የሰራነውን Dogs ወደ ቴሌግራም ዋሌት እና bybit አወጣጥ - How to withdraw Dogs Token to telegram wallet and Bybit

  Рет қаралды 17,795

Nati App

Nati App

Күн бұрын

የሰራነውን Dogs ወደ ቴሌግራም ዋሌት እና bybit አወጣጥ - How to withdraw Dogs Token to telegram wallet and Bybit
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው Video ላይ Dogs Airdrop ላይ የሰራነውን የ Dogs Token እንዴት ማውጣት እንደምንችል ጠቃሚ video ይዤላችሁ መጥቻለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ KZbin ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
You May also Like
የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማን...
አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ • አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግ...
Facebook ላይ ማስተካከል የሚገባን ወሳኝ ነገር • ለ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች በፍጥነት ይህ...
የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት አፕ
• የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት ም...
የ facebook ስም በ 2 ደቂቃ መቀየር • የ facebook ስማችንን በ 2 ደ...
ከስልክ ላይ የጠፎ ፎቶዎችን መመለስ • ከስልካችን ላይ የጠፉ ፎቶዎችን መመ...
ቴሌግራማችን አካወንታችን ላይ ሌላ ሰው ከገባ ማወቅ እና ማስተካከያ መፍትሄው
• ቴሌግራማችንን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ...
ሁሉንም አፖች በአንድ ላይ የያዘ አስገራሚ አፕ
• እንደዚህም ይቻላል ሁሉንም በአንድ ...
የፈላግነው አፕ ብቻ ኢንተርኔት እንዲያገኝ ማድረግ
• የፈለግነው አፕ ብቻ internet ...
Social Media
Telegram: t.me/NatiApplink
ስልክ |አፕ| አፕልኬሽን| አፖች| Nati App
#dogs #dogsairdrop #token #howtoclaim #howto #airdrop #dogsairdrop #withdraw #withdrawal #crypto #nati_app #telegramwallet #bybit #telegram

Пікірлер: 129
@weldesilassieberhe2231
@weldesilassieberhe2231 25 күн бұрын
Thank you so much for making it simple and clear!
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
Thank you
@MihretFeleke-x1w
@MihretFeleke-x1w 19 күн бұрын
በጣም ተመቸኛለህ በግልጽ ነው የምታስረዲው ቀጥልበት
@nesrnujbhmd-hr5hk
@nesrnujbhmd-hr5hk 24 күн бұрын
100እነተኛ ማራጃ ብቻ ስለምትለቅ እውነቴነው ምል ድምፆህን ማስመት ደስ ይለኛል ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Gudifachaa
@Gudifachaa 16 күн бұрын
Telegram wallet verify alhonem gin yalegnin birr wallet lay iyasayegn new min larg 🎉🎉🎉
@SineshawKone
@SineshawKone 24 күн бұрын
KYC ምንድነው አልገባኝም እና ደግሞ ወደ ዋሌትና ወደ ባይቢት የትኛው ይሻላል ልዩነቱን ብትነግረን እባክህ
@MohamdSeyd
@MohamdSeyd 23 күн бұрын
ሰላም ናቴ ምርጥ ሰው ነህ እንዴት ነህ እየውማ እስኪ ስለ Ring app vidio ስራልን
@natiapp
@natiapp 23 күн бұрын
Eshi በ telegram አፑን ላክልኝ
@MohamdSeyd
@MohamdSeyd 23 күн бұрын
@@natiapp አፑን አላወከውም ደ
@MohamdSeyd
@MohamdSeyd 23 күн бұрын
ለማንኛውም ጅይን ብየሀለው ተሌግራምህንንን
@tube-wm2ex
@tube-wm2ex 25 күн бұрын
verification ሳናደርግ claim ማድረግ አንችልም ?
@getnet1261
@getnet1261 25 күн бұрын
You can with TON keeper on Aug 20
@abela4300
@abela4300 24 күн бұрын
Kyc salchers neber claim yarekut so mefthe yelewm
@SekeALADALAD
@SekeALADALAD 2 сағат бұрын
በግልፅ ስለምታስረዳን እናመሰግናለን አዲሱ ነው የተዘጋው ነው?
@natiapp
@natiapp 2 сағат бұрын
List የተደረገው ሌሎችንም token ከቴሌግራም ላይ በዚሁ በተመሳሳይ ሂደት ነው የሚላከው
@daveassefa8914
@daveassefa8914 25 күн бұрын
Do we still need gas after we withdraw it to bybit
@tinsaegetnet3805
@tinsaegetnet3805 24 күн бұрын
should we choice bybit or telegram wallet which one do you recommend as Nati?
@SekeALADALAD
@SekeALADALAD 2 сағат бұрын
👍
@SekeALADALAD
@SekeALADALAD 2 сағат бұрын
እናመሰግናለን የተዘጋው ነው አዲሱ ነው?
@haileyesustegegn8923
@haileyesustegegn8923 24 күн бұрын
How about kelay yalew wallet? andaynet mehon alebachew? Lewithdraw Bybit, mejemerya lay yalewn degmo Tonekeeper madreg yichalal?
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 24 күн бұрын
it is nice explanation! Keep it up
@user-hi3je7nv1g
@user-hi3je7nv1g 13 күн бұрын
Deposit and exchange የሚለው Option እኔጋር አይመጣም እንዴት ላርግ
@frazertadesse8678
@frazertadesse8678 25 күн бұрын
በMultiple Account ለሰራን ሰዎች ሁሉንም Claim ለማድረግ ምን መፍትሄ አለህ?
@8kcut
@8kcut 25 күн бұрын
Ere awo eneme be bezu account new yeserahu
@RetaNegesa
@RetaNegesa 21 күн бұрын
KYC mindnew algebgnim ena bybit deposit ley ayitayim
@godoliyastube3092
@godoliyastube3092 24 күн бұрын
Thank you
@NaolMitiku-l6f
@NaolMitiku-l6f 24 күн бұрын
Nati identification level yelelewu telegram mindir new melawu? Wayis lela menged alewu
@tajumohammed
@tajumohammed 13 күн бұрын
Bybit ly endet weda usdt convert madrg enchelaln
@anihnaado7683
@anihnaado7683 24 күн бұрын
verified ባልሁና የቴሌግራም አካውንት የሰራናወን dogs መላክ ይቻላል እንዴ
@gebreslasietekulu4521
@gebreslasietekulu4521 25 күн бұрын
tnxs
@dagimasefy
@dagimasefy 24 күн бұрын
Ebakeh erdagn contact yalekute wede tonkeper new clime yalekut demo okx new cheger alew.
@fuadhassen7121
@fuadhassen7121 8 күн бұрын
prossesing eyale yikoyal ende
@natiapp
@natiapp 8 күн бұрын
የተወሰነ አዎ
@omeryisuf8311
@omeryisuf8311 14 күн бұрын
በናትህ የሀምስተርንንም ወደ ዋሌት እንደት እንደሚዞር አሳየን
@YosefSofoniyas
@YosefSofoniyas 15 күн бұрын
ወደ ባይናንስ እንዴት እንልካለን? ስራልን
@natiapp
@natiapp 15 күн бұрын
ከ telegram wallet ነው
@HmHamza-e8q
@HmHamza-e8q 23 күн бұрын
Mekeyer yichalal
@natiapp
@natiapp 23 күн бұрын
List saydereg befit connect yaderekewn kehone awo
@hylemkialmesele4098
@hylemkialmesele4098 24 күн бұрын
ክላም ካደረግን በኋላ ወደባይቢት መቀየር ብንፈልግስ ብሮ
@mitikugobena7832
@mitikugobena7832 24 күн бұрын
Ton space lay naw ways wallet lay naw claim yemihonaw, yene ton space hulle unable transaction verification yelal,
@MelkamuNebiy
@MelkamuNebiy 25 күн бұрын
Esh connect wallet yemilewun mndnee minadergew maaletim Connect saladerg nw send yalkut
@amirMohammed-y4t
@amirMohammed-y4t 25 күн бұрын
ናቲ ሰለ ስታሩ ኮመንት አርገልይ 🙏
@nebiyuuyohannis6571
@nebiyuuyohannis6571 23 күн бұрын
First i connected my telegram wallet not( tonkeeper) then on balance check part i selected bybit is that ok?????????¿??????
@natiapp
@natiapp 23 күн бұрын
No problem
@memaralebachew6917
@memaralebachew6917 24 күн бұрын
ቅድሚያ ሂደቱን ከጨረስኩ በኋላ kyc verify ባደርግ ችግር የለውም ወይ?
@natiapp
@natiapp 24 күн бұрын
Verify ሳታደርግ አይቻልም
@memaralebachew6917
@memaralebachew6917 24 күн бұрын
@@natiapp ተመልሼ ልሰራ ስል ከ dog ስር __-$DOGS withdrawing የሚል ጽሁፍ ይመጣ ከዚህ ስር ደግሞ Token Coin hints የሚል ጽሁፍ አለው dog ስከፍተው ይሄ ጽሁፍ ወዲያውኑ ይመጣል ምን ይሻለል verify ከተደረገውን ጋር ተገናኝቷል ማለት ነው ?
@KakaKaka-g9l
@KakaKaka-g9l 23 күн бұрын
ኮሜንት እየመለስክ አደለም በትክክል ዋሌት ላይ ኮኔክትድ መሆኑን እንዴት ቼክ እናድርግ
@natiapp
@natiapp 23 күн бұрын
Video ላይ እኔ ሳደርግ እየው ልክ እንደሱ
@zolazo2637
@zolazo2637 22 күн бұрын
ወንድሜ እንዴት ነው ከ ዶግስ ምንቀይረው ከ ቴሌግራም ዋሌት አቋርጠን ከሌላ ጋር ምናገናኝው
@natiapp
@natiapp 22 күн бұрын
አንዴ ከወሰድክ በኋላ አይቻልም
@AlemayehuKebede-fh8lp
@AlemayehuKebede-fh8lp 16 күн бұрын
Enem eda anta ka telegram wallet gar naw yagnagahut dog matwal min larige kachalik wandime bawiste hi balage
@natiapp
@natiapp 16 күн бұрын
ነገ ነው ዋጋው የሚታወቀው ከዛ በኋል ነው መሸጥ የሚቻለው
@abduselamemamu4338
@abduselamemamu4338 25 күн бұрын
Okx lay connect saderg besihtet UID code yesilken IME code asgebahu endet likeyirew
@tube-wm2ex
@tube-wm2ex 25 күн бұрын
KYC ሳንጨርስ claim ብናደርግ ምንድን ነው ችግሩ ??
@getnet1261
@getnet1261 25 күн бұрын
You can't deposit on CEXs without verification. You can claim it on Tonkeeper on Aug 20 though without verification.
@AbeniDark
@AbeniDark 24 күн бұрын
endet newtelegram kyc verify madreg michalew
@GizachewKefale
@GizachewKefale 23 күн бұрын
KYC መጨረሳችንን እንዴት ነው የምናውቀው?
@natiapp
@natiapp 23 күн бұрын
Basic የነበረው ወደ extended ይቀየራል
@PinealArega
@PinealArega 24 күн бұрын
Non custodial wallet ke 2ken behuala yseral yaleb gas fee
@AbelMusie-v8c
@AbelMusie-v8c 23 күн бұрын
Ene ahun wede telegram wallet connect adrgewalew ....gn telegram wallete verify alhonem chgr alew
@natiapp
@natiapp 23 күн бұрын
Verify kaladerekew ke tonkeeper gar connect adrgew
@teshomegobena
@teshomegobena 25 күн бұрын
በናትክ መልስልኝ መጀመሪያ ቶንኪፐር ጋር ኮኔክት ካደረግን ቦሀላ ወደነ ባይቢት መቀየር አንችልም
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
Verify ካደረክ ትችላለክ bro
@Ab-my4en
@Ab-my4en 24 күн бұрын
Behual edet meshet enchlalen p2p lay
@Getachew-tw6dc
@Getachew-tw6dc 25 күн бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ እኔ (BIB'T)) የለኝ (OKX )) የለኝም ከፕለይ ስቶር ላይ አውርጄ ነው ኮኔክት የማደርገው???
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
Awo አውርደክ ትከፍትና verify ካደረክ በኋላ ትችላለክ
@AlmightyGod-zk4cj
@AlmightyGod-zk4cj 25 күн бұрын
National Id gd new ?lela metawekiyam yelegnm?
@yonasmezgebe2645
@yonasmezgebe2645 13 күн бұрын
Sle hashcat sraln
@HabiteneshTilahun
@HabiteneshTilahun 22 күн бұрын
Claim kareku behuala mnm alkeft alegn mefthewn nigeregn wendeme
@natiapp
@natiapp 22 күн бұрын
Bzu sew slemimokr new
@FikirteTegenu
@FikirteTegenu 24 күн бұрын
KYC memulaten alememulaten bemen laregagete nati
@natiapp
@natiapp 24 күн бұрын
የሰራውት video አለ የ telegram wallet verify አደራረግ የሚል
@user-ej1im2nz2r
@user-ej1im2nz2r 17 күн бұрын
ቀስ ብለህ ስለምታስረዳ በጣም ተመቸሸኝ Thanks
@natiapp
@natiapp 17 күн бұрын
Thank you
@dagmtilahun5264
@dagmtilahun5264 24 күн бұрын
Wallet verified መሆኑን በምን እናውቃለን
@Yoshow2127
@Yoshow2127 24 күн бұрын
i can't get 0.1 ton yet.please give me your hand
@teketaymolla-b1o
@teketaymolla-b1o 13 күн бұрын
ሰላም እኔ አዲስ ጀማሪ ነኝ አንተን እየተከታተልኩ የተወሰነ ደረጃ ድረስ ሂጃለሁ አሁን ግን ኮድ ጠይቆኛል አንተ ቴሌግራም ላይ ያስቀመጥከዉ ሊከፍትልኝ አልቻለም
@natiapp
@natiapp 13 күн бұрын
ምን ላይ ነው የጠየቀክ
@ermiyirga468
@ermiyirga468 24 күн бұрын
Ere yene unable link eyalegn new mn larg eski negerugn benatachu😊🙏🙏(
@shunkuluullee6915
@shunkuluullee6915 25 күн бұрын
Wede Binance Accnts?
@Nanuyoutube13
@Nanuyoutube13 24 күн бұрын
ቬሪፍይ ሳላረግ ወደ ዋሊት ላኩት ተበላው ማለትነው
@HaimanotMarkosj-re3vo
@HaimanotMarkosj-re3vo 24 күн бұрын
What is kyc
@TrsitAnbese
@TrsitAnbese 25 күн бұрын
ሁለቱንም መክፈት አለብን ባይቤት ዋሌት
@Ethioo_1
@Ethioo_1 23 күн бұрын
Tonkeper gar connected new yene wede telegram ychalal?
@natiapp
@natiapp 23 күн бұрын
Verify kaderekew awo
@Ethioo_1
@Ethioo_1 23 күн бұрын
@@natiapp verfiy aydelm mn amarch alegn
@dagimasefy
@dagimasefy 24 күн бұрын
erdagn bey contact yarekut ke ton ga new clime yalekut demo okx new cheger alew
@natiapp
@natiapp 24 күн бұрын
Verify ካደረከው ምንም ችግር የለውም
@dagimasefy
@dagimasefy 24 күн бұрын
Aregiwalew amsegenalew
@EstifanosEstifanos-un1dq
@EstifanosEstifanos-un1dq 24 күн бұрын
ene be 5 account naw yeserahut ena weda 1 exchange account bilkachaw chger yenorewal
@PinealArega
@PinealArega 24 күн бұрын
Aw
@Kiyara.K
@Kiyara.K 24 күн бұрын
​@@PinealAregamendenew chegeru 😮malet eshi koy ke ton keeper lay 2 account kefche baregewes cheger alee
@solbelay4813
@solbelay4813 21 күн бұрын
Telegram wallet endet verify endemihone asayen
@natiapp
@natiapp 21 күн бұрын
አለ video ሰርቻለው እየው
@WondimagegnSamuel-re1cl
@WondimagegnSamuel-re1cl 25 күн бұрын
Ton መግዛት በቴሌግራም እንቢ እያለኝ ስለሆነ እንዴት መግዛት እችላለሁ?
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
Video ሰራለው
@AlazarAlebel
@AlazarAlebel 25 күн бұрын
Dog lay claim kemejemeru befit yeneberew wallet connect argu milew lay mech bybit ale
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
አሁን እንደ አማራጭ ነው የፈለከው ላይ connect ማድረግ ትችላለክ
@AlazarAlebel
@AlazarAlebel 25 күн бұрын
@@natiapp malet bybit ga connect arge mejemerya lay yeneberewun connect balaregew chgr yelewum male nw
@techby1238
@techby1238 25 күн бұрын
Be vpn nw yayehulsh
@hizkaelgezahgn9957
@hizkaelgezahgn9957 25 күн бұрын
Connect to wallet yemilewn kemn ga nw connect yemnadergew be bybit gizie bro
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
Video ሙሉውን እየው ወደ bybit መላክ ከፈለክ ሙሉ step አሳይቻለው ወደ telegram wallet ከሆነ ወደ telegram wallet እንዴት እንደምናስገባም አሳይቻለው bro
@user-hb4hd6jn3x
@user-hb4hd6jn3x 25 күн бұрын
Withdrawal arekut gnWallet lay lemn nw mayasayegn
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
ገና ነው ከ August 20 ጀምሮ ነው
@nadiyadagnachew531
@nadiyadagnachew531 25 күн бұрын
Ahun mesrat echlalehu?
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
አሁን መስራት አይቻልም የሰራከው ካለ ወደ ማሌትክ ማውጣት ነው የሚቻለው
@SemertGelaya
@SemertGelaya 25 күн бұрын
Abat beneath aserdagn y ene tg wallet kyc lmchersh ferga identification yemyelew yelgnm setting weste
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
ትክክለኛውን የ telegram apo ተጠቀም እንዲሁም updated መሆኑን check አድርግ ካልመጣልክ በውስጥ አናግረኝ tg ላይ
@SemertGelaya
@SemertGelaya 25 күн бұрын
@@natiapp eshi
@amahtemjr9634
@amahtemjr9634 25 күн бұрын
P2p lemegzat mokr yane erasu verify adrg blo yametalhal
@SemertGelaya
@SemertGelaya 25 күн бұрын
Enbi belognal tebabergn anda
@amahtemjr9634
@amahtemjr9634 25 күн бұрын
@@SemertGelaya eko p2p kemilew lemegzat stgeba erasu verify adrg ylhal enem endante neber
@MercyUnique-wj6xq
@MercyUnique-wj6xq 25 күн бұрын
Ton endet magzat endalebin safi mabreriya vido siralin
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
Eshi
@ElyasMan-pj2dq
@ElyasMan-pj2dq 24 күн бұрын
Connect alhonm aleg
@natiapp
@natiapp 23 күн бұрын
Mndnew yemilk
@user-mintesinot
@user-mintesinot 25 күн бұрын
KYC algebangim nati
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
Verify mehon alebet
@BTube-1
@BTube-1 25 күн бұрын
Ton yfalagal woy
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
Verify ካደረክ አይፈልግም
@MagicBrush-c6b
@MagicBrush-c6b 25 күн бұрын
Ene mejemeria connect yarekut ke tonkipper ga nw ena telegrame demo verified nw ena ahun wede telegram withdraw mareg chilalew chiger yelewum
@natiapp
@natiapp 25 күн бұрын
Awo tchlalek
@SineshawKone
@SineshawKone 24 күн бұрын
KYC ምንድነው አልገባኝም እና ደግሞ ወደ ዋሌትና ወደ ባይቢት የትኛው ይሻላል ልዩነቱን ብትነግረን እባክህ
@Mardacon
@Mardacon 24 күн бұрын
Nothing difference
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 35 МЛН