“እየሰሩ በመምራት አምናለሁ” ውሎ ከቢል ኤንድ ሜሊንዳ ጌትስ ፉውንዴሸን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሀዲስ ደስታ ታደሰ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 72,334

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Lula Gezu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 75
@bakosbakos2764
@bakosbakos2764 Жыл бұрын
የአገር ኩራት ነህ ተባረክ
@MahdiAIssa
@MahdiAIssa Жыл бұрын
I follow this EBS wulo show for a quite while liya was hosting, but she is on maternity leave, Nafqot was covering her, she was an outstanding host, sadly she quite for personal reasons her job. Lula is an awesome & amazing host, I recommend ESB to let Lula be the host from now on nothing personal with other host, she’s a charismatic. I miss her on Saturday show especially paying needy street’s vendors working people. Lula you’re kudos 😊
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ Жыл бұрын
አዲስን የሲያትል ሜየር የነበረው Greg Nickels አማካሪ ሆኖ አውቀዋለው። ብዙም አልተለወጠም። አሁን ደግሞ የ ቢል አና ሚሊንዳ ጌት የአፍሪካ ሕብረት ተውካይ ነው። ትልቅ ቁም ነገር ነው። አኛም ተነቃቃን። ሉላ ደግሞ ጥሩ አርጋ ፕሮግራሙን መርታለች፤ የተዋጣላት አዝናኝ አና አስተማሪ ፕሮግራም ነበር። አናመሰግናለን! አኛም ለሀገር የሚጠቅም ነገር ይዘን ወደ ህገር አንድንገባ አግዜር ይርዳን።
@rahel4637
@rahel4637 Жыл бұрын
ሉላዬ ፀባየ ሰናይ ✌️🥰🥰
@johannaboulle8839
@johannaboulle8839 Жыл бұрын
Lola betam metamere set nech gene endezih aynet tebabe yehone suri ayamerebatem...
@weynitube8465
@weynitube8465 Жыл бұрын
የኔ ኢትዮጵያ ከፍ የሚያደርጉሽ ይብዙ
@Ethi912
@Ethi912 Жыл бұрын
Thank you lula ❤❤❤❤
@natnaelaklilu-ku1xn
@natnaelaklilu-ku1xn Жыл бұрын
Egjg betam gobez sew neh👏✌
@mohaambesa3078
@mohaambesa3078 Жыл бұрын
ስውየውን በውበትሽ ኣፈዘዝሽው
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Dnq sra neaw yemtserut lelalaw temsalat yehone sra neaw yebzu ethiopia ena african chgregnoch hywet yemilewt sra neaw bertubet!!!!!
@medhinmanza-xn3vl
@medhinmanza-xn3vl Жыл бұрын
Medhin manza
@bakosbakos2764
@bakosbakos2764 Жыл бұрын
A
@CHENDOdeCOPANDARO
@CHENDOdeCOPANDARO Жыл бұрын
Lula 🍑 😮‍💨 14:21
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Жыл бұрын
😜😆
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ እንድህ ካፍ ስል እና በከበረ ቦታ ለይ ሳይ ደስታዬ ወደር የለዉም
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
አይ፣እርዳታ፣እርዳታው፣ታየ፣ባገሪቱ፣፣ለማ፣ነው፣ሚዋሸው፣ሕዝቡ፣ጠንቅቆ፣ያውቀዋል፣፣እዛው፣ኪሳችሁን፣ሙሉበት፣፣በኢትዮጵያ፣ስም፣አትነግዱ፣፣ያሳፍራል፣በጣም
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Жыл бұрын
ሉላላ ገዙ ከእርጋታ ጋር ጎበዝ ናት
@tsientertainment5107
@tsientertainment5107 Жыл бұрын
🥰💥🥰🤩🥰💝 💓💖በቃላት ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ይቻላል::እስቲ ጎራ በሉ 💖💓🏝💥🏝
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ጊዜውን በአግባቡ እየተጠቀመ ያለ ሠው!!!ኦኦኦ የብዙ ሙያ ባለቤት!!!!ሉላ ከነፈገግታዋ በጣም ነው ማከብርሽ ስርዓትሽ ትእትናሽ👌👌👌👌👌👌መልካምነት ካንቺ አይወሰድ!!!!!ውድድ💗💓💕👏👊👊👊
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
እንዳንተ የተማሩ ለሀገራቸው አሳቢዎችን ያብዛልን ሉላዪ እርግታ ከቆንጆ መልክና ቁመና ጋር ቢሲንካ ነው ውድድድ❤❤️❤️😍🥰
@bitsuhankassahun-uq1lo
@bitsuhankassahun-uq1lo Жыл бұрын
Lula so professional
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
አይ፣ብልጌቶች፣ብዛታችንን፣በደንብ፣አስቆጥሩን፣እና፣ታስቁንሱናላችሁ
@thomasbahre9004
@thomasbahre9004 Жыл бұрын
I didn’t get it. What’s the point to show someone the way he’s living what do we really learn?
@roseabr2762
@roseabr2762 Жыл бұрын
Lula gobez...arif program nbr...🥰🥰🥰
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
ሉላ፣መልካም፣ፈውንዴሽን፣ሽርሽር
@addiszemenbezabeh433
@addiszemenbezabeh433 Жыл бұрын
እባክህ አቶ አዲስ በአገራችን ያለውን ችግር ጭካኔ (የባለስልጣኖቻችንን) አውሬነት የዜጎቻቸውን ቤት እያፍርሱ በየሜዳው የሚውርወሩትን ለጅብ እራት የሆኑትን አሳይልን
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
እሱም፣ተባባሪ፣ነው
@anteneh41
@anteneh41 Жыл бұрын
ምንድን ነው የምታወሪው የሆንሽ ዝንባም
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
​@@anteneh41 ዝንብ፣አይሻልም፣ከትኋን
@addiszemenbezabeh433
@addiszemenbezabeh433 Жыл бұрын
@@anteneh41 ዝምባም አንተ ነህ ምነው አንገበግበህ አለህበት እንዴ እፍህ ላይ ዝምብ አለ ይልቁንስ አባርው
@anteneh41
@anteneh41 Жыл бұрын
@@addiszemenbezabeh433 ሂጂ ሽረሪት እናንተን የአስረኛ ክፍል ምሩቃንን ይዛ ነው አገር መከራ ያየችው ደንቆሮ ሁሉ
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
Lulyee enwdshalan barchelin
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
የአገሩ ኩራት ነው
@zewdua155
@zewdua155 Жыл бұрын
ምን ስላደረገ ነው? ይልቅስ የሀገር ጠላት ብትለው በተገባ ነበር:: "ቢል ጌት ለኢትዮጵያ ምን ያህል እንደሚሰራና እንደሚወድ " ብሎ ያለው " the house nigger loves his master more than the master loves himself “ የሚለውን አስታወሰኝ:: ከገባህ:: ለምን autism በዛ? ለምንስ የሴቶች ወሊድ ሞት ህመም በረከተ? ብለህ ጠይቅ? ይህ ሰው ስብሰባው የስፖርት አሰልጣኙ ውሎው ከማነው? ብለህ ጠይቅ?
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
የአገር ኩራት ነህ ተባረከ ሉላዬ የኔ ቆንጅ ❤❤❤❤❤❤
@Noah_Boston
@Noah_Boston Жыл бұрын
The wife of this guy shall protect from lula … there is some flirting going on
@almazderesse3287
@almazderesse3287 Жыл бұрын
ሉላዬ የኔ ቆንጆ የኔ መለሎ ፀባዬ ስናይ ልዝፈንልሽ እንዴ ትለያለሽ
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
What inspirational....😍 thanks Lula konjo!!! Many blessings!!😍🙏
@solomonaddaasolomonaddaa1714
@solomonaddaasolomonaddaa1714 Жыл бұрын
ሉላዬ ዋው ውበት ዝምነው
@mohaambesa3078
@mohaambesa3078 Жыл бұрын
እንዲ ነው ሰው ማለት
@universal8534
@universal8534 Жыл бұрын
Thank you it's awesome 👍
@aderew9095
@aderew9095 Жыл бұрын
Wendataaa Lulayeee!!! Endet abatu amerobeshal abo!!
@wintademissie8728
@wintademissie8728 Жыл бұрын
Top nursing home! Amazing place
@aderew9095
@aderew9095 Жыл бұрын
Lulayeeee wendataaa!! Ezim alesh ende
@wirohode506
@wirohode506 Жыл бұрын
efu eye glass zegagh
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 Жыл бұрын
ህፃናቶች ቶሎ መታመምም የምግቡ ጥራት በማዳበሪያ ስለሚመረትና ድህነት ነው፣ የመሬቱ እርሻው ላይ ያተኮረ ጥናት ምርም? ምን ለማድረግ? የኛ ምሁራን የሉንም? ለምንድነው በውጭ ሰው እምንተማመነው? የኛ ጭንቅላት እኮ ይበልጣቸዋል። እኛ እናውቅላችኋለን ሲሉን አይምሰለን ጭንቅላት እንዳለን ያውቃሉ። "አንድ አፍሪካዊ ሲሞትኮ አንድ ላይብረሪ ተዘጋ ነው እሚሉት" ይሄ ሰውዬ የአፍሪካን በዚህ መልክ ሊገባበት ነው ጥረቱ፣ ኢቦላን፣ ኤችአይቪን ሌላም ሌላም በሽታዎችን ልከው ሞከሩ ስላልሆነ አሁን ግን፣ እዚሁ በገዛ ወገናችን እግር ገብተው ላቦራቶሪያቸውንም ከፍተው የአፍሪካን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ ሆነ ለመቆጣጠር እንዲችሉ የሚያረጉት ጥረት ነው ብዬ ነው ይህንን እማየው ። ልክ ነህ ቢልጌት እስማርት ነው ሆኖም ግን ልቡ የሚያስበው ነገር አለው። ለኢትዮጵያ እናት ውነት አዝኖ ይመስልሃል። ኦባማም ቢሆን አላምነውም ባገራቸው ህዝብ ቦታ የሌላቸው ማንነታቸው የልባቸው ክፋት እሚታወቁትን ሰዎች እንደ ጥሩ ተደርገው የዋህን አሳምነው ወደ አፍሪካ ሊገቡ መሆኑን ነው እማየው። በትምህርት ቤት እንዳ ህክምና ስራዎችን በመክፈት; ግብርናውን ለማሻሻል ሰበብ ለአላማቸው እግር መግቢያ ነው እየሰሩ ያሉት። እቶ ሃዲስ ደስታ ብዙ ተሰጦዎችና ልምዶች ስላሉት ተስፋ አደርጋለሁ ብልህ ሆኖ የነ ቢልጌትንና ኦባማን በነሱም ስር ወደሃገራችን ስለሚደረገው የእርዳታ ስራዎች ላይ ባይነ ቁራኛ ማየት እንዳለበት አደራ እላለሁ። አምኖ ሃሳብን በነሱላ መጣል ሳይሆን ስራቸውን ባይነቁራኛ መከታተል ይበጃል እላለሁ። ትውልድና ሃገር ከማጥፋታችን በፊት፣ ተጠያቂም ነን።
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hailem9116
@hailem9116 Жыл бұрын
እኔ ግን የዚች ልጅ ወገብ ይለይበኛል ምን እድለኛው የዚህ ባለቤት
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ስቻምር አቋም 😍
@zewdua155
@zewdua155 Жыл бұрын
ስለ ቢል ጌት ኦባማና ቴዎድሮስ አድሃኖም አንቡ ፈትሹ:: ምንም መልካም ነገር ለኢትዮጵያም ሆነ ለአፍሪቃ እንደማይሆኑ እወቁ:: ይህ ሰው professionኑን ሰማይ ያደረሰው በተላላኪነት በዶላር በሚከፈለው መሆኑ ግልፅ ነው:: ያሳዝናል:: በሴቶችና በሕፃናት መበልፀግ ያማል::
@mohaambesa3078
@mohaambesa3078 Жыл бұрын
ኣእንዳንተ አይነት ሰው ምን ይባላል?
@marmar803
@marmar803 Жыл бұрын
ጥሩ ውሎ ነበር፡ ያልገባበትም የስራ ተቌም የለም፤ ጊዜውንም በጣም ነው የተጠቀመበት ፤ደስ ይላል በጣም ያልገባኝ ነገር ግን በመሀል ቀን ስራ አ ቋርጦ ወደ ስፖርት የገቡበት ሁኔታ ትንሽ ግራ ያጋባል 😄ሌላው ነገር ደግሞ ካልተሳሳትኩኝ ሉላ በደንብ ፍለርት ስታረግ ( ስትሽኮረመም) ነበር፤ በዛ ላይ ሚስት የለውም፤ሉላም እንደዛው .... 😀
@KassahunGebremariam
@KassahunGebremariam Жыл бұрын
አጭበርባሪዎች! ሰውየው የፋውንዴሽኑ የኢትዮጵያ ተወካይ እንጂ የፋውንዴሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አይደለም። የBill and Melinda Gates Foundation ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ ሱዝማን Mark Suzman ናቸው።
@musearegawi4064
@musearegawi4064 Жыл бұрын
bro በትርፍ ሰዓትክ ምቀኛ ነክ አደል?
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Жыл бұрын
Men chger alew bekato alew biones?
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ለትችት ከምትደረደር በደንብ አዳምጥ 😂😂 የ ኢትዮጵያ ተወካይ ብሎ ነው የተናገረው በስመአብ ምን ጉዶች ናቹ ግን 😂😂
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
@@musearegawi4064😂😂
@sisay7
@sisay7 Жыл бұрын
stop negativity ..just be happy for a Habesha guy runs the foundation.
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ሃገርን ለመርዳት የሚደረገው ነገር፣ ሆኖም ግን ከነ ቢልጌትና ከነ ኦባማ ጋራ ያለ ግንኙነት ምን ያህል የፀዳ ሊሆን ይችላል? በተለይ ከውጪ በሚመጡ እርዳታዎች ድሮ ባልገባን ዘመን ስንት ተሸውደናል አሁን ግን ክትባትም ሆነ ሌላም ሌላም እርዳታዎች በተለይ ከውጪ እሚመጣበትን አስቀርተን በኛው ከኛው ወገን ተረዳድተን መፍትሄ ማግኘት ይሻላል እላለሁ። የውጪ እጅ እሚገባበት የእርዳታ ግንኙነት እያስተማምንም ባይ ነኝ። እኛው ለኛው አናንስም ብዙ ምሁራንና ሃብታም ወገኖች አሉን ሰርቶ አደሩ ኢትዮጵያዊም ቢሆን እጁን ከመዘርጋት አያጥፍም። በተለይ ታዳጊ ተውልዶች ላይ ሊሰራ እሚመጣ የውጪ እርዳታ ነገር አለው የወደፊት ረጅም እቅድ ባገራችን ላይ ስላላቸው ነው ያንን እሚይዙት። አዛኝ ቅቤ አንጓች ጤናን በተመለከተ ሃገሩ ተነቅቶበት ሲወገዝ አፍሪካላይ በክትባት ሰበብ ህዝባችንን ሊመርዙ ነው። ጥንቃቄ ያስፈልጋል የውጪሰውን አምኖ መድሃኒትና ጤናን ከህዝባችን ጋራ ለማገናኘት መሞከር ልክ ነው አልልም። ለዛውም ይህ ድርጅት በወያኔ ግዜ የተመሰረተ ነው 9አመቱ።
@geletugg2888
@geletugg2888 Жыл бұрын
Meterter new.
@deegasheea7855
@deegasheea7855 Жыл бұрын
ይህ ነፍሰ ግጋይ ድርጅት በአማራ ክልል 2 ሚሊዮንህፃናትን በኦሮሚያ 4 ሚሊዮን ህፃናትን የገደለ እናቶች እንዳይወልዱ በቴዎድሮስ አድሃኖም በኩል ያደረገ ዘር ጨራሽ ድርጅት ነው ይህ ግለሰብ ጀኖሳይድ የፈፀመ ተባባሪ ነው አድራሻውን ላኩልን
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 249 МЛН
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 7
21:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 179 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН