የሳንቡሳ አሰራር ፈጣንና ቀላል ሳንዳምጥ የሚስራ Ethiopian foodhow to make sambusa

  Рет қаралды 39,033

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

#ፈጣንናቀላልየሳንቡሳአሰራር#howtomakesambusa#ethiopianfood#zedkitchenethiopianfood#
የሚያስፍልጉን ገብሀቶች👇👇
3 ኩባያ የዳቦ ዱቄት
6 ለሰስ ያለ ውሃ
1 የሻይ ማንኪያ ጨው
1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ግማሽ ሽንኩርት, 1 1/2 ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል 3 ፍሬ ካሮት, ጥቅል ጎመን, የሩዝ ኖድል, ጨውና ቁንዶበርበሬ

Пікірлер: 44
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
ባለሙያ ግን ከበሮ በሰው እጅ ያምር ሲይዙት ይደናገር ይባላል ማየትና መስራት አንድ አይደለም አልችልም እሞክራለሁ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ልክ ብለሻል በሰውላይ ሁሉም ቀላልነው
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
ቆንጅዬ እጅሽን ይባርከው።
@اللهمارحمني-ص6ض
@اللهمارحمني-ص6ض 2 жыл бұрын
ዋዉ ገላግሌ።ነዉ ያሳየሺን ❤ እናመሠግናል
@tube3775
@tube3775 2 жыл бұрын
ማሻላህ
@kedirwelotube6649
@kedirwelotube6649 2 жыл бұрын
ይቺን ኮመት አብቧት ወዲ እህቶቼ ወድሞቼ በሥደት ወቶ ተመቅረት ከድገት አዴጋ አላህ ይጠበቃችሁ በሉ መልካምነት ለራስ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ ትማራላችሁ ማለፍ አይቻልም ☑️
@kedirwelotube6649
@kedirwelotube6649 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ባለ ሙያ ነሽ በርቺ ሲስተር 👍👍👍
@tube3775
@tube3775 2 жыл бұрын
Sub bro አኔም ergalhu
@ሰአዳ-በ8ኰ
@ሰአዳ-በ8ኰ 2 жыл бұрын
ዘቢብዬ ሳስብሽ ነበር ለረመዳን የሚሆኑ የሚጠባበስ እንድትሰሪልን እነግርሻለሁ እያልኩ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ሰአዳዬ ረማዳን ከሪም የኔ ቆንጆ እንድሰራልሽ የምትፍልጊው ካለ ፃፌልኝ እሺ እማ
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 3 ай бұрын
ተባርክልኝ በጣም ቀላል አመሰግናለሁ በጣም
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እኔም ሰሪቻ እሞክረዋለው
@belaineshweldemicheal5984
@belaineshweldemicheal5984 2 жыл бұрын
በጀራ መልኩ ጎበዘ ነሽ እኔ ተጠቃሚ ነኝ ለልጆች ትምርት ቤት ግን ዳምጪ ነው የአንቺ ቀላል ዘዴ ነው:: ለልጆች ትምርት ቤት በድፍን ምስር ሞክሩት ይወዱታል::
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
በጣም ቀላል ነው ሞክሪው ❤ እሺ
@cookwithus4634
@cookwithus4634 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fHOqYWRspreCl8k
@helennigussie5502
@helennigussie5502 2 жыл бұрын
1ኛ ነሽ እኮ Darling. Yummy 👏👏👌👌👌
@endalkadiss5409
@endalkadiss5409 2 жыл бұрын
ቀላል ነው ለመስራት አልሽ።ለኔ ከባድ ነው።
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@compunour1250
@compunour1250 2 жыл бұрын
አንደኛ ብዬሻለሁ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@filmonkidane2180
@filmonkidane2180 Жыл бұрын
ማጣበቂያ የተጠቀምሺው ምንና ምንድነው እህቴ። ከይቅርታ ጋር!
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 2 жыл бұрын
ይቅርታ ኑዱል ምንድን ነው በደንብ ብትነግሪኝ ብዙ ጊዜ አይቼው አቃለው ልክ እንደ ሽንኩርት ነው እና አሪፍ ነው ምሰሪው ወንድም ብሆን ሁሌ ነው ምከታተልሽ ግን አንድ ቀን ሞክሬ አላቅም
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ኑድል የፖስታ ዘር ነው ግን የማታገኝ ከሆነ በአትክልት ብቻ መስራት ትችያለሽ 😍
@SiyumObsa
@SiyumObsa 5 ай бұрын
Wow
@ethiobabyfood3664
@ethiobabyfood3664 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው ቤትሽን ያየሁት ውጡ ውጡ አይልም በርቺ ውዴ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@ዘቢባ-ሠ3ፀ
@ዘቢባ-ሠ3ፀ 2 жыл бұрын
ዋዉአሪፍነዉ
@emebetabera9735
@emebetabera9735 2 жыл бұрын
Selam Ehete kitaw tezegageto mader yechelal? Letewat seran lemaklel
@frewineabebe4170
@frewineabebe4170 5 ай бұрын
2:07
@meheret4532
@meheret4532 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ግን ለልጆች የሚሆን ስሪልን 🖐️ ይባረክ
@HiwetWerku-dp8es
@HiwetWerku-dp8es Жыл бұрын
P
@seadabintseid8406
@seadabintseid8406 2 жыл бұрын
እጂሺ ይባርክ
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
welcome zediye ❤️❤️❤️
@liyaliya4023
@liyaliya4023 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@takoushcell4235
@takoushcell4235 2 жыл бұрын
wow thank you
@tube3775
@tube3775 2 жыл бұрын
Sub adrgugn enem argalhu
@seadamohammed3177
@seadamohammed3177 2 жыл бұрын
በምን ነው ያጣበቅሽው
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ዱቄት ወፈር አድርጌ በጥብጬ ነው ያጣበኩት❤❤
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@liyuahmed1557
@liyuahmed1557 2 жыл бұрын
አገኘሽው ወይ የፃፍኩልሽን?
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አላገኘውትም ማማዬ😍😍
@liyuahmed1557
@liyuahmed1557 2 жыл бұрын
አረ ሞክሪ ገና ስሙን ስትፅፌ ይመጣል ገፁ ላይ የቻይና ሴት ምትመስል ፎቶ ነው በበኩሌ የዜግነት ግዴታዬን ተወጥቻለው ግን አሁን የተጠቀምሽው አሪፍ ነው ጎበዝ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
@@liyuahmed1557 በጣም ነው የማመሰግነው አግኝቸዋለው ክበሪልኝ የእውነት ከልብ ነው የማመሰግነው በድጋሜ 🙏❤❤😍😍👈
@liyuahmed1557
@liyuahmed1557 2 жыл бұрын
የሰው ሀቅ አይቶ ማለፍ ስለማያስችለኝ ነው እንኳን አገኘሽው ጥንቃቄ አይለይሽ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
@@liyuahmed1557 እሺ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
Sambusa with minced meat ናይ ስጋ ሳምቡሳ
9:11
Winta Asfaha
Рет қаралды 27 М.
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН