የፓስተር ቼሬ ስድብ በቃሉ መነጽር | pastor chere |

  Рет қаралды 3,840

Rehoboth Media

Rehoboth Media

2 жыл бұрын

Please watch: "ተመስገን | አዲስ የአምልኮ መዝሙር | @RehobothMedia"
• 📌 New Music Video: Reh... -~-
አዳሲስ ቪዲዮዎች ሲጫኑ ወዲያው እንዲደርስዎ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ bit.ly/rehobothmedia
Click the above linke and SUBSCRIBE: - For new videos notification
#RehobothMedia #RehobothMedia Subscribe

Пікірлер: 14
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
መረዳቴን ከፍ አደረከው ልክ ነኝ ሰብስክራይብ ማድረጌ በቀጣይም እንዲህ የደፈረሰውን ጠራ ጠራ የሚያደርጉ ቁምነገሮችን እጠብቃለሁ ተባረክልኝ::
@prophetmekugjctv5665
@prophetmekugjctv5665 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ የተናገረበትን መንፈስ በደንብ ተረድቼዋለውኝ ምክንያቱም አሁን በምድሪቱ ላይ በአገልጋዮች ዙሪያ የመታዩት ነገሮች በጣም ያስጠላበት ጊዜ ላይ ነው የምንገኘው የእግ/ር ቤት የሚጠራበት ጊዜ ቅርብ ነው።ቸሬ የተቆጣበትና በድፍረት የቸናገረበት ምክንያት ግልፅ ነው።ቸሬ እንዲሕ በቁጣ ስድብ የተቀላቀለበት ቃል በአፍ ወጣ ጌታ ምን ይል የሆን። የኔ የግሌ አስተያየት ማንም የሚናገር ቢኖር እንደ እግ/ር ቃል ይናገረ ከአፋችሁ ከቶ የስድብ ቃል አይውጣ ይላል ስለዚህ የሚያጠፋን ሰው በስድብ ሳይሆን እኛ ከእሱ ብርቱ የምንሆን ሰዎች እናቅና። ቸሬ ደግሞ ለዚህ ንግግሩ ደግሞ በአደባባይ ይቅርታ እንደሚጠይቅ ሙሉ እምነት አለኝ።አመሰግናለውኝ ነቢይ መኳንንት
@RehobothMedia
@RehobothMedia 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ወንድም ቸሬ የስድብ ቃል አላወጣም አንተም የተወሰኑ ሰዎች ናቸው ስድብ ያሉት። እንደ ሀሳብ ግን በቪድዮው እንደተገለፀው የእሱም ሆነ የሌሎች በእግዚአብሔር ቃል መነፅር ሲታይ ትክክል ነው ወይ አይደለም ነው ትልቁ ጉዳይ በዚህ መልእክት እንደተገለፀው ይቅርታ መጠየቅ ካለበት አሞፅም፣ ዮሃንስም፣ ጳውሎስም ይጠይቃሉ ማለት ነው። ቸሬ እንዲህ ከተቆጣማ ኢየሱስ ገበታ እንደገለበጠው ጅራፍ ይዞ ነበር ሚመጣው። የሚናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ያልከውማ ከዘፍ-ራእይ ይደግፈዋል።
@bilutopia29
@bilutopia29 2 жыл бұрын
Bless you!!!!
@tsega1975
@tsega1975 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ልክ ነው እንደውም አነሰ እኔ ብሆን ዳግም ቀና እንዳይል አድርጌ ነበር ምነግረው ከዚ በላይ ምን ይሁኑ አህያማ ክብር አላት ይሄ ያንሳቸዋል ለዘንድሮ ጴንጤ ነን ባይ ሌቦች እውነትም 3ፒስ እውነቱን እኮ ነው በደንብ ታዝቦልናል ይህንን ዱቄታም ጴንጤ ቸሬ ዘመንህ ይባረክ
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 2 жыл бұрын
ፓስተር፡ቸሬ፡እዉነቱን፡ነዉ፡አህዮች፡ነበርን፡ሁሉ፡የሚሰድበን፡ዛሬ፡ጌታ፡ሲያከብረን፡አመፅን፡በጌታ፡ላይ፡እዉነቱን፡ነዉ፡ተባረክ፡ወንድሜ
@tgsamson6674
@tgsamson6674 2 жыл бұрын
Chere Anbesa 👏👏👏 midre kutara yinchacha
@bilutopia29
@bilutopia29 2 жыл бұрын
የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩት ያህል ይስቃል :: ይህ የፓስተር ቸሬን ትምህርት እንደ ስድብ ለቆጠሩት ነው
@rehobothabebe8751
@rehobothabebe8751 2 жыл бұрын
የጌታ ሰው ትክክል ነው
@hadumuhur261
@hadumuhur261 2 жыл бұрын
Geta ybarkh wendme
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
ይሳኮር አጥንተ ብርቱ አህያ ነው ተብሎ የለምን ??/አህያ ነህ ሳይሆን የአህያን ተሸካሚነት የአህያን ጠንካራነት ለማሳየት ነው ምሳሊያዊ አነጋገር እኮ ኢየሱስም ተጠቅምዋል!! እንደኔ ሲያንሳቸው ነው ይልቅ የቱ ጋር ነኝ ብሎ እራስን መጠየቅ ነው !!! ቸሬ ልክ ልካቸውን ነገራቸው ኢየሱስ ፈሪሳውያንን እውሮች ይላቸው አልነበረምን?/
@tsega1975
@tsega1975 2 жыл бұрын
የተለሰነ መቃብሮች ናቸው ውስጣቸው የበሰበስ ጥሩ መአዛ የሌለው መኪናና ሱፍ መቅየር ነው የያዘላቸው ቀዝቃዛ እስፕራይት የሚጠጡ የትባረኩ እነ ሹገር ማሚን የሚያስተዳድሩ ደፋሮች
@abebamebrate9929
@abebamebrate9929 2 жыл бұрын
እሰይ እያጭበረበሩ ካሉት አይበልጥም ጌታ እየሱስምኮ እናንተ ወንበዴዎች ብሎ ተናግሯል
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Kabaka is BACK,Family speaks OUT.
11:30
Kasuku Live
Рет қаралды 67 М.
ሰበር የምሽቱ የእለት ማክስኞ ሐምሌ 16/2016
17:27
Rihana Tube ኡሙ ረመዳን
Рет қаралды 11 М.
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 4,2 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 18 МЛН
Nico’s new friend!#nico #smartnico #funny #dog #cute
0:24
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 23 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 18 МЛН