የአስፋዉ መታመም ትንሳኤን ለቤት-ሰራተኝነት ዳረገዉ! ትንሳኤ የቤት ሰራተኛ የሆነበት ትንሽ እረፍት ከእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 865,805

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​ # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV​

Пікірлер: 1 600
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 5 ай бұрын
እፉፉፉፉ የእኔ አባት ነፍስህ በሰላም ትረፍ እንወድሀለን ሁሌ በልባችን ትኖራለህ የእኔ ሩህሩህ አባት😭😭😭#😭😭😭😭
@melakuGetacskw-vi9skmama
@melakuGetacskw-vi9skmama Ай бұрын
ነብስህንበገነትያኑርልህ
@user-fq7of6rw7n
@user-fq7of6rw7n 3 жыл бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂አስፊትየ እግዚአብሔር ይማርህ አስፊቲን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ😂😂
@zekiyatube954
@zekiyatube954 3 жыл бұрын
ዘጠና ዘጠን ሁኖ አገኘሗት መቶ ሞላሁልሽ
@user-hj4sh1kw3c
@user-hj4sh1kw3c 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤
@gdkf
@gdkf 8 ай бұрын
​@@user-hj4sh1kw3c ከኘረ ኘየኘ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 8 ай бұрын
እኔ
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 7 ай бұрын
ምርጥ ሰወቸ ኣላህህህህህ ይሻፊኽኽኽኽ
@user-fg4ek6hs3w
@user-fg4ek6hs3w 5 ай бұрын
እፍፍፍፍ የኔ አባት አይ ሞት ክፉው ሁልግዜም በልባችን ትኖራለህ የኛ የዋህ አባት 😢😢
@hanamamo6945
@hanamamo6945 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
😢😢😢😢 ያአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ ከጥመት አላህ ይጠብቀን
@mameman4152
@mameman4152 5 ай бұрын
ውይ ምን አይነት ምርጥ ሠው ሞተብን አስፍየ ነብስህን ይማር 😢
@Tinanailart703
@Tinanailart703 3 жыл бұрын
አስፋው እግዚአብሔር የማርይ 😜አቡሼ ጎበዝ ሰራተኛ ነህ 🤣🤣👍👍
@aminuae6569
@aminuae6569 3 жыл бұрын
አስፍዬ መልካም ሰው እንካን ፈጣሬ ማረክ
@meseretkinfe4067
@meseretkinfe4067 2 жыл бұрын
Hi
@aynalemgmekaele7394
@aynalemgmekaele7394 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር እንደዚህ ያለ የሰው መውደድ መታደል ነው፡፡ “እግዚአብሔር አምላክ” ነፍሱን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን!!
@hanatesefaw1194
@hanatesefaw1194 5 ай бұрын
ነፈሰይማርአሰፈቲያኝአባትእንወደሀለና
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 5 ай бұрын
አንዳንዴ ብዙዎቻችን ህመማችንን ችለን ሞት መቶ ድንገት ሲቀማን ሀዘናችን ከባድ ያደርገዋል አስፊቲም ህመሙን አፍኖ ቆይቶ ነው መጨረሻ የተረታው የኔ አባት ደግ ነገርን መስራት ሁሌ እንድትዘከር ያደርግሀል ፈጣሪ ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ትረፍ😢
@zainabtkkeluae4038
@zainabtkkeluae4038 5 ай бұрын
ትንሴ አላህ መፅናናቱን ይስጥህ 😢😢😢😢😢 ለሁላቹም ከባድ ነው
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 3 жыл бұрын
አስፈው እንኳን ተሻለህ አባታችን ሲበዛ ጨዋና መልካም ሰው ነህ
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
አስፊቴዬ እንኳን ተሻለህ የኔ አባት ትንሱ በጣም ነው የምወድህ
@beki0911
@beki0911 3 жыл бұрын
አስፈቴዬ እንኳን ተሻለህ👌
@shara8900
@shara8900 3 жыл бұрын
አስፍዬ የኢ ቢኤስ ቅመም ፈጣሪ ይማርህ ትንሱ ጎበዝ ብርቱካኑን ፈጀከው እንጂ
@hailatman8924
@hailatman8924 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qnavhpVugZmWftE
@hailatman8924
@hailatman8924 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qnavhpVugZmWftE
@zemzem6548
@zemzem6548 3 жыл бұрын
ትሳኤ አቡሽ እስኪ አተን የማገኝበት ስልክ ስጠኝ ዘይንም ልስጥህ ላናግርህ እፈልጋለሁ
@mlove4025
@mlove4025 5 ай бұрын
አስፋው መሸሻን በጣም እወደው ነበር ሞት በጣም ክፉ ነው መልካም ሰወችን እረጂም እድሜ አይሰጥም አዝናለሁ በጣም 😢😢😢😢😢😢
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 5 ай бұрын
በምድር ላይ ደግ ሰው አይቤረክትም የኔ የዋ በሰላም እረፍ😭😭😭
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 ай бұрын
በጣም
@hanamamo6945
@hanamamo6945 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-jy7mn9gx5w
@user-jy7mn9gx5w 3 жыл бұрын
አስፈቲ አለህ ኡንኳን ጤናህን መለሰላህ ውስጤ ነህ❤
@alfiyaalfiya4109
@alfiyaalfiya4109 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል ማርያምን ደግ የዋህ አዛኝ እሩሩ ትሁት ሰው መቼም እድሜ ዬለውም ነፍስክን ባፅደገነት ያኑርልን😢😢😢😢
@betishewaye4364
@betishewaye4364 5 ай бұрын
አስፌቴ ሞት እሚቀየር ቢሆን ስቱ በቀየረህ አስፌቲ የኔ የዋ እሩኡሩ አጀት አረ ለአተ ምን አይነት ቃላት ቢደረደር ለአተ አይበቃህም ነብስክ በአፀደገነት ፈጣሬ ያኑርህ አባቴ የደሀ የችግርተኛ አባት ።።።።።
@mesitube8396
@mesitube8396 5 ай бұрын
አስፍየ ሁለየም በልባችን ትኖራለህ😢😢😢😢
@misrach2350
@misrach2350 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑርልን አስፊቲ,😭😭😭😭😭💔💔
@eztube11
@eztube11 3 жыл бұрын
የአስፊቲ አድናቂዎች በላይክ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
አስፍዬ ድንግል ማርያም ምህረቱን ትላክልክ 💕🙏🙏🙏
@kmb5036
@kmb5036 5 ай бұрын
Sew mhret aylkm
@famitube6801
@famitube6801 3 жыл бұрын
ዉድ ኢቶጲያዊያኖች በያላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ይበል በተረፈ አሥፍሽ እና አቡሹ ይመቻችሁ አሳቃችሁኝ
@user-yu3ud8nn7l
@user-yu3ud8nn7l 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 5 ай бұрын
ነብስ ይማር
@enattaye9796
@enattaye9796 3 жыл бұрын
አቡሽ ዳቦ ሢበላ ትዝ ያለው ማነው 😍😍 አንዳንድ ንፋግ አረቦች ቤት ሢርበኝ እዲህ አደርጋለሁ 😀😀😀 ሥለሚርበኝ ነው ታድያ እንጂ ሆዳም ሆኜ አይደለም እሥኪ እደኔ ያሥታወሠ ? አቡሽ ና አሥፊቲ ይመቻችሁ
@melkamtemesgen2134
@melkamtemesgen2134 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እንደዚህ የስራ ባልደረባ ሲከባበር
@tigstmekuria8637
@tigstmekuria8637 3 жыл бұрын
አስፋው መሸሻ አይዛህ ትንሳዬ ቀስ እያልክ አስታመው እንጂ ለነገሩ ትንሳዬም ሆዱን ያመመው ይመስላል ቆይ አውሬ አለ እንዴሆድህ ውስጥ ትንሳዬ
@kljsitijemalopl4561
@kljsitijemalopl4561 3 жыл бұрын
በጣም አሳመሩት ቤቱን
@mekdi805
@mekdi805 5 ай бұрын
Yene abat asfye
@user-jz5nw7sw6r
@user-jz5nw7sw6r 5 ай бұрын
ሞት አይቀር አይ😢😢😢😢 ሁሌ በልባችን ትኖራለህ ሚስኪን የዋህ 😢😢😢
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 5 ай бұрын
አስፊቲ አሁን የበለጠ ናፈከኝ፤ ትንሱ እንዴት ትችለው ይሆን? አስፊቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ፣ ጌታ ሆይ ይህን መልካም ሰው በቀኝህ ይውል ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን፤ አሜን
@betishewaye4364
@betishewaye4364 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
አስፋው እንኳን እግዜር ማረህ: አስፋው ሰሐን ደስ ሲል የአንበሳው
@meron7439
@meron7439 3 жыл бұрын
አስፋው እግዚአብሔር እንኳን ማረህ ያለ አንተ ኢቢስ ዜሮ ነው ። አስፋው እና እና ትንሳኤ እንዴት እንደምታምሩ wow እንጓጓለን ለማየት
@user-hj4sh1kw3c
@user-hj4sh1kw3c 8 ай бұрын
የእውነት ጋሸ አስፍየ አንተ ከለለህ እሁድ በጣም ያስጠላል በቀጣይ እንድትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚያብሄር ይማርህ አባቴ🤲✝️⛪️🥰❤️
@Ash_zard
@Ash_zard 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
😢😢የኔ ጌታ ምስኪን ነብስህን ሰላም ያሳርፍልን ጌታ በጣም አዝኛለው አስፍዬ ሁሌም ትወደዳለህ ትናፈቃለህ 😢💞💔
@user-xj2xi5sw7r
@user-xj2xi5sw7r 3 жыл бұрын
የቅዳሴ ድምፅ የተሰማው እስኪ አይ ሃገሬ😍😍😍😍😍
@blenlove7770
@blenlove7770 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከትንሱ ተማሩ እየበላችሁ ስሩ ስራተኛ ማለት እደዚህ ነው 🙆😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jamilaali7732
@jamilaali7732 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@bizuneshbekele1781
@bizuneshbekele1781 3 жыл бұрын
Kkkkkk awo tikikil
@user-fq7of6rw7n
@user-fq7of6rw7n 3 жыл бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
ተመሽኝ ዉዴ
@user-bb9qi5em7y
@user-bb9qi5em7y 3 жыл бұрын
ኧረ ያስጠላል ውዴ ሰርቆ መብላት ይደብራል ለኛ ክብር እያሳጡን ነው
@mskeke8518
@mskeke8518 5 ай бұрын
የኔ አባት ሁለም በልባችን ትኖራለህ😭😭😭😭😭
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 5 ай бұрын
አስፊቲ በጣም ስለናፍቀኝ ይህን ፕሮግራም ፈልጌ እያየሁት ያለው አስፍዬ ሕግዚያብሔር ምህረትን ያድርግልህ አባቴ ❤
@user-hi1cx8kf1c
@user-hi1cx8kf1c 3 жыл бұрын
አስፍሻ አባቴ አሏህ ሙሉ ጤንነትህ ይመልልስልህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 5 ай бұрын
የኔ አባት ማርያምን ማመን ይከብዳል ነፍስሕን ባፀደገነት ያኑርልን አባታቺን 😢😢😢😢😢 አለም ከቱ ጥሩ ሰዉ አይበረክትም💔💔💔💔😭😭
@adneshehuupia4857
@adneshehuupia4857 5 ай бұрын
እፍፍፍፍ😭አልቅሼ አልቅሼ ይሔን ቪድዮ ሳየው ያለ መሠለኝ ነፍስህን ይማር💔💔💔
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ኡፍ በሳቅ ሞቱክ አስፊቲ አባታችን እኳንም አላህ አፍያክን ሰጠክ በጣም ደስ ትላላቹ እደዚ የስራ ባልደረባ ሲከባበር እዴት ያስደስታል ትሱ ምርጥ ልጅ የልጅ አዋቂ እዴት እደመያምርባቹ ቁጭ አባትና ልጅ ትሱ ቆስጣውስጥ በርበሬ ይገባል እዴ አላልክም የኔ አዝግ
@suzyweynishet8858
@suzyweynishet8858 8 ай бұрын
❤❤❤ፈጣሪጨረሶይማክ
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
አስፍዬ እድሜህን የሚ መጥን ጭቅጭቅ ነው በርታልን አባቴ !ትንሱ በሳቅ ነው የገደልከኝ
@gladisgladis4521
@gladisgladis4521 3 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-hj8zy7pg1x
@user-hj8zy7pg1x 5 ай бұрын
እስኪ ንገሩኝ በምን ነበር የታመመው ህመሙ ምን ነበር
@saramamo
@saramamo 3 жыл бұрын
አስፊቲዬ እንኳንም ተሻለህ የኔ ደግ ሰው ትንሱ ጎበዝ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ጌታን ስታምሩ እንደዚ አይነት መከባበር ደስ ሲል የምር አስፍዬና ትንሱ የebs ድምቀቶች ናቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ይባርካቹ ጌታ 😘😘😘😘😘😘
@user-ft5zr1tk1p
@user-ft5zr1tk1p 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑርልን አስፉዬ 😢😢😢 ለዚች እድሜ ነው እርስ በራሳችን የተጨካከነው
@user-ul7ub7gw3l
@user-ul7ub7gw3l 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርህ አስፍዬ 😘😘😘😘እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አቡሽ ተባረክ🙏
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 5 ай бұрын
እፉፉፉፉፉፉ ነፈሰ ይማር መልካም አባት የነዳያን አባታችንን ነበር 😢😢😢😢😢😢😢
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 5 ай бұрын
አስፍዬ ስለናፈከኝ ነው ያየውህ ነፍስህን እረፍት ይስጣት እግዛብሔር ።ምን ይባላል ሁሌም እሁድ የቤታችን ድምቀት ነበርክ የዛሬው እሁድ ግን ሀዘን ውጦናል አስፍዬ እንወድሀለን
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 5 ай бұрын
አየ ይች አለም በነበር የምትጀመር በነበር የምትጨረስ ገራሚ ህይወት ናት ይህ ሰው ድምፁን ስሰማው ሳበላ ትጠግባለህ መልከመልካም ዘውድ የሆነ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነበር ነፍሱን ፈጣሪ ይማረው
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 5 ай бұрын
ውይ አስፍዬ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ነብስህን ይማር 😥💔
@user-hw9gk3dx6z
@user-hw9gk3dx6z 5 ай бұрын
ከልብ አዝኛለው ለሁላቹሁም ሰብር ይጣቹ😢
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
😢😢😢 አሚንን ያረብ ከጥመት አላህ ከጥመት ይጠብቀን ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሣምረልን
@asead5209
@asead5209 5 ай бұрын
አስፊቲ የኛ መልካም እግዚአብሔር በድጋሜ ድነህ እድናይህ አልፈቀደም ወደዘላለሙ ሄድክ ምነው ቀጥ ብለህ ብታየን ልባችን ስብር ብሏን ነፍስ ይማር የኔ አባት😢😢😢
@mekdesmesafint5986
@mekdesmesafint5986 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አስፋው ። በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 5 ай бұрын
አስፍየ እንወዳሐለን ሁለም በልባችን ትኖራለ ነፍስህን በአፀገነት ይኑርልን
@hassenasrade1093
@hassenasrade1093 3 жыл бұрын
አስፍሽ እና ትንሳኤ ናቸው ebs ,የሚያምርበት
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 5 ай бұрын
የኔአባት ወላሂ እዴትእዳሳዘነኝ የኔየዋህ እህ አይሞት ክፉ ለእናት ለልጁ ለሙላዉ በተሠቡ ወዳጆቹ አላህያሶብራቸዉ የኡነት ልጁ እህ ወድም እህት የለዉ አድብቻነዉ ሲሉኝ በጣም አዘኩ የኔአባት እደዉ ደግደግ ሠዉን አይቆይም😭😭😭😭😭💔💔💔አሳዝኖኛል ወላሂ እህ
@ZuzuMohmmed
@ZuzuMohmmed 5 ай бұрын
ማነው እንዴኔ የአስፍቲን ቪድወ እንዴገና የሚያይ 😢😢😢😢😢😢
@welokutaber2904
@welokutaber2904 3 жыл бұрын
አስፍሽ አላህ ጤናህን ይመልስልህ ትሱ ደሞ በሳቅ ገደለኝ ያመጣውን ብርቱካን እራሱ ጨረሰው😂😂😂
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
🤣🤣🤣😜
@singerisraeleliku
@singerisraeleliku 5 ай бұрын
አስፊቲ የኢቢኤስ ድምቀት የሳቃችን ምንጭ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢😢😢😢RIP😭😭😭😭
@soufaitaloni2610
@soufaitaloni2610 5 ай бұрын
የኔ አባት ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@yeabsraarega8878
@yeabsraarega8878 Жыл бұрын
ሁሌም ዘና ፈታ ታደርጉኛላችሁ ይመቻችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ክበሩልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏 እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
😢😢😢 አይ ዱንያ ያረብ መጨረሻየን አሳምረልኝ ላኢላሀ ኢለላህ አድረግልኝ
@haniyoutube5765
@haniyoutube5765 3 жыл бұрын
ዛሬ አስፍው እንደ ዘሩ ሞላ አክት ሲያደርግ ያየ ላይክ ሚ
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 3 жыл бұрын
አባትና ልጅ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 8 ай бұрын
አባትና ልጅ ናቸው እንዴ?
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 8 ай бұрын
​@@fettiahalbreadi5575የኔም ጥያቄ ነዉ አባትና ልጂናቸዉደ
@taibah5903
@taibah5903 8 ай бұрын
አባትትናልጅናቸዉዴ
@er-gs1kk9yl5j
@er-gs1kk9yl5j 7 ай бұрын
@@taibah5903 እረ አደለም ባድስለሚሰሩነው
@user-gj6ue8qs1j
@user-gj6ue8qs1j 7 ай бұрын
​@@fettiahalbreadi5575አይደሉም
@melkamroulier896
@melkamroulier896 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ውድድድዽ👍💚
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 жыл бұрын
አስፋቲዬ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ማረህ አብሼ የኛ ጎበዝ በመሽሻ ሞት ምርጥ ጭውውት እናመሰግናቸዋለን
@tmaniacell7750
@tmaniacell7750 3 жыл бұрын
አስፍየ እግዚአብሔር ይማርክ ተንሱ ጎበዝ ሰራተኛ ነክ 👍👍👍👍👍👍👍
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
አረ የአዲስ አበባ ቤት የማዳምን ቤት ቁጭ ነው ለካ ደግሞ የወለሉን መወልወያ ደገመና ሽትቤቱን ወለወለበት😀😀
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 3 жыл бұрын
አለ ብቻ
@zunb66gg74
@zunb66gg74 3 жыл бұрын
ሁለት፣አመት፣አይቸዎለሁ፣እኔ፣ማማየ፣አለ፣እዳረቦቹ፣ያለ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
@@zunb66gg74 ወይኔ ሲገርም እኛ የክፍል ሀገር ልጆችኮ እዚህ ስለሆነ ያየነው ኢትዮ ይሄን የመሰለ ቤት ስናይ አዲሳችን ነው ወይ አለማወቅ ታዲያ የኢትዮ መዳሞች እሾህ መርዝ ናቸው አሉ እዳቺ የሚያውቋቸው ከኢትዮ መዳም የማናውቃት የውጪ ሀገሯ መዳም አስር እጅ ትሻላለች ይባላል አይ የኢትዮ ሀብታሞች
@zunb66gg74
@zunb66gg74 3 жыл бұрын
@@bentbaba4317 ቀላል፣ከስንት፣አንድ፣ግን፣አሉ፣ጥሩዎች፣ማማየ
@zaynabmebratu1569
@zaynabmebratu1569 3 жыл бұрын
@@zunb66gg74 እኔም ፍራሹን ሳይ የመዳም ቤት መስልኝ
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 8 ай бұрын
አስፍየ እኳን ተሻለህ አባታችን በጣምነው የምወድህ የምሰራቸው ሁሉ ይመቹኛል እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
አስፍዬ እግዚአብሔ ይማርክ ትንሱ ምንም አትልም ጎበዝ
@user-hw6jf9kw1k
@user-hw6jf9kw1k 3 жыл бұрын
አስፍሻ የምር በጣም ደስ ትላላቹ አቡሽዬ ጎበዝ አስፍሻዬ እግዚአብሔር ይማር የምር ስታስቁ የebs ድምቀቶች ናቹ እውነት
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አሰፋው እንኳን እግዚአብሔር ማርህ አቡሸ አቦ ይመችህ ክክክክክክክክክ
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
ኣንቺም ይመችሽ ሚሚየ
@user-ni7dq1ry5t
@user-ni7dq1ry5t 3 жыл бұрын
አቺ ልጅ በሄድኩበት አገኝሻለሁ ጥሎብኝ ደሞ እወድሻለሁ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@user-zi1sf4sl6v የኔ ማር😘😘😘😘😘
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@user-ni7dq1ry5t እኔም ውድድድድድ የኔ እህት😘
@hailatman8924
@hailatman8924 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qnavhpVugZmWftE
@susuyube151
@susuyube151 Жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ደስ ምትሉት ያልተለመደ ነገር ነው ምታሳዩን በርቱልን አስፋው ምውሸሳ ቨጣም ምርጥ ሰው ነህ ልጆቹ አድሰሩ ስለምታድርጋቸው ናመሰግናሀለን ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ በርቱ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
ትንሱዬ አምላክ ያፅናህ ወንድሜ ተጎድተሃል
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 жыл бұрын
ወይ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጠረ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ፈጠረ ሰላም ያድርግልን
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
አሰፊት እንኳን ፈጣሪ ማረክ ፈታዬ እና,ደሞ የሰራተኛክ መቀመጫ ትልቅ ነዉ ይመችክ አስፍዬ
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ክክ
@duratube
@duratube 3 жыл бұрын
Enente eko atyu
@ismaeltofik-tb7uh
@ismaeltofik-tb7uh 5 ай бұрын
ህይወት እንደዚ ናት ለዚ ነው የምንባላው 😭😭😭😭😭😭😭😭 asfiti rip
@user-sh5zc9op6j
@user-sh5zc9op6j 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ
@yenineshtesfaw1630
@yenineshtesfaw1630 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እረትሱ ይመችህ ምርጥ ሰራተኛነህ ስፍሺዬ እግዜአብሔርይማርህ ባባየ እምንወድህ ምርጥሰው
@user-sm4xk4hn7i
@user-sm4xk4hn7i 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክውይ ብርቱካን ጠረገው አንበሳው ብቻ ነው የቀረህ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 5 ай бұрын
አስፍቲ በጣም አዝኛለሁ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ ለልጁ ጃፍ መጽናናት እንመኛለን😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xu4cg6pf1z
@user-xu4cg6pf1z 5 ай бұрын
ትሱዬ ስታሣዝን በኢቢስ ልቡ ተሰብሯን ቀርቦ ሢያለቅሥ መላመድ ከባድ ነውኮ😭😭😭😭💔💔💔
@zebu4271
@zebu4271 3 жыл бұрын
አስፊቲ እኳን ፈጣሪ ማረህ ምርጥ ሰው
@tigisttigist2009
@tigisttigist2009 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር አስፊየ😢😢
@birhanimedia4242
@birhanimedia4242 5 ай бұрын
የኔ አባት አስፍዬ እግዚአብሔር ነፈስህን በገነት ያኑር😭😭
@fanafani2638
@fanafani2638 6 ай бұрын
ወኔ በጣም ደስ ትላላችህ😂ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ጋሽ አስፋው 🙏 ትንሱ 👌👍👍
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
አስፊት እግዚአብሔር ይማርህ የebs ድምቀት #ነህ 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
@tmaniacell
@tmaniacell 7 ай бұрын
ፍቅራቸው ትሷ እዴት ሆኖ ይሆን አሰፍቴ ፈጣሪያችን ምሮህ እድናይህ ያብቃህ አሜን3
@RAe-uy4io
@RAe-uy4io 5 ай бұрын
አረ እንኳን እግዚብርሔ አባታችን እናም ደሰ ብሌናል ❤❤❤
@user-bn5xj2lw7v
@user-bn5xj2lw7v 3 жыл бұрын
ደስ ስትትሉ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mesi3313
@mesi3313 3 жыл бұрын
አቡሽ የኢትዮጵያ ሰራተኞችን ትርሂት እያሳየከን ነው እረ በሳቅ ገደልከኝ
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 6 ай бұрын
ኣስፍየ በጣም ነዉ የምወድክ የኔ መልካም ሶዉ ፈጣር ጨምሮ ይማርክ 👏
@seadayehaiklij3458
@seadayehaiklij3458 3 жыл бұрын
መሸሻ ይሙት ስወዳችሁ ትሱና አስፋው እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 3 жыл бұрын
ትንሱዬ የኔ አለቃሽ 🥺 ተንሱዬ የኔ ጎበዝ ሰርታኝ 💪 ተንሱዬ የኔ ሆዴም 🤣 ተንሱዬ የኔ ተቸዋች ኦዲካልሁ ❤️ አስፈዬ የኔ ትልቅ ስው ስውድክ አግዚአብሔር ቸርሶ ይማረህ ❤️🙏
@meazagirmakostr9267
@meazagirmakostr9267 3 жыл бұрын
አስፍዬ ፈጣር ይማርክ🙏
@tsegakiros675
@tsegakiros675 3 жыл бұрын
ወዮ አቡሼ ቡርቱካኑን ዌል እንኳንም ተሻለህ አስፊቲ ምርጥ ሰዉ
@saradezi8588
@saradezi8588 5 ай бұрын
የኔ ጌታ ነብስህን በገነት ያኑረው ለትንሱ ከባድነው ::
@user-bp7xe6je2m
@user-bp7xe6je2m 3 жыл бұрын
ውይ ደስ ሰትሉ 😍😍😀😀በጣም ነው ያሳቃችሁኝ አሪፍ ድራማ ሆነ በዛውም ጨርሶ ይማርህ የኛ ልዩ ሰው ትንሱ ምርጥ የቤት ሰራተኛ ወጣክ 😂😂 ቤቱ እራሱ የአረብ ሀገርን ቤት ያስንቃል ሲያምር 😍😍🥰🥰🥰🙏
@beritosafay3948
@beritosafay3948 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤
@temesgengemedo621
@temesgengemedo621 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😓😓😓😓😓😓😓
@jesusislord6861
@jesusislord6861 3 жыл бұрын
ግን ሲዞሩበት በዋሉት ጫማ ቤት ውስጥ መግባት አይደብርም!!!!
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 5 ай бұрын
አንዳንዴ ደጋግሰዎች ምናለ ቢኖሩ የኔየዋህ ጨወታ አዋቂ አስፍዬ ሁሌም በስራዎችክ ትታወሳለክ አንረሳክም ወንድማለም ነብስክ በሰላም ትረፍ ወዳጅ ዘመዶቹም መፅናናትን ይስጣችው ደግነት እንደዚነው
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 5 ай бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር ነፍስህን ያሳርፍልን አባታችን
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ቤትህ ያምራል የአረብ ቤት ያስንቃል ትንሽ ሽንት ቤት ቢበልጡህ እንጅ
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l 8 ай бұрын
ሽትቤቱ አላየሺውም ምንያሰዋል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አብሸ ኬክ ሲበላ ሰረቆ 😀😀 እኔ እራሱ ፈራሁ🤣🤣🤣
@seadajamal8901
@seadajamal8901 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ እኔየሰረቅኩ እስከሚመስለኝ እጀ ተቀጠቀጠ
@user-uz1do7en8q
@user-uz1do7en8q 3 жыл бұрын
@@seadajamal8901 ምን ይሰርቃል ካሜራ ላይ እንዳለ ያውቅ የለ ሰውን ለማዝናናት ያደረገው ጥረት ነው
@seadajamal8901
@seadajamal8901 3 жыл бұрын
@@user-uz1do7en8q ገብቶኛል ግን ሀሳቡ እደዛነው
@Beteymak
@Beteymak 5 ай бұрын
አስፍዬ የኔ ቀና ሰዉ 😢😢😢😢😢መዳኒዓለም ነፍስህን ይቀበል
@hamyhamy9372
@hamyhamy9372 3 жыл бұрын
እኔግን የነ ጋሽ አስፍው መሸሻ ፕሮግራም በጣም ነው ምወደው በተለይ ተሳይ ያለበት ታድለው ባካል ባያቸው ምኞቴ ነው
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 32 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 103 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 223 М.
Gere emun part 161 | ገሬ እሙን ክፋል 161
42:58
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 407 М.
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 11 МЛН
Бенчику не было страшненько!😸 #бенчик #симбочка #лето
0:31
КАК ОН РАССТРОИЛСЯ СНАЧАЛА 😂😂😂 #пранк #юмор
0:36
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,4 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 38 МЛН