የሽንብራ ወጥ

  Рет қаралды 1,839

ምግብ ቤትmy restaurant

ምግብ ቤትmy restaurant

Күн бұрын

ጤና ይስጥልኝ
ዛሬ ያቀረብኩላቹ በሸክላ ድስት የሽንብራ ወጥ ነው
ለመስራት የሚያስፈልገው
ጥሬ ታጥቦ የተዘፈዘፈ ሽንብራ(በደንብ የራሰ)
ዘይት
ቀይ ሽንኩርት
ቲማቲም
በርበሬ
ነጭሽንኩርት
ዝንጅብል
ቃርያ
አሰራሩ
ተዘፍዝፎ የራሰውን ሽንብራ ውሃ ጨምሮ መፍጨት
ሽንኩርት በዘይት ማቁላላት ቲማቲም በርበሬ ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል ጨምሮ በደንብ ማቁላላት
የተቁላላው ላይ የተፈጨውን ሽንብራ ጨምሮ ማዋሃድ በቂ ውሃ እና ጨው ጨምሮ ማንተክተክ ረዘም ያለ ጊዚ ወይም ዘይት እስከሚጠል ድረስ በመጨረሻ ቃርያ መጨመር እና እሳት ማጥፈት

Пікірлер: 14
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቪዲዮ ኣጠር አርገሽ ነው የሰራሽው ምጉቡ ያስጎሞጃል👍 በርቺ
@s.s1441
@s.s1441 2 жыл бұрын
በአጭሩ ሽሮ ወጥ! እናመሰግናለን!
@hayutitube2175
@hayutitube2175 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏
@zahidanuri8487
@zahidanuri8487 2 жыл бұрын
Thanks
@hanatesfaye8558
@hanatesfaye8558 Жыл бұрын
ሚሚ
@hawa1475
@hawa1475 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
ታሺጉ የሚሸጠው ይሆናል ነጠጩ??😍👈
@askagetaneh5685
@askagetaneh5685 Жыл бұрын
እጀራውን ከየት ነምገዥው ጅዳ ከሆሽ ንገሪኝ ማሬ የኒይ ባለሞያ
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
wow 😍😍😍👍👌
@marti6263
@marti6263 2 жыл бұрын
ሽንብራው እርጥብ ነው ወይስ ቆልተሹ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እርጥብ በውሀ ተነክሮ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 2 жыл бұрын
ሳይቆላ በውሃ ተዘፍዝፎ
@Rozatub
@Rozatub 2 жыл бұрын
Bauchi kojiye
አልቤክ እስታይል ችክን ንጌትስ
5:48
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 3 М.
አሪኮ አሰራራር
3:12
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 2,8 М.
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 18 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 50 МЛН
የአዳነች አበቤ ጉድ በነመንሱር ጀማል ተጋለጠ
7:21
Jemale ለሚ tuebe J & S
Рет қаралды 13 М.
ሩዝ በዶሮ መድፋን አሰራር
4:53
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 4,9 М.
የድንች ቦል በዶሮና በክሬም (ኩራት በጣጠስ ብልክሬም)
3:27
ሁሉን በአንድ ድስት ማካሮኒ ቤሻመል
2:33
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 3,4 М.
ቺክን ራፕ chicken wrap
3:54
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 1,7 М.
የስጋ ሻወርማ
3:55
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 8 М.
ሮቲ ወይም ቻፓቲ አሰራር
4:36
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 11 М.
አትክልት እና ማካሮኒ ሰላጣ
2:20
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 3,2 М.
ሱፍሌ በኦርዮ ብስኩት oreo souffle
2:30
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 1 М.
የአትክልትና እንቁላል ፓንኬክ ለቁርስ
2:47
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 1,9 М.