KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባሌ የቅርብ ጓደኛዬን በሰርግ አገባት!ያልሻረው ቁስሌን ይዤ በስቃይ ኖራለው!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
22:19
'ትዳሩ እንዳይበጠበጥ' ግንኙነታችን በድብቅ ሆነ በመጨረሻው ሰዓት ማወቃችን ዋጋ አስከፍሎናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
1:02:47
VIP ACCESS
00:47
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
የምስራች አለኝ!እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ባለታሪክ ሰላም አየለ!
Рет қаралды 111,813
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 453 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 746
@HayimiyouTube
3 ай бұрын
ጀግና እናት እንደዚህ አይነት ሰዎች ብንረዳም አይቆጨንም 👍
@TegestAsrat
3 ай бұрын
አሜን በጣም ጎበዝ ናት እኛ የራሳችንን ሴቭ ማረግ አቅቶናል በእዉነት
@martaalyalew1816
3 ай бұрын
😢😢😢😢እካንደሰአለሸ እኔምሰትአመትያለቅሰኩበት ታረኪአለኝ ፍጣረመልሰያልሰጥኝ ያላገኘዉበት የፍጣረጥያቅሙጊቴ መልሲአላገኝዉም ከአምላኪ😢😢😢😢😢እጥብቅሀየዉጌታይ የእመብረሀንልጁ😢😢😢😢😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 ай бұрын
በጣም እንካን ደሰ አለሸ እህቴ ታሪክሸን በሙሉ ያወራችውን ሰምቻለው ደሰ ብሎሸ ሰላየው ደሰ ብሎኛል ልጅሸም ተመርቀ ተመሰጌን ያቺ ነርሳን አመሰግኙ እግዛብሄር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አማልትያስልጄ
3 ай бұрын
እኔ ማልቀስ ደከመኝ በእውነት ምን አይነት ሰው ናት ግን ሁሌም ደስ ይበልሽ❤
@abetyeamlaksira9912
3 ай бұрын
Betam betam yene lij. Ayzosh Gena min aytesh Emebete yemtaderglishin. Enkuan des alesh, enkuan aderesesh. Addisu amet enbash yemikombet yadrglish Medhanealem
@hanamarem6300
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት ስትናገር ብትውል እማትሰለች አንደበተ እርቱ እግዚአብሔር አምላክ እማያልቅ ደስታ ይስጥሽ እንኳን አደረሳችሁ የመሲ ቤተሰቦች መልካም አድስ አመት ❤❤❤❤❤
@halimaali4383
3 ай бұрын
betam eswa sitawera eske mecheresha kuchi biye nw yemadamitat yeyne enat enkuwan des alesh
@tigistdamene1928
3 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል መስዬ በአዲስ ዘመን መለወጫ የሰላምን ደስታ ስላቀረብሽልን እዲሱ ዓመት ሁሌም ሚዲያሽ የደስታ ማብሰሪያ ይሁን አሜን
@halimaali4383
3 ай бұрын
Aameen
@GT-eg1fd
3 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@fasikaalem7483
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wardawarda4153
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebechalemu7334
3 ай бұрын
Egziyabher yemesgen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾Selameye Embashen yeterege amlak kebr lesu yehun !! Mesi Egziyabher yestesh tebareki 🙏🏾
@tagesechbedasso4032
3 ай бұрын
መሲ ለምታረጊው በጎ ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ መልካም እዲስ ዓመት ይሁንልሽ❤️❤️❤️
@ZainabDibabaHaile
3 ай бұрын
የምትሰጡ የጎደለዉን የምትሞሉ ያልታሰበ ደስታ አላህ ይስጣችዉ❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 ай бұрын
አሚን ይሰጥልን የሰጡ እጆች በሰፋው ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤ እንካን ደሰ አለሸ
@marthafekebelu
3 ай бұрын
አንቺ ጀግና የመኩሪያ ንግስት ከነልጅሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እህቴ ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ነፍሱ በሰላም ትረፍ
@LawayishiAkililu
3 ай бұрын
ስል ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ የኔ እናት ♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉
@tsigeredamelaku1952
3 ай бұрын
ማርያምን ስታለቅሽም አብሬሽ አንብቻለው ሳቅሽንም ደስታሽንም ስሰማ በደስታ አልቀስኩ የኔ እህት እንኳን ድስታሽን አይን እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤
@genetmekuriya5629
3 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@FantuKelecha
3 ай бұрын
አንችም እህታችን ህልምሽን እውን የአደረገልሽ ፈጣሪ የተባረከ ተመሠገነ ይሁን 🙏😍
@FantuKelecha
3 ай бұрын
በውነቱ የነዚህ ደጋግና አዛኝ የሆኑት ኢትዮጵያን አምላክ ነው አገራችንን የሚጠብቃት እነዚህን እሩህሩህ ወገኖቻችን ሁሉ በየአሉበት ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃቸው🙏 ዘመናቸው ሁሊ የተባረከ ይሁን 🙏😍
@ethiopiakebede5931
3 ай бұрын
እቺ ደግ አፍቃሪ ከምትወደው መኩሪያ ጋር ነገ በገነት እብረው የሚሆኑ ያህል ይስማኛል መኩሪያም እንደማውቀው ስው ያህል ነው የሚስማኝ ነብስህ በገነት ትረፍ🙏🏾 እንዲህም ያለ አፍቃሪ አለ❤ ታሪኳማ በፊልም ይስራ❤
@myoutube1806
3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኮን ደስ አለሺ በችግር በህመም ያሉ የተፈናቀሉ የተቸገሩትን በሙሉ አላህ እንዳች ያልታስበ ደስታ ያምጣላቸው ያምጣልን የታመሙትንም በሙሉ አላህ አፋያቸውን ይመልስላቸው ይመልስልን የምንስራውንም የምናገኝውንም በረካ ያድርግልን ዋናው በረካ ነው አጠራቅመሺ መግዛትሺ ጎበዝ ነሺ እስከ ልጂሺ በደስታ ኑሪ አላህ ሂድያ ስቶችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን
@gegez3074
3 ай бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን
@zeyne-u4s
3 ай бұрын
አሚን
@soadsaleh4581
3 ай бұрын
😭😭😭😭አሚንንንንንንንን
@MuluMulu-w9d
3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌻ውድ ኢትዮጵያውያን ለ2017 አ.ም 🌻🌻🌼 እህታችን እንኳን ደስ አለሽ መሲየ አችም ተባረኪ❤❤
@ታሪከኛውዘመን
3 ай бұрын
እኔ ጥንካሬሽን ሁሌም አደንቃለው ደግሞ የምትሰጭውን በአግባቡ አጠቃቀምሽ ካንችም በላይ ለኛም ትምህርት ነው የኔ ውድ እህት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የሆነሰው ሲመርቀኝ ምን ይላል መሰለሽ የጥዋቱንስ በጉልበትሽ ታልፊዋለሽ የማታ እንጀራአ ይስጥሽ ይለኛል በሰአቱ ለምን አሁን በኖረኝ እለው ነበር አሁላይ ግን ትክክል ነህ እለዋለው ያንን ሰው እና የማታአ እንጀራአ ይስጣችው ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jerusalem-cm7pv
3 ай бұрын
እንኳን አደርሰሽ መሲዬ ይሄ በአንቺ መልካም አቀራርብ የሚጣላት ድል ነው እይቺ አመስጋኝ ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን የደስታ ዘመን ይሁንልሽ
@ethiopiakebede5931
3 ай бұрын
ንግግሯ የማይጠገብ ጥሩ አፍቃሪ መልካም ሴት ናት እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ ልጅሽ ይደግልሽ ቀሪው ዘመንሽ የስላምና የጤና ይሁን 🙏🏾 መስረት በዙ መልካም ጋዜጠኛ ነሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ🙏🏾❤️
@selamawetketema4257
3 ай бұрын
ሰላምዬ ታሪክሽን ሰምቼ በጣም ነበር ያለቁስኩት እስከ አሁን ከአይምሮዬ አልጠፋሽም እምባን የሚያብስ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ እንኳንም ጎበኘሽ እንኳን ደስ አለሽ በቀሪው ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ካንቼ ጋር ይሁን
@genetgebretnsay6487
3 ай бұрын
🎉
@susuyoutube-p7m
3 ай бұрын
የኔ እናት ከአይምሮዬ አጠፊም ድምፅሽን በድጋሚ ስሰማው ደስ አኝ 😊😊😊😊
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 ай бұрын
በጣም ያኔ ሰታወራ ሰለባላ ከውሰጥ አይወጣም አሁን በደሰታ ሰለመጣሸ በጣም ደሰ ብሎኛል ከነልጅሸ ❤❤❤❤❤❤
@zeyne-u4s
3 ай бұрын
የኔ እናት እንኳንም ደሥሥሥሥ አለሽ ወላሒ ደሥታሽ ይገባል የሠው ደሰታ የሚያሥደሥታችሁ በሙሉ የልባችሁን መሻት አላህ ይምላልን እኛም ከልጆቻችን ተለያይተን ከናፎቆቱም በላይ የልጆች በነፃነት ማደግ አለመቻላቸው እንቅልፍ ነሥቶናል እህህህህህ እሚያቅ ያውቀዋል ጭንቀቱን ናፍቆቱን
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
3 ай бұрын
ሀቅ ነው ወላሂ እኔም የልጆቼ ነገር ብቻ አላህ የቃል
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
3 ай бұрын
አይዟችሁ እህቶቼ እግዚያብሄር በሰላም ከልጆቻችሁ ጋ ያገናኛችሁ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
3 ай бұрын
ይመኩርያ ነግስት❤❤❤❤❤❤
@fanosyebye1981
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 ай бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ታሪክ ነበር በደሰታ መምጣታ ተመሰጌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getegemechu5299
3 ай бұрын
እንኳን ደሰ ያለሽ ባለቤትሽበገነት ያድርገዉ
@konjitaliwolie4736
3 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ! ፈጣሪ ከዚህ በበለጠ ምህረቱንና ቸርነቱን አብዝቶልሽ ከነልጅሽ እግዚአብሔርን እያገለገላችሁና እያመሰግናችሁ በጤና ለመኖር ያብቃችሁ🙏🏾
@raheltadese8983
3 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያ ኢርትራዊያን መጭው አመት ሰላም ብቻ የምንሰማበት የልባችን ፍላጎት የሚሳካበት አመት ይሁን ሰላምዬ ፍቅርና ጥንካሪ አስተምረሽናል እግዚአብሔር አዱን ልጅሽን ሺ ያርግልሽ❤❤❤
@zufantessam
3 ай бұрын
ሰላምዬ የኔ ወርቅ መልክሽን ባየው የሚኪ እናት ልጅሽ እንደምድር አሸዋ ይብዛልሽ የእናቱንና ተነሰቶ የማይጠገበውን የአባቱን ስም ከፍ አድርጉ የሚያስጠራ ያርግልሽ ተባረኪ ከነልጅሽ መልካም አዲስ አመት ለመሲዬም🌻🌻🌻
@SolomonGebremeskel-r1x
2 ай бұрын
የሠላምን ታሪክ ለቀየራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በጎደለ ይሙላላችሁ ተባረኩ ሠላምም ከዚህ በሗላ ማልቀስ ይብቃ መሢ ደሞመሪ ተዋናይ ናት ለዚህ ትልቅ ሥራሽ ዝቅ ብዬ አመሠግናለሉ ተባረኪ
@tigesttigest75
3 ай бұрын
እኛ ሴቶች በፍቅር እና በትጽናት አንታማም ግን ያንቺ ደግሞ ይለያል እህቴ!!!!እግዚአብሔር ልጅሽን መልካም ቦታ ያድርስልሽ እህቴ 🙏❤️
@FasilHeilemeskelMengistu
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት ስትናገር ብትውል እማትስለች አንደበተ እርቱ እግዚአብሔር አምላክ እማይልቅ ደስቱ ይሶጦሾ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🥇🥇♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯💯💯💯💯
@susuyoutube-p7m
3 ай бұрын
በጣም ጨዋታዋ ሲጣፍጥ
@user-em6ob9lh7y
3 ай бұрын
አላሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኝል እንኮን ደስ አለሽ በደስታ በሰላም ኑሩ ከልጅሽ ጋር መስዬ ክፉ አይካሽ ❤❤❤
@MiskaMaganda
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል
@marthafekebelu
3 ай бұрын
መስዬ የእኛ ጀግና መጪው ዘመን የሰላም የጤና የበረከት ከመላ ቤተሰቦችሽ ያድርግልሽ
@fmemy7076
3 ай бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ እግዛብሔር አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏 እልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ
@lemlemgebre9532
3 ай бұрын
በመጀመሪያ እንኳን አደረሰን መሲ ግን አንቺ ጋ ግን መቶ ያፈረ አለ እመቤቴ ማሪያም ዘር ማንዘርሽን ትባርከው ሰላምም አንቺ የጀግናም ጀግና ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
3 ай бұрын
መሲየ እንደዚ ክፍት ያላቸውን ሰዎች አምጥተሽ የልባቸው ሞልቶ ስቀው ልጆቻቸው ፈንጥዘው ስናይ እኛም እንኳን እጃችንን ዘረጋን ብለን ደስ ይለናል። መሲየ እኛ እንግዲ በልቦናሽ ያለውን መሻት አናውቅምና የልብሽንና ፈጣሪ ይሆናል ያለውን በምድር ላይ አለ የተባለ ጥሩ ነገር በሙሉ ይስጥሽ የወለድሽ ይባረክልሽ የምድርም የሰማይም ቤትሽ ይመርልሽ ችግር የሚባል ነገር አያሳይሽ ልጆችሽ ፍሬ ያፍሩልሽ በነሱ ሳቂ ተደሰች እህቴዋ።❤❤❤❤
@zuzu4528
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው እህታችን እግዚአብሔር ያንችን በደስታ አዲሱንም አማት እንድትቀበይ ያደረገ ሀገራችንንም ሀዘኗን ቀይሮ ወደደስታ ይቀይርላት ❤
@FantawDeribe-yp8ul
3 ай бұрын
የኔ ጀግና መጣች በዲጋሜ እኳን አደርሣችሁ እኔ በሀዘን ብዋጥም ሠላም ለሀገሬ 😢😢😢😢
@susuyoutube-p7m
3 ай бұрын
ፈጣሪ ሀዘህንሄን ወደድስታ ይቀይርልህ
@yemisida
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ 🙏እንደዚህ አይነት ተረጂ ያስደስታል የምታምኛት ማሪያም ከልጅሽ እና ካንቺ ላይ ያለውን በሽታ እስከ መጨረሻው ያጠፋላቹ ዘንድ ወደ ልጇ ታሳስብላቹ።
@taybat536
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሺ እህቴ ቀሪ ዘመንሺን በደስታ ኑሪ ልጅሺንም አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስልሺ ያረብ
@ቤተልሔም
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ጀግና ሴት አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ እስከ መጨረሻው ❤🎉መልካም አዲስ አመት የረድሽ ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ዋስ ጠበቀያ ይሁናቸው
@mihrettesfa7550
3 ай бұрын
እካን ደስ አለሽ የኔ ጀግና እናት አፍቃር ዋውውውውው ዉልም ሳቅልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Eleen-fy7
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የፍቅር ሰው 🥲🥲💞💞
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤
@demozmasresha2412
3 ай бұрын
እልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ መሲ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እንኳን ለአ ዲስ አመት ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም። የጤና የፍቅር የደስታ የበረከት የርግልን❤❤❤
@Fikre-e3g
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሰላምዬ ደስታሽ እጥፍ ድርብነው ያጨለማ አልፎ ይሄንን ብረሀን ላሳየሽ ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@endashashdebella2441
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ, እግዚአበሔር እንኳን ረዳሽ። መሢ ጌታ ይባርክሽ።
@tigesttigest75
3 ай бұрын
ዉድ ኢትዮጵያውያን እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@12_senu
3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰኘ
@GebreHerego
3 ай бұрын
Meserst I am of your fun who watch’s your show every time . I appreciate and respect you . Thank you for what you are doing for Ethiopian people . Especially for those who are in need .
@queenzuzu710
3 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት የሀገሬ ልጆች 🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amsaleaweke2805
3 ай бұрын
መሰዬ እንካን አደረሰሸ ለዋዜማዉ ከነ ቤተሰብሸ 🌻🌻🌻❤❤❤እንካን ደሰ አለሸ እህታችን 🙏🙏🙏👑👑👑💐💐💐አሁንም ትልቅ ደረጃ ያድርሰልሸ ልጅሸን 🙏🙏🙏
@lamlamabraha
3 ай бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን አያንስበት አይቆረስበት የዲንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ለዲንግል ማርያም ልጂ ይሁን🎉❤❤❤መሲየ የተባረክሽ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@meserettaye4804
3 ай бұрын
ጀግና ነሽ የኔ አናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@selammic4377
3 ай бұрын
እንኴን ደስ ያለሽ የኔ እህት አሁንም እግሂአብሔር የጀመረዉን ይጨርሳል በበረከቱም ያትረፈርፍሻል አይዞሽ እህቴ ግን ያለፈዉን ነገር ለመተዉ ሞክሪ እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ።
@rorororo7967
3 ай бұрын
በመጀመሪያ መስ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ደግሞ ጤናሽን ይመልስልሽ የእኔ ውድ በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው ያጣችሁ ሁሉ አግኙ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።
@getahuntelele637
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አንች ጣካራና ጀግና ልባም ሴትነሽ እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን አበሰልሽ ክብርና ምስጋና የወደቁትን ለማይረሳው ለድንግል ማርያምልጅ❤❤❤
@tebekameles6196
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሰላምዬ መሲዬ አንቺ መልካም ሰው እማምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥሽ
@umkholuod91
3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳንሀል ሽ ጊዜ እንኳን ደስ ያለሽ እድሜና ጤናሽን ደግሞ ሰላም ያድርግሽ
@salamgedawn4047
2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@AmyBerhe
2 ай бұрын
መኩርያ ዘመዴ ስጋዬ እስኪመስለኝ ነበር ያለቀስኩት, በርግጥ መሆን የለበትም ሰላም እንኳን ደስ አለሽ አንቺ የፍቅር ተምሳሌት!!!! እናመሰግናለን መሲ!!
@Betty-yf9yi
3 ай бұрын
በጣም ለመስማት ጓጉቻለው❤❤ እንኳን ደስ አለሽ ልጅሽ እንዳለፈ እርግጠኛ ነኝ❤❤
@alemkebede5848
3 ай бұрын
ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ አቤት ጥንካሬ አቤት ጉብዝና ሁሉም በእግዚያብሄር ሀይል ሆነ ክብር ለሱ ይሁን እንዳስለቀሽኝ አስደሰትሽኘ የቀረውን ሁሉ እሱ ይሙላልሽ ሸገረኢንፎ እስታፎች በሙሉ ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ የበለጠ የምትሰሩበት ለብዙዎች የምትተርፉ ያርጋችሁ❤❤❤❤❤
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
3 ай бұрын
እኔ ጅግና እናት ሰላምየ የኔ ብርቱ እንኳን ደሰ አለሸ አሁንም እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሸ ሙሉ ያድርግሸ የልጅ ልጅ ያሳይሸ ሁሌም ደሰተኛ ያድርግሸ
@ኑኑበቀለበቀለ
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የእኔ እናት ጀግና እናት ናት መሲም እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Gombet25
3 ай бұрын
እግዚአብሔር በሚያውቀው ሰላምታ በፀሎቴ አስብሻለሁ ከነልጅሽ በጣም ነው የማስብሽ:: ፈጣሪ እንደማይተውሽ እርግጠኛ ነበርኩ እጅግ እጅግ በጣም ነው ውስጥ የገባሽው እልልል እልልል እልልል እንኳን ደስ አለሽ ሰላምታ ዘመን ሁሉ የደስታ የጤና ዘመን ይሁንልሽ
@ThitnaDemissie
Ай бұрын
ታሪኩን አላቅም ደስታዋ ግን እጀግ በጣም ደስ ይላል እዚህ ለይ አሻራችሁን ያኖራችሁ ሁሉ ጌታ ብድራታችሁን እሱ ይክፈል ዘምናችሁ ይባረክ መሲ እንኩዋን ደስ አለሽ ተባረኪ 🥰🥰🥰🥰🥰
@zemadonky9597
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እግዚአብሔር እንኳንም አሳካልሽ ልጅሽ የምትድሪበት በደስታ የምትኖሩበት ያድርግላችሁ መልካም ነገሮች ሁሉ ላንቺና ለልጅሽ ፈጣሪ ይስጣችሁ ደስታሽ ደስታችን ነው ።መስዬ አንቺም መልካምና ልበ ቀና ነውና ፈጣሪ ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን !!!!
@የወሎልጅዘሬ
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እንኳንም በአድስ ዘመን አድስ ነገር ስለሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ጥንካሬሽን ያዬ ልኡል እግዚአብሔር ሁሉንም አደረገ ተመስገን❤❤❤❤ደስታሽ ደስታችን ነው❤❤❤❤
@puni4029
3 ай бұрын
ጀግና ጀግና ጀግና ምን ቃል ይገልፅሻል🎉🎉🎉❤❤❤
@samiraAhmed-q5v
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ደስ ሲል አንቺ ብርቱ ሴት ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ መሲም አላህ ያቆይሽ
@Genettesfaya
3 ай бұрын
ፈጠሪ ይመስገን ለዚች ሰዓት ያደረሰን እንኳን አደረሰን አደረሳችው መልካም ዘመን ይሁንልን ሰላም ለሀገራችን መልካም ዘመን
@zafuzeru3911
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: እንካን ደስ አለሽ
@SamA-wk2jq
3 ай бұрын
ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ መልካም ባህል ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ይሁን ❤❤❤
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
3 ай бұрын
❤ሰላሚና እንኳን ደስ አለሽ ውዴ እግዚአብሔር ሲሰጥ ግማሽ አይደለም እንጨርሰዋለን መሲ ዘመንሽ ይባረክ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራውያን ዘራቹ ይባረክ መልካም አዲስ አመት❤😊😊
@BELAYMelse-h2e
3 ай бұрын
እልልልልልልልክብሩ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የኔቆንጆ እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ የኔ ቀና ልብ❤❤❤❤
@sarasolomon9121
3 ай бұрын
ጎበዝ እናት ነሽ ሰላምዬ እመቤቴ ድንግል እድሜ ጤናውን ትስጥሽ 🙏🙏🙏
@lukaseyob1976
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፣ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ሰላም🇪🇷🙏💙🇪🇹
@hargegobena8962
3 ай бұрын
አሜን መሲ ይገባሻል ለሰጭዎችም እግዚአብሔር ይሰጣቸው
@Tkt-ue5jd
3 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይስገን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FazelMuhammad-y8k
3 ай бұрын
ላንች የደሰሠዉ ፈጣሪ ሐገራችንን ከገባችበት መከራ አላሕ ያዉጣት እኳን ደሥአለሽ ፈጣሪ ደሞለልጅሽ ሠርቶ የሚጠቀምበት እራሡን ቀይሮ ሠዎችን የሚረዳበት ጥሩ ሥራ ከጥሩ ደመወዝ ከጥሩ ሠዎች ጋር ይሥጠዉ ቀሪ ዘመንሽን በደሥታ ኑሪ
@SebleDamtew-p7w
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሰላም ደስታሽን ያዝልቀው ተጀምሮ እስከሚያልቅ ያለቀስኩበት ታሪክ የአንቺ ነበር እንኳንም ስስቂ አየንሽ ከዚህ በላይ ደስታ ይገባሻል
@meazafenta6600
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እንኳን ሰማሽ የኔ ልዩ ጀግና አንደበተ ርዕቱ የምወድሽ ያኔ ታሪክሽን ስትነግሪን ከመጀመሪያ እሰከመጨረሻ እያለቀስኩ ነበር ዛሬ ደስ ብሎኛል ኸሁ ለእሱ ምን ይሳነዋል ❤❤❤
@ZebibaMahmud
3 ай бұрын
ሁሌም ሳቂልኝ ሰላምየ እንኩዋን ደስ ብሎሽ አየሁ
@Sara-g4o2d
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@tigi432
3 ай бұрын
መስዬ በሰው ደስታ ሁሌም ደስ ይሽልሻል የኔ ደግ❤❤❤❤
@mehretkassa6041
3 ай бұрын
ሰላምዬ ሀዘንሽም ደስታሽም የእውነት ይጋባል ፣ስታለቅሺ አልቅሻለው ዛሬ ተደስተሽ ሳይ በደስታ ሰከርኩ እንኳን ደስ አለሽ የእኔ ውድ ❤❤❤ መስዬ የእኔ ልበ ቀና የእውነት ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ቃል የለኝም ክፉ አይንካሽ ! ለሁሉም አለው እንደምትይ እግዚአብሔር አምላክ በህይወትሽ ሁላ አለው ይበልሽ ❤❤❤❤
@hanamaryam4599
3 ай бұрын
ሰላምዬ የእናቶች ጀግና እንኳን ደስስስስ አለሽ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው እንደ. መስጠን ምን የሚያስደስት ነገር አለ እጃችሁን ለዘረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የማያልቀውን እጁን ይዘርጋላችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤
@hasanliafa6857
3 ай бұрын
መሲ የድሃ እናት እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰሽ ከልጆችሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@muluemebetdegefe7394
3 ай бұрын
ስትናገር ከአፍዋ ማር ጠብ ይላል መሲ ተባረኪ
@tsedalegemeda4124
3 ай бұрын
በአእውነት እንኳን ደስአለሽ ❤️❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌷🌷
@lizethio6061
3 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥሎ የኔ ጀግና እህት እንኳን ደስ አለሽ መሲዬና የሸገር ኢንፎ ክሩዎች እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ 🙏🏽
@Umuhanifa5
3 ай бұрын
በእርግጥም ከችግር ቡኋላ ምቾት አለ አልሃምዱሊላህ 🌹💐
@robeltegene
3 ай бұрын
መሲዬቸር እንዳሰማሽን ቸር ያሰማሽ! እንኳን አደረሰሽ!
@MarrySharou
3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በኡነት ሰላምዬ ትለያለሽ አሁንም እግዚአብሔር የማይቋረጥ ደስታን ይስጥሽ ከነልጅሽ ለሰጪዎቹ ፈጣሪ ይስጥልን❤❤❤
@eyagetnet5272
2 ай бұрын
እኔን በጣም የምትገርመኝ አገላለጿ የሜገርም ተሰጥኦ ነው ያላት
@elsabeautynt
3 ай бұрын
መሲዬ እንኳን አደረሰሽ🎉🎉🎉
@lilitatek8159
3 ай бұрын
ጀግና ነሽ ዘመኑን ይባርክሽ ❤
@ritab316
3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እኔ መኩርያ የሚለዉን ስም እንዴት እንደወደድኩት በሷ የተነሳ እንኳን አደረሳቹ🎉🌼🌼🌼
@tigistgetachew9176
3 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
3 ай бұрын
ሰላምዬ ያኔ የመጀመሪያ ጊዜ ስትቀርቢ በሐዘን በጣም አልቅሻለሁ፣ አሁን ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን በደስታሽ የደስታ እንባ አለኝ፣ እንኩዋን ደስስስስስ አለሽ እህታለም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራው ብዙ ድንቅ ነው በሉ እልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤፣ መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም መልካም2017🎉
@Kidsttesfay-m7x
3 ай бұрын
እንኳን አደርሳቹ የኔ ጀግና ሴት ነሽ መሲዬ አንችም እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ❤❤❤❤መልካም በልካም በአል ❤❤❤❤❤
@etagegnhaile8673
3 ай бұрын
የነ ቆንጆ ለደስታውም የምትበቅው ስያደርስሽ ነው እንኳን አደረሰህሸ እንኳን ደስ አለሽ።
@bereketdiga9941
3 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ዳስ ብሎኛል ❤❤ የመጀመሪያው ቃል መጣያቅ ላይ በጣም አልቃሽ ነበር አንቺ በጣም ጠከረ ሴት ነሽ እኔ ከአንቺ ብዙ ጥንከሬን ታምህራለሁ❤❤❤
22:19
ባሌ የቅርብ ጓደኛዬን በሰርግ አገባት!ያልሻረው ቁስሌን ይዤ በስቃይ ኖራለው!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 94 М.
1:02:47
'ትዳሩ እንዳይበጠበጥ' ግንኙነታችን በድብቅ ሆነ በመጨረሻው ሰዓት ማወቃችን ዋጋ አስከፍሎናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 228 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
45:27
ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር!ልብ የሚነካም የሰላም ታሪክ የመጨረሻ ክፍል!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 121 М.
31:43
/የቤተሰብ መገናኘት/ "ከሀገር ስወጣ ልጄን ባገኝ ብዬ ተስዬ ነበር ... ልጃቸውን ያገኙት እናት እና አባት ደስታ //በቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 337 М.
35:17
ለ4 ልጆቼ ‘አባት አይደለህም’ ተባልኩ !የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 154 М.
45:32
ከባዱ ጊዜ አለፈ! ካሳለፍኩት ህይወት ሌሎች እንዲማሩ መፅሀፍ ፅፌያለው !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 21 М.
26:24
ሁሉም ይቅርብኝ አንቺን ብቻ ነው ምፈልገው #ethiopia #comedianeshetu #love #diaspora #ድንቅልጆች #donkeyyoutube
Donkey Tube
Рет қаралды 337 М.
48:19
ያልተኖረው ልጅነት!ልብ የሚካው የሠላም ታሪክ@shegerinfo Ethiopia,Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 148 М.
15:43
ሴት ልጅ መች ማግባት አለባት? ( እድሜ እና ትዳር ) - የ52 ዓመት ሴት ተለምና ያገባችበት ሚስጥር! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 47 М.
43:42
የልጄ አባት ተደብቋል ከአሁን በኃላ ቢመጣም አልቀበለውም......ከአለም በቁመት አጭሯ እናት ኤሻሌ ወርቁ የልጇን ልደት ሰርፕራይዝ ተደረገችSeifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:09:06
የገዛ እህቴ አሳልፋ ሰጠችኝ! ያሳለፍኩት መከራ የሚቻል አልነበረም.. ልብ የሚነካው ታሪክ ክፍል 1@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 126 М.
45:48
የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 192 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН