Amen amen
@abayuhansHh-yk9ns
@abayuhansHh-yk9ns 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🌺🙏🙏🙏
@HgHgChFg-g6u
@HgHgChFg-g6u 4 күн бұрын
አሚን ያረቅ😢😢😢😢😢😢
@HhdHjj-fg9ve
@HhdHjj-fg9ve 3 күн бұрын
አይኔን አሞኛል ክርስቲያኖች በፀሎታችሁ አስቡኝ ሙስሊሞች በዱአችሁ አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@kamilaibrahim-r9o
@kamilaibrahim-r9o 2 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ
@BetiBeti-y9z
@BetiBeti-y9z 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ የኔናት😢
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Күн бұрын
አላህ ያሸርሸ
@user-dy3mu3mr3v
@user-dy3mu3mr3v Күн бұрын
ፈጣሪይ ይማርሽ እማ😢😢
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 4 күн бұрын
የዚህን ልጅ ትዕግስት ለሁላችንም ይስጠን ደስ ሲል ኧረ ይመችኽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 4 күн бұрын
😂ማነው አብ ደኔ መጨረሻው ያጓጓው
@Hawi_habeshawit-p7z
@Hawi_habeshawit-p7z 4 күн бұрын
አሚን
@user-zn3vi1kx9x
@user-zn3vi1kx9x 4 күн бұрын
አሜን
@user-zn3vi1kx9x
@user-zn3vi1kx9x 4 күн бұрын
​@Seእኔም wmehonTubeሠውመሆን
@Eyerus-u2v
@Eyerus-u2v 4 күн бұрын
አሜን
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 4 күн бұрын
በእውነት እንደዚህ ያለ ትእግስት መጨረሻው ያማረ ይሆናል ❤ በተንኮል የቆፈርከው ጉድጓድ አታርቀው እራስህ ልትገባባበት ስለምትችል ከእነዚህ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏 በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው በርቱልን
@halimaali4383
@halimaali4383 3 күн бұрын
Awo (Aameen)
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 2 күн бұрын
እዉነት ነዉ እሕቴ
@ዝሀራአጣዬየቱብ
@ዝሀራአጣዬየቱብ Күн бұрын
ሠህ
@MeryGB
@MeryGB 4 күн бұрын
ድራማ መሆን እያወኩ የኔ መቃጠል 😢😢😅😂 ላይክ አርጉኝ ፈልገው ነው😊
@mulatutale7818
@mulatutale7818 3 күн бұрын
😂
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 күн бұрын
ድራማ ቢሆንም በሀገታችን እንደዚህ እርጉሞች በዙባት የሰው ሀቅ የሚበሉ ኣረሜኔዎች በዙበት
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg Күн бұрын
ያቃጠሺማ የልጂቱ ካሀዲነት ልጁ የሰው ሀብት የኔ ነው ሲል
@SimegnSimegn-b1c
@SimegnSimegn-b1c 4 күн бұрын
አይነ ስውር ሆነ የተወነው ልጅ ዋው ብቃት ትችላለህ አይገልፀውም👌👌👏
@KrstinaAbal
@KrstinaAbal 4 күн бұрын
አይነሰውር ሆኖ የሰራው ልጅ ቃል የለኝም ተውነው ተወነው በሚገርም መልኩ ❤❤ ሁላችውም ጎበዞች ናችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@semiramuhammed4343
@semiramuhammed4343 4 күн бұрын
አዎ በተለይ ቤቲ😂
@Wassie12
@Wassie12 3 күн бұрын
የድራማው ታሪክ ሀሳቡ ምርጥ ሆኖ..የተዋናዮቹ ስብእና እና ባህሪ ከንግግራቸው አንፃር የማይገናኝ ድራማ ድራማ አስመስላችሁት እኮ..የልጅትዋ ብልጠትና የንዋየ ፍቅር ከትዳር የበለጠባት ጨካኝ ተደርጋ ስታበቃ..መልሳ ደግሞ የማይመስል ንግግርና ቀሽም ንግግሩዋ አስቀድሞ ከነበረው ስብዕናዋ ጋር የደከመ ሆኖ ታዘብነው..ዝግጅቱና ሀሳቡ..ምርጥ ተዋናዮች እያሉ pls Dialogue ጠንከር ያለ የምር የምር ይምሰል..በተለይ የእህታችን..)
@MarimaMohammed
@MarimaMohammed 4 күн бұрын
ለባሌ ታማን ነኝ የምትሉ ብቻ👍
@مدينه-ه5ش
@مدينه-ه5ش 3 күн бұрын
እኔ❤❤❤
@amriyasultan9314
@amriyasultan9314 3 күн бұрын
እኔ አልሀምዱሊለህ አለህ በአለም ያገነኘን😢
@mohammedhassan-dr3hz
@mohammedhassan-dr3hz 3 күн бұрын
እኔ❤❤❤
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 2 күн бұрын
እኔ አልሃምዱሊላህ ወላሂ ከሱ ውጪ ወደ ውጪ
@LeilaShamil
@LeilaShamil 2 күн бұрын
ሳገባ እታመንለታለሁ 💞❤️
@ekaramkassye5382
@ekaramkassye5382 3 күн бұрын
ማነው እደኔ ሲዋረዱ ደሥያለው በ👍
@EtsubKelile
@EtsubKelile 4 күн бұрын
የሰዉ ገንዘብ የእንደ እብድ ያደርጋል እኮ የሰዉን ገንዘብ ከመመኘት ፈጣሪ ይሰዉረን😢😢😢🙏🙏🙏
@MmSs-v2t
@MmSs-v2t 3 күн бұрын
ኣሜን/3/🙏
@kaaa5632
@kaaa5632 3 күн бұрын
አሜን (3)
@ኢለሂበእዝነቲህ
@ኢለሂበእዝነቲህ 3 күн бұрын
አሚን አሚን
@GenetWende
@GenetWende 3 күн бұрын
አይ ሀበሻ በራሱ ሀብት እንዴት ነው የሚያረገው ዮዮ ግን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለእኛ ደሞ ሱስ ነው የሆኑብኝ የሚያስደስቱኝ ደሞ ዶክተሩ እና አይነስውሩ ዮዮ ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው ሴተኛ አዳሪ ላይ ነበር ፈታ የሚያረገኝ እዚህ ላይ ግን ክፉ ሆነ ዞሮ እኔ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ሱስ ሆነውብኛል
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 4 күн бұрын
ማነው እንደኔ የአይነ ስውሩ ሳቅ ደስ የሚለው 👍👍🌼🌼
@HdyggFughhh
@HdyggFughhh 3 күн бұрын
እኔ😅😅
@temesgenTadey-mx4mr
@temesgenTadey-mx4mr 3 күн бұрын
እኔ
@SeadaMohammed-vf6gd
@SeadaMohammed-vf6gd 3 күн бұрын
እኔ😂😂😂
@Mixaadiribaa
@Mixaadiribaa 3 күн бұрын
Ene wow bexam wededu saqun😂😂😂 dasilal
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 2 күн бұрын
ትግስቱሳ
@MisrakAsefa-h9k
@MisrakAsefa-h9k 3 күн бұрын
ዋው በጣም የሚገርም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው ስለዚህ የምናደርገውን ነገር ሁሉ በማስተዋል ብናደርገው መልካም ነው ለተዋንያኖቹ ትልቅ አክብሮት አለኝ በርቱ በሌም አስተምህሮት እንጠብቃለን መልካም አዲስ አመት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 4 күн бұрын
ኮሜንቶች ትግስቱ ትግስቱ ትላላችሁ ድራማነውኮ😂😂 በእውነተኛ ሂወት እንደዝህ ትግስት የለም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 күн бұрын
ይኖራል ተንኮል ካስበ ስው ከዚህም በላይ ይሆናል😅😅😅
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 3 күн бұрын
​@@ruhamabarkot4802😂😂😂
@ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
@ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 3 күн бұрын
ከእውነት ተወስዶ እኮ ነው ድራማ እምሰራው
@AlemKenalew
@AlemKenalew 3 күн бұрын
ድራማቢሆንም
@Suzanshimelis-lc6dv
@Suzanshimelis-lc6dv 3 күн бұрын
😂😂eko ዝምታ የሚያመጣው መዘዝ ይበልጣል ​@@ruhamabarkot4802
@Edu-12m
@Edu-12m 4 күн бұрын
ምርጥ ትወና ነው የምር በጣም ጎበዞች ናቸው ወንዶቹ አንደኛ
@Edu34-m1d
@Edu34-m1d 3 күн бұрын
ዮዮ😅😅😅
@HayatBnitAsseif
@HayatBnitAsseif 4 күн бұрын
እኔ የሰማሁት አዛኑ ማሻ አሏህ❤
@HayuHayuna-u3l
@HayuHayuna-u3l 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@ሰሙሀይቅ
@ሰሙሀይቅ 3 күн бұрын
ወላሂ እኔም❤❤
@neba466
@neba466 2 күн бұрын
እኔም ልኮምት ስል አነብኩት❤❤
@hayatmohamed3099
@hayatmohamed3099 4 сағат бұрын
እኔ ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤
@zeynebdawed
@zeynebdawed 3 күн бұрын
የዚች ዓለም ትክክለኛ ነፀብራቅ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ የጆሲ ትዕግስት ግን በጣም የበዛ ነው ቀናሁብህ፡፡
@NaM-ju4qn
@NaM-ju4qn 4 күн бұрын
ማነው አዛኖንየሰማ ❤❤❤❤ አልሃምዱሊላህ
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 4 күн бұрын
አረ በፈጣሪ ስም ደስ ሲል የእጁ ነው ያገኘው ጆሲ ኣሰራርህ ዴንቅ ነው በጣም ችሎታ ኣለብህ ትእግስትም የምላብህ ምርጥ ተዋናይ ነህ❤❤
@Zahara-f2k
@Zahara-f2k 4 күн бұрын
ያዛኑ ዲምፅ ያሰላም🌺🌺
@HayuHayuna-u3l
@HayuHayuna-u3l 4 күн бұрын
@TuGu-dx7qo
@TuGu-dx7qo 3 күн бұрын
እኔ ሰመዉ ማሻ አሏህ🌹🌹
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 4 күн бұрын
ለጠላትህ ጉርጏድ አትቆፍር ከቆፈርክም አታርቀው ማን እንደሚገባበት አይታወቅምና አሉ:: 👍
@getetilaye5905
@getetilaye5905 4 күн бұрын
ዋው ደስ ስትሉ እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ስትለቁልን
@EhtMitku
@EhtMitku 3 күн бұрын
ለህሌናዬ ታማኝነኝ የምትሉ ከህሌና በላይ ዳኛ የለም
@user-yemaryam
@user-yemaryam 4 күн бұрын
እዉነትም ስለሒወት! በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱ❤❤❤❤❤❤
@genilovetubege12ni12
@genilovetubege12ni12 2 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሳው መቼም እንደማይጠቅምና ክፋቱ ተመልሶ ሲከፍል በተግባር ያየናው ድራማ ነው በጣም አርፍ በቆፈራው ጉርጋድ ተመልሶ ስገባ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MahletGiday
@MahletGiday 4 күн бұрын
በሰው ንብረት እንዲህ ያደረገህ የወናስ የራስህ ቢሆንማ በዚህ ምድር ያለውን ሰው ታጠፋው ነበር ከዚህ የተማርኩት ትግዕስት ምን ያክል ታጋሽ መሆን እንዳለብን የሰው ከመመኜት የራስን ሰርቶ መለወጥን ያስተምራል በርቱልን
@halimaali4383
@halimaali4383 3 күн бұрын
Yonasina Egypt andi nachew
@MahletGiday
@MahletGiday 3 күн бұрын
@@halimaali4383 እውነት ነው በሰው ንብረት የራስ እንደማድረግ መጨረሻው እብደት ሆኖ ቀረ ግብፅም መጨረሻዋ አያምርም
@Emu-r1d
@Emu-r1d 4 күн бұрын
ዋው የአንተስ ትግስት ይለያል ለሁላችንም ያድለን ❤❤❤❤
@Etegen-xc7fz
@Etegen-xc7fz 4 күн бұрын
ደስ ሥትሉ ቶሎ ቶሎ ትመጣላችሁ❤❤❤❤❤❤ ሥወዳችሁ እኮ😢😢😢😢😢
@Selam-v1p
@Selam-v1p 4 күн бұрын
ሰላም እዝህ በይ ያለች በሙሉ ላይክ አርገኝ 🥰🥰🥰
@JdhjJchb
@JdhjJchb 4 күн бұрын
ሲዋረዱ ማየት ናፈቀኝ😂😂😂
@ZeryeNuryeu
@ZeryeNuryeu 3 күн бұрын
እኔም መቸይሆን የሚያልቀው😂
@Mekiii998
@Mekiii998 4 күн бұрын
ዋው በጣም ደስስስስ ይላል ለሁሉም ጊዜ አለው!!😘🙏ብቻ ተመስገን 🙏
@TaibabBs
@TaibabBs 4 күн бұрын
የአዛኑ ድምፅ የተሰማው🕌
@M.-dl6tk
@M.-dl6tk 4 күн бұрын
ደስሲል❤❤
@TaibabBs
@TaibabBs 3 күн бұрын
@@M.-dl6tk ❤❤
@AyantuAedasa
@AyantuAedasa 3 күн бұрын
🎁🎁🎁🌷🌷
@TaibabBs
@TaibabBs Күн бұрын
@@AyantuAedasa 😍💖
@WendmagegTeklu
@WendmagegTeklu 2 күн бұрын
ምርጥ ስራ ምርጥ ትወና ብዙ ትምህርት ያየንበት ብርቱ እወዳችዋለው
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 4 күн бұрын
የሰዉ ሀቅ የምትበሉ ሰወች ግን ቀብራችሁን ያየ😢
@user-dy3mu3mr3v
@user-dy3mu3mr3v Күн бұрын
እሰይ እንኳንም ተዋረዱ ባለጌዎች የኔወንድም በጣም ትግስት አለህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abibeyene8492
@abibeyene8492 4 күн бұрын
በጣም ደስ የማል አጨራረስ ነዉ ስለ ሒወት Thanks
@ekki5316
@ekki5316 3 күн бұрын
I come across to this short dram a couple of days ago and I couldn’t stop watching I watch the last episode today. What a great actor and hiss Doctor were exceptional. This shows a huge lesson, patience after all pays off. BE CAREFUL WHEN YOU STEP OUT OF YOUR MARRIAGE TO LOOK TO GAIB MONEY OR OTHERE THIGHS YOU WILL LOOSE EVERYTHING.
@KrstinaAbal
@KrstinaAbal 4 күн бұрын
😢😢😢😢 እኔ ለሱ ልቤ ተሰበረ ሰት አሉ ንብረታቸውን ያጡ በክፉ ሰዎች ምክንያት ሰትሰ እሰርቤት አሉ ያለወጀላቸው ፍትህ አተው የቀሩ በገዛ ንብረታቸው የሞቱትሰ.. የሰው ክፋቱ....😢😢😢😢😢
@هديهمحمد-ط9ث
@هديهمحمد-ط9ث 4 күн бұрын
አብሶ በስደትየምኖረ ሰትየታፈነ አለ በየቦታው😢😢😢😢😢😢 መቸም የፈረዱቀን ፈረድ ሰጩ አላህነውጂ
@Eskedar-bw9ox
@Eskedar-bw9ox 4 күн бұрын
ውዴ ግን የእውነተኝ ታሪክ ፍልም ነው አሰረጅኝ ማማየ
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 3 күн бұрын
ሣህ ወላ❤
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 3 күн бұрын
​@Eskeፊልምነው ውዷdar-bw9ox
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 2 күн бұрын
😢😢😢😢
@HhhhH-cm7zp
@HhhhH-cm7zp 4 күн бұрын
ይከቀን በጉጉትስጠብቅ ነበር ጆሲ አድናቂህነኝ ❤❤👍👍
@KaliRr-dw1un
@KaliRr-dw1un 4 күн бұрын
በህይወቴ እጥር ምጥን ያለች ጥፍጥ ያለች ምርጥ ፊልም
@ሰአዳነኝየጊራናዋ
@ሰአዳነኝየጊራናዋ 3 күн бұрын
የሰውሀቅየሚፈራብቻ ላይክ ያርገኝ❤
@Tነኝየፋኖወዳጅ
@Tነኝየፋኖወዳጅ 4 күн бұрын
ዋዉ ይሄንን ድራማ ስወደዉ ይመቻችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤❤❤❤
@MeriamMeriam-j5v
@MeriamMeriam-j5v 11 сағат бұрын
እሰይ እንኳንም ተዋረዱ ባለጌዎች የኔ ወንደም በጣም ትግሰተኛ ነህ❤
@ሙለጌMulga
@ሙለጌMulga 4 күн бұрын
ያመዳም ቅማሞች አለህ ያመታ እጄር ይስጠን አሚን በሉ❤❤❤ እስክ 2k አስጋብኝ እህት ወዲሞቼ😊😊😊😊😊
@SofiaSofia-t9s
@SofiaSofia-t9s 4 күн бұрын
አሚን
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@MekdiDemese
@MekdiDemese 3 күн бұрын
Amen😢
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 2 күн бұрын
አሜን
@HabthamMengesha
@HabthamMengesha 2 күн бұрын
አሜን፫❤
@HalimaYouTube-w3r
@HalimaYouTube-w3r 2 күн бұрын
እንደኔ መጨረሻውን አይቶ የተደሰተ ማነው❤❤❤እንደዚህ እንደልጅ ለኛም ለማዳም ቅመሞች ይስጠን❤❤❤
@ጂጂብቸኛዋ
@ጂጂብቸኛዋ 4 күн бұрын
ዋው እደት ደስ የሚል መጨርሻነው ❤❤❤❤ትግስትህ ይለያል 💗ሁላችነንም ትግስተኛ አድርገን❤❤
@ZeinabaHussain
@ZeinabaHussain 3 күн бұрын
የሚገርም ድራማ ነው ሰው እንዴት ባለፉበት ነገር እንዴ ይዳክራል ሆ ጆሲ በጣም ጎበዝ ትግስተሕ wow👏👏👏
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 4 күн бұрын
ግን ዲራማ መሆኑን እያወኩ የኔ መናደድ😢🤣🤔
@haHaimanot
@haHaimanot 4 күн бұрын
እኔም ደሜ ፈላ የምር😢😂
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d 4 күн бұрын
እኔስብትይ😂
@Tigi-ht3mc
@Tigi-ht3mc 4 күн бұрын
እኔስ ኤጭ 🤣🤣🤣
@aalam1856
@aalam1856 4 күн бұрын
Ensi bti yabscnli😂😂😂😢😢😢
@gghbbb1706
@gghbbb1706 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@habesha214ethiopia2
@habesha214ethiopia2 3 күн бұрын
It's so beautiful drama. Love it.
@SaadaAbra
@SaadaAbra 4 күн бұрын
በጉጉ ስጠብቀዉ ነበር እንኮን ሠላም መጣችሁ❤❤🎉🎉
@Borhany
@Borhany 4 күн бұрын
መጨረሻው ናፍቆኝ ነበር እናመሰግናለን
@Amp1234-om5vy
@Amp1234-om5vy 4 күн бұрын
አቤት ትግስትክን ሳላድቅ አላልፍም ጰጰ😮
@sentaledeta5081
@sentaledeta5081 2 күн бұрын
ዮዮ ያለበት ድራማ ይመቸናል ምትሉ like😂
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 2 күн бұрын
ቀላል ይመቸናል
@የአቤልብቻ
@የአቤልብቻ 4 күн бұрын
እኔ በዮናስ እና በዛች እርጉም ተቃጠልኩ ድራማ መሆኑን እያወኩም ቢሆን ወየው ዘኪ የሚመቸው ውይ ወንድ ቆፍጣና
@FotumaAbdu
@FotumaAbdu 4 күн бұрын
ዶክተሩም እንደኔ የወሬ ሡሡ አለበት😅😅😅😅😅
@Emu-eman
@Emu-eman 4 күн бұрын
😂
@ksaksa4270
@ksaksa4270 4 күн бұрын
የሀድራማ እንደንየ የወደዳቹ እስክ ላይክ ግጩኝ❤
@asther503
@asther503 4 күн бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኩ ❤❤❤❤❤የክፉ ውጤት አሳይታችኋል ❤❤❤❤❤
@FatumaAhmed-j9x
@FatumaAhmed-j9x 4 күн бұрын
አንደኛ ነኝ የሚገርም ነው ብቻ ተመችቶኛል❤❤❤
@nabibiGelbi
@nabibiGelbi 4 күн бұрын
እወይይይ ታካሚ ና ዶክተር በጣም ነዉ ፈታ የምታረጉኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 4 күн бұрын
ይሄንን ድራማ ሰው እየወደደ ነው ልበል? 🤕
@SaferryshYar
@SaferryshYar 4 күн бұрын
እና ፀባያችንን እኮ ነው ያሳዮን
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 4 күн бұрын
ኣዉ በእዉነት እኔም ስጠብቀዉ ነበር
@memeEthiopia
@memeEthiopia 3 күн бұрын
ይህየ ድራማ እደኔ ያሥደሠተው በላይክ ያሣየኝ❤የት ናችሁ
@Wude-r8l
@Wude-r8l 4 күн бұрын
ፈጣሪ,ከነደዝህ,አይነት,ስግብግብይጠብቃችሁ,ይጠብቀን,እህትወድሞቸ❤❤❤❤
@haHaimanot
@haHaimanot 4 күн бұрын
ስንት ፊልም አይቸአለሁ እደዚህ ደግሞ አይቸ አላቅም የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ 😂😂
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 3 күн бұрын
አዛኑን የሠማ❤❤❤
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 4 күн бұрын
አዝናኝ ድራማ ፈታ የሚያረገኝ 😅😅 ስቆ የሚያስቀኝ ይህ ሠውየ
@YabloTube
@YabloTube 17 сағат бұрын
ልጁ ሲበዛ ትእግስተኛ ነዉ። ዶክተሩም ምርጥ ጓደኛ ነዉ። ፈጣሪ ይባርካቸዉ።
@Faeza....m
@Faeza....m 4 күн бұрын
እኔን ለእኔ ያብቃቃኝ እንጂ ለገንዘብ ብየ ማንንም ወድጀ አላውቅም 😢😢😢አልሀምዱሊላህ ❤❤ኢንሻ አላህ እናትና አባት ያለው ባል ብቻ ነው የምፈልገው አላህ ይስጥሽ በሉኝ ወላጆቹን መካደም ያምረኛል ወላሂ
@hhaa44473
@hhaa44473 4 күн бұрын
የሠዉ ሀቅ የራስንም ያጠፋል ይስጥሽ ደምሪን ፎዚ
@bruktawitnebret4121
@bruktawitnebret4121 4 күн бұрын
የሌለው ነው ያለው???
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 күн бұрын
አላህ፡ይስጥሽ❤❤❤❤
@busyline6206
@busyline6206 3 күн бұрын
አላህ ይስጥሽ
@Faeza....m
@Faeza....m 3 күн бұрын
@@bruktawitnebret4121 እናትና አባት ያለው ያለው ያለው እነሱን መንከባከብ እወዳለሁ
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 4 күн бұрын
ብዙ ድራማ አይቻለሁ እደዚህ ሰውየ ጀግና አላየሁም❤❤❤
@hallmaqumara1188
@hallmaqumara1188 4 күн бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪነው በዚሁ ቀጥሉበት ቶሎቶሎ ልቁልን ❤❤❤
@shewit505
@shewit505 3 күн бұрын
ተፈፀም እኮ😢
@felekche8544
@felekche8544 3 күн бұрын
ጎበዝ ጡሩ ሰዉነህ
@Weynesht-sg4rl
@Weynesht-sg4rl 4 күн бұрын
እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@muna4453
@muna4453 3 күн бұрын
አቦ ይመቻቹ አጨራረሱ ዋው ነው❤❤❤
@haHaimanot
@haHaimanot 4 күн бұрын
ምን ብየ ልፃፍ ውስጤ እደት እደተቃጠለ ፊልም መሆኑን እረስቸ በስተመጨረሻ ግን ደስ አለኝ እህ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ 😂😂
@Hayamu-gf3kq
@Hayamu-gf3kq 4 күн бұрын
ዋው በጣም ትግስተኛ እና አስተማሪ ነው❤❤❤
@Najatyoutube806
@Najatyoutube806 4 күн бұрын
ደስ ሚል ድረመ ነው ቶሎ ቶሎ ሊቀቁሉን አድስ ነኝ ደምሩኝ የመደም ቅማሞች
@Lulu-q8e
@Lulu-q8e 3 күн бұрын
የደኩተርን ትግስት ለሁላችን ይስጠን ይመችህ💖💖💖🌺🌺🌺
@user-fs3bh7pz8s
@user-fs3bh7pz8s 4 күн бұрын
ዋውውው በጣምልዩነበር ምርጥትምርትአለው
@g.m.c.5113
@g.m.c.5113 4 күн бұрын
Yes Yes Yes that's a good message & teaching for money lovers 😂 I don't have any words nice drama specially part 4 keep going
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 4 күн бұрын
የባልየዉ ትግስት👌👌👌👌👌👌👌
@marwhmeme7150
@marwhmeme7150 4 күн бұрын
በጣም አስተማራ ድራማ ነው ሁሉም የስራውን ሲያገኝ ደስ ይላል
@زمزمم-م2ح
@زمزمم-م2ح 4 күн бұрын
ወይኔ አቶዩናስ የምትዋረድበት ቀን ሳይቀርብ አይቀርም😂😂😂😂 ትግስቱ ደስሲል
@SaFk-hs4pk
@SaFk-hs4pk 4 күн бұрын
አስታፊረላህ ላሃውለውላህ ቁበተቢላህ ለአዚም አላህ ከሰው ሀቅ ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 4 күн бұрын
በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበርርርር❤❤❤❤❤😢😢😢😢😂😂😂😂 የታባታቹ ይገባቸዋልልል በጣም ነው ደስያለኝ
@hayatmohammed152
@hayatmohammed152 3 күн бұрын
Wow ትወና ጆሲጋ❤ ይልሃል አባቴ
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ 4 күн бұрын
መጡ መጡ በጉጉት እየጠበኩ ነበርኮ ዛሬ እደት ልቤ እደሻረ omg ዋውውውውው😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ከዘኪ ፍቅር ይዞኛል መላ በሉኚ
@عبدو-م7ل
@عبدو-م7ل 4 күн бұрын
ኧረ አረጋጊው
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ 4 күн бұрын
@@عبدو-م7ل ምኑን ላረጋጋው ሆ
@IfixIfix-w4l
@IfixIfix-w4l 4 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😘
@momethio3664
@momethio3664 3 күн бұрын
የከሰሩ ሌቦች ስዋረዱ ማየት እንደት ደስስስስ እንዳለኝ😮😳😮
@lidujesuse910
@lidujesuse910 4 күн бұрын
የዮኒ ኮኮናት ግን ተንኮል ስታስብ ሴጣን እራሱ አጠገቡዋ ተቀምጦ ኖት የሚይዝ ይመስለኛል😂😂😂😂😂😂
@Halema-bi6wu
@Halema-bi6wu 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 የተመታ ኮመንት
@MimiM-jx3eg
@MimiM-jx3eg Күн бұрын
በውነት ትችላለክ የሰፈሬ ልጅ በርታ ቀጥልበት❤❤❤❤❤
@KrstinaAbal
@KrstinaAbal 4 күн бұрын
እደአሰተያየት መጨረሻላይ በባዶ እግሩ መሆን አልነበረበትም ምክንያቱም የሷ ኩርቱ ፌሰታል ሳይቀደድ ወይም ሳያልቅ እዴት የሱ ጫማዎች አለቁ እዚህ ጋ ተጋኖል አደራ ለፊልሙም ለትወናውም የላቀ አክብሮትም አድናቆትም ነው ያለኝ ከሚገባው በላይ ተተውኗል እደአሰተያየት ነው ትወናን መማር ለዚህ ይጠቅማል🎉❤ በርቱ ቀጥሉበት አደኛ ናችው🎉❤❤❤ውድድድድ
@ועח
@ועח 4 күн бұрын
ጫማውን ሽጦ በልቶት ይሆናል 🙏🇪🇷
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 күн бұрын
ልክ ነሽ አንዳንድ ያጋኑታል
@peace-si4uc
@peace-si4uc 3 күн бұрын
ወይ ስለተበሳጨ ጥሎታል ድህነቱን በማሰብ😂😂😂
@adiskidane7739
@adiskidane7739 4 күн бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው ምናለበት ሁሉም የዘራውን እንደዚህ ቢያጭድ😢
@eyerus-k1b
@eyerus-k1b 4 күн бұрын
አደኛነኝ ለይኩኝ😊
@GeriAbadiTadese
@GeriAbadiTadese 4 күн бұрын
የጆሲ ትእግስት ለሁላችን ይስጠን❤❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 4 күн бұрын
እኔም ልክ እደዶክተሩ ነዉ የጓጓሁት ሆሆሆ ዛሬ😂
@Sam-i1b2s
@Sam-i1b2s 2 күн бұрын
የሜገርም ተከታታይ ድራማ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lubabamoa
@Lubabamoa 4 күн бұрын
ማነዉ እንደኔ ትክቶክ አይቶ የመጣ 😂😂
@RyfeVfgg
@RyfeVfgg 4 күн бұрын
የዚችን ቀን በጉጉት ስጠብቃት የነበረች❤❤❤❤❤
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 38 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 75 МЛН
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 303 М.