የ ''ሰ/ሠ'' ግስ ጥናት (የግእዝ ቋንቋ ቊልፍ)

  Рет қаралды 433

Ethio Geez Media ፪

Ethio Geez Media ፪

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@sumayawtadele6459
@sumayawtadele6459 9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@dessiekassew7658
@dessiekassew7658 10 күн бұрын
ጥበብ እንደዘመናችን ሃይማኖት እንደአባቶቻችን ግሩም ነው!!!!
@adugnawayalew2127
@adugnawayalew2127 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@AmusedApron-xb7pw
@AmusedApron-xb7pw 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🥰🥰🥰🥰
@ማንእንደእግዚአብሔር-ጰ3ኰ
@ማንእንደእግዚአብሔር-ጰ3ኰ 10 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ መምህርነ እግዚአብሔር ይሀብ ለነ። ተከነሰ /ቀደ/ = አንድ ኾነ ተከውሰ /ተን/ = ተነቃቃ ተኬሰ /ቀተ/ = መታ ፣ ጠመጠመ ፣ ነጨ ተውሕሰ /ክህ/ = ዋስ ኾነ ፣ ተዋሰ ተግሕሰ ማህ = ወገደ ፣ ሸሸ።
@etsedagnew5662
@etsedagnew5662 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወት ቃልን ያሰማልን❤❤❤ ሮሰ➡️ ወለደ ርእሰ ➡️ አለቃ ኾነ ተፈርነሰ ➡️ ተደሰተ🎉🎉🎉🎉
@firahin-d2v
@firahin-d2v 10 күн бұрын
ይባርቱልን❤❤❤
@HhhFgg-s8t
@HhhFgg-s8t 10 күн бұрын
እሽ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር አሜን❤❤ ተቃለሰ(ቀተ)~ ታገለ ተበአሰ(ቀተ)~ ተጣላ ተተርአሰ(ተን)~ ተንተራሰ።🎉
@eyerusaleme2116
@eyerusaleme2116 5 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@ወርቅዬ-አ2ጐ
@ወርቅዬ-አ2ጐ 10 күн бұрын
ሐደሰ........አዲስ አደረገ ላቀሰ ........አለቀሰ ለብሰ .........ለበሰ መንኰሰ........መነኮሰ ረኲሰ...... ረከሰ፣አደፈ ጥዒና ወበረከት የሀብ ለነ መምህርነ። ግሩም ውእቱ ንሕነሰ ተምሀርነ በላዕነ ወሰተይነ ጥቀ ጸገብነ ።ንሴብሕ እግዚአብሔር ይኩን ምስሌከ❤🎉
@behaftadesta2484
@behaftadesta2484 10 күн бұрын
እሺ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@misteresolomon7526
@misteresolomon7526 9 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ መምህርነ ተተርአሰ - ተንተራሰ ተጸነሰ - ተቸገረ አበሰ - በደለ
@tesga9705
@tesga9705 3 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ተከነሰ (ቀደ) = አንድ ኾነ ተጸነሰ (ቀደ)= ተቸገረ አበሰ = በደለ ዐጠሰ (ቀተ) አነጠሰ ወደሰ (ቀደ ) = አመሰገነ
@AgerieMisganaw
@AgerieMisganaw 6 күн бұрын
እግዚአብሔር የሀብ ለነ መሐሰ =ቆፈረ መንኰሰ =መነኮሰ ሠለሰ =ሦስት አደረገ ሰደሰ =ስድስ ዐደረገ
@tewodroshailu2563
@tewodroshailu2563 8 күн бұрын
ሀለወ ነግሠ ነበረ
@HanaAtsedemariam
@HanaAtsedemariam 9 күн бұрын
ሐንከሰ (ተን) = አነከሰ ሐወሰ (ቀተ) = ቀላቀለ ሖሰ (ቀተ) =ነቀነቀ: ወዘወዘ ኀየሰ (ቀተ) = ተሻለ መርሰሰ(ተን) = ዳሰሰ : ነካ ቀሰ ( ቀተ) = አገለገለ
@sumayawtadele6459
@sumayawtadele6459 9 күн бұрын
ሮሰ=ወለደ ርእሰ=አላቃ ሆነ ቀደሰ=አመሰገነ
@mulugobiebelachew6149
@mulugobiebelachew6149 6 күн бұрын
ሐወሰ(ቀተ)= ቀላቀለ ኀየሰ(ቀተ) = ተሻለ መርሰሰ(ተን) = ዳሰሰ; ነካ
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ክፍል አንድ - የግእዝ  ፊደላት
15:12
ግእዝ ለጀማሪዎች
Рет қаралды 244 М.
አርእስተ ግስ - የግስ አለቆች (2)
26:42
elam aba tube-ኤላም አባ ቲዩብ
Рет қаралды 2,2 М.
ሠላም በግእዝ ቋንቋ በቀላል አገላለጽ
20:34
ልሳነ ቤቴል ቱዩብ Lisane Betel tube
Рет қаралды 6 М.
የ ማክሰኞ መዝሙረ ዳዊት ቁም ንባብ ከ 31-40 [mezmure dawit ye maksegno nebab
36:17
ORTHODOX TUBE ኦርቶዶክስ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН