የሳምንት ገበያ/ ወጪያችንን እንዴት እንቀንስ / ምግብ ሰርተን ተበላሽቶ እንዳይደፋ

  Рет қаралды 13,019

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
በጣም በጣም የምፈልገው ቪድዮ፤፤ ወይኔ እኛ ቤት የሚጣለው ምግብ እኮ፤፤ኩክ የሚደረገውም በየቀኑ፤፤ ልጆቼም አይበሉ፤፤ እንዳልሹ ከልጆች ጋር ለመጫወት ጊዜ በጣም ያጥረኛል፤፤ የሚቀጥለውን ቪድዮ በጉጉት እጠብቃለው ሜሊ፤፤
@Umitube
@Umitube 5 жыл бұрын
እስቲ ቡናውን አቀብይኝ 🤲
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
ሀሀ ነይ በናትሽ
@tizita532
@tizita532 5 жыл бұрын
I didn't know Gerbanzo flour before, Thank you for sharing
@hiwotbe7494
@hiwotbe7494 5 жыл бұрын
Thank you. I found this very helpful.
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው
@edenalemayehu6301
@edenalemayehu6301 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ሁሉ ነገር የምታቀርቢው ጠቃሚ ናቸው ❤️
@Umitube
@Umitube 5 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ይሰለቻልም ፕላን አስፈላጊ ነው በተለይ ለኔ
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እኔ ያንገሸግሸኛል
@Hani-ts9uz
@Hani-ts9uz 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሜሉ!!!
@faven1230
@faven1230 4 жыл бұрын
Melu do more shopping and share ur meal plan 🤩
@mekdesmulugeta9609
@mekdesmulugeta9609 4 жыл бұрын
እር እር እር እድሜ ይስጥሺ ኑሮየን ስላቃለልሺልኝ
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 4 жыл бұрын
BTW, I tried the cualilower with flaxseed recipe. It is so delicious!!! Thank you so much🌹
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 5 жыл бұрын
Really ልክ ነሽ ብክነት። በተለይ የቀይ ስር ቅጠሉ ሲያምር እንደጎመን ብትሰሪው ሲጣፍጥ
@kaletube7104
@kaletube7104 5 жыл бұрын
ሜሉየ ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 5 жыл бұрын
Tank you maluye enmsegnalen part 2 yenorwal I hope bekerbu lek neshe plan mawtat gid new sentun migeb meselshe yemidfaw yaleiked tegzto freje west yeblashale
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Awo part two allew yen konko ...betam lek nesh megbe yal plan keseran teblasheto endefaln... Esti yen aserar tenshem bihon yagzal bey asbalew
@sebletesfay4164
@sebletesfay4164 4 жыл бұрын
Bewnet gobez balemoya nesh😎👍
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
Wowwww inspired ያደርጋል ቪዲዬሽ ሁሌም ጠንቃቃነትሽ ይገርመኛል ከእርጋታ ጋር ።ከሁሉም ይሄ ምግብ የምንደፋው ነገር ያሳቅቀኛል ስለዚህ በትንሹአ መግዛት እኛም ቤት ውስጥ ብዙ ስለሌለን ብዙ አንሰራም ።ገንዘብንም እንቆጥባለን ምግብም አንደፋም የባለፈው ቅመም እስፓጌቲ የሰራሽበትን ሱቅ ሂጄ ግራ ገባኝ ስላልፃፍሁት ።ካላስቸገርሁሽ ወደፊት ዲስክሪብሽን ላይ ፃፊልን የቀይስሩን ቅጠል ጣልሽው እንዴ ሜላዬ? አሪፍ ነው እንደ ቆስጣ ቢሰራ በጣም አመሠግናለሁ ሜላየ ቡና እና እጣንሽ ያምራል
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 5 жыл бұрын
አሜን እግዝያብሄር ሰላሙን ያብዛልን
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
አሜን መሲዬ
@bettybekle1686
@bettybekle1686 4 жыл бұрын
Thanks mamay
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ድምፅሽ ከሙያሽ ጋር አንደኛ
@tilayeaboye777
@tilayeaboye777 5 жыл бұрын
ወይ ሜሉ እኔ ብዙ ግዜ አልወጣም ባለቤቴነው ሾፕ የሚያረገው ጽፈሽ ሰተሽው ያልተፃፈ ሁሉ ሰብስቦ ያመጣል እዴት ገዘብ እደሚባክን አጠይቂኝ
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
የሚባክነውን ብር አትጠይቂኝ ውይይ
@tairkaadisu9608
@tairkaadisu9608 4 жыл бұрын
Thank you
@soliyanatekle8392
@soliyanatekle8392 5 жыл бұрын
Omg meluye u hv no ideal how u inspired me I learn so mony things from u thank u so much u r such a smart girl 👍
@zeyenbakedir997
@zeyenbakedir997 4 жыл бұрын
Ferut endat eske sament metkm enchelalen ferije west endat mekmte enchelalen
@asmerasweet8706
@asmerasweet8706 5 жыл бұрын
Nice plan thank u more ❣
@ethgebetacooking8006
@ethgebetacooking8006 5 жыл бұрын
Vegan mayonnaise keyet endagegneshw ahun aweku balefew yetom sandwich seteseri ayeche Giant befelgew atahut, arif video new enamesegnalen 👍
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Yen konjo am happy that u found it useful .. Bethyee
@enattube8697
@enattube8697 5 жыл бұрын
Thank you Melu.የቅመሞቹን ስም ቀረብ አርገሽ ብታሳዪን ከቻልሽ
@mahi170
@mahi170 5 жыл бұрын
I wil tray this method
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 жыл бұрын
Melu konjo dehena nesh wey menew tefash
@hiwothagos5922
@hiwothagos5922 5 жыл бұрын
Thanks Meluye
@hiwijo6578
@hiwijo6578 5 жыл бұрын
Ufffff merognal melu hod baynor elalew and ande
@meazahzbai7692
@meazahzbai7692 5 жыл бұрын
Hi melu endet nesh tefash beselam new beselam kehone dehna egeziabeher kanchiw gar yehun beterefe selamun Hulu temeghehulesh
@helenbegashaw7315
@helenbegashaw7315 5 жыл бұрын
Enamesegenalen melu
@ልጅሲሳይ
@ልጅሲሳይ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜልዬ ቆንጆ
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
አመሰግናለው እኔን በጣምም
@genettefesa376
@genettefesa376 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Enem geniyeee
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 жыл бұрын
ኑሮ በዘዴ ጾም በሆዳዴ የሚባለው ይህ ነው የሚስፍልገኝ ቪዲዮ ነው የተስራ በተለይ ኢትዮጺያ ለሚኖር ስው የግድ መመጠን መቆጠብ አለብን
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 жыл бұрын
Melu konjo amesegnalu enem eyemokerku new alsefelgi wechi lemekenes
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Teru adergeshql yen konjo arada mehone new
@marymtube9213
@marymtube9213 5 жыл бұрын
Wow 👏 👌 ❤
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Tnx betammm
@tigih9449
@tigih9449 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉ ይሄ የኔም ትልቅ ችግር ነው አሁን ባለፈ አንቺ ከነገርሽን ቡሀላ ለማሻሻል እየሞከርኩ ነው ልዩነቱን እያየሁት ነው ተባረኪልኝ በርቺ
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Tgye am happy selredashe video ye ... Tnx dear
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 5 жыл бұрын
ሜሉዬ በናትሽ ሮዝመሪ የተተከለ ከ Whole food ገዝቼ ነበር ፀሀይ ላይ ቢቀመጥ ችግር አለው እንዴ ..?? ውሀስ ስንት ግዜ ነው ማጠጣው ..??? በናትሽ መልሺልኝ
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
ሀይ ሀዊሻ ፅሀይ ባይበዛበት ጥሩ ነው ።።ውሀም በጣም ሲበዛ እይወድም ።።በደንብ እድኪፅድቅ እጅ አይወድም ።።
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
wow das sil mar😍😍😍yemcse
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 4 жыл бұрын
Melatiye, I love Wagman food store. I think you were shopping there. DMV area nesh malet new🤗. Thank you dear
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
I’m 1st
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Tnx yen konjo
@amatube456
@amatube456 5 жыл бұрын
amsegenalehu benatshe tolo belesh asayen begugut new yemetebksh
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Tnx mahiye sure ill dear
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 5 жыл бұрын
Ere tefashe Melat
@betelethiopiawit1313
@betelethiopiawit1313 5 жыл бұрын
Enamrseginalen. Ketayun begugut entebikalen
@Mashes-db7qb
@Mashes-db7qb 5 жыл бұрын
Melatye it's because Easter is coming that's why you see many RABBITS
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Yea dear but whats the meaning behind the rabbits
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
HOW
@meazahzbai7692
@meazahzbai7692 5 жыл бұрын
የጾም ማዬኔዝ ፡የት ነው የገዛሽው ፡ Trader joe s ነው
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Hey seben ene zare ke wagmans new yegzahut traders gen alchew dear tnx fot watching
@ashagriet
@ashagriet 5 жыл бұрын
ሜሉ ገላገልሽኝ እኔም ሁሉአማረሽ ስለሆንኩ ባለቤቴን እልካለሁ በቃ
@FekerteBezane
@FekerteBezane 5 жыл бұрын
ውይ ሜሊ ምነው አሳጠርሽው 😟
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 5 жыл бұрын
ውይ ሜሉዬ ይቺ ነገር ለኔ ነው ምታስፈልገው እኔ አንደኛ ነኝ ያየሁትን በመግዛት እንደው ምን እንደሚሻለኝ አላቅም ክዛ ደግሞ መድፋት ነው እስቲ እንደዚህ እሞክርዋለሁ ማሬ 🥰
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 5 жыл бұрын
ሜሉዬ ደሞ አሪፍ አሪፍ የነፍሰጡር ምግብ ልቀቂብኝ እስቲ ነፍሴ ሁሉ አማርሽ ሆኜ ተቸገርኩ እኮ😘
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 5 жыл бұрын
Ohee meluye tinchlochu deegmo le Easter behal new yemiydergut mergit tirgumu men endhone alkem bergit,🤣🤣
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Esti google endergew enzi eko gudgnoch nachew
@HabA-qn1nv
@HabA-qn1nv 5 жыл бұрын
You hardly ever show your face dear, are u camera shy 😎
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Hah yea dear .. Kind off ...but melktun masetlalfe becha new yemfelgew . sele ene endihon selmalfelge new ...Tnx yen konjo for ur support
@HabA-qn1nv
@HabA-qn1nv 5 жыл бұрын
@@melatTUBE aww it's ok Melatye we still love your content but whenever you're ready u can come on cam and interact with us even if it's after 2 years 😭🤣 keep up the good work 👌
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 25 М.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 4,9 МЛН
ልዩ ጤናማ ቁርሶች በቀላሉ
11:18
melat tube
Рет қаралды 40 М.
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.