የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 24,007

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 ай бұрын
ሀገራችን እያደገች ነው ጥሩ ጅምር ነው::❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 ай бұрын
Thanks ETHIOPIA.
@danieltadele4233
@danieltadele4233 2 ай бұрын
Thanks
@esayastefera-haile7992
@esayastefera-haile7992 2 ай бұрын
Well Done to our Ethiopia's journalists of commencing participation in educating the population on key economic policy reforms and on other Ethiopia's current affairs. Education is the master key to execute and expedite any reforms. Keep up the good work. God blessings to you all.
@LifeabiyoGoban
@LifeabiyoGoban 2 ай бұрын
❤❤❤The God is world save u❤❤🎉
@BikuTaffa
@BikuTaffa 2 ай бұрын
Nice job.
@AregashOtango
@AregashOtango 2 ай бұрын
Geginoch bertu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NewayeDeraje
@NewayeDeraje 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@trinitytrinity1032
@trinitytrinity1032 2 ай бұрын
ከኔ ጋር እንዳልታገላችሁ ብታሸንፉም ከእግዚአብሄር ጋር ታግላችሁ እንዳሸነፋችሁ አስቡ።
@workieddinka6334
@workieddinka6334 2 ай бұрын
ጋዜጠኞች እኛ ህዝቦች ዘይት የምንጠጣ ይመስል ዘይት ላይ ብቻ አሰሳ አደረጋችሁ፣ ሌሎች ዋና ዋና የምግብ ግብ አቶችን ተመልከቱ እስቲ፥
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 2 ай бұрын
ምርት መጨመር አለበት! ምርት መጨመር ብዙ ጥቅሞች አሉት፤ 1 እንደ ሀገር በራሱ የሚኮራ ሕብረተሰብ ይፈጥራል 2 ብዙ የስራ ቦታዎች ይፈጠራሉ 3 የምግብ ነክ ዋጋዎች ይቀንሳሉ 4 መንግስት ከሰራተኛ የሚያገኘው ግብር ይጨምራል 5 ጤናማ እና ደስተኝ ሕብረተሰብ ይፈጥራል
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 ай бұрын
Well said 👏. Please read my comment. Is there a sabotage by importers so that we can't harvest and produce in 🇪🇹? Is there a leadership failure in cooking oil substitute on imports?
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 2 ай бұрын
How Ethiopia can resolve its black market problem and start real economic growth? Black market can not be abolished by decree, salary increase for low paid workers or devaluation the already depreciated Birr. There is only one way to abolish black market. It is by increasing productivity. Productivity can only be achieved if private investment is allowed unhindered. For that, there should be justice where cadres and government officials cease to rule the country. This can not come true under the unjust, broken and failed system of Abiy Ahmed, the GENOCIDER!!!. If justice prevails, corruption will be eliminated, unfair regulations will be removed and democracy will flourish. Rule of law and democracy are the two conduits for investors' confidence and innovation. Without these two, capital flights are a must so the need for a black market. This in simple terms is freshman economics 101.
@robelabraha6984
@robelabraha6984 2 ай бұрын
Let the market determine the price
@SaraSara-j3l
@SaraSara-j3l 2 ай бұрын
ሰኒ
@YeshiKidanu
@YeshiKidanu 2 ай бұрын
In Ethiopia the salary must payed dy dollars
@teka1528
@teka1528 2 ай бұрын
Esatukemey !!esat kesemay werdo , seghn, atent, nefeshn yakatel! Ante mayem, balege, wusha!!
@አሰገደች
@አሰገደች 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ገበሬውንና ሸማቹን ገደሉት መቼ ነው የሐገሬ ደሐ በገዛ አገሩ ሐገሩ ላይ እንጀራ በሽሮ የሚበላው እረ ኡኡኡኡኡኡ በነጋዴ ምክንያት ኢትዮጵያን ሊያጠፉአት ነው በርታልኝ ዷክተር አብይይይይዬዬዬ የሌባና የዘራፊ ጠላት ነህና ብርክ በልልኝ የሌባናየነጋዴ የሙስናተጠያፊ ናእርኩስ መሆኑን ጠቅሌይ ሚኒስትራችንን አናመሠግናለን መንግስቱንየበርበሬ ነጋዴዎችን ወደማይመለሡበትሸኝቸዋል አንተ እንኳን እንደ መንግስቱ ጨካኝ አይደለህም ለዛ ነው ከባለስልጤኖች ጋር ነጋዴው አየተመሳጠረ ደሐው ጨረሱት እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸውመንግስትን እንዲያማርሩ የሚያደርጉትን ነጋዴዎች አደራ የምለው ዶክተር አብይን የተጀመረው ቅጣት ከፍ ጠንከር ጨከን ማለት አለበት አትራራላቸው በርታ ወጣቱ ተባብሮ ከፖሊስ ጋር መጋዘናቸውን ገንጥለው ይግቡና የደበቁት በሙሉ የተራበው ደሐ ሕዝ ይብላና አገሩን በደንብ ይጠብቅ አደራራራራራ እላለሁ ጅምሩ ይጠንክርና ይቀጥሎ እላለሁ ዶክተር አብይ የደሀ አባት አመሠግንሐለሁ እወድሐለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 2 ай бұрын
እባካችሁ ዶር የሚለውን ስም በቅንፍ ውስጥ ይቀመጣል እንጅ ለ(title ) አትጠቀሙበት።
@teka1528
@teka1528 2 ай бұрын
Esatukemy !! ANTE KOMATA ,BUDA! Enatr, YEWEYANE, yeshabia baroch, ashkeroch nachu!! Arek tegonchete atleflef! Kebt, ensesa neftegna
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 ай бұрын
ግድ የለም ኢትዮጵያውያን ሑሉም ለደግ ነው ልመዱት የግድ ነው ስግብግብ ነጋዴዎችንማጥፋት ጦርነት ነው እራሱ መንግሥት ማለት እንደዚሕ ነው ጨከን ማለት ያስፈልጋል እስከመቼ መንግሥት መንግሥት መንግሥት እያልክ የምትኖረው ሌቦችን ትተሕ ሌቦችን አጋልጥ ወገን ።
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d 2 ай бұрын
😅😅😅😅 NO COMMENT!!!
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 ай бұрын
How on earth a country originates 87% of the Nile water with massive fertile lands can't produce a cooking oil for its own people? PM Meles failed big time. PM Abiy seemed to understand the problem and billions spent on building factories. 👉What happened to the new factories in Amhara's region? Is that because of JEWISA/ Investors/ regional/Federal leadership? What went wrong? 👉Why Abiy leadership not able to achieve as he did on wheat harvest and A.A coriders... other successful projects? Is there any sabotage?
@YeshiKidanu
@YeshiKidanu 2 ай бұрын
Lediha Maede magarat sinl kebalesiltan ena betaseb beker habtam manew?
@robelabraha6984
@robelabraha6984 2 ай бұрын
If you say it is free market.why do you enforce the law upon business es.hillarious
@HasenMahemed
@HasenMahemed 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አየር ምገድ ለሳኡዲና ኳተር. እስከ 60000 እቆረጡነው እርምጃ ይወሰድ ህግ ካለ
@aeraer8
@aeraer8 2 ай бұрын
ሥልጣን ልቀቅ ደነዝ
@robelabraha6984
@robelabraha6984 2 ай бұрын
What is Ethiopian gov doing. This is not market based economy.
@gdssghhfff507
@gdssghhfff507 2 ай бұрын
እየተካሄደ ያለውን ለዉጥ ባልደግፍም እንደ ዜጋ ያለኝን አስተያዬት ለመስጠት የጥንስሴም መሰረት የሆነው logic እንደሚያስተምረኝም አሁን በዚህ መድረክ ባቀረባችሁት የዳሰሳ ዘገባ ቃለ መጠይቅ ከተደረገላቸው ነጋዴዎች አንዱ ብሎ የመለሰው መልስ ከበቂ በላይ ማስረጃና የጠቅላላው ነጋዴ አስተሳሰብም ነው ። ብሎ የተናገረውም እኔ ዛረ ይህን ሸጨ ነገ ለማግኜቴ እርግጠኛ አይደለሁም ብሎ ነው ያለው ። አንግዲህ እዚህ ላይ ነው አንኳሩ ነጥብ ፤ አብዮትም የሚያስብለው እዚህ ላይ ነው ። መሸጥ ስላለበት መሸጥ አለበት ፤ ትናንት በምን ያህል የገዛውን ነው ነገ ሊሸጥ ያሰበው ? ትናንት አልፏል ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነው ። ጨርሶ መሸጥም ካለበት ጨርሶ መሸጥ አለበት ። ምናልባትም ይህ ነጋዴ በተሰማራበት የንግድ ዘርፍ ደስተኛ ላይሆን ስለሚችልም በዚህ አጋጣሚ ጠቅልሎ ለመውጣትም የስችለዎልና ። እናንት የ etv ጋዜጠኞችም የሚገባችሁን ስራ ያልሰራችሁትም እዛ ላይ ነው አስረግጦመስራት የሚገባችሁን እዚህ ላይ ነው ። ነጋዴው ነገ የሚገዛው የለም ተብሎ ዛሬ ልታባብሉት ወይም ሰምታችሁ እንዳልሰማችሁ ልታልፉት አይገባም ።
@stevenbloom5974
@stevenbloom5974 2 ай бұрын
Eyob Tekalign , you will soon bite your tongue! I bet!
@LifeabiyoGoban
@LifeabiyoGoban 2 ай бұрын
Adanshe ababa yamxla saw hewotu yexfa she is ethiopian negest
@HasenMahemed
@HasenMahemed 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጥፍ ጨምሯል እርምጃ ተወስዳላቹህ ነው የዳሃውን ሱቅ ነው የምዘጉት
@REd-jl5tc
@REd-jl5tc 2 ай бұрын
ቤታችን ህገወጥ ተቡሎ ከፈርሰቡን ቆየን እኛ ዜጎች አይደለንም አውጥተው እንደጣላችሁን እወቁ
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 36 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 23 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 123 МЛН
Ethiopia - ቱርክ ጠቅላዩን ወጥራ ይዛለች!
10:24
ጋዳፊ እንደ ያህያ ሲንዋር    |  ሀገሬ ቴቪ
16:26
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 18 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН