ያሳስበኛል || Yasasbegnal || Helina Dawit || New Music Video 2023 Official

  Рет қаралды 616,107

Helina Dawit Official

Helina Dawit Official

Күн бұрын

#helinadawit #Yasasbegnal #gospel #gospelsongs #amharicmezmur #worship

Пікірлер: 387
@HelinaDawit
@HelinaDawit 2 жыл бұрын
2ኛ ቆሮ 11 28 የቀረውንም ነገር ሳልቆጥር፥ ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው።
@ObyHome
@ObyHome 2 жыл бұрын
Ere mn libelish ehitalem becha zemenish legeta chemiro yihunilsh tebareki
@Dau2023
@Dau2023 2 жыл бұрын
የልቤን ተናገርሽ። ተባረክ!🙏
@tselothanatube-lifestudy9250
@tselothanatube-lifestudy9250 2 жыл бұрын
ብሩክ ነሽ ለምልሚልኝ
@amlekolyrics82
@amlekolyrics82 Жыл бұрын
ለዘመኑ ሊነገር የሚገባ መልእክት ነው... ተባረኪ በርትተሽ ቀጥይ
@mulukenbeyene4077
@mulukenbeyene4077 Жыл бұрын
tebareki
@mahiaba1287
@mahiaba1287 2 жыл бұрын
ወይ ጌታ ሆይ እኔ ስለዚች ብላቴናህ አመሰግንሃለው ምን አይነት ዝማሬ ነው አንተ በዘመናት መሃል ሰው አለህ ህሊዬ ጸጋሽን አደራ የኔ ፍቅር እወድሻለሁ
@breiktigk6109
@breiktigk6109 2 жыл бұрын
tik tok ላይ አይቼ ነዉ የመጣሁት ደስ የሚል መዝሙር❤❤❤
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 Жыл бұрын
🥰🥺
@tDEC2052
@tDEC2052 9 ай бұрын
ምን አገባሽ?
@Tube-xz7rg
@Tube-xz7rg 5 ай бұрын
Love you so much ....welcome
@Ruth-zj7mr
@Ruth-zj7mr Жыл бұрын
I come here when I feel distant from God and it takes me where I need to be!
@hannahmathewos5100
@hannahmathewos5100 2 жыл бұрын
ስሜትን ሳይሆን መንፈስን የሚያነቃቃ የማይሰለች መዝሙሮችን የሰጠሽ ኢየሱስ ይባረክ። የዘመኔ የነሊሊ የነቤቲ ምትክ እግዚአብሔር ፀጋሽን በእጥፍ ይባርከው።
@dawitm2614
@dawitm2614 2 жыл бұрын
ጩኧት በበዛበት በዚህ ዘመን በለሆሳስ ለልባችን የሚናገረን የአባታችንን ድምፅ እንድናስተውል የሚያሳስብ ነው God bless you
@felekechworku1188
@felekechworku1188 Жыл бұрын
Thanks very❤❤❤❤
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 2 жыл бұрын
አባትዬ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሀለሁ ሀሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሀሳብ ይሙላልህ። ዋው ተባርከሻል ህሉ ቅዱሳን ባርኳት እስቲ😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@TizuG-k6t
@TizuG-k6t 4 ай бұрын
ከጌታ ቤት ወጥቼ ጠፍቼ ነበር ግን ስለ አንድ ልጁ ግድ የሚለዉ እሱ በቃሉ መለሰኝ ወደ ጌታ የተመለስኩባቸዉ መዝሙሮችሽ ለኔ የመፀሐፍ ቃል ሆኖልኛል ጌታ ይባረክ 🙏
@mesaytarike9192
@mesaytarike9192 2 жыл бұрын
ሁሉም መዝሙር ኢየሱስን ሚያወራ ችግር የማያወራ እጅግ ትልቅ መልዕክት ያለዉ የሐንስ ወንጌል መጽሐፍ ይመስላል ኢየሱስ ብቻ ሃሌሉያ እህታችን ዘመንሽ ይባረክ
@hosanna3393
@hosanna3393 8 ай бұрын
አባቴ የቤታች ደሰታ ባንተ ሙሉ ነው ተባረክ ❤
@dawitm2614
@dawitm2614 2 жыл бұрын
አባትዬ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሀለሁ ሃሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሃሳብ ይሙላልህ wow! God bless you
@afenefikereafenefikere3910
@afenefikereafenefikere3910 2 жыл бұрын
አሜን
@tegestsetegn9566
@tegestsetegn9566 2 жыл бұрын
ህሌናዬ የዝማሪዎችሽ ጥልቀት ብስለትሽንና በወጌል እውነት ላይ መተከልሽን ይናገራል ዘርሽ እርሱን ያውራ ትውልድሽ ውብሽን ይመልከትልሽ እየሱስ የአብ ትኩረት የመንፈስ ቅዱስ ደስታ ዝማሬና ስብከት እርሱብቻ
@solomonteshome7217
@solomonteshome7217 Жыл бұрын
አሳጠርሻት እኮ መዝሙሯን በጌታ ሌላም ቁጥር ጨምሪበት ብዙ የተዘበራረቀ ህይወቴ በዚ መዝሙር ተሰርቷል ዘመንሽ ይባረክ መጨመር ይሁንልሽ አሁንም
@LetaKefena
@LetaKefena 2 жыл бұрын
ይህንን ዝማሬ ስሰማው የተሰማኝን በቃላት መግለጽ አልችልም፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ፡፡
@Tizazu_Asefa
@Tizazu_Asefa 2 жыл бұрын
Iam ortodox tewahido..... gn mezmurochishin badametku kutr endet be eyesus desta endamisemagn..tebareki
@dagimgodana
@dagimgodana 11 ай бұрын
የስጦታው ባለቤት ጌታ ይመስገን እህቴ ተባረኪ እየሱስ የሁልጊዜ እርስሽ ይሁን ይብዛልሽ
@biruktawitmekonene2485
@biruktawitmekonene2485 2 жыл бұрын
ህሉዬ መዝሙሮችሽ እኮ እንዴት እንደሚባርኩ እንዴት ሀሴት እንደሚሞሉ ይሄ ብዬ የምለየው መዝሙር የለም ከበፊትም ጀምሮ በጉጉት ነበር ምጠብቅሽ የማዳምጥሽ ያሁኑ ደግሞ ይለያል እውነት ካንቺ አይወሰድብሽ ከዚህ በበለጥ ሞገስ ተገለጪ ያከበርሽው ቅድሚያ የሰጠሽው እየሱስ ሁሌም ከፊትሽ ይቅደም በብዙ በረከት ተባረኪልኝ
@sonkbaby2245
@sonkbaby2245 Жыл бұрын
የጌታን ሀሳብ መሰማት ባቆመበተ በዚህ ዘመን ወደ ጌታ የሚመልስ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክሽ
@ItsMe75586
@ItsMe75586 Жыл бұрын
በቃ ቃላት የለኝም ብሰማው ብሰማው ልጠግበው ያልቻልኩት መዝሙር
@temesgenmesfin9442
@temesgenmesfin9442 2 жыл бұрын
ህሊና እንኳን ለአንደኛው አልበምሽ ጌታ አበቃሽ ጌታ ከዚ በላይ ከፍ ያድርግሽ ዘመንሽ ይባረክ ደስ የሚል መዝሙር🙌🙌🙌
@michaelberhanu245
@michaelberhanu245 2 жыл бұрын
በዘመናት መካከል እግዚያብሄር ለሱ የጨከኑ ጥቂት ሰዎች አሉት አንቺም አንዷ ትመስይኛለሽ:: ጌታ ይጠብቅሽ💙
@asterhabte7069
@asterhabte7069 2 жыл бұрын
ወየው እሚገርም ፀጋ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳሽ እየሱስን እንድናስብ ሌላውን እንድንንቅ የሚያደርግ ዝማሬ ተባረኪ❤❤❤❤
@emandazeleke2597
@emandazeleke2597 2 жыл бұрын
ህሉዬ በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው በአንቺ ውስጥ ስላለው የእግዚአብሄር ጸጋ ጌታ ይክበር ተባረኪ
@kiliyanmbappee6763
@kiliyanmbappee6763 2 жыл бұрын
ጌታን እስከ ዛሬ መስማት ያላቆምኩት መዝሙር ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@hiwotsamuel674
@hiwotsamuel674 2 жыл бұрын
Abateye🥺...what can I say...it’s powerful heluye tebarekilegn😭🙌🏾
@biruktawitshewayrga4678
@biruktawitshewayrga4678 11 ай бұрын
አሁን ጊዜው ነው. . . . . አድጌልሀለሁ አባቴ 🥺 ተባረኪ የልቤን መሻት የአንደበቴን ቃል የነፍሴን ጩኸት ያስረዳልኛል 😭😭
@yodahetube
@yodahetube Жыл бұрын
አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሀለሁ ሀሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተን ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሀሳብ ይሙላልህ🙏🙏 ይህንን ስሰማ በሁለት መንገድ ላይ ቆምኩኝ የተበደልኩትን አሰብኩ ከዛ ደግሞ የእ/ር ፍቅር አሰብኩኝ እና ከእኔ ህመም የሱ የፊቱ ፈገግታ ስለበለጠብኝ የኔ ሁሉ ነገር ትቼ የሱን ደስታ ላሙዋላ ተነሳሁ ሊበተን የደረሰ ቤተሰብብ እንደ አዲስ ሂይወት ተቀጠለበት😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኪ መንፈስ ቅዱስ በዚህ መዝሙር ተሟግቶኛል 😢ምን ያህል እንደምዉደዉ አሳይቶኛል ህመሜን ትቼ ለሱ ደስታ መኖር ጀምሬአለሁ🙏🙏🙏
@eskoesknder
@eskoesknder 2 жыл бұрын
ህሉዬ ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ያለምልምልሽ ከፊት ደስታ እና አክሊል ይጠብቅሻል ተባረኪልኝ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
አሜን🎷🎻🎻🎺🎺🎺ጥልቅ መልኸክት የያዘ መንፈስ የሞላበት ዝማሬ!!!!!የኔ እህት አንቺን እግዚአብሔር ለቤተክርስትያን በዚእ ዘመን ስለሠጠ አምላኬን እባርካለው!!!!!🎺🎻🎻🎻🎷አውንም አብዝቶ ይባርክሽ!!!!"""
@lidiaadmasu2114
@lidiaadmasu2114 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይርዳን ለፈቃዱ መናኖር እንድንችል ፀጋው ይርዳ አንቺንም ጌታ በቤቱ ያጽናሽ እንወድሻለን 😍😍😍😍😍😍
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 2 жыл бұрын
የዉስጤ ተዘመረ ። እግዚአብሔር ይመስገን።
@GetuTeka
@GetuTeka 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ክፉ አይንካሽ ደሞም ብዙ እንጠብቃለን ✅❤️
@medhinjoelalex9093
@medhinjoelalex9093 2 жыл бұрын
መስማት ማቆም አልቻልኩም እህቴ ተባረኪ ወጣትነትሽን የሰጠሽው ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን ሀሳቡን ብቻ ማገልገል ይሁንልሽ
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Жыл бұрын
Uffff እስካሁን እያዳመጥኩት ነው በጌታ ምን አይነት መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው 🥰ሁሉ ቀርቶብን ጌታን መስማት ይሁንልን 🙏 ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ ህሉዬ እህቴ እወድሻለው በጌታ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MenaGirma-ek1td
@MenaGirma-ek1td 9 ай бұрын
መዝሙሮችሽን ቤት ቁጭ ብዬ ተረጋግቼ ስሰማዉ እንዴት መንፈሴን እንዳደሰው በእውነት እና በመንፈስ ነው የምትዘምሪው ጌታ ባንቺ መዝሙሮች ፊቱን እንድንፈልግ እያደረገን ነው ተባረኪ ❤
@eliastekeste1352
@eliastekeste1352 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ ደስ የሚሉ ናቸው የጌታ ስም ይባረክ ❤❤
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 Жыл бұрын
እህቴ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪልኝ ለመባረኬ ምክንያት ጌታ አድርጎሻል ከዚህ ምድር ግር ግር የወጣ ዝማሬ ከጌታችን ጋር የሚያጣብቅ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
@melate1677
@melate1677 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ እውነት ቃላት የለኝም መዝሙሮችሽ ሁሉም ስብከት ናቸው እውነትም እግዚአብሔር ትውልድ አለው 😇🙏😇🥰
@betelbateno3691
@betelbateno3691 2 жыл бұрын
አባትዬ 😭😭😭 የልብህ ኃሳብ ይሙላልህ በኔ ዘመን ...ተባረኪልኝ🙏
@natnaelaweke777
@natnaelaweke777 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ይባረክ ስለ አንቺ እህቴ ያብዛሽ ከፍ በይ
@abenezerdereje726
@abenezerdereje726 2 жыл бұрын
ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ Tebareki 🙌Helu...!
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ6ጸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ6ጸ 2 жыл бұрын
አሜን ያሳስበኛል
@Tame820
@Tame820 2 жыл бұрын
ጌታ በሰጠሽ ፀጋ አመሰግነዋለሁ... ጌታ ይርዳሽ ተባረኪ ፀጋሽን ጠብቂው ተንከባከቢው አሳድጊው
@bereketaberaofficial
@bereketaberaofficial 2 жыл бұрын
አባትዬ❤❤❤❤ አልቸልኩም😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏የዘመኔ ምርጡ አልበም
@ruthkassahun4663
@ruthkassahun4663 2 жыл бұрын
አባትዬ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሀለው ሀሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሀሳብ ይሙላልህ Ufffffff hliye yene konjo egziabher ybarksh.....zemenshn hulu besu bet egziabhern eyasdesetsh ena eyameleksh nuri enwedshalen zemensh ybarek
@proethiopian
@proethiopian 2 жыл бұрын
🤩🤩🤩😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ያሳስበኛል
@danman4632
@danman4632 2 жыл бұрын
This is my favorite one!! Nice melody, music arrangement with great message!!!!
@bethelhemeyoel644
@bethelhemeyoel644 2 жыл бұрын
የ እግዚአብሔር ፍቅር አንዲህ ይንካን ሁላችንንም ❤️❤️❤️
@ruhama3765
@ruhama3765 Жыл бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነው ዘመንሽ ይባረክ❤
@ProphetSamuelGudina
@ProphetSamuelGudina 2 жыл бұрын
በእውነት ተባረክ እግዚአብሔር የሚመለከው በእውነት ና በ መንፈስ ነው wow
@Meshach_1
@Meshach_1 2 жыл бұрын
በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ትዉልድ አለዉ እንደ ፈቃዱ የሚኖርለት አንቺ ደግሞ አንዷ ነሽ ተባረኪልኝ ከዚህ በላይ ለምልሚልኝ 🙏❤️❤️❤️
@amanuelmatewos
@amanuelmatewos 2 жыл бұрын
ሴቷ ዮሐንስ( ጌታ ኢየሱስ ይወደው የነበረው ደቀመዝሙር) ❤❗️
@HelinaDawit
@HelinaDawit 2 жыл бұрын
Owwww😢❤
@helentahir3411
@helentahir3411 2 жыл бұрын
Uffffffff tikkl blehal geta yibarksh
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 Ай бұрын
ዘመንሽ በእጥፍ ይባረክ ሃሌ ሉያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 2 жыл бұрын
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ለዘላለም የተባርክሽ ሁኝ !!!ይጨመርልሽ ይብዛልሽ ዘምንሽ እሱን ስትተርኪ ይለቅ በጣም ነው ይምወድሽ!!!
@cherinetshambel4972
@cherinetshambel4972 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርክሽ ሂልና ሁልጊዜ ጌታ ከአንች ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@HaimanotTadesseSimrenRohidiya
@HaimanotTadesseSimrenRohidiya Жыл бұрын
uuuffffff erf new geta zemnshen abzto yebark ahunm getam mflg yechemrlshe የውስጥ ዐይኖችሽ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይብራ የምር ተባርኬበታለው ይታወቀኛል "በሁሉም መዝሙሮችሽ"
@alemlemessa3869
@alemlemessa3869 Жыл бұрын
በእውነት የእገዚአብሔር መንፈስ አለብሽ በብዙ ተባረኪ
@samiberhanu1573
@samiberhanu1573 2 жыл бұрын
Geta hoy bezihem zemen sew aleh simeh yibarek amennnnnn😍😍😍geta yibarkesh Heluye
@Zoemariam1
@Zoemariam1 2 жыл бұрын
Can't stop listening 🥰🥰🥰my God bless u dear
@Ethio-daily2
@Ethio-daily2 2 жыл бұрын
tebarekiln😍😍
@samiyadese6189
@samiyadese6189 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ የባርክሸ ልብ የመንከ ዝመሬ ነው የመፅነና መዝሙር ነው ተባርክ ጌታ የብዛለሺ
@LinaHoney-i8l
@LinaHoney-i8l Ай бұрын
My sister my God blessed you more
@Muse_na_Se
@Muse_na_Se 2 жыл бұрын
Be ezih edme endezih aynet be megelet yehone mezmur ena ergatash egziabher ke anchi gar endehone yasatawkal. Berchi, tebareki I can't stop listening 👇👇 አባትዬ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሀለሁ ሃሳብህን የልብህን ...... ..... ...... Wowwwww Stay Blessed
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 Жыл бұрын
ሆሆሆሆ የሚገርም ፀጋ ምን ልበል ተባረኪ
@peacetech2023
@peacetech2023 2 жыл бұрын
Weds geta endikerb yemiyadergun. Erasachinin endinay yemiyadergu yemiyascohu sayhonu yemimekru yemiyaregagu enditseliy yemigefafu mezmurochn silezemershiln tebareki. Gin tsegashin tebki. Yemichohutu Kerasachew endaydebalkush. Keep it up
@asfawgalata6407
@asfawgalata6407 2 жыл бұрын
Yihe mezmur ke Geta new!Abezto yibarikish
@barsuhabtamu8586
@barsuhabtamu8586 Жыл бұрын
You are the best heluyee hulum mezmurochish lib yigezalu yihe mezmur demo kal yelegnim lezih geta yibarkish kemalet beker mn elalew bruk hugni
@kalartgallery4351
@kalartgallery4351 Жыл бұрын
Steel eyesemahut new hiluye bcha zemenishign yibarkew tsegawun chemro yabzalish enate
@Wakgaridamesudemissie
@Wakgaridamesudemissie Жыл бұрын
Abatye! Hiluyen kezih belay betsegah barkat!
@ephremtotse3104
@ephremtotse3104 2 жыл бұрын
Tebareke....Glory To God to give us such king song!!!
@FaithandReason79
@FaithandReason79 Жыл бұрын
❤ Yes Jesus Saves
@girmakebede8156
@girmakebede8156 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ
@gemetube9610
@gemetube9610 2 жыл бұрын
Wow yemigerm menifesi yalewu zimare newu tebariki❤️❤️❤️❤️
@lipromse
@lipromse 2 жыл бұрын
Wow my sister thank yous nice
@mettymenen898
@mettymenen898 2 жыл бұрын
This is a powerful song. Bless you Heluye!
@mehretnegusse3018
@mehretnegusse3018 2 жыл бұрын
Areee tebareki zemenish yibarek
@gracehasnolimit3703
@gracehasnolimit3703 6 ай бұрын
more grace and mercy!
@yomiabeje9020
@yomiabeje9020 2 жыл бұрын
Wuyyyyyyy abatiye Iyesuse .tebareki ihit
@eyasutesfaye3701
@eyasutesfaye3701 2 жыл бұрын
Betam yetesakalish sew mehonishn gn betam linegrish ewedalw ymr... Demo, ba akal ayichesh alawukim, gn ahun bayish helina'n yemay aymeslegnim, banchi KRISTOS'n endemayi ergitegna negn. Ena kezi belay siket mndn nw... Yetebareksh❤❤❤❤❤❤❤
@yabetsfantahun8974
@yabetsfantahun8974 2 жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም። ተባረኪ
@girmayareda5552
@girmayareda5552 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክሽ እህቴ ነፍሴን ያስደሰተ መዝሙር ተባረኪ
@amanuelbaneta6535
@amanuelbaneta6535 Жыл бұрын
Geta yibark...tebarkilen
@ruthendalkachew7536
@ruthendalkachew7536 5 ай бұрын
heluye hulunim mezmurshen adamichalehu menfes kidus alew geta yebarkesh
@abbytaye6837
@abbytaye6837 2 жыл бұрын
Ere huuu zemenesh yebarek!!!
@hiwotakelilu9466
@hiwotakelilu9466 2 жыл бұрын
Ameen my god bless you 🙏🙏🤲🤲
@kidistyohannes5456
@kidistyohannes5456 2 жыл бұрын
Bless you dear, yibzalish! Le'Amlakish ahunim yemtzemiriw yibza🙏🙏
@samritaalex3129
@samritaalex3129 2 жыл бұрын
Heluye endet yale tsega nw tebarekilegh❤🙏🙏🙏
@bezaaemro8159
@bezaaemro8159 2 жыл бұрын
enenja geta yebarkesh lela mnm alleshm ke albemsh betamm wusten yenekaw mezmur fetari yebarksh😘😘😘😊😊😊
@gelilatiyo1130
@gelilatiyo1130 2 жыл бұрын
I couldn’t stop my tears 😂! So powerful … Heluyee tebarekelegn ❤
@hewangirma7684
@hewangirma7684 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnn haleluyaaaaaa praise God tebarekeligni 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@bezaworkhaile1440
@bezaworkhaile1440 2 жыл бұрын
God bless you with all the good that comes your way and may you always find happiness and peace, bless you mor sis
@selamselam366
@selamselam366 8 ай бұрын
አሜን ሀሳብ ሃሳባችን ይሁንልን 😢😢😢❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌ህሉዬ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤
@Tamkeyz
@Tamkeyz 2 жыл бұрын
Egeziabeher zemenishin Yibarkew ... Yehen mezmur mesmat makom alchalkum 😍🙏🙌
@selambekele3924
@selambekele3924 2 жыл бұрын
Gata yibarksh ❤❤❤
@yosefiatara3348
@yosefiatara3348 Жыл бұрын
ኡኡ ኡኡ ኡኡፍፍፍ ተባረክ
@yemesrachayalew2879
@yemesrachayalew2879 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@masreshageremew
@masreshageremew 2 жыл бұрын
ጌታን በቃ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክልኝ😭😭😭😭😭
@reduman116
@reduman116 2 жыл бұрын
Hiluye geta yibarkish tebarkenbetal
@selamawitTesfa-w6s
@selamawitTesfa-w6s Ай бұрын
wow voice and song ❤ 🥰🙏🙏😍
@asterghirmay1699
@asterghirmay1699 2 жыл бұрын
May God shower with many blessings..Sis