የሸይጣን ወስዋስ መንስኤው እና መፍትሄው በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም

  Рет қаралды 5,965

Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር

Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር

Күн бұрын

#sadat_kemal#al_elmu_nur#የዲን_መድረክ

Пікірлер: 54
@djjdjdhehehr531
@djjdjdhehehr531 Ай бұрын
jezakumulah heyr ustazachn
@ZinashFaris
@ZinashFaris 5 ай бұрын
ጎበዝ እናመሰግናለን
@moxinataheri5494
@moxinataheri5494 Жыл бұрын
ጀዛኩሙለህ ኸይር
@abdihesen5342
@abdihesen5342 Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህይጠብቅህ
@jggbvg5918
@jggbvg5918 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ ጀዛኩምአላህ ኸይር ኡስታዛችን
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v Жыл бұрын
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ እድሜና ጤና
@emuhafsuatube
@emuhafsuatube Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን የሰረብ ኢንሻ አላህ ያረብ
@sofiatube3943
@sofiatube3943 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላምሺ ይብላልኝ ውደ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን አብሺሪ በያለንበት አላህ ይጠብቀን አገራችንንን አላህ ሰላም ይመልስለን 🥀🥀🥀🥀🥀🥀👍👍👍👍👍👍
@tueb489
@tueb489 Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርችልኝ ጡሩቆይታነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@onetohermother
@onetohermother Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ማሻ አላህ 👍👌 ባጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ያሰማሽን👍👌 ጀዛኪ አላህ ኸይረን ጀዛ ውስታዛችንም እረጅም እድሜ ከጢናጋ ይስጥልን ያረብ እህት ወንድሞች ሁላችንንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወብረካትሁ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ግዜ ነበረን ጀዛ ከላህ ኸይረን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@Fthyae
@Fthyae Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ውደ እኮን ደህና መጣሽ የነቀረን ቆይታ ከልብ እናመሠግናለን በርች ጥሩ ትምህርትነው አገራችንን ሰላም ያርግልን
@በፍቅርእንኑርወለየዋዩቱብ
@በፍቅርእንኑርወለየዋዩቱብ Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመተለላሂ ወበርካትሁ አህለን ወዷ እህቴ። ማሻ አሏህ ጀዛክምሏህ ኽይክ በሰማነዎ አሏህ ተጠቀሚ ያደርዐን ሀረፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት እናመሰግን አለን ምርጥ ሀደስ ነው ውደ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት🌹🌹🌹
@yusraatube
@yusraatube Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዛት ይበል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበርን ቀጥይበት
@GELSHA_Tube
@GELSHA_Tube Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወቀረካትሁ እንኮን ደህና መጣሽ እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ዋበሠካተሁ ኡስታዝ አላህ ጀነተል ፌረድስ ይወፍቅህ ሰ ለሏሁአለይሂ ወሰለም በሰማንው ተጠቃሚ ያረገን እህት አንችንም ጀዛሺን ይከፈልሺ ሰለሏሁ አለሂወሰለም🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@zeburtube9201
@zeburtube9201 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነው በሰማንው ተጠቃሚ ያርግን ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን
@roziEthiotube
@roziEthiotube Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጥሩ እና ጠቃሚ ሙሀደራ ነበር አላህ ከሸይጣን ውስወሳ አላህ ይጠብቀን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@hayu-yaulji
@hayu-yaulji Жыл бұрын
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አሊህ ይጠብቅሺ ሀገራችንን ሰላም ያድልግልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኑርበስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን
@asiamohammed4098
@asiamohammed4098 11 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zedusman
@zedusman Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዉዴ አላህ አገራችንን ሰሌም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🥰🥰
@fafislifetube
@fafislifetube Жыл бұрын
አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia💚💛❤
@የረሱልወዳጅ-ቨ5ሰ
@የረሱልወዳጅ-ቨ5ሰ Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاتهوَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ
@fafitube2448
@fafitube2448 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዴ ሠላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ከአንች ብዙ እንጠብቃለን ቀጥይበት ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁንልንን
@omureyan
@omureyan Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በሰማነው አላህ ተጠቃሚያረገን ያረብ አሪፍቆይታነበር እናምሰግንአለን ውድ በሌላቨዶእንገናኝ በጉጉትእጠብቅአለን ተመልሰሺነይእህት ማሻአላህ በሰማነየምንጠቀምያረገን ያረብ 🤲🤲📚
@salamedmimicho3098
@salamedmimicho3098 Жыл бұрын
ሰላም የተወደ ዲችሁ እና የተከበራችሁ ጎደኙች አብረን እንደግ የጉረብ እህቴች ካጠፋችሁ በጣም ይቅረታ ኢቶባያ ለዘላለም ትኑር
@ftube923
@ftube923 Жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለህዝባቺን ይሁን ማሸአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከዘር ከህይማኖት የፀዳ መሆን አለቤት መዋደድን መታሳሰብን አብዝቸ ለዚህ ቤት ተመኚሁ 🌷🌷
@zeharitube_8491
@zeharitube_8491 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሚ እንዴት መሻአላህ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ኡስጣዞቻችንን አላህ እድሜና ጤና ይወፍቅልን ያረብብብብ🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@imaan-m1p
@imaan-m1p 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@awelborena
@awelborena Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህቴ እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት አላህ ይጠብቅን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ✅👍
@maryetube14585
@maryetube14585 Жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀን ከሸይጧን ወስዋስ አላህ በቀጥተኛው መንገድ ይምራንአላህ ይጠብቀን ከከፍር
@Emu-tube
@Emu-tube Жыл бұрын
One Love Ethiopia🇪🇹#አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሀባ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ አሪፍ ዉይይት ነበርን እናመሰግናለን ቀጥሉበት ከተጋገዝን ከዚህም በላይ ብዙ መስራት እንችላለን እጂ ለእጂ ተያይዘን ጉዞ ወደ ስኬት ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃች ሀገራችን ኢትዮድያንና ህዝቦቾን አላህ ሰላም ያረግልን አላህ ይጠብቅልን ሞት ሀዘን ትካዜ በካችሁ ይበለን ይሄን ጦረነት አላህ ያጥፍልን ዘረኝነት ከሀገራችን አላህ ያጥፋልን አንድ እንሁን እንዋደድ እንተሳሰብ አይከፈልበትም ከክፋት ምን አለ ምን አተረፍን ከስቃይና መከራ በስተቀር ስለዚህ አንድ እንሁን ፍቅር ያሸንፋል
@mamytube3905
@mamytube3905 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን ምርጫችን አሳምር ምኘትህ ይሳካል ቀጥበልመታገስ ዋጋለው ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፊት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት
@ferdosetube6678
@ferdosetube6678 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ አህለን ውድ ቤተሰቦች ሰላም ለሀገሬ ፍቅር መተሳሰብ አብዝቼ ለእምዬ ኢትዮ ተመኘው በዚህች ዱንያ የሚቆይ ማንም የለምና ባለን ሁሉ መልካም እንሁን መልካም ነገር አይሰለችም እናም ወዳጄ የማይሰለቸውን መልካምነት ተጎናፀፍ ልብህን በክፋት አትጠራት እስቲ መልካምነት በምንም የማይገለፅ ድንቅ ስጦታ ነው 🌹💖💞ነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም እዲህ አሉን ወድሙን በመልካም ፊት መቀበልም ሰደቃ ነው 💞💖🌹ወዳጄ ለዚህ አጭር ህይወት መልካም እንስራ 🌹💖💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሁሌም ሰላም ሁኚልኝ
@zoobair_45
@zoobair_45 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁየኔዉድ ማሻአላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥይብት ።ፍትህ ፍትህ በሰር ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን በአንድነት ፍትህ እንጠይቅላቸዉ።✅
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ ይጠብቀን ከሸጧን ከባድ ነው ከአላህ ስንርቅ በሸይጦን እንጠቃለን እና ወደ አላህ እንጠጋ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን
@fafiwollotube
@fafiwollotube Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነበር ማሻ አላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀም እና የምንተገብር ያድርግልን ነገም በአኸራ የነብዩ ጎረቤት አላህ ያድርግልን በጀና
@yebatiw..jiyutiub
@yebatiw..jiyutiub Жыл бұрын
አሰላሙአለኩ ወራህመቱላሂ""ወበረካትሁ አላህ ወስወስችንን ያንሳልንን"ያረብ ሀቂቃ ከባድ"ነው ውስወሳ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራል"እላለሁ ማሻአላህ ሀሪፋ ሙሀደራ"ነው ብዙ"ቀስመንበታ ጀዛክላሁ"ከይር
@Fthyae
@Fthyae Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ውደ መሸአላህ ደስ የሜል ደእዋነቀር እኛም በሠማነው ተጠቃሜ አላህ ያድርገን በርች
@nurabentbaba
@nurabentbaba Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ማሻአላህ
@tofkkadra20
@tofkkadra20 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ አሪፍቆይታነው ሰላምናፍቅር አድነት አገራችንያውረድልን የታመሙአላህያሽራቸው የሞቱትደነትልፍረዶስ ይወፍቃቸው ሰቃይላይያሉ አላህከሰቃይነጃይበላቸዉ ሁላቹም ላላህ ብዬ እወዳቹዋለው
@AminaDaawud
@AminaDaawud 2 ай бұрын
Ws wr wd
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን ምርጫችን አሳምር ምኘትህ ይሳካል ቀጥበልመታገስ ዋጋለው ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፊት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት🇪🇹👏
@akramgader5467
@akramgader5467 Жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ የፈርዖን ቤተሰቦችም (መጨረሻው) ለእነርሱ ጠላት ሐዘንም ይሆን ዘንድ አነሱት፡፡ ፈርዖንና ሃማንም ሰራዊቶቻቸውም ሀጢአተኞች ነበሩ፡፡
@sirajwollo6354
@sirajwollo6354 Жыл бұрын
ረሱል ﷺ "ስስታም ብሎ ማለት የኔ ስም ሲወሳ ሰምቶ ሰለዋት የማያወርድ ነው" ብለዋል! ታዳ 5 ሰከንድ ለማይፈጅብን በውዱ ነብያችን ላይ በየጊዜውስ ሰለዋት ብናወርድ ምን ይጎልብናል? ለዛውም 1 ሰለዋት ባወረድን ቁጥር አላህ በኛ ላይ 10 ራህመት ያወርድብናል! صلو على رسول الله الزي بلغ الرسالة وأدى الأمانة ونصح الأماة... اللـهـمَ صَـلِّ وَسَـــلِّـمْ وَبَارِك عـلـى نَبِيِّنَـــا مُحــمَد ┊┊┊┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ
@Temir5172
@Temir5172 Жыл бұрын
አሠለምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ 🌹🌹﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللهَ ذِكْرًا كَثِيرًا﴾✨ - «سُبْحَانَ اللهِ» - «الحَمْدُ للهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» - «اللهُ أكْبَرُ» - «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» - «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» - «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»🍁
@akramgader5467
@akramgader5467 Жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ትክክለኛ አላህከሰይጣንወስወሳ ይጠብቀን እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በቃል ኪዳኖች ሙሉ፡፡ በእናንተ ላይ የሚነበበው ብቻ ሲቀር፡፡ የግመል፣ የከብት፣ የበግና የፍየል እንስሳዎች እናንተ በሐጅ ሥራ ላይ ኾናችሁ ማደንን የተፈቀደ ሳታደረጉ ለእናንተ ተፈቀዱ፡፡ አላህ የሚሻውን ይፈርዳል፡፡
@emumalik8690
@emumalik8690 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በየሀገራቱ የምትገኙ ኢትዮጲያናት በሙሉ ሠላምና ፍቅር አድነት መተሳሰብ በናተላይ ይሁን ሀገራችንን ሰላምና ፍቅሯን ያረበል አለሚን ይመልስልን በስደት ያለንው ሁሉ ለእምዬ ኢትዮጲያ በሰላም ያብቃን
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE Жыл бұрын
*አሰለሙአለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለኝ ማማየ ☕☕☕☕🍫🍫🍫🍫☕☕☕☕🍫🍫🍫🍫 *ውዷ እህቴ* _ብልጥ ብሎ ማለት ነፍሱን የመረመረና ከሞት በኋላ ላለው ሕይወቱ የሰራ ነው። ደካማ ብሎ ማለት ደመነፍሳዊ ስሜቱን የተከተለና በአላህ ላይ አጓጉል ምኞትን የተመኘ ነው።_" _ *ረሱል ( ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)* *ነፍሳችንን የምንተሳሰብ የምንመረምር ብልጥ አላህ* *ያድርገን።*
@fadilagemal447
@fadilagemal447 Жыл бұрын
@lubetuber
@lubetuber Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካተሁ አህለን ወሳህለን አላህዬ ወስዋስ ያርቀልን ቀጥተኛውን ነገር ይምራን ኡስታዜ አንተም ባስተማርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
ፈታዋ ክፍል (75) በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም
44:34
Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Рет қаралды 3,6 М.
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 32 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 55 МЛН
3- Surah Yusuf in Cham Ayah 5-7
35:27
Bangsa Cham Media
Рет қаралды 15
round 3 بدوام كامل
3:16:17
Michael Beshay
Рет қаралды 386
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26