የምስታስቡትና ፍርሃታችሁ ተመልሶ ወደ እናንተ ይመጣልና ተጠንቀቁ።

  Рет қаралды 10,816

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@ወለተመርያምሐብተማርያም
@ወለተመርያምሐብተማርያም 2 жыл бұрын
እርኩስ መንፈስ ነው እንደዛ እንድናስብ የሚያነሳሳን ይልቁኑ መጥፎ ነገር በውስጣችን ሲገባ አማትበን ፀልየን ይሄን መጥፎ አስተሳሰብ ወደ መልካም ይቀየራል
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 3 ай бұрын
ተባረክ መንፈስ ቅዱስ ለኔ ነው የላከው ይሄን ቃል አባታችን ኢዮብ እንኳን ይጨነቅ ይፈራ ነበር ድንቅ ነው ማስተዋልህ መፅሃፍ ቅዱስን በግርድፉ ለማነበው አዘንሁ ጥልቅ ማስተዋልን ያድለን❤❤❤❤❤የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ልቦና ይስጥን አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን ቸር ተመኝ ቸር እድታገኝ ይላል ደጉ ያገሬ ሰው
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 ай бұрын
እዎ እውነትሸን ነው እህት ❤
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልቃል ቃል
@TihuneChecol
@TihuneChecol Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያፅናልን
@rediethaile7686
@rediethaile7686 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አንድ ጥያቄ አለኝ እርሳ ያስተማሩን ትምህርት እንዳለ አንዳንዴ መልካም ይሆነናል ብለን የጀመርነውን ተቃራኒ እንዲሁም በሰውም ስኔድ መልካም ነው ብለን የቀረብናቸው መጥፎ ይሆናሉ እና ያ አይሆንም የሚለው አስተሳሰብ ሳይኖረን ነገሮች ግን ያን እንድናስብ የምናየው ነገር ያን እንድንል የሚያስገድደን ነገሮች ሲደጋገሙ ሳኖድ ማሰብ እንጀምራለን እና ከውጭ ተመልካቾች አንተ ደግ ደጉን ስለማታስብ አማራሪ አርገው ይመለከታሉ እና አርሳ ያሉት ሀሳብ እንዳለ ሆኖ ሳኖድ ምናስብበት አጋጣሚ እና እኛ አሰበነው ሳይሆን ሁኔታዎች እንድንል ሚያስገድዱን አይሆንም ወይ ? ጊዜ ካሎት ቢመልሱልኝ አመሰግናለሁ 🙏
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ Жыл бұрын
ለዚህ መፍትሄው ከውስጥ ወደውጭ መኖር ነው ያማለት ውጭው በናተላይ ምንም ተፅኖ የለው ከውጥ የመነጨውን ነገርነው ውጭላይ እምታዬት ሁኔታውን መመልከት ሳይሆን ይሳካልኛል ብሎ ማሰብ
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 3 ай бұрын
የኔ ውድ እውነት ነው❤❤❤❤❤❤
@Asa-jy4nb
@Asa-jy4nb Жыл бұрын
አሜን አምን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቀሲስ!!!ይሄ በተለይ በናቶች ከኔ ጀምሮ የነገሰ ነበር ከዛሬ ግን አልፈራም አዉነትዎ ነዉ መፍራት ያለህን ነገር ያሳጣል !! ብዙ ስፈራ ስፈራ ብዙ መዘዝ በሂወቴ መጥቷልና
@beletutatiwos5892
@beletutatiwos5892 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥህ ግን ይህ ታላቅ ወንጌልን ለማይደርሳቸዉ ወገኖች ምን ትላለህ????
@Joyfuljuniory
@Joyfuljuniory 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
AMEN
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 2 жыл бұрын
ኦ,አምላክሆይ,በልቤያሰብኩትን,ታቃለህ,ምኞቴ,ተሰበረ,አሁንምላተሰጥቻለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bekeludabi1749
@bekeludabi1749 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በልቤ የማስበውን አንተ ታውቃለህ እርዳኝ
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 2 жыл бұрын
እረጀም እድሜ ጤና የሰጥከ ፈጣሪ ቃል ቃል ሕዉት ያሰማን
@bayelgnalmayhu9624
@bayelgnalmayhu9624 2 жыл бұрын
ቀሲስ ጸሎት አድርጉልኝ ትልቅ ፈተና አለብኝ አመሰግናለሁ አ.አ
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 11 ай бұрын
አሜንንንን ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏😊
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ምህረተክርስቶስ
@ምህረተክርስቶስ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክዎት በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 жыл бұрын
አሜኔ አሜኔ አሜኔ ቃለ ህይወትን ያሰማሌን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርኮት መምሕር
@webet2273
@webet2273 2 жыл бұрын
ክብርህ ይስፉ ፀጋህ አይጋደል ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@ወለተስእላሴ
@ወለተስእላሴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይመስገን መምህሬ አያድችለንም አማራሪ ትውልድ የበዛነው አመድጋኝ አደበቱን ያብዛልን
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@tigistsaifo4843
@tigistsaifo4843 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
መምሕር እግዝአብሔር ይባርኮት
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@mylordandi7673
@mylordandi7673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 ай бұрын
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚያብሄር ይመስገን ግን ምን አለበት ሁሉመ ሰው መልካም ሰው ቢሁን ግን ሰወች በምን ምክንያት ነው ክፉ የሚሆኑት ሁል ጊዜ ጥያቄ ይፈጥረብኛል????🙏
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ Жыл бұрын
ቃልህይወት ያስማልን
@axumawitabreham4714
@axumawitabreham4714 2 жыл бұрын
Amen kesis tebark bezwochachn lay yal chger new egziabher yehen metfo hasab yaswgdeln amen
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 2 жыл бұрын
ኣሜንንንን ኣሜን ኣሜንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዝአብሔር የእርኩስ መንፈስ ሓሳብ ከልባችን ያጥፋልን
@mahletgeremew626
@mahletgeremew626 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
@tewabechkedahegn9763
@tewabechkedahegn9763 2 жыл бұрын
በጸሎት እርዳኝ የምፈራው ሁሉ ደርሶብኞል
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይረዳሻል
@helensbana4004
@helensbana4004 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@rgormse
@rgormse 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 kale hewat yasemalen
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ቃለ ህወሃት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን አሜን ፫
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 жыл бұрын
amneAmne amne
@azebgeberegziabher500
@azebgeberegziabher500 Жыл бұрын
Kale Hiwote ysemalen 🙏
@elisaadhanom8415
@elisaadhanom8415 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Hunt naw Abatachen 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏
@bethlehemtemesgan3481
@bethlehemtemesgan3481 Жыл бұрын
Be ewenet memeher mn endemel alawekem egziabeher tena ena edmewen yesteleng
@rgatteweldemdhin203
@rgatteweldemdhin203 2 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasmaln 🙏🙏🙏
@tigistyemariyamljicell5310
@tigistyemariyamljicell5310 2 жыл бұрын
እዉነት ነው አባ ቃል ሂወት ያሰማልን
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Жыл бұрын
Amen kal hiwot yasemalen Ewent new mastewalen adelen
@queengalaalduoori2702
@queengalaalduoori2702 2 жыл бұрын
Kalehywet YaSemaln Memhr
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 2 жыл бұрын
Kalehiweten Yasemalen Abatachen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@funwithAmyandNoah
@funwithAmyandNoah 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen. Fetari abezeto tsegawun yabezalh!
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 2 жыл бұрын
ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልህ፣ስልክ ቁጥርህን ፈልጌ ነበር
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@የድንግልልጅነኝ-ጠ5ወ
@የድንግልልጅነኝ-ጠ5ወ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
ክብር ለእግዝአብሔር ይሑን
@anhukanhuk529
@anhukanhuk529 Жыл бұрын
Qaliyhiwote yesemen mehamer 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏⛪☑️
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 2 жыл бұрын
Temesgen FETARI ye elet migibachinin yesetehen! qale hiwot yasemalot kesis
@tabe8913
@tabe8913 2 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalin Kesis
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 2 жыл бұрын
Aaname aname
@bizubizu379
@bizubizu379 Жыл бұрын
Thank you.
@rahelricho9642
@rahelricho9642 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln megste semayatin yawrsln memhir hoy betam tekmognal mikrot
@awadaawada5077
@awadaawada5077 2 жыл бұрын
Kalhiyoti yasamalini
@martalemeneh2752
@martalemeneh2752 2 жыл бұрын
ትምህርትህ ልብ ይነካል እናመስግናለን
@የቲቲነኝየመካነሰላሟ
@የቲቲነኝየመካነሰላሟ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የወር አበባ ላይ ሁነን እምነት መጠጣት ይቻላልደ እረ ይሄን መልሱልኝ ተቸግራለሁ እዳታልፍኝ በማሪያም ንገሩኝ
@jamilaabata9451
@jamilaabata9451 2 жыл бұрын
ፀበልም እምነትም አይቻልም እህቴ
@የቲቲነኝየመካነሰላሟ
@የቲቲነኝየመካነሰላሟ 2 жыл бұрын
@@jamilaabata9451 እሺ እህቴ ይጠጣል ችግር የለዉም ብለዉኝ እየተጠቀምኩ ነበር አመሰግነለሁ
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
እውነት ነው የምናስበውን ነገር ኮኔክት ያደርግብናል
@ሩትኢትዮ
@ሩትኢትዮ 2 жыл бұрын
God bless you and your family 👪 🙏 👪
@aynadistilahun2498
@aynadistilahun2498 2 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 2 жыл бұрын
እስኪበጰሎታችሁአስብኚአስብኚ,የእግዚአብሔርበተሰቦች,በጣምጭቀትላይነኚያሰብኩትተበላሽቶብኚ😭😭
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዝአብሔር ይረዳሻል
@ribkayigzu8032
@ribkayigzu8032 Ай бұрын
temsegne egzyabharye
@InasAsbere
@InasAsbere 3 ай бұрын
Kalehiwetin😢yasemalin😮abatachin😢
@seblem9352
@seblem9352 2 жыл бұрын
Klywet Hewett ysmelen abtcen edmana Tena ystlen
@blenfiseha7293
@blenfiseha7293 Жыл бұрын
❤❤❤
@Emanu2018
@Emanu2018 2 жыл бұрын
ቀሲስዬ አሁን ነዉ ፆሙ?የቆየዉ ትምህርት አንዳንዴ youtube ይለቀዋል ብዬ ነዉ
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
የፅጌ ፆም መሰከረም 26-5 ነው አዲስ ነው የዛሬ አመት አይደለም
@wintayearsemalij8050
@wintayearsemalij8050 2 жыл бұрын
ewnet new yasebkut bzu gize yhonbgnal amlak lbachinn yatsdaln
@እሙየክርስቶስልጅ
@እሙየክርስቶስልጅ 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt 4 ай бұрын
ዕብድ መናፍቅ ውሻ
@Asa-jy4nb
@Asa-jy4nb Жыл бұрын
አሜን አምን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
በጨነቃችሁና መግቢያ ባጣችሁ ጊዜ ይህንን አድምጡ። Kesis Ashenafi
23:15
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 36 М.
ተወዳጅና ተደማጭ የሚያደርጉሽ 10 ቁም ነገሮች። Kesis Ashenafi
23:42
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 17 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 55 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 10 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Expected Ending?
00:45
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 9 МЛН
ፍቅረኞች ና ያገባችሁ ሆይ ይህንን በደንብ ስሙ። Kesis Ashenafi
23:20
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 33 М.
እህቴ የወንድን ፈተና በጥበብ እለፊ። Kesis Ashenafi G.mariam
19:24
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 33 М.
ያደፈውን ህይወት ለመቀየር ማወቅ ያሉብን ሁለቱ ነጥቦች። Kesis Ashenafi
25:38
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 16 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 55 МЛН