የ ሸቀጣ ሸቀጥ ዋጋ የመዳም እንዶሚወች ኑ ልስራላችሁ

  Рет қаралды 6,646

Sofi  ነኝ የመከነሰላሟ You Tube

Sofi ነኝ የመከነሰላሟ You Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@zd8699
@zd8699 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ማሻአላህ ዋጋዉም ጡሩ ነዉ ቶቶልወ ብቅ በይ👍👍👍
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ከመጣብን በላ ይሰውረን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሕዝባችን ፍትህ ለወለጋ የሚሰቃዩ ወገኖች እናት አባት እህት ያረብ አንተ እርዳታ ያረሂም አህለን ሶፊ
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ 2 жыл бұрын
አሪፊነው በርች አላህላገራችን በስላም ያብቃን ሰውእሚናገርው እና እሚበላው አያጣም ነውእሚባለው ክክክክክ
@asmab2161
@asmab2161 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ ዎገዉ ዝም ብለዉ ያካብዳሉ ኑሮ ተወለደ እያሉ
@roayaalathyoubiya2102
@roayaalathyoubiya2102 2 жыл бұрын
ተወለደ ህሀሀሀ
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Жыл бұрын
​@@roayaalathyoubiya2102🤣ያውነውከንሮውውድነትየተነሣያረገዘንያሶልዳል
@ethiopia5567
@ethiopia5567 2 жыл бұрын
ሰላም እናመሰግናለን እትዋ ዋጋዉ ጥሩ ነዉ በርች በየቀኑ ብቅ በይ መልካም ቀን
@kemilaseid6595
@kemilaseid6595 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ሱቅ ነው ዋጋውም ሀሪፍ ነው
@meremam877
@meremam877 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገርንችንንም ሰላም ያድርግልን ሶፍየ ሀሪፍ ነው
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
እሙየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና
@ራህማቢንትባባ
@ራህማቢንትባባ 2 жыл бұрын
በርች ማማየ ግን አገራች ንበጣም ንሮ ተወዶል
@seadaborenatube1189
@seadaborenatube1189 2 жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህለንን ሶፊየ የኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት 🤔 25 ብር የምንገዛው ቅባት 70 ኑሮ በጣም ይገርማል ይች ኮመት የምታነቡ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ ሠላም ሠላም አይለያችሁ ይቱቤት ሠብስክራይብ አድጉኝ በቅንነት አይታችሁ አትለፉኝ ቅንነት ለራስ ነው
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 2 жыл бұрын
ወላሂ ሀሪፍ ነው
@hayuti_819
@hayuti_819 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም በረች ያገሬልጂ
@hayulove745
@hayulove745 2 жыл бұрын
በርቺ እንደዚህ ሥትቀርጪ እንመጣለን ክክክክ ምን ተወደደ ምን እረከሠ እያልን እሥካሁንምንምአልገረመኝ የሠሙናብቻ እደት አዲሠሙና 38
@Jujutube914
@Jujutube914 2 жыл бұрын
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ አህለን የእህቴ እህት እዶሚውን ለሜሩ አብይልኝ ሠምተሻል በርቺ ሁቢ
@ሞሚና-ረ4መ
@ሞሚና-ረ4መ 2 жыл бұрын
ማሻአላህተባረክአላህ በርችእህት
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውድም ቢሆንሁሉነገርአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያርግልንን
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺ
@dinkneshdemeke7836
@dinkneshdemeke7836 4 ай бұрын
መደርደሪያውን ከየትና ስንት ነው ዋጋው
@mekiyagashaw6436
@mekiyagashaw6436 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት የዛሬውን የሀፊዞጂ ውዲዲር አልቀረሺውምደ በጉጉትነውየጠበኩት ያምራላሉ
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ
@mohammedandereh6820
@mohammedandereh6820 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@ፎነኝየአባየናፍቂ
@ፎነኝየአባየናፍቂ 2 жыл бұрын
ሳሙና ከሁለት አመት በፊት 12 ዛሬ 38
@rahmteabye7937
@rahmteabye7937 2 жыл бұрын
አንደማንም ውድ ነው ግን ቢሆንም ሜን እንደሀገር እመጣለሁ በቅርቡ ኢንሻአላህ
@userseadaadem2083
@userseadaadem2083 Жыл бұрын
ለካ ኑሮ ተወዷል የሚሉን ሀገር እንዳነገባባቸው ነው ወላሂ አሪፍ ነው
@እሙሁዘይፋይቱብ
@እሙሁዘይፋይቱብ 2 жыл бұрын
ሶፍ አረ ኑሮ እደት ነው አገራችን
@ሉሉ-ኰ1ጠ
@ሉሉ-ኰ1ጠ 2 жыл бұрын
አረ ማሻላህ ነው ያጀማ እንደሚወራው አይደለም
@ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ
@ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ 2 жыл бұрын
ደብተሩ ደርዘኑ ስንት ነዉ
@Yነኝየናቴናፋቂ
@Yነኝየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
ወየዉ አጃክሴ ናፍቀሀኝ ነበር የፊየል መቁጠሪያየቅቅ
@ሶፊነኝወለየዋ
@ሶፊነኝወለየዋ 2 жыл бұрын
ሶፊእንደትነሽማር በ2013 ካለው ብዙጨምሯል የምር
@ሶፊነኝወለየዋ
@ሶፊነኝወለየዋ 2 жыл бұрын
እንደት ነው እሚኖረው እንደዚህ ኦቨር ነክቷል
@Sada-hx7yf
@Sada-hx7yf 2 жыл бұрын
እንደምንምአይልአጉራችን
@ፋፊወሎየዋዩቲብ
@ፋፊወሎየዋዩቲብ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቅመም
@ሞሚና-ረ4መ
@ሞሚና-ረ4መ 2 жыл бұрын
ደስይላል ኧረደህናነው ዝብለውሰውን ያጨናንቃልእጅ
@seadahusin634
@seadahusin634 2 жыл бұрын
እዳውምእዝህውድነው
@TuBE-iz8gw
@TuBE-iz8gw 2 жыл бұрын
ወላሂማሸአላህነው እናተጋር
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 2 жыл бұрын
ውይ ድሮ ካ10 አመት በፊት እማቀው 4 ብር ነበር አሁን 25 18__ያለው ድሮ 2_,ብር ነበር እኔ ሀገር ብሂድ ይዞርብኛል
@toyibamuhamad6711
@toyibamuhamad6711 2 жыл бұрын
ሰላም ነሽ እህት
@lovetube5728
@lovetube5728 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩኩም ወራህመቱላሂወበርቱሁ ግን ያው ነው ብለህ ዚመነዘር አንድ ነው አትፍሩ ኑሮውዲ እምትሉአትፍሩ
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
ሀምሳ ሣንቲም የበላሁት ብስኩት አስርብር
@fafitube1
@fafitube1 2 жыл бұрын
ጉዲ እኔ ካገር ሥወጣ ትልቁ ቅባት 8 ብር ነበር
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
ክክክክ ውደ
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 жыл бұрын
ግንደሀና ነው አጃከሲ እራሱ 15 ብረ ነበረ. በሁለት ወርቅናሺአለው
@ghbhu7600
@ghbhu7600 Жыл бұрын
ሠላም
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ 2 жыл бұрын
B ሀያ ዘጠኝ ሳሙና ስት ይሆን
@hytoubhytoub536
@hytoubhytoub536 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አረሳሽውም()
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
ወሌኩምሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ
@رحيمهال-ف4ي
@رحيمهال-ف4ي Жыл бұрын
ኔና አለ እንደ ኢቶቢያ በአላህ
@ዜድወሎቤተአማራ
@ዜድወሎቤተአማራ 2 жыл бұрын
የጂ ማጥቆሪያ ሂና ለቅንድብ ይሆናል እዴ መልሽልኝ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 жыл бұрын
Kndibn matkor aeyichalm
@መስቆኤቀይአትከነ
@መስቆኤቀይአትከነ 2 жыл бұрын
ምሳሌ 2000 ሺብር ምን ኢሰራል ግን ምንም ነገር ኤለኝም 2000ሺብር ብቻ ነው ያለኝ ስራ ኢጀምርልኛል
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 жыл бұрын
አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ
@Yነኝየናቴናፋቂ
@Yነኝየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
ሀገራችን እማ ለወጥ አለ የመዳም ቀመሞች ስነሀድ አንቸገርም እንዶማችንን እንቀቅላለንቅቅቅ
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 жыл бұрын
አረእንዶሚአሲጠላኝየሆነነገረአይቸ
@seada665
@seada665 2 жыл бұрын
ሑለመናውውድነውእሣአቤትጉድ
@ራህማቢንትባባ
@ራህማቢንትባባ 2 жыл бұрын
በጣም
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 жыл бұрын
በዛ በእረብሻ ጊዜ እዛነበረኩ ማጅ 5 ብረ ገብቶነበረ
@foziyafoziya468
@foziyafoziya468 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@seadi5
@seadi5 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡወላሂ ከባድነው
@roayaalathyoubiya2102
@roayaalathyoubiya2102 2 жыл бұрын
ክክክክ
@mhratmhrat2201
@mhratmhrat2201 2 жыл бұрын
Selam Selam
@mekdihd368
@mekdihd368 Жыл бұрын
yehe eko yemakefafeyiya suk nw
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 жыл бұрын
ኖቲላ አለ እሱን እወዳለሁ
@nanatube6761
@nanatube6761 2 жыл бұрын
ክክክክ
@sitotasitota8193
@sitotasitota8193 2 жыл бұрын
Yeti new botahu
@ashaaa4012
@ashaaa4012 2 жыл бұрын
የአላህ ቅባት 50ብርኡኡኡኡኡ
@madina0031
@madina0031 Жыл бұрын
77
@roziemurima3506
@roziemurima3506 Жыл бұрын
የሆንሺ ቀፋፊ ነገር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 2 жыл бұрын
የኢትዮጺያ።ኢንዶሚትልቅው
@zd9141
@zd9141 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 29 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 29 МЛН