የሴቶች ቢጃማ አሰራር

  Рет қаралды 823

ብርሀናማ ልጆች

ብርሀናማ ልጆች

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@eminethabte6648
@eminethabte6648 4 ай бұрын
በርቱ ጀግና ናቹ ከዚህ የበለጥ በአዳዲስ ቪድዬ እንጠብቃችዋለን እግዚአብሔር ያግዛቹ
@NurhassenMohammedAddiramy
@NurhassenMohammedAddiramy 4 ай бұрын
@@eminethabte6648 አሚን እህታችን እናመሰግናለን
@betesebyoutube981
@betesebyoutube981 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ በርታልን የኛ ጀግና ወንድም❤❤❤
@NurhassenMohammedAddiramy
@NurhassenMohammedAddiramy 4 ай бұрын
@@betesebyoutube981 እሺ አመሰግናለሁ
@gifug-dw9od
@gifug-dw9od 4 ай бұрын
ማሻአላህ ኡሱታዝ በርታ ❤❤❤❤❤
@NurhassenMohammedAddiramy
@NurhassenMohammedAddiramy 4 ай бұрын
@@gifug-dw9od ኢንሻአሏህ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 3 ай бұрын
እንደዚ አይነቱን ብናበረታታ ምን አለበት
@Noour-b6e
@Noour-b6e 4 ай бұрын
ማሻአሏህ ወንድሜ በርታ ❤❤❤
@NurhassenMohammedAddiramy
@NurhassenMohammedAddiramy 4 ай бұрын
@@Noour-b6e እሺ የኔ ውድ እህት
@hayatahmed9662
@hayatahmed9662 4 ай бұрын
ማሻ አላህ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 4 ай бұрын
ርእሱ የሤቶች ሺቲ ብትለዉ አሪፍ ነበር ከቢጃማዉ ይልቅ ጀዛከላሕ
@NurhassenMohammedAddiramy
@NurhassenMohammedAddiramy 4 ай бұрын
@@ayshaa-mj1oy እኔ ደግሞ ይሻላል ብዬ እኮ ነው አይሾ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 4 ай бұрын
@@NurhassenMohammedAddiramy ቢጃማ ማለት የማታ ልብስ ነዉ አተ የምሰፋዉ ደሞ ሺቲ ነዉ ስለዚሕ ቢጃማ የሚሠፋ አይመሥለኝም ወላሑ አእለም
@NurhassenMohammedAddiramy
@NurhassenMohammedAddiramy 4 ай бұрын
@@ayshaa-mj1oy ክክክክክክክ ምን ይሻለዋል እንደው ይሄ ወንድምሽ
@batesebyoutube3841
@batesebyoutube3841 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeynebzeyneb6504
@zeynebzeyneb6504 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ በርታልኝ የኔ ጀግና❤❤❤
@NurhassenMohammedAddiramy
@NurhassenMohammedAddiramy 4 ай бұрын
@@zeynebzeyneb6504 እሺ አመሰግናለሁ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 4 ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ኡሥታዝ አህለን እኳን ደና መጣሕ አብሽር ጠክር ወድሜ
@neimagugsa9940
@neimagugsa9940 Ай бұрын
ማሻ አብሽሩ በርታ
@KKedija
@KKedija 4 ай бұрын
ማሻአላህ በርታ 👍👍👍👍 ላይክ ሼር እያረጋቹ🌹🌹🌹🌹
@NurhassenMohammedAddiramy
@NurhassenMohammedAddiramy 4 ай бұрын
@@KKedija እሺ አመስግናለሁ
@LeyilaKasim
@LeyilaKasim Ай бұрын
👍👍👍💯💯
@RahmrtuwessenBolalme
@RahmrtuwessenBolalme 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ALHAMDULILAHYAAALLAH
@ALHAMDULILAHYAAALLAH 3 ай бұрын
Masha allah 🤙🤙🤙🤙🤙❤❤❤🎉🎉🎉
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 4 ай бұрын
2 ሺቲ ተመኘዋት እሥኪ እደኔ የተመቸችዉ ከለርዋን እስኪ ሼር አድርጉ ወላሒ አይከፈልበት እረ ሼም ነዉ አቅሳቅሱት እሕቶቼ ተዉ
@JemilaSeid-m6e
@JemilaSeid-m6e 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጭምርልህ ወንድማችን ቆንጆ ስራ ነው የት አገር ነው የት ከተማ ነው
@NurhassenMohammedAddiramy
@NurhassenMohammedAddiramy Ай бұрын
ቡታጅራ
@HagosAklom
@HagosAklom 2 ай бұрын
እርጋታህ ቀስ ብለህ የምታስረዳው ነገር እንዴት እንደተመቸኝ አይዞን አለን እሺ በርታ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ስራህን ያሳድግልህ
@NurhassenMohammedAddiramy
@NurhassenMohammedAddiramy Ай бұрын
አሚን አመሰግናለሁ እህቴ
@MeryemMeryemEthiopia
@MeryemMeryemEthiopia 3 ай бұрын
ማሻአላት
@batesebyoutube3841
@batesebyoutube3841 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 3 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
@Foziya.f
@Foziya.f 6 күн бұрын
ወድሜ የት ነው የምሰሩት መጥቼ ማየት እፈልጋለሁ ማንም የለኝ አግዙኝ እኔም ልስራ ወድሞቼ ኮቻ ነው ያለሁት
@NurhassenMohammedAddiramy
@NurhassenMohammedAddiramy 6 күн бұрын
@@Foziya.f እንዴት እናግዝሽ የኔ እህት እኔ ቡታጅራ ነው ያለሁት
@Foziya.f
@Foziya.f 6 күн бұрын
@NurhassenMohammedAddiramy ወድሜ አላህ ይስጥልኝ ግን እኔ ኮቦልቻ ነኝ አተ ደሞ ቡታጅራ ሩቅ ለሩቅ ሆነ
ልጆችን ሳስጠና //እንግሊዘኛችሁን ፈትሹ
13:34
ብርሀናማ ልጆች
Рет қаралды 146
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 39 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 14 МЛН
@ስፌት#አብረን እንስፋ
10:33
ብርሀናማ ልጆች
Рет қаралды 229
መተት መላክ የለመዱ ሰወችን የምትለዩበት ምልክቶቻቸው
14:16
ዘ_ገብርኤል ቲዩብ-Z_Gebriel Tube
Рет қаралды 2,4 М.
26 አመት በባዶ እግሬ ሄጃለው Lenbo  | jlalu podcast
59:56
የናቶች ቢጃማ ጣቃ ሻርፕ ዋጋ ዝርዝር
6:15
Sofi ነኝ የመከነሰላሟ You Tube
Рет қаралды 9 М.
አስቂኝ የልጆች ትዕይንት
9:39
ብርሀናማ ልጆች
Рет қаралды 137
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 39 МЛН