📢 የሰራነዉ ስራ ጥፋአት ሆኖ ተገኘ ይቅርታ

  Рет қаралды 36,084

Efrem_Tube

Efrem_Tube

4 ай бұрын

‪@yetenbitube1‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬

Пікірлер: 523
@NahiTube1
@NahiTube1 4 ай бұрын
ኤፋ አትከፉ እንወዳቹሀለን💪🥰
@rozaroza5996
@rozaroza5996 4 ай бұрын
ትልልቅ ዩቱበሮች ትንንሺን እስኪ አበረታቱ ትገርማላችሁ
@brothers4627
@brothers4627 4 ай бұрын
ናሂ ክበር❤
@user-rl2pp6qh3c
@user-rl2pp6qh3c 4 ай бұрын
ሰው አክበሪ
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 4 ай бұрын
nahi yewah sew akbari egeziabiher ersu abezto abezto zemen hiwotekn yibarek enwedachihualen enakebrachiualen sibeza ❤❤❤❤❤❤❤
@nuriyatemam950
@nuriyatemam950 4 ай бұрын
አብሽር አታስብ ሁሉም እዳሰበው ይሁንለት ግን አንተ አታስብ
@WiaTube770
@WiaTube770 4 ай бұрын
ኤፍሬምን የሚወድ ማነው👍👍👍❤🌹
@ይቅርታ-ሠ8ተ
@ይቅርታ-ሠ8ተ 4 ай бұрын
❤❤
@DerbiBacheya
@DerbiBacheya 4 ай бұрын
Wina yene liyu wodime hiliye danaa nechi ❤❤❤❤❤
@ILIFINESH
@ILIFINESH 4 ай бұрын
👍👍👍👍💝💝
@birhaneteshome3435
@birhaneteshome3435 4 ай бұрын
እኔ
@NasriahJordan
@NasriahJordan 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Etisam2
@Etisam2 4 ай бұрын
እስኪ ኤፋዬን የምቶዱ👍❤❤❤❤
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w 4 ай бұрын
እኔ የኔ የዋህ❤❤
@AliOmar-ec3nm
@AliOmar-ec3nm 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪👌👌👌💞💞
@user-gt7se9ul8s
@user-gt7se9ul8s 4 ай бұрын
አይዞህ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 4 ай бұрын
አሽቃባጮች አታሽቃብጡ
@ILIFINESH
@ILIFINESH 4 ай бұрын
💝💝💝💝💝💯✅👍👍👍
@NattyTube2bi
@NattyTube2bi 4 ай бұрын
ኤፍሬም እንደነ አብርሽ ጥንድ ሆኖ ማየት የሚፈልግ ማነው❤❤❤💝
@ILIFINESH
@ILIFINESH 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HeluTube940
@HeluTube940 4 ай бұрын
ኤፋ መልካም ሰው👍👍👌
@yadikedir4974
@yadikedir4974 4 ай бұрын
ኤፊ ን 100k እናስገባዉ የምትሉ እስቲ ❤❤
@user-sh2wm9tz3j
@user-sh2wm9tz3j 4 ай бұрын
የሄን የምታነቡ የስደት እህቶች በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏
@enssenss7228
@enssenss7228 4 ай бұрын
አሚንንንን
@Sariy177
@Sariy177 4 ай бұрын
በመላዉ አለም የምትገኙ የሰዉ ልጆች በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤
@user-wd9re7op2o
@user-wd9re7op2o 4 ай бұрын
አሚን ሣሪየ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@aaa-ly7nf
@aaa-ly7nf 4 ай бұрын
አዉ አሚን❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌💕💕💕💕🥰🥰🥰💯💯💯
@user-jn5gi4qx4d
@user-jn5gi4qx4d 4 ай бұрын
ነገሩ ኖርማል ነው ግን ለሱ አይመጥንም በሌላ ነገር አሳትፈው ፈጣንና ጎበዝ ልጅ ነው በተረፈ አብሽሩ አንተ መልካም ሰው ነህ👍👍👍
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 4 ай бұрын
ኤፋ ምርጥ ሰው አትከፋ ሰው ብዙ ያወራል እኮ ይሄን የሚያወራ ደግሞ መሰራትም ሆኖ መረዳት የማይችል ሰው ነው ለእነሱ አትከፉ ስራቸውን ቀጥሉ በርቱ እነ እንወደሃቹለን ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤
@user-qd3sf1mi1r
@user-qd3sf1mi1r 4 ай бұрын
ኤፋዬ ዝም በሏቸዉ የምቀኛወሬ ነዉ አተ ለኮፒተር ክፉ እዳላደለህ እናዉቃለን
@SeydAli5154
@SeydAli5154 4 ай бұрын
አሽቃባጮች
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 4 ай бұрын
*_ኤፋዬ እንደኔ እሚወደው አለ የምር የኔ መልከ መልካም የኔ አሳቢ ትለያለህ አይዛቹ 🥰_*
@Geni810
@Geni810 4 ай бұрын
ኤፋዬ ወንድምነት❤ የተሳደቡ የተቆጡት እኮ ትንሹ እንዳይጎዳ እና ትልቅ ደረጃ እንዲደርስ ስለሚፈልጉ ነዉ😢 ማለት ኮንባ በጣም ጥሩ ጭንቅላት ስላለዉ እንዳይበረዝ ስለምንፈራ ነዉ❤አይዟችሁ ያጋጥማል🙏🙏🙏
@GghuBbvfv
@GghuBbvfv 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesuShita
@MesuShita 4 ай бұрын
አረ ኤፊ ምንም ማለት አደለም የሰው ወሬ አትስሙ ከማንም በላይ ለኮንፓ አንተ ነክ የምታስፈልገው
@FunnyMusicalDrum-pp6dh
@FunnyMusicalDrum-pp6dh 4 ай бұрын
ለምንድን ከማርክ ቤት ጠፍህ ኤፋ
@umufewzan9146
@umufewzan9146 4 ай бұрын
ኤፍ ከቡታጀራ ልጆች የምትላያው አንታ ነህ❤ በጣም ነው የምኖድክ ይቅርታ መጣያቅ ትልቅነት ነው ክባርልን🎉🎉🎉🎉🎉ነገሯቹን አለበብሳህ አታልፍም ለታማልካች ትልቅ ክብር የላህ ነህ ማስመሰል እራሱ አታቅባትም አሯ ምን ብዬ ላውራ ስለታ በቃ ትለያለህ❤❤❤❤❤
@adinesfose5255
@adinesfose5255 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zaibagetahunmollaw4508
@zaibagetahunmollaw4508 4 ай бұрын
በጣም ወላሂ ምርጥ ልጂነው❤❤❤❤❤❤❤
@ajman9189
@ajman9189 4 ай бұрын
ኤፍ ምርጥ ሰው ከፍቶክ ማየት አንፈልግም አይዞሽ ሊዱዬ ያጋጥማል አንዳዴ❤❤❤
@hellenhellen728
@hellenhellen728 4 ай бұрын
Efaye Yene Wid Ayzoki Ine Alewliki Berta❤❤❤❤❤
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 4 ай бұрын
የኔ ቆንጅዬ ጣፋጭ ኮምፒተርዬ የኤፍሬም ውጤት እድግ በል ባባዬ
@adsalm
@adsalm 4 ай бұрын
ወንድማችን እንግዲህ እኛም ልጁ ባንተ ስለምናቀው በዚህ እድሜው እንደዚህ አይነት ነገር ማወቅ የለበትም በሚለው ይቅር ብለንሃል ወንድም አይዞህ የሰው ልጅ ክፋትም ይሰራል ደግሞ ከተመለሰ ካወቀ ይቅርታ ከጠየቀው ይቅርዋል ትልቁ ነገር የሰው ልጅ ስህተቱ ነው ቆጥፋቱን ይቅር ካለ ሰው ይቅር ይለዋል በርታለን እኔው እየመዳም ቅመም ነኝ ከዱባይ አዲስ አለም
@user-jw9zf4ru6w
@user-jw9zf4ru6w 4 ай бұрын
እኔ ራሱ በጣም ነው የምትመቸኝ ኤፍሬም ቀጥልበት እና በጣም ነው የምወድክ ደግነትክ
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 4 ай бұрын
አይዞንንንን ኤፋ ያጋጥማል ቢሆንም ኮፕተረም ሁሉንም ነገር አብራርቶታል እናም በርታልን አባቴ🎉🎉🎉
@nasriyros5048
@nasriyros5048 4 ай бұрын
F ዬ የኔ አበት ዝምበላቻዉ የዉሩ ላሱሳቻዉ አብሽር ኖርማል ነዉ በርታ ስከፈ ደስ አይለኝም 🎉
@user-no8rr9sw3w
@user-no8rr9sw3w 4 ай бұрын
ኤፋየ የኔወንድም አንተትለያለህ በዙ አሺቃባጮች አሉ ለነሡ ደግሞ ቦታ አትሠጣቸዉ የምቀኝነትጥግነዉ ከሠዉምንም አጠብቁ ዋናዉ የድንግል ማሪያም ልጅክርሥቶሥ አይጥላችሁ ኤፋየ ከልብ እወዳችሗለሁ ለኮቢተርደክሞ ካንተበላይ የሚያሥብለት የለም ሁላችንም አንተባታወጣዉ አናዉቀዉም ነበር ለማሺቃበጥ ካልሆነ በሥተቀር ኤፋየ በርታልኝ እወድሀለሁ ሥደተኛዋ አድናቂህ ነኝ
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 4 ай бұрын
ኤፋዬአንተበጣም ጡሩሰውነክየኔውድወንድም በርታ❤❤❤❤❤❤
@user-wr7fb1ey9w
@user-wr7fb1ey9w 4 ай бұрын
ኤፋ የኔ መልካም አተእኮ በጣም የዋህነህ የሰው ወሪ አትስማ ዝም በላቸው ❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
ወገኖቸ ተመልካቾች ብዙ አታካብዱ ቀለል እናድርገው ፡ብዙ የስራ ፈጣሪዎችን አናሸማቅቅ ፡ውቢቷ ጠይሟ ፡የባህር አሳ ፡በርቺ
@hoormob6452
@hoormob6452 4 ай бұрын
Yaa video lane menm tefat yelam mazinana temirt newu beqa ❤❤ Efa Abshir
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig 4 ай бұрын
እንኳን ደነ መጠቹ የAF ቤተሰቦች የኔ ወንድም አይዞ እንደይከፈ
@tigstinguseshishay6906
@tigstinguseshishay6906 4 ай бұрын
Efaye tlq sew eko bro❤❤
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 4 ай бұрын
ኤፈዬ የምሪ አንቴ በጣም ልዩ ሰው ነክ ለዘለዓለም ኑርልኝ♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢
@munasherefa
@munasherefa 4 ай бұрын
የኔ ወንድም አብሽሩ ሠዉ ብዙም ነገር ይለል ቦታ አትስጡት ሰዉ ምን አወራ አይበል አሏህ ለሁለችንም ልቦነ ይስጣን አሏህ ይዊደድህ እኛም እንወድሀሏን
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 4 ай бұрын
ኤፋየ የኔ ዉድ ወድም ሰዉ እደሆነ ሳይበላዉ ነዉ እሚያከዉ ዝም በላቸዉ እሪል እና ፕራንክ ይለያያል እዴ ዝም ብለዉ ነዉ እሚያካብዱት ሲከፋም አልወድም ኤፋየ እደበፊቱ ሰትሰቅ ነዉ እሚያምርብክ
@hayatTube946
@hayatTube946 4 ай бұрын
ኤፈችን ሰዎች እኳ እስከመጨራሸ ቢያዩት እደዘአይሉም ነበር ምክነቱም ቪዲዮዉን ምንም ሰያደምጡነው እደዘ የደርጉት አይክፍክ ወድመችን እኖድሃለን እነከብርሃለን 🥰🥰🥰🥰🥰እኔግን እስከመጨራሸድራስነው ያዬሁት ወለሂ ሚከበድነጋር አልነበራም በትክልክ ለያውሰው ኖርመል ነው
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 4 ай бұрын
ይቅርታ ትልቅነት ነው ኤፊ አትከፉ የኔ ምርጦች❤❤❤❤
@genetbelete9303
@genetbelete9303 4 ай бұрын
አንች ይቅርታ ጠይቅ አብርሽ ላይ ጦፈሻል ወንድ የለሽም ማፈርያ
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 4 ай бұрын
@@genetbelete9303 ከመሳደብሽ በፊት ቤቴ ገብተሽ እይ ልብ ይስጥሽ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ኤፊ ወድሜ ያጎቴ ልጅ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 4 ай бұрын
ያጉቴ ልጅ አብርሽ😢
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 4 ай бұрын
አይዞሺ ሊዱ ይሳደቡ ሀፂያቱ ለራሳቸው ነው አበሻ እኮ በስድብ ማስተር ጭነዋል 😂😂😂 ኤፉ አይ ዞን ያጋጥማል በርታ ከዚህ የባስ ስትአለ
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 4 ай бұрын
አይዞህ እፍ ስጃማር ፕራክ ነው ብላሃል ዑኮ ማ ጃማሬ ላይ አይዛችሁ 👍
@Guragewa5270
@Guragewa5270 4 ай бұрын
ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ኤፋዬ መልካም ሰው አይዞህ አትከፋ ጥሩ ነገር የሚሰራ ሰው ጠላት ይበዛበታል እናለማይወዱህ ብዙም አትጨነቅ የምንወድህ ብዙዎች ነን ግን ፕራንክ ስታደርጉ አስተማሪ ነገር ያዘለ ቢሆን ይመረጣል።
@media508
@media508 4 ай бұрын
ስንት መናገር ያለባቸዉ ሰዎች እያሉ አንተን ይናገራሉ ኤፍ የለምለም ምትክ ነህ❤
@ወሎ
@ወሎ 4 ай бұрын
ኤፊ ለተመልካች ያለክን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ስንቶች አሉ ከምንም እማይቆጥሩን
@user-sw6jp3qm1b
@user-sw6jp3qm1b 4 ай бұрын
ኤፋዬ አተ መልካም ሰው ነህ 🥰ሊዱዬ አችም ጥሩ ልጂ ነሽ 🥰😍 እና ደግሞ ምንም ጥፋት አላጠፋችሁ ኖርማል ነው ቅጭላት ላለው ሰው አስተማሪና አዝናኝ ነበር የምትሉ ብቻ በላክ አሳዩኝ 😍🎉
@GkHc-zq7wk
@GkHc-zq7wk 4 ай бұрын
ኢፋዬ አብሺር አተመልካም ሠውነህ እኛ እንወዳሀለን ምነው አካበዳቺሁት ዝበላቸው ኢፋዬ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 4 ай бұрын
አብሽሩ ሁሉም ሠው የራሱን አስተሳሰብ እየራሡነው አለፉት ኤፌየ እሽ ወድም❤❤❤
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 4 ай бұрын
ኤፋ ምርጥ ሠዉ ነህ ለወሬ ብዙም ቦታ አትስጣቸዉ እኔ በበኩሌ አዝናንቷኛል አብሽ ኤፋ
@MESERET-g90
@MESERET-g90 4 ай бұрын
አትከፋ ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም ቢራት ሆኖ ማይዘጋ የለም አይዟችሁ ለመልካም ነው❤❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 4 ай бұрын
ኤፋዬ የሰዉ ወሬ ትታቹ ስራቹን ስሩ የኔ ዉድ ትልቅ ሰዉ ነክ አንተ ❤❤❤❤🙏🙏🤙🤙
@marysnite2894
@marysnite2894 4 ай бұрын
Competer betam smart lij naw yona ngr lay endesatef erdaw telik derja yedersal weleta walelat
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 4 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል ኮቢተሬ እውነት ንግግሩ በጣም በጣም ትልቅ ነገር ነው በኤፊ ላይ ያለው የወንድምነት ፍቅር ደስ ይላል አይዞን ኤፊ አይዞን ኤፊ ኮቢተርን ትልቅ ደረጃ አድርሰው የሰውን ወሬ ባንዱ ሰምታችሁ ባንዱ አፍሱት❤
@afiyatube6273
@afiyatube6273 4 ай бұрын
አብሺር እፊዬ ያግጥምል 👍👍
@user-du1zf2sy5b
@user-du1zf2sy5b 4 ай бұрын
የኔጌታ አይዙህ አትከፋ የሰውልጆ ምንም ብትሰራ ጥሮንነገርትተው ትሽሰህተት ካኝን ጥሮን ሰራ አያወሮም
@BetiShewaye
@BetiShewaye 4 ай бұрын
Afiye ere mrtye nw astemari nw eko endatatefawu lidu egn wedetmhrt nw yewesednwu ayasasbachhu bertu
@ekruethio7155
@ekruethio7155 4 ай бұрын
አቤት እቅረታ ለማለት ፉጥነት በጣም ትልቅ ሰው ነክ የተመልካችን ክብረ ነው ሚያሳየው ኤፉሬም በረታ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 4 ай бұрын
ኤፋየ ክፉ ሠዎች ናቸው ክፍ ነገሮችን የሚናገሩት እናም ተዋቸው አትከፉ ሁላችሁም
@user-ip4mr5rf2m
@user-ip4mr5rf2m 4 ай бұрын
ኤፋ እረ አተ ስትከፋ አያምርም ስትደሠት ነው የሚያምረው እንወዳችሇለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 4 ай бұрын
ኤፍዬ ይቅርታ መጠነቅ ትልቅነት ነዉ ኤፉ መልካም ሰዉ ነህ በክፉ አስባቹት አይደለም ሰዉ ልጅ አስቸጋሪ ነዉ የሚረዱበት አስተሳሰብ አስቸጋሪ ነዉ እህቴ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤
@zaibapanish8023
@zaibapanish8023 4 ай бұрын
አፋዬ ምርታ ሰዉ ❤️❤️በርታ እነዎድሃአለን 💪💪💪🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@rimeber669
@rimeber669 4 ай бұрын
ኤፋየ መልካም ሰው አተን የሚናገር ከራሱ ጋር የማይግባባ ነው
@mekidesbelete2924
@mekidesbelete2924 4 ай бұрын
Menm endyayesmachu ❤❤❤
@dessalech899
@dessalech899 4 ай бұрын
በመጀመርያ አይዟችሁ በመቀጠል እናንተ የሚወዱ ወዳጆች ጥሩ ይቀበላል መጥፎ ይቃወማል ልጁ ትንሽ ስለሆነ ነው ግን ትምህርት ነው ገብቶኛል ❤
@user-tw1dn3uu4w
@user-tw1dn3uu4w 4 ай бұрын
አይዞ ህ ኤፈ በስራ ላይ ያጋጥማል አብሽር ወድማችን🎉🎉🎉🎉
@tsegaar4854
@tsegaar4854 4 ай бұрын
Ayizosh eyete barchi
@fikrTube-dr4nj
@fikrTube-dr4nj 4 ай бұрын
ኤፍሬም ደግ ሰው❤❤❤❤
@soomebaby83
@soomebaby83 4 ай бұрын
የኔወረቅ❤❤❤❤❤
@hamratallet2651
@hamratallet2651 4 ай бұрын
Efiye malkam sawu siwedi ❤❤❤❤❤Abishir
@halikahalika
@halikahalika 4 ай бұрын
አይዞክ ኤፍ ሰው ሆኖ መይሰሳት ያላምና አንታ በክፈት አስበሐው አይዳላም ሰው ብዙ ያወራል በቃ ሰሆኖ መይሰሳት ያላም ወናው ከዘስህታት መማለስናው ቤታሰቦቻቹ ሁሉ ስርአት ያላቹናቹ ጫወ ሰው አክበሪ ያስራ ሰው
@salma3197
@salma3197 4 ай бұрын
Efrem ayezk anet melkam sew nek atezn❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-qd6zb4bh2f
@user-qd6zb4bh2f 4 ай бұрын
ኤፋየ እዳትከፉ ሰው ብዙ የወራሉ እዳውም ኮቢተርን ማድነቅ ነበረብን ምክንያቱም በዚህ እዴሜው አስተሳሰቡ የትልቅ ነው ልንማርበት ነው የሚገባው በጣም የሚስተምር ቢድዮ ነው ቢዶውን እዳታጠፋው ኤፋየ እወዳቹሀለሁ
@AhmedUmar-im8rm
@AhmedUmar-im8rm 4 ай бұрын
Ayixochihu marochi
@qweqwe444
@qweqwe444 4 ай бұрын
ትንሿ የኔ ባለማተብ በርቱታ ሁላችሁ ምከነማተባችሁ ታምራላችሁ❤❤❤❤
@GkHc-zq7wk
@GkHc-zq7wk 4 ай бұрын
ኢፋዬ ለምቀኛ ቦታ አትሥጥ የኛ ሠው ብዙ ይላል እየሠማህ እለፋቸው እረባካቺሁ የሠው ልብ አትሥበሩ
@wowo-rahme
@wowo-rahme 4 ай бұрын
አይዞቹ ያጋጥማል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ ሰው ያራሱ አያው ስለላ ሰው ማውራት ይመቻቸዋል በሽተኘ በሎቸው
@user-dr1sx3oj9c
@user-dr1sx3oj9c 4 ай бұрын
Enate yesaw wore ati simu yerasachun sira bicha siru eshi efa ❤❤❤❤❤
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv 4 ай бұрын
አፋዬ የ ሳው ዎሬ አትስማ ሳዉ ክፉናው ኮ የኔ መልካም ዎንድሜ ❤️❤️🥹🥹
@user-bd1go6sb2e
@user-bd1go6sb2e 4 ай бұрын
ይቅር ለእግዛብሄር ውዶችየ ያው ትምርት አዘል ነው ፊዶወው ግን የሰወች አስተያየትን መቀበል አለባችሁ እናም አይክፋሽ የኔ ውድ ልጁ ትንሽ ሰለሆነ ፕራኩ ለሱ አይሆን ለዛ ነው ያዘኑባችሁ
@MuluGermay
@MuluGermay 4 ай бұрын
አይዞህ 😢ወንድሜ አትጨነቅ ሰው ማበላው እንጂ ሚናገሮው አያጣም ሁሉ ፃዲቅ ለሞሆን ነው የሚቀርቦው
@user-nn2pp7qj4g
@user-nn2pp7qj4g 4 ай бұрын
ኤፊአይዞህሰውብዙቢያወራአትጨነቅ❤❤❤
@user-nu5gj7hq8z
@user-nu5gj7hq8z 4 ай бұрын
አረ ችግር ዬላዉም ኤፈዬ ኮምፐዬ እንከን ደነ መጠቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yy8uc2vv5b
@user-yy8uc2vv5b 4 ай бұрын
Eferim mirt wendemi sew bezu yaweral zem beyacew beterf betam enwedacwalen❤❤❤
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 4 ай бұрын
Efaye lesew bota atestu wellahi sew kemalet wed wala ayelem sistuka aykefash eshi❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 4 ай бұрын
ኤፍ የኔ መልካም❤🥰የሰዉ ወሬ አትስሙ ዉዶቼ😘😘😘
@ZozoOmae
@ZozoOmae 4 ай бұрын
ኢፋዩ አብሽር በጣም አስትማሪ ቨዱዩ ነበር ወላሂ ❤❤❤
@SaraSazz
@SaraSazz 4 ай бұрын
ማርያምን አሳዘነችኝ በጣም😢😢😢 ኤፋ ኣይዞችሁ ነጌቲፍ ኮመንት ኣትስሟቸ እኛ ይቅር ብለናል እናንተም ይቅር በሉን ኤፋየ ኣይዞን እኔ በግሌ ያለእድሜ ጋብቻ ያስተምራል ብየ ነው ያለፍኩት እና መልካም ነገሮችን ብቻ አንውደድ እሺ ጋይስ በቃ ዋና የኮፒተር ምላሽም ኣሪፍ ነው በተረፈ በርቱ የይቅርታ ልብ ይስጠን ለሁላችን
@user-fx9lb2zk1l
@user-fx9lb2zk1l 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ኧሯ እኔ በሣቅ ነዉ ቨደወዉን በትንሹ መልሥ እና ንደት ዘና ብየ ነዉ ያየሁት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለማንኛወለም አትጨነቁ መልካም ሠዉ ነህ ኤፍየ የሠዉን ወሬ አትሥሙሙሙሙሙሙሙሙሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HahaBabba
@HahaBabba 4 ай бұрын
ኤፍዬ የኔ መልካም ሰው ዚበላቸው 😢 የሰው ወሬ አትሥማ ውድሜዋ የኔ ውድ አትከፊ 😢ለመንኛውም እወድችሁለሁ❤❤❤❤❤❤
@12Hananmude
@12Hananmude 4 ай бұрын
እንወድካለን ኤፈ❤️🙏🏾
@destateferaa2626
@destateferaa2626 4 ай бұрын
Eftem konjo bertalin❤❤
@seasea3347
@seasea3347 4 ай бұрын
ማይ ብሮ ሰወድህ ❤❤❤❤
@Henokeayala
@Henokeayala 4 ай бұрын
ኤፍ ይስው ዋሮ አቲስማ በርተ ወንድም ❤❤❤
@user-mx9ir8yq8m
@user-mx9ir8yq8m 4 ай бұрын
Efe yane wede batam nawe yamiyazinanawe yane wedoche🥰🥰🥰🥰
@messishewaye2757
@messishewaye2757 4 ай бұрын
አይዞን የኛ ጠካር ውዲም እኔ አገቴን ልዲፋ ኤፊ
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 4 ай бұрын
ኤፍ ዚበላቸው ይታወቅ የለ እዴ ፍራክ እንደሆነ የሰው ወሬ አትሥማ ❤❤❤❤
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 4 ай бұрын
ኤፋዬ😢😢😢ወላ በጣም ነው የምወዳቺሁ😢አብሽሩልኝ😢አይክፋቺሁ
@tigistgirma5389
@tigistgirma5389 4 ай бұрын
Efi melkam sewu new
@user-fl8vb8go3f
@user-fl8vb8go3f 4 ай бұрын
ኤፋየ የኔ ውድ የኔ መልካም ይቅር ለእግዚአብሔር ነው ሲጀመር ኖርማል ነው ፕራክ የተለመደ ነው አትከፉ ውዶቸ❤❤❤❤❤
@user-oy5qq9ib8w
@user-oy5qq9ib8w 4 ай бұрын
ኤፍሬም አብሺር ሰዉ እማያጪደዉነዉ እምዘራዉ እናም አብሺሩ
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 4 ай бұрын
አይዞን ሠዉ ብዙ ያወራል ተዋቸዉ እንወዳችሁለን❤🎉
@user-lo4rv8et5m
@user-lo4rv8et5m 4 ай бұрын
ዊይ አበሻ አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ ያረገሀል አይዞቹ
@user-gi1zw7nj4e
@user-gi1zw7nj4e 4 ай бұрын
ኤፋየ ግንለምነዉ ከነማርክየቤት የጠፋህዉ ገልቡ❤❤❤❤ ዝበላቸዉ ሠዉደሆነ ብዙያወራል ባክህ አትስማቸዉ
@BelatBelat-ou4ej
@BelatBelat-ou4ej 4 ай бұрын
አይዞክ ኤፍሬም በርታ❤❤
@Aisha-sq9gf
@Aisha-sq9gf 4 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ሰው አንዳንድ ሰው የእናት ውጭ ያደገ ሰው አለ አሁን ውጭ
አልፈልግሽም መሄድ መፍትሽ ነው😱
24:09
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 74 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 81 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 3,2 МЛН
ራሷን ልታጠፋ  ስትል ደረሱባት!!
12:36
ኦብሳ ቲዩብ Obisa tube
Рет қаралды 1,9 М.
የነእርሱ አባል ካልሆናችሁ እዚህ ሱቅ አትገቡም
14:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 84 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 81 МЛН