የሽንት መቆጣጠር ችግር (Urinary Incontinence) መንስኤዎቹና መፍትሄው /NEW LIFE

  Рет қаралды 23,537

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@m.s.f2591
@m.s.f2591 2 жыл бұрын
ውይ ሀብተሙ አብርን ተመርን ነበር በጣም ጎብዝ ተማሪ ነበርክ እዚህ በመድርሰህ በጣም ድስ ብሎኝል ውንድም
@kassaneshasfawdelena
@kassaneshasfawdelena 15 күн бұрын
እኔ በመኝታ ወቅት ነው የምቸገረው ህመም የለውም ግን በደቂቃ በደቂቃ ነው የምመጣው
@zerturta8690
@zerturta8690 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን ያልካቸው ሁሉ እኔን አጋጥሞኛል ግን ስደት ነውያለሁት
@tamiratfana2603
@tamiratfana2603 2 жыл бұрын
ነገሮችን አመቻች እና ወደ አገር ተመለሺ እዚሁ ብትሰሪ ይሻላል
@zerturta8690
@zerturta8690 2 жыл бұрын
እኔ አዳድ ወቅት ሺቴን መቆጣጠር ያቅተኛል በሆነ ሰአት በሆነ ሰአት ያጣድፈኛል ያመልጠኛል ሀኪም ቤት ስሄድ ምንም ችግር የለብሺም ይሉኛል እድሜየም ሀያ ስድስት ነው ግን ሁልግዜ አደለም አልፎ አልፎ ነው
@neimabintmo5775
@neimabintmo5775 2 жыл бұрын
የሽንት እና የደም ምርመራ አድርገሻል
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 2 жыл бұрын
Betam weha techi
@neimabintmo5775
@neimabintmo5775 2 жыл бұрын
የዶክተሮት ትዛዝ ባሁን ግዜ ዉሀ ጠጪ ነዉ
@samiya6526
@samiya6526 2 жыл бұрын
የስኳር በሽታ ምልክት ሊሆን ስለሚችል ምርመራ ያድርጉ
@ፋጡማየወሎየዋ
@ፋጡማየወሎየዋ Жыл бұрын
እረእኔምጋአለይህነነገር
@tsenatworku6797
@tsenatworku6797 2 жыл бұрын
ሀብትሽ ረ/ፕሮፌሰር ኑርልን እናመሰግናለን
@HhGgy-kl6mg
@HhGgy-kl6mg 6 ай бұрын
እነመሰግነለን ዶክተር
@medanitabebe6478
@medanitabebe6478 Жыл бұрын
ዶክተር እባክህን አድራሻህን ብናውቅ
@salamaragu2889
@salamaragu2889 Ай бұрын
እባክህ ዶክተር መላ በለኝ አባቴ 😢😢😢 በፊት ለመሽናት ይገደድ ነበር ነገር ግን 😢😢 ኦፕሪሽን ተሰራ ከተሰራ በኃላ ሽንቲን መቁጣጠር አቃተዉ 😢😢😢 እባክህ ዶክተር
@Henok-PRS
@Henok-PRS Жыл бұрын
Good job Dr. Habtamu👌👍
@MkdesSyum
@MkdesSyum 6 ай бұрын
Yigermal d/c ene kelijinete jemre shinten mekotater alichilim neber ena mn ladrig ahunm yaschegregnnal 2:37
@afx3828
@afx3828 Жыл бұрын
የት ነው አድርሻህ ዶክተር እናቴ ሽየማያቋርጥ ሽንት ነው መቆጣጠር አትችልም
@MisrakTeshome-fs9hz
@MisrakTeshome-fs9hz 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Kidist-w3b
@Kidist-w3b 11 ай бұрын
Hospital meftha yelm belw katater nw yetwkelut endante enzi enkwa gnzab ayesetum enamesgenaln
@HaiylaTasfye
@HaiylaTasfye 6 ай бұрын
የሽንት ቱቦ ጥበት ኖሮበት ህክምና ተደርጎለት ተመለሰበት በምንምክኒያት ነው ዘላቂ መፍቴው ምድነው
@NardosKassa-x9f
@NardosKassa-x9f 4 күн бұрын
Dr yet new aderashah metakem felga new
@እጠበኝቆሽሻለሁኣምላኬበድ
@እጠበኝቆሽሻለሁኣምላኬበድ Жыл бұрын
እኔ ስተኛነው የምሸናው ኣይታወቀኝም ህልም ህልም ነው የሚመስለኝ እና መፍትሄ ካላቹህ ፕሊስ😢😢😢
@fatimaahmed2330
@fatimaahmed2330 Жыл бұрын
እኔም እንዚ ነኝ እራሴን አስቶኝ ያሸናኛል ልክ ስጨርስ ያነቃኛል
@jerry5527
@jerry5527 Жыл бұрын
ለዚህ ፀበል ነው መፍትሄው
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 5 ай бұрын
የብዙ ስው ችግር ነው እንዴ ርኔ ልጄ 16 አመቱ ነው ይሸናል በጣም ተጨንቂያለው እያደገ ሲሄድ እሱም እየተሳቀቀ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 4 ай бұрын
እኔምነኝ
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 4 ай бұрын
@@ahlamhussain1864 ጥቁር አንበሳ መርተውናል መፍትሄ ካገኘው ነግርሻለው አብሽሪ
@kassahunalemayehu3429
@kassahunalemayehu3429 2 жыл бұрын
wawww Habte thanks bilenal
@elutube3717
@elutube3717 Жыл бұрын
ገና ልጅ አልወለድኩም ግን በፔሬድ ሰአት ሽንት መቋጠር አልችልም 😢
@sun1October
@sun1October 2 жыл бұрын
Thank you so much 💓 💗
@geedasjeedas5466
@geedasjeedas5466 2 жыл бұрын
አኔዉሀተጠጣሁ አንድደቂቃ አልቆይም እባካቺሁ መላበሉኚ
@rahmaha
@rahmaha 9 ай бұрын
እኔም ነኝ መቋጠርኮን እቋጥርነበር ግንሆዲንይነፋኛል እየፈራሁ ዉሀ አልጠጣም
@dst1684
@dst1684 2 жыл бұрын
Wow ! Thank you 🙏
@MkdesSyum
@MkdesSyum 6 ай бұрын
adrashahn nigeregn bemariam😢
@MkdesSyum
@MkdesSyum 6 ай бұрын
Adrashahun slkih bitlikilin lije 16ameto new gn shinton mekoter atichilim letim kenm tolo tolo new yemimetay yaliwesedkot bota yelem ebakih
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
እኔም በጣም ችግር ላይ ነኝ ሽንቴን ምቆጠር አልችልም
@RahelMenberu-g4c
@RahelMenberu-g4c Ай бұрын
ጣፍጭነት አይበዛውም?
@BabaJaji-br1gx
@BabaJaji-br1gx Жыл бұрын
ሽንት ከሸናው ቦሃላ ተቆራርጦ ሱር ያበላሸኛል ሁሌ መድሀኒት ምንድነው
@elutube3717
@elutube3717 Жыл бұрын
ያረብ እሽፊኒ ያረብብብብ
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 Жыл бұрын
ዶክተር አድራሻህን ብትጠቁመን
@letnaaraya7220
@letnaaraya7220 2 жыл бұрын
ኣረ ልጄ ሰባት ኣመት ሞልቶት ሽንት ኣላቆም ኣለኝ ምን ይሆን እስከ በዚህ ዙሪያ ትንሽ በሉኝ
@fatyaabb9660
@fatyaabb9660 6 ай бұрын
አረ አዲረሸሀን ለክልኝ በውስጥ ??
@tadiosayelelengore758
@tadiosayelelengore758 Жыл бұрын
አድራሻ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 Ай бұрын
ማታ በተኛሁበት እሸነለሁ ምን ላድረግ
@الياسهزازي-ك7ه
@الياسهزازي-ك7ه Ай бұрын
ስንት ዓመትህ/ሽ ነው አረ መላ በሉኝ ለዚ መፍትሄ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 Ай бұрын
@الياسهزازي-ك7ه 30 ነው አመት ።ሆነኝ ውሀ በጣም ሰጠጣነው የምሸነው
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН