የሴቶች አገልግሎት በወንድም ዳዊት ፋሲል /Women's ministry in the church by Dawit fassil

  Рет қаралды 166,908

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Күн бұрын

መሰረታዊ የሆኑ ፣ ሁሉም ክርስቲያኖች ሊያውቋቸው የሚገቡ ከ ቅዱሳን የመጡ ጥያቄዎች መልስ
የ ወንጌል አውነት አለም አቀፍ በተ ክርስቲያን
በ ወንዲም ዳዊት ፋሲል
ማናቸውም መንፈሳዊ ጥያቄዎችን ለመጠየቅ በ +251 9178 04407 ዳዊት ብለው ያግጙን።

Пікірлер: 359
@woynshettadesse7671
@woynshettadesse7671 2 ай бұрын
እንደዚህ አብራርቶ መፀሐፍ ቅዱስ የሚለውን ቃል በቃል የሚያስተምር ሰው ጌታ ስለሰጠን ስሙ ይባረክ አሁንም ከዚህ የበለጠ ይገለጥል ተባረክ 🥰🥰🥰
@TeddyTadese-rs4zx
@TeddyTadese-rs4zx 3 ай бұрын
ተባረክ ደፋር ልባም ነህ ማንም እያወቀ ሊነካው ያልደፈረውን ሊያስተምር ከቶ ማይፈልገውን ግን ጌታ የሚፈልገውን ትምህርት ልታስተምር ጌታ ስለረዳህ ፈጣሪን አመሠግናለው ለብዙዋች እደመጋረጃ የተጋረደውን የአይን ሽፋን ስለገለጥክላቸው አመት ጌታ ይባረክ
@ferewkassu100
@ferewkassu100 10 ай бұрын
ሚዛንህ ሁሌ መፅሐፍ ቅዱስ ነው እንጂ የሆኑ አብያተ ክርስቲያናት ስለተለማመዱት የአስተምህሮ ልምድ አይደለም በእውነት እግዚአብሔር አንተን እየተጠቀመብህ ነው ተባረክ
@genetgetachewgenetgetachew1856
@genetgetachewgenetgetachew1856 2 жыл бұрын
እሽሽሽሽ ትክክል ነው እኔ ተቀብዬዋለሁ እየተጋዛው መገልገል እንደለብኝ ገብቶኛል።። ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን በጌታ ስም ተባረክ🙏😘
@addisshaw459
@addisshaw459 10 ай бұрын
ስለዚህ አንቺ መስበክ አትችይም አይደል?
@Abdidejene-gw9vs
@Abdidejene-gw9vs 3 ай бұрын
የመጀመሪያ አግልግሎት የጉብዝና ነበር እንዴ?
@يسراءال
@يسراءال Жыл бұрын
ብዙ ግዜ የሚያናድደኝ ነገር ቢኖር ቸርች ውስጥ ፊት ወንበር ተሰጥቷቸው የሚቀመጡት አጭር ቀሚስ ለብሰው ፓስተሩን ግራሚያገቡትን ስርዐት ይያዙልን❤❤❤
@canaanabebe550
@canaanabebe550 9 ай бұрын
😂😂😂
@goodness776
@goodness776 6 ай бұрын
ትክክል። የተወጣጠረ ሱሪ ለብሰው በመድረክ የሚዘሉ ወንዶችንም ይመለከታል።
@tamru9793
@tamru9793 Жыл бұрын
ዳዊት ፋሲል ሚገርም መምህር ነው።በጣም ነው ምወደው ማንም ምንም ቢል አልሰማም bible based ትምህርት ነው የሚያስተምነረው።
@bethelihembita668
@bethelihembita668 5 жыл бұрын
I am always giving glory to God for give me this lovely brother... love u davye ....more grace up on u
@astersolomon4814
@astersolomon4814 Жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ እንደዚህ አይነት አስተማሪዎች ይብዙልን
@טיגיסטבלאי-ח6צ
@טיגיסטבלאי-ח6צ Жыл бұрын
ትምህርትህን እከታተላለሁ በጣምም ተምሬበታለሁ የዛሬው ትምህርትህ ን ግን ብዙ በሴቶች ላይ ያለህን አገላለፅ በሚገባ አልገለፅከውም ለፍላፊ በጥባጭ አድርገህ አጣጥለህ መናገርህ ቅር አሰኝቶኛል ይህ ክፍል በጣም በጥሞና የሚጠና ክፍል ነው እንኮን ዘንቦብሽ እንድሚባለው ወንዶች ይህን ያህል በወረደ መረዳት ከተረዱት መልካም አይደለም
@addisshaw459
@addisshaw459 10 ай бұрын
ከቃሉ መውጣት አይቻልም!!!
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 9 ай бұрын
ተባረኪልኝ እስካሁን አንድ ሰዉ ብቻ አገኘሁ ጌታ የሙሴና የፈሪሳዉያንን የሴት ማቅል ቀዶታል ሁሉም ሀይማኖቶች ለሴት ያላቸዉ ቦታ የወረደ ነዉ ኢየሱስ ግን እንደነሱ አያየንም ክብር ለስሙ ይሁን ጌታዬ ይባረክ እርሱስ ወንድ ወይም ሴት ባሪያ ወይም ጨዋ የለም ብሎ በእኩል ደረጃ አስቀምጦናል እኛ ሴቶችም የአዲስ ኪዳን ካህናት ነን ❤❤❤
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 7 ай бұрын
አንዳንድ ስላሉ በበጎ ተቀበይው??
@AlazarAdinew-c5s
@AlazarAdinew-c5s 4 ай бұрын
ቃሉን ያለቦታው አትጠቀሚው ወንድ የለም ሴት የለም ጨዋ የለም ባሪያ የለም የሚለው ቃል ሰለ ድህነት ነው እንጂ ሴት ታስተምር ለማለት አይደለም
@emaous100
@emaous100 6 жыл бұрын
My dear pastor you really are the answer for this generation , a gift from God. I got much more share from grace in your heart. Love you Dave.
@user-of2px8hr2l
@user-of2px8hr2l 2 жыл бұрын
I admire and pay respect for those women who listened (are listening) until the end of the sermon. What a great teacher you are!!
@babyjon3625
@babyjon3625 Жыл бұрын
ፓ/ር ዴቭ ያባቴ ልጁ በጣም ነው የምወድህ ነገር ግን እኔም አብሬ ፀጋን ስለተካፈልኩ ጌታንም በፀጋው ሀይል ነውየምናገለግለው ፡ስለዚህ የእግ/ር ስራ የሚሰራውበመንፈስ ነው የመንፈስ ቅዱስን ክብር የት እናስቀምጠው ወዳጄ ሆይ አሁንኮ ምትለውወንድም ይሁንሴት በመለኮት ሀይል እንማያገለግሉ ነው ይልቁንም መርሆችን በማስተማር የሴቶችን አገልግሎት በጉባኤ ህ ላይ ግልጥ መክሊቶችህን አትሰውራቸው
@እየሱስጌታዬነው
@እየሱስጌታዬነው Жыл бұрын
እየሱስ መጣና ወደውስጥ አስገባን ባል የሴት እራስ እንደሆነ አምናለሁ ወንድ ሴት የማይል ፀጋ እሚባል አለ 👏🏾
@elizabethteklu4713
@elizabethteklu4713 2 жыл бұрын
አንድ ወር አይሆነኝም የፓስተር ዳዊት ትምህርት ከጀመርኩት ሰው ልኮልኝ ማለት ነው :: በጣም ኡነትን ይዞ በቃሉ መሰረት አርጎ ቀልድ እየጨመረ ቁምነገርን የሚያስጨብጥ ትምህርት ሆኖ አግኝቸዋለሁ እና በርቱ :: ፀጋው ይብዛላችሁ ::
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
Lol me too!! Never know this kind of teacher is existing on KZbin lol loved his teachings coz it's from scripture/bible with a lot of sense of humor👍
@netsi3073
@netsi3073 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እንዲህ ገላልጦ የሚያስተምር የሚስረዳኝ ስፈልግ ነበር!
@aboneshbenti9528
@aboneshbenti9528 Жыл бұрын
እኔ እንደው ግርም ስላልከኝ እንጂ በደንብ ተንትነው አስተያዬት የሰጡህ ሰዎች አሉ ግን ሴቶችን የምትገልፅበት አገላለፅህ በጣም ይገርማል ለሰቶች ያለህ አመለካከት በጣም የወረደ እንደሆነ ነው ያየውት እውነት ለመናገር አምነን የተከተልነው ትሁቱን ኢየሱስን በቀራኒዮ መስቀል ላይ እራቁቱን ስንጠለ ጠል በፍፁም በኛ ሳያፍር ወዶን ነፍሱን ሳይሰ ስት የሰጠን ስለሆነ የአንተ በዚህ ልክ ሴትን ማበሻቀጥ ብዙም አላሳዘነኝም ቆይ ግን ሴት መረን ናት? በመንደርሽ ጩሂ እዚህ ግን ስትል ምን ማለት ነው? እያስተማርክ ያለሄው ለዳኑ ሴቶች ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው ወይስ ገቢያ መሀል? መፅሐፍ ቅዱሳችን ላይ የተፃፈልንንየእግዚአብሔር ቃል ልንሰማና ልንታዘዝ ይገባናል አዎ እውነት ነው ግን ግን respect የሚባል ነገር የለም? ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያችን ሀጢያት ስታደርግ አገኘናት ተብላ እግሩ ስር የተወረወረቿን ሴት ይመስለኛል ልክ እንደ አንተው ነበሩ ከሳሾችዋ ካለወንድ ብቻዋን ያመነዘረች ይመስል መች ፈረደባት? መልሰሽ ሀጢያት አትስሪ አለ እንጂ በትህትና.... ማስተማርህን ቃሉን በእውነት መግለጥህን በፍፁም አልተቃወምኩም አገላለፅህን ግን አልወደድኩትም:: የራሴ አስተያዬት ነው::
@selamawittesfaye4910
@selamawittesfaye4910 11 ай бұрын
Exactly
@genethaileyesus8415
@genethaileyesus8415 6 ай бұрын
I agree
@fekaduberchu757
@fekaduberchu757 6 ай бұрын
ሀሳብሽ ከሀሳቡ የራቀ ነው።
@helinak8509
@helinak8509 2 жыл бұрын
ሌሎች ትምህርቶችን ሰምቼ ተባርኬያለሁ እዚጋ ግን በጣም አንስማማም… በመጀመሪያ ደረጃ ወንድ የሴት እራስ ነው የሚለው ስለባልና ሚስት እንጂ በቤተ ክርስቲያን ያለ ወንድ ሁሉ የሴት እራስ ነው አይልም እንደዚህ ሴትን አፈር ላይ አስቀምጠህ ወንድን ጣራ ላይ መስቀልህ ይገርማል 1. ሴቶች እዚህ ከገቡ ቤተክርስቲያኑ ይፈርሳል ስትል ምን ማለት ነው??? እነዚህ ሴቶች ጌታን ያገኙና የዳኑ አደሉም እንዴ? ስለዚ ባንተ አስተሳሰብ ሴት ሁሉ በጥባጭና ረባሽ ነው ማለት ነው???? 2. ትንቢት ምትናገር ሴት ቤቷ ሄደን ለባሏ እየተገዛች መሆንዋን check እናረጋለን አልክ እንግዲያስ ትንቢት ሚናገረውወንድስ ቤት ሄደህ ሚስቱን በክርስቶስ ፍቅር እየወደደና እየተንከባከበ መሆኑን check ታረጋለህ? ወይስ ወንድ ስለሆነ ሚስቱን እየደበደበና እያሰቃየም ቢሆን ትንቢት ቢያመጣ ችግር የለውም?? ወንድሜ ጌታ ነፃ ያወጣቸውን እህቶች አንተ ከባድ ቀንበር እየጫንክባቸው ነው በአንተ ቤተክርስቲያን ያሉትን እህቶችን ለ abuse በጣም እያጋለጥካቸው መሆኑን አስብ እዛ ያለ ወንድ ሁሉ ተገዥ ተብሏል አርፈሽ ምልሽን አርጊ እያለ በግድ እህቶች የማይፈልጉትን ነገሮች ሊያረጉዋቸው እንደሚችሉ ማገናዘብ አለብህ ምክንያቱም ክፉ ወንድ እንኳን ይችን አግኝቶ አይመለስም 3. ሀና ነቢይ መሆንዋንና በመቅደስ ዉስጥ በፀሎትና በፃም ለሁሉ ስለጌታ እየተናገረች ያገለገች መሆንዋን እንጂ አንተ እንዳልከው ደጅ ጠራጊ መሆንዋን መፀሀፍ ቅዱስ አልተናገም:: እንኮዋን በአዲስኪዳን በብሉይም እንደነ ዲቦራ: ማርያም የሙሴ እህት: ንግስት አስቴር: ሄልዳና የመሳስሉ ታላላቅ እግዚአብሄር የተጠቀመባቸው ሴቶች መኖራቸውን አትርሳ:: 4. ሴቶች እዚህ መተው ከኛ እኩል አካኪ ዘራፍ ማለት አይችሉም አልክ???? ወንድሜ አንተም እዛ መድረክ ላይ ለመቆም የቻልከው ፀጋው በዝቶልህ እንጂ ወንድ ስለሆንክ አይምሰልህ: ብቃትህ ፆታህ ሳይሆን ፀጋው ነው; ያው ፀጋ ወደድክም ጠላህ በኛም በእህቶች ይሰራል ሲስራም አይተናል በእህቶች አገልግሎት አጋንንት ሲወጡ : ሰዋች ጌታን ሲቀበሉና መንፈስ ቅዱስ ሲሞሉ አይተናል : መክሊታችንን በስራ ላይ እናውላለን እንጂ ሴቶች ነን አልተፈቀደልንም ብለን ፀጋችንን አንቀብረውም!!!! በመጨረሻም ጌታ ኢየሱስ አንድ ቦታምሴቶችን ዝቅ ሲያርግም ሆነ አርፈሽ ተቀመጭ አትናገሪ ዝጊ ሲል አልታየም ግን ሴቶችን ሲያስጠጋ ሲወድና ሲያበረታታ አይተናል ብዙ ደሞ ለወንጌል የተጋደሉ ሴት አገልጋዩችም ከ Apostle Paul ጋራ እንደነበሩራሱ ጽፎታል እና ይሄንን ያህል ሴቶችን ወራዳና ምንም ጠቃሚ ስራ ሊሰሩ እንደማይችሉ ማውራት ለምን አስፈለገ??
@jesussaves1474
@jesussaves1474 2 жыл бұрын
Agreed!!!
@ethiohabsha843
@ethiohabsha843 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ እኔም በትምህርቶቹ ተባርኪለሁ ግን ይሄኛው ትምህርቱ ግን የተቀላቀለ ስህተት አለበት
@zewisdom4822
@zewisdom4822 2 жыл бұрын
በዚህ ትዕቢትሽ እግዚአብሔር በሶስት ነገር ይቀጣሻል! ወይ ቤትሽ ይበጠበጣል፥ ወይ ደግሞ ቤት አይኖርሽም! ወይ ደግሞ ይብሱኑ የጨከነ ገዥ ይሰጥሻል። ንስሃ ግቢ! ይህን ምልሽ ለእንዲሁ አደለም! ባይሆንብሽ እመኝልሻለሁ ግን ውሸት ቢሆን በሁለትና ሶስት አመት ውስጥ ልክ አልነበርክም ብለሽ ተመልሰሽ ንገሪኝ። እግዚአብሔር አሰራራችንን የሚያውቅ ሸክላ ሰሪ ነው፥ የተጋጨሽው ከቃሉ እንጅ ከፌቭጋ አደለም። N.B እኔ ያንች ሃሳብ ልክ ቢሆን እመኝ ነበር በነገራችን ላይ፥ ግን አደለም!! ከወንድነቴና ከአባቴ ይልቅ ምወዳት እናት አለችኝና በሴት ይጨክናል ብለሽ እንዳታስቢ ደግሞ።
@mekdesdagne1833
@mekdesdagne1833 Жыл бұрын
ጳውሎስ ስለ ሀናም ሆነ ስለ ዲቦራ ያውቃል መፅሀፍ ቅዱስ ካለ አለ አለቀ ምንም ክርክር አያስፈልግም ካልሆነ አልዳንም ማለት ነው
@emnetgetahun2799
@emnetgetahun2799 Жыл бұрын
ተባረኪ !
@KedstDerbea-u1l
@KedstDerbea-u1l Ай бұрын
ጌታ ጸጋዉን የብዛልህ እንደዚ እውንነት ግለጥ
@JohnSilver-bu7zq
@JohnSilver-bu7zq 3 ай бұрын
Tebarek ye igziyabher sew
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 7 ай бұрын
ቅርብ ግዜ ነው ያገኘሁት ይህን ትምህርት ጌታ ይባርክህ 🙏🏾
@hanamengistu2576
@hanamengistu2576 2 жыл бұрын
መልካም ትምህርት ነው በዚህ ቀጥልበት ተባረክ።
@hannagigli1764
@hannagigli1764 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጠቃሚ ትምህርት 🙏🙏🙏🙏🙏
@bereketbirahanu2230
@bereketbirahanu2230 Жыл бұрын
Wow Amazing Thank you holy spirit🙏❤️
@dannytilaye5226
@dannytilaye5226 6 ай бұрын
It's a great blessing to hear, brother Dawit. Teaching the word of God correctly, we need more people like him. Stay blessed, brother 🙏
@bisratfeshay9533
@bisratfeshay9533 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ አስተማሪዎች ይብዙልን
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 10 ай бұрын
የዚህን አገልጋይ ትምህርት ሰዉ ካላስተዋለ ብዙ ስህተት አለበት 1.መጽሐፍ ቅዱስ በዘመኑ ለነበሩ ሰዎች በባህላቸዉ በማህበራዊ ኑሮ አንጻር በስርዓቱ በወጉ ነበር የተጻፈዉ ነገር ግን ያነም አሁንም የምሰራ ያነ የሰራ አሁን ግን በእኛ ዘመን የማይሰራ የተጻፈ ነገር ይከራከሩበታል በመጨረሻም ስጋ በለበሰ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ በወንዶች በሴቶች ላይ ኢዩ2:28 እግዚአብሔር በጾታ ለይተዉ አልጠራንም
@yorda106
@yorda106 6 ай бұрын
መ/ቅዱስ - 👉ግን👈 እያልን እንዳንጭምርና እንዳናጎድል 🌹በ ራኢይ 22:18:“በዚህ ጥቅልል ላይ የሰፈሩትን የትንቢት ቃላት ለሚሰማ ሁሉ እመሠክራለሁ፦ ማንም በእነዚህ ነገሮች ላይ አንዲት ነገር ቢጨምር አምላክ በዚህ ጥቅልል ውስጥ የተጻፉትን መቅሰፍቶች ይጨምርበታል፤ 19 ማንም በዚህ የትንቢት መጽሐፍ ጥቅልል ላይ ከሰፈሩት ቃላት አንዲት ነገር ቢያጎድል አምላክ በዚህ ጥቅልል ላይ ከተጠቀሱት የሕይወት ዛፎችና ከቅድስቲቱ ከተማ ዕጣ ፋንታውን ይወስድበታል::" 🫴ይላልና ኣሜን ብሎ መቀበል እምነት ነው::
@yonasshewa6860
@yonasshewa6860 5 ай бұрын
Please Listen up to ending
@retasa7652
@retasa7652 2 жыл бұрын
Sew hulu yemiferwen, temhert, yezh metaheln, it's a grate gift, thank you pastor
@MihretShewnngzaw-uo7ck
@MihretShewnngzaw-uo7ck 5 ай бұрын
ተባረክ ሴቶች የተናገረን ዳዊት ሳይሆን ጌታ ነው
@tsegayealemu6476
@tsegayealemu6476 7 ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ግልፅልፅ አድርገህ ታስተምራለህ ነገር ግን ህይወታችን ገልፀህ ባስተማርከን ልክ ጉባኤውን መገሰፅ ያስፈልጋል ይሄን ያህል ሳቅ ምን ማለት ነው በራሳችን መሳቃችን መሆኑን ማወቅ አለብን።
@amuefaman4298
@amuefaman4298 Жыл бұрын
ይሄንን ክፍል ሰፋ አድርጌህ ብታብራራ ደስ ይለኛል በተለይ ቁጥር 3_11❤
@selamawitdejene855
@selamawitdejene855 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የብዙ ዘመን ጥያቄ ነበር።
@mygod-c9f
@mygod-c9f Жыл бұрын
በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያጌይነው ተባረክ❤
@kefiyalewbelachew4510
@kefiyalewbelachew4510 5 жыл бұрын
deva please yalequ timihrtoch upload bidergu bizu sewoch mxeqem yichilalu. ine inkwan online i mean face to face iyetemarku new. stay blessed
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 2 жыл бұрын
✅🙏👍Brother Dawit This is True Gospel …yesterday , to day & forevermore May God’s blessings up on you .
@minteethio
@minteethio Ай бұрын
ወንድም ዳዊት ተባረክ #1
@teklumisrak5906
@teklumisrak5906 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ ትምህርት ነው
@YedlYedl
@YedlYedl 6 ай бұрын
ፓስተርየ ተባረክ እውነትን ስለ ምታስተምር፡፡
@HanaEphrem-i3t
@HanaEphrem-i3t 6 ай бұрын
Hi is not pastor
@abebaberhane2676
@abebaberhane2676 15 күн бұрын
Amen goyta ybareka nberkt kone
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 4 жыл бұрын
Dave. I love you! Blessings!
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
This man inspirational preacher for this generation if any one willing to listen ….God bless you
@taikaadamu7499
@taikaadamu7499 6 ай бұрын
ይህ የወንዶች ትምክህት ነው የምታወራው፣ ለባሏ ነው እንጂ ለወንዶች ሁሉ ትገዛ የሚል አልተፃፈም። ሌላው ደግሞ ከኔ በፊት የፃፈልህ ወንድሜ እንዳለህ ታሪካዊ ዳራ ማጥናት ያስፈልጋል ጳውሎስ እዚህ ላይ ጌታ ነው ያላችሁ ብሎ አላስተማረም። በአንድ ቤተ ክርስቲያን ላይ(ማጥናትት ችላለህ)የነበሩ አመፀኛ ሴቶች ነበሩ ይህን እንዲፅፍ ያስገደዱት። ለማንኛውም ግን አስተማሪ ስንሆን እኛ መጀመሪያ በደንብ ተምረን ቢሆን መልካም ነው።
@taikaadamu7499
@taikaadamu7499 6 ай бұрын
እነ ኤዎድያንና ሴንጤኪን ወንጌላዊያን ነበሩ(ፊሊጵስዩስ)፣ ዩልያ ሐዋርያ ነበረች(ሮሜ16፥7) ጵርስቅላም ነበረች ወዘተ....
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 Ай бұрын
1ኛ ጢሞቴዎስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤ ¹² ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።
@tarekegndima83
@tarekegndima83 3 жыл бұрын
ዴቭዬ I love you so much. Be blessed ! More Grace.
@misgana6313
@misgana6313 4 ай бұрын
ጌታ ይባረክ እንዴ ቃል ስለ ምተዎር ደስልኝል እህንን ትምረህት ዘሬ ነው የአገኝሁት ❤
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 10 ай бұрын
እረ ወንድሜ ራሴን ተርጎሞልኝ ልኬን አውቄ ራሴን በመግዛት መኖር ልቻል እንጂ ይሄ ከአገልግሎት በላይ ነው:: እጅግ አመሰግናለው::❤❤❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 10 ай бұрын
የተሰማዉን ስሜቱን እንጅ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል አይደለም እያሰተማረ ያለዉ ከእግዚአብሔር ቃል ዉጭ የተሳሳተ ትርጉም ነዉ ብዙ ጊዜ የሚያስቀምጠው
@DereseTsegayeSura-v8c
@DereseTsegayeSura-v8c 9 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
@isaacgoa8523
@isaacgoa8523 7 ай бұрын
Chifin neqafi atihun!
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
እሺሺሺሺ ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን መምህር ፀጋው ያብዛልህ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏
@MihretYacob-z3d
@MihretYacob-z3d 2 ай бұрын
ተባርክ ዋውውውው ሴት ራሱን በመገዛት ታገልገል።
@eyasutariku7101
@eyasutariku7101 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ትምህርትህ ተመችቶኛል
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ 2 жыл бұрын
ተባረክ የሚገርም ትምህርት ነው
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Жыл бұрын
4 አመት ሆኖታል ግን ለዛሬም ትልቅ መልእክት ዴቭዬ የጌታ ልጅ ዘመንህ ይባረክ
@abrihambekele7132
@abrihambekele7132 Жыл бұрын
koy gin alebabes sihon yezane leneberu setoch enji le ahunochu ayidelem yiballina agelgilot sihon lemn ahunm apply yideregal?
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
ወንድም ደቭ ዘመንህ ይለምልሙ ተባረክልኝ ምንአለበት እዛ ሆኝ ብማር የማይጠገብ ትምህርት ነው❤️❤️❤️
@rozadadi9639
@rozadadi9639 Жыл бұрын
Dave you are a gift of God for church . May lord increase your dimension.
@baramobeyene9336
@baramobeyene9336 3 жыл бұрын
you are the true preacher of new covenant which is our place(covenant), praise the lord for the grace on you
@SurafelWorku-m9w
@SurafelWorku-m9w 4 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመንእ ይባረክ
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 6 ай бұрын
Pls.brothers, learn from the late Dr.David Yonngy Cho about women's ministries.
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
ተባረክ ደቬ ያባቴ ብሩክ 🙏🙏🙏❤❤❤
@AbrahamMadalcho
@AbrahamMadalcho 9 ай бұрын
አመን...እንደሰማናው እውነትና እንደተማርናው እውቀት እንኑር በዚህም ወደላይ ማደግ፣ወደጎን መስፋት ፣፣፣ይሆናል
@አብነትማርቆስ
@አብነትማርቆስ 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ምትጠቅሳቸው ጥቅሶች ዙሪያ ታሪካዊ ዳርውን ብትመለከት መልካም ይመስለኛል።
@senaitassefa9257
@senaitassefa9257 2 жыл бұрын
Uh p m
@Selameta-i3g
@Selameta-i3g 2 жыл бұрын
I agree
@zoealemayehu3558
@zoealemayehu3558 2 жыл бұрын
yes🔥
@mihrat8413
@mihrat8413 Жыл бұрын
ታሪካዊ ዳራ not biblical but theological
@ኤርምያስ-ሠ7ሠ
@ኤርምያስ-ሠ7ሠ Жыл бұрын
Duro tmrt bet yetemarkew aybekam?
@Lanady-o3u
@Lanady-o3u 10 ай бұрын
👍I like your teaching tanks so much ❤
@Lanady-o3u
@Lanady-o3u 10 ай бұрын
41:29
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ አንተኮ አስተዋይ ነህ!
@bettyfeleke7265
@bettyfeleke7265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ዘመንህ ይባርክ ፀገውን ያብዛልህ
@helenbogale
@helenbogale 11 ай бұрын
የኔ ባል ከጌታም ከቤተክርስቲያንም ወቷል አኡን ላይ ያልገባኝን ማንን ልጠይቅ??? ለልጆቻችንስ የክርስቶስን ብቸኛ አዳኝነት ማን ይንገራቸው ይፀልይላቸው??
@burteburte3756
@burteburte3756 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ይህ Comment ቆይቶ ይሁን አላወቅም ግን አሁን እሽ መፍትሔ አገኘሽ ወይ 🙏😭 ጌታ ይርዳልሽ አይዞሽ አንድ እንኳ ክርስቲያን ሰው የለሽም በዙሪያሽ እባክሽን ከቻልሽ አናግርኝ🙏🙏🙏🛐
@burteburte3756
@burteburte3756 11 ай бұрын
💔💔💔💔🙏🙏🙏🛐🛐🛐
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
you are a blessing. thank god for this pastor.
@bezagetnigatu1173
@bezagetnigatu1173 2 жыл бұрын
God Bless you!!!
@christianbrothersd.d6936
@christianbrothersd.d6936 10 ай бұрын
In Jesus name i blessed you 🙏
@alazarlemma8074
@alazarlemma8074 Жыл бұрын
እስካሁን በተሳሳተ አረዳድ ነበርኩ። እውነት ጌታ ይባርክህ
@sosinagezuugezuu787
@sosinagezuugezuu787 Жыл бұрын
Ewnet nw church west betam new yemachut enam set negna gn manfes kiduse ersin yemagazet manfes new :wandem Dawit ke timaret buz timaret agechalw geta eyesus staga yebazale ❤❤
@godandnature9178
@godandnature9178 6 жыл бұрын
more videos please !!!!
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 Жыл бұрын
Amizíng preaching God bless you more
@diboradaadhii3226
@diboradaadhii3226 Жыл бұрын
Wowow amazing thank you ❤❤❤🎉
@ferewkassu100
@ferewkassu100 10 ай бұрын
ፀጋ አብዝቶ ይብዛልህ
@sabaghe3654
@sabaghe3654 2 жыл бұрын
Amazing revelation u are so blessed
@AbuteShalamo
@AbuteShalamo 2 ай бұрын
ገተ ይበርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
@DeguTafese
@DeguTafese 3 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክህ ፀጋ ያብዛልን
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
በትክክል፡ንገራቸዉ፡
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thank you for reaching us!
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
Lol "Negerne" to all of us who want learn from the Bible lol we all are together on this matter dear!! Don't separate yourself by saying "Negerachew" hh M.blessing🙏
@AshenafiTadesse-y3s
@AshenafiTadesse-y3s Жыл бұрын
መንፈስ አምላክ ነው የምትለው የቱ ጋ ነው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ የለህም ራሱን አዋቂ ያደረገ ሰው በሰበሰባቸው ሰዎች ፊት እንደልቡ ቢናገር አይደንቅምና ትንሽ ቆም ብለህ ራስህ ብትማር መልካም ነው
@yeshidero2603
@yeshidero2603 4 ай бұрын
Tabarku❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tarikunigussie9161
@tarikunigussie9161 6 ай бұрын
Thank you! God bless you
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ መረዳትህ ዋውውው ቻይና ጥልቅ ሣይሆን ኤዢያ ነው ወጋሁ የሃይማኖተኝነትን መንፈስ አሪፍ አገላለጥ ሃቁን ተናገርክ
@lshaneberhuan6855
@lshaneberhuan6855 3 күн бұрын
ደፍረህ ለማገልገል የረዳህጌታ ክብሩን ይውሰድ
@raheldegfie4431
@raheldegfie4431 5 ай бұрын
Just be positive and listen to the message to learn. you will get so many things to watch over yourself....
@GraceTina.
@GraceTina. Жыл бұрын
ተባረክ❤
@tigistalemayehu7224
@tigistalemayehu7224 2 жыл бұрын
ጌታዬ ኢየሱሰ ይባርክህ
@ZekariasK
@ZekariasK 5 күн бұрын
Deve thanks ❤❤❤
@werkaferahugadisa
@werkaferahugadisa Жыл бұрын
Tebarek zemenih yibarek tsegawin yabzalih wendime
@nansin4739
@nansin4739 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ተባረክልኝ ውድድድድድድድድድ
@lewidaneil4590
@lewidaneil4590 6 ай бұрын
ወንድሜ ምነው ሴቶችን ዝቅ ማድረግህ 🙏ባሪያ የለ ጨዋ የለ ሴት የለ ወንድ የለ ሁሉ በኩርስቶስ አንድ ነን። በጣም ያሳዝናል የስህተት ትምህርትህን መድርክ ላይ መውጣትህ ያሳሳፍራል ❤የታላቃን ሴት ህልም ለመቃወም ነው እባክህ ይህ ትምርትእጅግ አሳፍሪ ስለሆነ ንሰኃ ግባ❤ ኢየሱስን ስበክ የእየሱስን አግነው ❤ለሴት ልጅ ለእህቶች ለእናቶች ወንድሜ ክብር ይየኑርህ❤❤
@hirutlimenih
@hirutlimenih 6 ай бұрын
እዚጋ ወንድስ አገልግሎት ሲኖረው በቤ/ከ ዉስጥ ለሚስቱ ታዜዥ ነው ሚስቱን ይወዳል ይሄስ ይታያል ወይስ ሴት ስለምትበልጣቹ ፍራቻ ነው ሁሉም አንድ ናቸው የሚለው
@sarasaso8049
@sarasaso8049 2 жыл бұрын
ፀጋው ይብዘልግ 🙏🙌
@kebegonfa7723
@kebegonfa7723 2 жыл бұрын
ኑሮዋችን እንዲህ ምስቅልቅሉ የወጣው ከቃሉ የተፋታ ህይወት ስልምንኖር ነው
@SLAM12310
@SLAM12310 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ አሜሪካም መጥተህ አስተምረን
@GutuTesfaye-yc7gf
@GutuTesfaye-yc7gf 4 ай бұрын
Yezare 20 amet jemiro 1.sile setoichi ageligilot bgubaye 2. sile tsega sitota atekakem 3. sile geta erat awesasedi 4.sile asirat yemesaseluitin bmastenare kefitenay tekawimo y protestant hayimanot merihichi asnesitobiny ymaremeya bet ageligiloten abelashetobin waga ykefelkuibetin tmiret wendem Dawit Facil sitastemire bmayete betam des bilonyal.
@MarkoseMark
@MarkoseMark 8 ай бұрын
እግ/ር ይባርክህ የእግ/ር ሰው
@maranatha1308
@maranatha1308 7 ай бұрын
Pls እግዚአብሔር ብለህ ፃፍ ወንድሜ ተባረክ።
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 2 жыл бұрын
ስወድክ❤
@myethiopia9315
@myethiopia9315 2 жыл бұрын
i wonder if you could teach using of musical instruments in the church according the new testament bible.
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 4 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን ምግብ ማብሰል ባልን ማክበር ነው ብሎ ማሰብ ልክ ነው ብዬ አላምንም። በፆታዊ ህብረት የሁለቱም ፍቃድ እና ስምምነት እንጂ የአንዱ ፍላጎት ከሌለ ደስታ የማይሰጥ ህብረት ነው። እየሱስን ጨቋኝ አታድርገው እርሱ የሁሉ አለቃ አባት ነው ከበዛ ፍቅር ጋር
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 10 ай бұрын
ኢዩኤል 2:28 ስጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈስ አፈሳለሁ ወንዶችና ሰቶች ያገለግለኛል ይላል ዲቦራ አስቴር ሐና ቅዱስት ማርያም በፀሎት ከሐዋርያት ጋራ ስታገለግል ነበር ሐዋ1 አንብቡ
@kubsarobe3014
@kubsarobe3014 Жыл бұрын
My big bro God bless you!!!! it is great thoughts!!!!!!
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 5 ай бұрын
መከሩ ብዙ ነው ሰራተኞች ጥቂት ናቸው የሚለውን ቃል ረስተን ሰው የተረፈን ይመስል ሴቶችን አፍ አፍ ለማለት የምንቸኩለው ነገር ሁሌም ይደንቀኛል። ወንድ ሴት እኩል ነን በክርስቶስ። በተሰጠን ጸጋ እናገለግላለን። በአገልግሎትህ ብባረክም ይሄ መረዳት ግን መጽሃፍ ቅዱሳዊ አይደለም።
@yonasshewa6860
@yonasshewa6860 5 ай бұрын
Listen up to ending
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 5 ай бұрын
@@yonasshewa6860 Eshi.
@boralekoiritamitana5764
@boralekoiritamitana5764 Жыл бұрын
wodichewalehu timihirtun thank u!!
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 95 МЛН
ሶስቱ ወገኖች -04 በ ወንድም ዳዊት ፋሲል /sostu wegenoch 04 by Brother Dawit Fasil
1:15:55
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 52 М.
የጌታ እራት / The Lord's Supper በዳዊት ፋሲል
35:57
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 52 М.
ጋብቻ ለምን? --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
32:07
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 93 М.
ሶስቱ ወገኖች -05  በ ወንድም ዳዊት ፋሲል sostu wegenoch 05  by Brother Dawit Fasil
1:16:58
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 39 М.