KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጀማሪ ዩቱዩበሮች የሚሰሯቸው 5 ሰህተቶች | 5 mistakes New Youtubers Make | Ethiopia | Abugida Media
16:07
በ ዩቱብ ላይቭ(live) ለመግባት ያለ 100 ሰብስክራይብ |how to get live on youtube| #su teck
10:50
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Правильный подход к детям
00:18
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
የስትሪምያርድ ሙሉ መማሪያ | በ 0 ሰብስክራይበት ላይቭ መግቢያ | COMPLETE StreamYard Tutorial | To Go Live 2021
Рет қаралды 61,776
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 301 М.
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 702
@AbugidaMedia
3 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ የተማራችሁ ሼር አድርጉልኝ ስወዳችሁ 🙏
@ዜድየሴቶችጠበቃ-ኈ7ቸ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴድያችን
@fantyeethiotube5385
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዲም አለም .
@yakobe_graphics
3 жыл бұрын
ሰላም ቴዲ ሞኒታይዝ ከሆንኩ በዋላ የ channelen ስም ብቀይር ዲሞኒታይዝ ያረጉብኛል እንዴ?
@ZemaTube100
3 жыл бұрын
ማለትም አይጠበቅብህም ቴዳ ትምህርቱ እራሡ share ያስገድዳል በርታልኝ
@htube5673
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@HahuLelu-u3h
Ай бұрын
ለካ ትምህት ደነዝ የነበርኩት እንደዚ ኣድርጎ የሚያስተምረኝ ስለያልነበረ ነው ።ኣሁኑን ነው የገባኝ ተባረክልኝ ወንድሜ
@ሲድራዩቱብሚዲያ
3 жыл бұрын
ወላሂ ስፈልገው የነበረው አቦ ተባረክ 100ሰብ መደረግ ቢቻል እኔ አረግህ ነበር ከሌሎቹ ዩቱብሮች በጣም ትለያለህ ሰለዩቱብ ምንም ነገር አትደብቅም ያወካትን እያንዳንዷን ነገር ለኛ ታስተምራለክ ከምር ትለያለህ ማነው አበሻ ሆኖ እንዲህ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች ግልፅ አድርጎ የሚያስተምር ባጭሩ አሁንም አሏህ ከፍ ከፍ ያድርግህ የኛ ምርት ኢትዮጵያዊ 💚💛❤👍👍 እህቶች ሰብ አድርጉት አስደርጉትም ሲያሰው ነው ወሏህ👍😍
@jkiyashuruba8483
3 жыл бұрын
ቴዲዬ ቅን ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀትህን ይጨምርልህ ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አመሰግንሀለው በጣም
@feven21tube21
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን የምታቀርብልን ሁሉ ለኛ ዋና ቁልፍ ናቸው ተባረክ lik shear
@wagidi1647
2 жыл бұрын
ቴዳው ይህ ለእኔ እጅግ ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ በርታ ያለስስት ለሰጠህው እጥፉን ትቀበላለህ
@Tube-rz9sh
3 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ዩቲበር ከመልካም መስተግዶ ጋር በጣም እናመሠግናለን
@AbugidaMedia
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@hanytwin
2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው ወደፊትም እማራለሁ ተባረክልኝ
@fafisirajnani5065
2 жыл бұрын
ምን ብየ ልኮምት ወድሜ ቃል የለኝም ብቻ አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ እስከዛሬ አንተን ሳላውቅ ያለፉኝ ጊዜዎች ይቆጩኛል ስንት ለፋሁ ስንት ሰው ጠየኩ ወላሂ ዛሬ ተስፋ ቆርጬ ትቸው ፈጣሪ ልፋቴን አይቶ አንተን ስበብ አረገልኝ በጣም አመሰግናለሁ
@sebezTube1
3 жыл бұрын
Thanks
@AbugidaMedia
3 жыл бұрын
Thanks brother አለየሁትም ነበር
@Tube-uj6rt
2 жыл бұрын
ወንድሜ ቃል የለኝም በጣም አመሰግናለሁ ተቸግሬ ነበር ሁሌም የችግራችን መፍትሄ ሰጫችን ምርጥ ወንድሜችን ተባረክልኝ ዘርህ ይባረክ አንተ ትለያለህ
@honitube1221
2 жыл бұрын
ዋውው ይሄን ስፈልገው ነበር Big Bro አሁኑኑ እሞክራለው እናመሰግናለን!!!
@ethiopiatube7749
2 жыл бұрын
ሁሉም ቪዲዎችህ በጣም ምርጥና ግልፅ በመሆናቸው ይመቹኛል ።በርታ !!
@ዘምዘምዩቱብ-ኸ3ቐ
3 жыл бұрын
ቴድየ። በጣም በጠቅላላ ም። አመሰግናለሁ በጣምነው። በምትለቃቸው ነገሮች። እየረዳህኚ ያለህው አላህ ይስጥልኚ በፖሌንስት። እያጫወኩ ነበር ግን በቀን በቀን ነው ሰብ። የሚቆርጠኚ እስከ አርባ እስከ ስልሳ ይቆርጠኛል በጣም ነው ተስፋ የሚያስቆርጠኚ ወድሜዋ
@Yasuprank
2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ጎበዝ ነህ ወንድሜ በርታልኝ።
@usuf_tube
2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ና ቆንጆ ትምርት ነወ የሰጠኸኝ Thank you
@መለሰይዩቱብ
2 жыл бұрын
ውይ ትምህርትህ ሲገባ እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን❤🙏
@MekdiTube
3 жыл бұрын
ቴድሻ በጣም አመሰግናለው የምፈልገው ነገር ነው በርታ ብዙ ነገር እደምታሳየን አምናለው ተባረክ
@ababeyame8902
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዲሜ ጥሩትምራትነዉ ተባረክ
@baletube4641
2 жыл бұрын
ሰላም ቴዳ ምርጥ ወድማችን ነህ በለክበት ቦታ ሁሉ ፈጣር ይጠብቅልን እናም እስትርም ያርድ አንተ በስተማርከን መሰረት ስገባ ኢሜለን ከሞላሁ ቦሀለ ኮድ እጣይቀኛል በእሜል ገብቶሎታል ይለኛል ግን በኢሜል አይመጠልኝም እባክህን ቴዳ 🙏
@ብዙነሽ2
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@gihontana9546
3 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እጅግ አስፈላጊ መረጃ ነበር ተምሬበታለው
@hanangeto2311
3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለንወንድማችን
@tseghegirmay1
3 жыл бұрын
Tediye በጣም እናመሰግናለን ተባረክ share
@3MeeryChannel3487
2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ በጣም ደስ ይሚል ቀይታ ነበረን በረታልኝ ጅግና ንህ
@jember333
3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነህ ። ያለ ስስት እውቀት ዘረገፍከው እኮ። አብዝቶ ይስጥህ።
@lztoutube8165
2 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን
@bekelu11tube37
2 жыл бұрын
ሰለም ሰለም እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን በጣም በጣም ሀሥፈለሀግ ትምንራእት ነዉ ስለዚ በርታ ወንድም በጣም በጣም ዋዉዉዉዉዉዉዉ ነዉ
@elsabeautynt
3 жыл бұрын
Thank you it’s very helpful
@Hassentube38
2 жыл бұрын
ወንድሜ ወሳኝ ሰው አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sadatube686
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አላህ ሰላምህን ያብዛዉ መልካሞችሆይ ብዙ ተባዙ
@henokmekonnen824
3 жыл бұрын
ሁለተኛ! THANKS TEDA!
@AbduGet
2 жыл бұрын
ቴድዬ በጣም አሪፍ ነው እንደተለመደው ምትጥና ጠቃሚ ነው።ቀጣዪን ቁ2 የስትሪም ያርድ ይለቀቅልን🙏
@WorldETHIO
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲዲዬ ወንድማችን በጣም ወሳኝ መረጆ ነው የብዙወቻችን ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን
@AbugidaMedia
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@hadara4076
3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቴድየ በጣም ወሳኛ ጠቃሚ ነዉ በዙ ሰወች እየተቸገሩ ነዉ እናመሰግናለን ሸር Like 👍
@thayneshiethiopiawet8097
2 жыл бұрын
ዋው በጣምወሳኝ ትምህርትነው
@Media-gj9xl
2 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ምርጥ አፕ ነው ውንድሜ ተባረክ
@chaltuyoutube
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቴዲ መልካም ወንድማችን ኑርልን
@workyeyimam6558
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፣ወሳኝ ትምህርት ነው ።
@metageswagalwetube
3 жыл бұрын
በጣም የምፍልገዉ ትምህርት በጣም አመሰግነለሁ ወድሜ
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን በጣም ደስ ይላል ጦር ትምህርት ራበኝ ነበር የአገር የአቃ ትናገር ነው የተረዳን በጣም ደስ ይላል በጣም ጥሩ ነው በምርጥ ነው በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ አገራችንና meri ክልል ፍቅር አንድነትን ስጠን በጣም ጥሩ ነው
@ethiolearn
3 жыл бұрын
Tnx🙏🙏🙏 Gin indet nw live lay tebnail masgebat minchilew indihum animated text indet inasgebalen
@rabiykitchen
3 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው ቴዲ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ያንተ ቱቶሪያል በጣም ነው የሚገባኝ 👍🙏💚
@AbugidaMedia
3 жыл бұрын
ሀቢዬ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@emu477
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዲኮ አንተጋ መተን ምንም አላጣንም እርጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@AbugidaMedia
3 жыл бұрын
እሙዬ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
ኢሙ ደምሪኝ ሁቢ
@metitube5887
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ በዬጊዜዉ ለምትሰጠኝ ትምህት በእዉነት በጣም ጠቅሞኛል ክበርልኝ
@zizaapp
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን
@mesee-tour
2 жыл бұрын
Tedy Thanks so much! Edmehn Egziabher Yarzmlh I'm Sure a good person! specially lejemari Really wede youtube mender yegebahut yanten video ayche new..
@saadayoutube3794
2 жыл бұрын
በጣም አመሠገናለሁ ውንድሜ
@ሶፊወሎየዋ
3 жыл бұрын
ዋው በርታ የብዙወች ችግር ነበር በርታ ላይክ ሼር
@semirayimer2021
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቴዲየ😍🌹
@samira7639
3 жыл бұрын
Wow የኔ ጀግና ቴዲዬ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን👍💝👍
@netsiskitchen7169
3 жыл бұрын
ቴዲዬ በውነት በጣም በጣም እናመስግናለን በመልካምነትህ ቁም ነገር አዘል ለኛ የሚጠቅም ትምህርት እያካፈልከን ሰለሆነ እኔ ጠቅሞኛል በጣም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@AbugidaMedia
3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ነፂዬ
@ሀዩከወደወሎ
3 жыл бұрын
እኔ እንቢ አለኝ
@Tube-uj6rt
2 жыл бұрын
@@ሀዩከወደወሎ እንም ዉዴ አቢ አለኝ
@ethiomedia3504
3 жыл бұрын
ሞክሬው በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለው ቴዲዬ
@tesfamlakuyoutub6030
3 жыл бұрын
ወድሜ በጣም አናመገናለን በርታልኝ ወድሜ አተ ቅን ሰው ነህ
@aboneshtube7584
3 жыл бұрын
ቴድዬ መልካም ወንድማችን እናመሰግናለን አርፍ መረጃ ነው
@yengustube
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ።
@ሶፊስልጤዋ
3 жыл бұрын
በርታ አቦጊዳ ምርጥ ትምህር ነው
@ZedEthioTube
3 жыл бұрын
Tedo Selamik yibiza Ye Ewunet agelalesik betam betam liyu new ene bizu gize alitekemim neber ahun gin betam taredichalewu🙏
@Kubraa8
8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን
@senayetzeethiopiatube8632
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዳዬ የኛ እንቁ ልጅ
@belayneshefeqer367
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እና መስግለናን
@ማርያምእናቴለምለም
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም በጣም ነው የማመሰግነው ስፈልገው ነበር
@ZuKira366
3 ай бұрын
Thank you so much it's so helpful! Keep it up!
@ermitube284
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እስክሪኑን ሙሉ ማድረግ ይቻላል
@astersimatube
3 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ ወንድም በጣም ጥሩ መረጃና በጣም እናመሰግናለን ከልብ ወንድማችን #በርታልን#
@birshtube
2 жыл бұрын
አቤት እንዳንተ ሁሉም ግልፅ ቢሆን ኑርልን ወንድሜ
@Ethiopia31news
2 жыл бұрын
በፌስ ብክ ሸር አደርጋለሁ ያንተን ቢድዎች ቴዲ ምርጥ ሰው
@emufikertube
2 жыл бұрын
የምር ብዙ ይቶበሮች ያስተምራሉ አንተ ግን የምታስተምረው በጣም ነው የሚገባኝ
@fikrewondimu1054
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም
@aframman4932
3 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን
@ዝናሽቱዩብz
3 жыл бұрын
ሰላምሽን ብዝት ይበል ቴድዬ በጣም አሪፍ ትምህርት እናገኛለን በጣም ብዙበዙነገር ተነግሮም የማያቅ እኔ የምልህ ቪድዮእንና አውድዮውን ሙት ሆነብኝ እዴት ነው እዴትነው የሚከፍትልኝ አጥፍቼም እዳዲስም ድገባ ሙትነው ድምፅን ተዘግቷል ብዙ ደከምኩ እቢአለኝ
@weareone1247
3 жыл бұрын
ቴዲዬ እናመሰግናለን ሼር ላይክ
@zeritutube
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቴዲዬ🙏🙏
@_1749
3 жыл бұрын
ቴዷ አንተ መልካም ሰው እረጅም እድሜ ይስጥህ
@zhaera8933
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም ለምሰጠን ትምህረት
@ኡሙሀናንዩቱብ
3 жыл бұрын
በጣም ነው ትልቅ ትምህርት ነው ውድሜ
@akulanyy
3 жыл бұрын
ቴዲያችን ፍቱን መድሀኒታችን
@officialyared1
3 жыл бұрын
አሪፍ መማሪያ ቪዲዮ ትለቃለክ በዚ ቀጥልበት
@zarfetube4068
3 жыл бұрын
ሰላም ቴዴዬ በጣም እናመሰግናለን የምሰጠን መረጃ እጀግ በጣም አረፍ እና እውቀት የምናገኝበት ነው ፈጣር የጠብቅህ ውድሜ
@ሰአድየኢንቱአድናቂ
3 жыл бұрын
ነይ እንደማመር
@leketube4438
2 жыл бұрын
Wede demergn
@sindutube3138
3 жыл бұрын
ይመችህ እንዴው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም
@kadijamedia.3739
3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ቴድየ..
@ftisied4185
3 жыл бұрын
ሰላም ተዲ በጣም አመሰገግናለዉ ለምትሰጠዉ ትም/ት በሙሉ
@enatmedia-
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዲያችን ምርጥ ሰው
@rossethiotube
3 жыл бұрын
ቴድዬ የኛ መልካም ስንወድክ እኮ ኑርልን እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
@AbugidaMedia
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@mekdimedia6190
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዲዬ ወንድማችን
@Azzistyle
3 жыл бұрын
ቴዲዮ በጣም አሪፈ ነው ሰትሪም ለይ የማላውቃቸው ነገሮ ነበሩ አሁን ተመልሶልኛል ሰለሰትሪም በሚቀጥለው ቪዲዮ ሌሎቾን ሴቲንጎቾ እንደምታሳየን እንጠብቃለን በርታ
@zuzutube8614
3 жыл бұрын
እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ቴድ
@Tube-le8hp
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን
@mirnatube6075
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ አቡጊደሰየምታስተምረው በጣም ምርጥ ለሰውልጅ የሚጠቅም ነው ፋጣሪ ያብዛልህ
@Geze1212
3 жыл бұрын
እንዳተ መልካም ሠወችን ያብዛልን ቴዳ
@rozaroza3258
2 жыл бұрын
መቅድዬደምሪኝ
@blentube3002
2 жыл бұрын
እንደማመር
@eldutube-5505
2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን በርታ
@ninayoutube4120
3 жыл бұрын
ዋው ቴዶ እናመሰግናለን
@AnwaarBSirnaGadda
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዳ ምርጥ ሰው
@officialyared1
3 жыл бұрын
very nice tutorial video thank you for sharing us
@geniyearsemalej
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቴዳ
@romanethiopia
2 жыл бұрын
ወድሜ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ
@እሙየሠማቱወዳጃ
Жыл бұрын
በርታልን ወድማችን ደስስስስስ ይላል ሠላምህ ይብዛ
@warqiitube3386
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዋንድማችን በርታልን ሼር ።
@nibrettube8913
3 жыл бұрын
ሰላም ህ ይብዛ ወንድማችን ዋውውውውው በጣም ማቅ የምፈልገው ይህ ነበር ተመልሶልኛ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@AbugidaMedia
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@-nefasyelijochmeskot
Жыл бұрын
tedi yehem video bezu mastawkiya yegebal mehal Best
@yenetubeyene3563
3 жыл бұрын
abogida midiya betam arif melkam lij neh bzu negerochn eyastemarken slehone enamesegnalen wendemachn bertalen
@AbugidaMedia
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
16:07
ጀማሪ ዩቱዩበሮች የሚሰሯቸው 5 ሰህተቶች | 5 mistakes New Youtubers Make | Ethiopia | Abugida Media
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 125 М.
10:50
በ ዩቱብ ላይቭ(live) ለመግባት ያለ 100 ሰብስክራይብ |how to get live on youtube| #su teck
SU teck
Рет қаралды 15 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
8:07
ስትሪምያርድ ድምፅ እና ቪዲዮ ላስቸገራችሁ | FIX Streamyard Audio And Video Problem Resolved | To Go Live 2021
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
36:21
ጽናት || ክፍል 15 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
12:03
ቻናላችሁ እንዳይዘጋ መፍትሄ
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
8:28
ኢሜላችሁን እንዳታጡት አሁኑኑ አስተካክሉ Google Autonticator
King Ethel Tube ንጉሥ ኢትኤል ቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
13:28
ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 104 М.
9:42
liv streamyard ላይቭ ለመግባት ስትሬምያርድ እድት ማስተካከል አንችላለን
zd w Tube
Рет қаралды 4,1 М.
13:22
ምንም ሰብስክራይብ ሳይኖረን በዩቱብ እንዴት ላይቭ መግባት እንችላለን | stream on youtube | streamyard
Ethio Computer School
Рет қаралды 8 М.
12:10
🛑አይሰሙም ብለው በአረበኛ ቢሰድቧችሁስ!!!ማወቅ ያለባችሁ ጠቃሚ ቃላቶች//ዱባይ/ሳውዲ/ኩዌት/ኳታር/ባህሬን//አረበኛ ቋንቋ መማሪያ//
አረብኛ እንማር
Рет қаралды 4,4 М.
14:41
Anchor News Jan 11 አብይ አህመድ ለማ መገርሳንና ጃዋር አህመድን ፈርቷል፥ በበርካታ አከባቢዎች ውጊያዎች ተደርገዋል፥ 'የሱዳንን ድንበር እዘገዋለሁ'
Anchor Media
Рет қаралды 135 М.
11:46
ዩቱብ ላይ መቼም ብር አትሰሩም ይህንን ካላረጋችሁ | Things Will Get YOUR YouTube Channel DELETED | Abugida Media
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 50 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН