የሰርግ ዝማሬ part 1

  Рет қаралды 38,468

AD Pictures

AD Pictures

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@tinsaemekdim4894
@tinsaemekdim4894 2 жыл бұрын
I have no words to explain this beautiful Zimare..... የሰማዩን የዝማሬና የምስጋና ስርዓት የሚያስናፍቅ ድንቅ ዝማሬ!!! የተሰማኝን ደስታ ለመግለፅ ቃላት አጥረውኛል። የቤተክርስቲያንን ስርዓት የጠበቀ ድንቅና ውብ ኦርቶኮክሳዊ ዝማሬ!!! Thank you Dn. Henok and Jan Yared for showing us and the world how beautiful our beloved Church is. May God and Saint Marry bless ur marriage and next journey.
@bezaassefa3891
@bezaassefa3891 2 жыл бұрын
No words!!! and its just amazing that an Orthodox church wedding ceremony could be beautiful at this level.thank you Deacon Henok for showing us!!
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 жыл бұрын
This was the highlight of the blessed wedding for me 🤗🤗🤗 I feel like this gave us a glimpse of what the Kingdom of God could look like #DivinelyBeautiful 😍😍😍 May you all hear the hymns of Angels 🙏🙏🙏 wish this becomes a new tradition our own precious Ethiopian Orthodox choir 💖💖💖
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም የተደስትኩበት የዳቆን መምህር ሄኖክ ስርግ ደጋግሜ እያየው እግዚአብሔር ያገለገለበት እግዚአብሔር አሳመርለት እመቤቴ ድግል ማርያም ትዳራቹን ትጠብቅላቹህ መምህር
@girmawasferaw7688
@girmawasferaw7688 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከግጥሙ ጋር ቢዘጋጅሌን የበለጠ ያምር ነበር ከቻላችሁ ከግጥሙ ጋር አዘጋጁልን
@samuelgebregiorgis1021
@samuelgebregiorgis1021 2 жыл бұрын
👍
@solianaberihun
@solianaberihun 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ናችሁ ጃን ያሬድ proud off you ሰማያውያኑን መስላችኃል ሙሽራው ሙሽሪት በድጋሚ የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ያድርግላቸው
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ🥺😭💓💓💓💓 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣ያሰማን❤❤🤲🤲
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጋብቻ ስረዓታችን ስያምር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውብ ነው ሙሽሮቻችንን ቸሩ መድኃንዓለም ከዝህ ዓለም ፈተና ይጠብቅልን
@abel4191
@abel4191 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ በሰርጉ ተገኝቼ ነበር በህይወቴ እንደዚህ አይነት ስሜቴን መቆጣጠር እስኪያቅትኝ የደርስኩበት የመሠጠኝ አዘማመር የለሞ ኢጃቶች ይመስለኛል ጃን ያሬዶች በቃ ምንም ነው ማለት ያቃተኝ በተለይ ወኲናተ እሳት ዘይነድድ...ወአጼነወ መዓዛኪ ሄኖክ ፀሀፊ የሚለው ❤❤❤
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 2 жыл бұрын
አቤት ዉበት ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿ያገለገላት ቤተክርስቲያን እደዚህ ድምቅ እድርጋ ዳረችዉ በመላእክት ዝማሬ ❤❤❤🌿የዚች ⛪አባል ስለሆንኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@ሶስናወለተሥላሴ
@ሶስናወለተሥላሴ 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በውነቱ በጣም ደስ ይላል በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን በዘር በፍሬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በፀጋ በበረከት ቤታችሁ ይሙላላችሁ. እኛም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን🙌.ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zemarittigestsileshi8386
@zemarittigestsileshi8386 2 жыл бұрын
Never seen anything like this before! Tha k you AD pictures for releasing it by itself!!! Nice call!!!
@samuelgebregiorgis1021
@samuelgebregiorgis1021 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይሰጥልን ፍሬው ሰለ ማይሰማ ግን ከግጥም ቢሆን በጣም ያምር ነበር፣ እግዚአብሔር ይስጥልን
@edelgemechu9620
@edelgemechu9620 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በድጋሚ እንኳን ደስ አላቹ ሙሽሮች መልካም የትዳር ዘመን ይሁን
@etalembekele8831
@etalembekele8831 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሄር ይመስገን!!!🙏🙏🙏 AD PICTURES ልዩዎች👋👋👋
@kidistmuluget3629
@kidistmuluget3629 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ከልጆ ጋረ የተገኝችበት ስረግ መምህረ ትዳራችሁ ይባረክ
@tigistbiyazen8711
@tigistbiyazen8711 2 жыл бұрын
መድሐኒት አለም ለዚህ ክብር ያብቃን
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 жыл бұрын
Biteyu biteyu yemeyixegebu yezemenachin berex musherochi Egziabher be feri yibarekechu bezulen sewedachu Setemru 🥰🥰🥰 bekel bechi seyiwen betegebarem wegilen yesebeken yemiye tewahdo leji Henoke zemenek yibarek 🤲💕🥰
@bezahabesha4429
@bezahabesha4429 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት የመላእክትን ዝማሬ የሚያስናፍቅ ነው በሰማያዊት ኢየሩሳሌም ይሰብስበን
@tizitatadesseabebetizita8690
@tizitatadesseabebetizita8690 2 жыл бұрын
Egziabher yimasegen ewunate betam dasi yela 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@bemnetnigussie8718
@bemnetnigussie8718 2 жыл бұрын
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን። AD pictures በእውነት እግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያድርሳችሁ። 🙏
@meronzeleke5906
@meronzeleke5906 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን!
@mimi7324
@mimi7324 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@እራመዳለሁበተስፋ-ቸ2ሰ
@እራመዳለሁበተስፋ-ቸ2ሰ 2 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባርክ መጨረሻቹ ይማር ከፍሬም ፍሬ የተባረከ ፍሬ ይስጣቹ አሜን ግጥሙን ብናገኘው
@kidistmuluget3629
@kidistmuluget3629 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያስማልን
@astertanke8173
@astertanke8173 2 жыл бұрын
jan yared ejig leben yemyneka Zemare new yemtakerbut tsegawn yabzalachehu
@aynutube7552
@aynutube7552 2 жыл бұрын
🤲በኲናተ እሳት ዘይነድድ ዘየዐቅበኪ ሱራፊ🤲 🤲💞ወአጼነወ መዓዛኪ💞 ኄኖክ ጸሐፊ 💞🤲 🤲ጽጌ እጸ ገነ💞ት ማርያም ዘኢትትነገፊ💞🤲 🤲እሰብሕ💞 ተአምረኪ 💞በእደ መልአከ ኃይል ሰያፊ💞 🤲 🤲አርእስተ ጸርየ 💞ከመ ጽጌ 💞 ፍጡነ ንግፊ 💞🤲 ዘይገርም የማኅሌቷ ወዳጅ ❤❤❤ ይበል ይበል 💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@bamlakfekadu9932
@bamlakfekadu9932 2 жыл бұрын
Tergume 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hassettube5175
@hassettube5175 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምናመሰግንህ ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ጥሩ መንፈሳዊ መፀሀፍ ነው ያበረከትክልን የምርቃቱም ስነስርዓትና ዐላማውን ተጋግዘን እንደግፈው። ሀሴት ቲዩብም የኦርቶዶክስ መዝሙርና ሰብከት የምናካፍልበት ነውና ቤተሰብ ሁኑን እናመሰግናለን🙏
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏 ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤታችን በአማላጅነቷ ትጠብቃችሁ🥰🥰⛪️💒⛪️💒💞⛪️💒🌺⛪️💒🌺⛪️💒
@dameesefuu2036
@dameesefuu2036 2 жыл бұрын
Elllllle Ellllle Elllle Ellle 👏👏👏👏👏👏👏👏 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
Wow ስጠብቀው ነበረ 😘😘😘😘tnx
@brkti2123
@brkti2123 2 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ድንቅ ሰርግ ተዋህዶ ከፍ በይልኝ
@jery3457
@jery3457 2 жыл бұрын
Egziabher yemsgen betam des yemil zemare. Ortohodox bemhone hulem leben yemiasdeset zemare semsema tekeklwgnawa menged mehonewa ena egna endemigeban almenoracen gen demo chernetun ayalehu.
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
ሳምሪዬ ቆንጆ 😍😘😘
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 жыл бұрын
Sosete ayewet aref beyi demo ayewelew ayixegebem meriyaman 😘🥰🥰 Sew yezerawen yechidel yibalal leke Ewente nw Heno yezerawen nw yechidew yeni melekam gebere Egziabher tsigawen yebezelek sewedek sekeberek kelebi nw 🤲🤲🤲🤲💕💕💕
@redietad4972
@redietad4972 2 жыл бұрын
ተመስገን ይህን የመሰለ ሰርግ ያሳየኝ
@romanasrat8038
@romanasrat8038 2 жыл бұрын
bayew bayew yemayeselchegi maryamen dessss setelu tewshedoyea yenea web.
@danielwubetu6706
@danielwubetu6706 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@melkam_sisay
@melkam_sisay 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😍
@Eyob123how
@Eyob123how 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@bezawittatek5962
@bezawittatek5962 2 жыл бұрын
💭 ሰማያዊ 💞
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@haymihaymi4146
@haymihaymi4146 2 жыл бұрын
Des Sile Be Embeteye
@neza88
@neza88 2 жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ያድርጋችሁ ሙሽሮች
@girmateferi3781
@girmateferi3781 Жыл бұрын
ውብ ዝማሬ
@hiwot2025
@hiwot2025 2 жыл бұрын
Beautiful ❤️
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 жыл бұрын
🤲🤲💕💕💕
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 2 жыл бұрын
🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏
@zinashbeyene243
@zinashbeyene243 2 жыл бұрын
Tkekelgnawen yesregen perogeram bedenebe lemaYte enedenechele editing siyaleke lekekulene YEORTODOX TEWAHEDO megelecha selehon MELEKAME HEYEWT YTBARK YETEDAR ZEMENE YEHUNELACHU AMEN.
@berhanudagnew4402
@berhanudagnew4402 2 жыл бұрын
በጾም ወቅት የሰርግ መዝሙር ፖስት ማድረግ ግን የጤና ነው?
@tigistakele8044
@tigistakele8044 2 жыл бұрын
Thanks to Ad pictures
@የMመንትያዘበአማን
@የMመንትያዘበአማን 2 жыл бұрын
ግን መቸ ነዉ ሙሉ ቪድዮዉን የምትለቁልን 🤔🤔🤔🤔🤔
@eyeruseyerus3188
@eyeruseyerus3188 2 жыл бұрын
🙏🕊🕊💕💕
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@melkam2021
@melkam2021 2 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን
@maskeremmesk4613
@maskeremmesk4613 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏
@samesum5473
@samesum5473 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanamariamtesaka1131
@hanamariamtesaka1131 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@tonytawk5221
@tonytawk5221 2 жыл бұрын
🙏❤❤❤
@melkam2021
@melkam2021 2 жыл бұрын
በየቀኑ ቢያዩት ቢያደምጡት የማይጠገብ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 жыл бұрын
What is the name of this song please
@haylatdaniel6668
@haylatdaniel6668 Жыл бұрын
The melody is from በአምላካችን አንጻር but the lyrics is new the 2nd one from ማኅሌተ ጽጌ the melody it's prepare for Dn Henok Haile wedding.
@bemnetteshome9007
@bemnetteshome9007 2 жыл бұрын
ግጥሙን አብራችሁ ብትለቁልን 🙏🙏🙏🙏
@brkti2123
@brkti2123 2 жыл бұрын
እዚ የመዝሙር አገልግሎት መሳተፍ ፈልጋለው እባካቹ ምታውቁ ንገሩኝ ?????????????????????/
@brkti2123
@brkti2123 2 жыл бұрын
ማገልገል በጣም ነው ምፈልገው ንገሩኝ እባ?????????/
@TewomiLeggese
@TewomiLeggese 29 күн бұрын
ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ጃን ያሬድ ላይ ይመዝገቡ
@haylatdaniel6668
@haylatdaniel6668 Жыл бұрын
የጃን ያሬድ መዘምራን አዲስ ዝማሬ በጃንደረባው ሚዲያ kzbin.info/www/bejne/pamlo5yDapV9haM
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
53:51
AD Pictures
Рет қаралды 1 МЛН
ድንቅ ግጥም ለ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
12:40
Adona አዶና
Рет қаралды 63 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 46 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
የማይደገመው ቀን! ውቡ ኦርቶዶክሳዊ ሰርግ#wedding #love #family
58:52
Endu&edu እንዱ እና ኤዱ
Рет қаралды 412 М.
የመልስ ዕለት ቡራኬ ተቀብለዋል
8:11
AD Pictures
Рет қаралды 220 М.
ዲያቆን ነብዮ እና የደግነት Wedding DC Gabriel
10:01
Ethiopian Orthodox wedding
4:42
ረከብኪ ቲዩብ Rekebki Tube
Рет қаралды 121 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН