የሺህ አመት መንግስት ውይይት

  Рет қаралды 72,296

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 193
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 2 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ተባረክ ፖሰተር
@Libsisefi-pn9gs
@Libsisefi-pn9gs 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ኣሜን ፀጋ ይብዛላችሁ ግሩም ትምህርት ነው እያስተማራችሁ ያላችሁት ተባረኩ ❤❤❤❤❤
@thisweekviral6915
@thisweekviral6915 3 ай бұрын
ፓ/ር አስፋው በቤታችንን በጉጉት የምንሰማው እና በመንፈስ ቅዱስ የበረታ ድንቅ መምህር ነው። እንወድሀለን እንፀልይልሀለን
@ወዶኛልና.አዳነኝ
@ወዶኛልና.አዳነኝ 7 жыл бұрын
ተባርኩ.ፓስተር.አስፍው.ተባርክ.ወንጌላዊ.ተክሉ.የሚገርም.ትምህርት.ነው.ይህን.ትምህርት.መከታተል.ከጀመርሁ.ቀን.ጀምሮ.እራህቤ.ተቀይሮአል.የስማዩን.ብቻ.እዳስብ.አርጎኛል.በርቱ.እደኔ.የስንቱ.አመለካከት.ተቀይራል.ክብር.ለጌታ.ይሁን.ዘመናችሁ.አገልግሎታችሁ.የተባርከ.ይሁን
@SolomonAlemu-ur5fo
@SolomonAlemu-ur5fo 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጋሼ አስፋዉ ይሄ መረዳትህ ለኛም ይጋባብን ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@temesgenatanaw3433
@temesgenatanaw3433 8 ай бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ፓ አስፋው በርታ!
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 6 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ face book አምልጦኝ ነበረ ትምርቱን ሰምቼ ስጨርስ የደስታዬ ብዛት በቁጥር አይለካም እንዴት መታደል ነው ማንም በክርስቶስ ቢሆን አድስ ፍጥረት ነው እንዴት የታደልን ሰዋች ነን የእየሱስ የሆንን ሁላችንም ክብር ለእየሱስ ይሁን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👂👂💚💚💚
@seeteseete9136
@seeteseete9136 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ አዴት አስፈላጊ ትምህርት ነው የተማርኩት ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@DechasaLeta
@DechasaLeta 3 ай бұрын
ተባረኩ #ያባቴ_የኢየሱስ_ልጆች ።❤❤❤❤
@bettyk215
@bettyk215 9 ай бұрын
ፖስተር አንተ ይህንን ትምህርት ከስድስት አመት በፊት ነው ያስተማርከው እኔ ዛሬ ነው ያየሁት በጣም ነው የባነንኩት አረ እንደገና አስተምረን እድሜ ለቴክኒዮሎጂ ዩቲዪብ ባያስቀምጥልኝ አልማርም አይኔም አይበራም ነበር ለየቤተክርቲያን ፖስተሮች ጌታ አይናቸውን ያብራ
@turejohn
@turejohn 8 ай бұрын
God bless u
@bbezawitddinku125
@bbezawitddinku125 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር። ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን ጌታ ቤተሠቤን አስመልጥልኝ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@yanitteddy8085
@yanitteddy8085 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@degefuililo
@degefuililo Жыл бұрын
ፓስተርዬ በብዙ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brhaneyakob4038
@brhaneyakob4038 5 жыл бұрын
አግዚአብሔር አምላክ እየባረከ ይባርካችሁ ያባቴ ብርካን ሻሎማችሁ ይብዛ የሱስ ጌታ ነው ማራናታ አሜንንንንንንንንን
@bettyk215
@bettyk215 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፖስተር እኔ በእውነት ነው የምነግርህ ትላንት ስለመንፈሳዊ ውጊያ ሀለወት ቸርች ያስተማርከውን ሰምቼ ስለ ጠላት አሰራር ገብቶኝ ውስጤ በጠላቴ ሽንገላ ተቆጥቶ ነበር ዛሬ ደሞ ይህን ትምህርት ስማር በእውነት ነው የምነግርህ አይኔ በራ ለካ ቤተክርስቲያን የተኛችው ስለ ክርስቶስ ሙሉ እውቀት ስለሌለን ነው ይህም የጨለማው ስራ ደሞም አንተ እንዳስተማርከው ቸርችን በፌዝ በቀልድ በጨዋታ በማይረባ ትምህርት ተሞልታ ሀይልዋን እንድታጣ ሆናለች እኔ ዛሬ ጌታን የተቀበልኩ ያህል ነው የተደሰትኩት በትልቁ እውነት ነው እግዚአብሔር ከሰይጣን ጋር እኩያ አይደሉም ሀሌሉያ ለዚህ እኮ ነው ማራናታ የማንለው ለዚህ እኮ ነው መንግስትህ ትምጣ የማንለው ሀሌሉያ
@abrahamelias9134
@abrahamelias9134 3 жыл бұрын
እጂግ ድንቅ ትመህርት
@abrahamelias9134
@abrahamelias9134 3 жыл бұрын
7
@esaiyastoma1030
@esaiyastoma1030 3 жыл бұрын
ፓስተር ዘመን መርማሪ የበራልህ ተባረክ። ተተክ ይሰጠን።
@מזלדמסה-כ4ל
@מזלדמסה-כ4ל 4 жыл бұрын
ሰላምለእናተ ይሁን ተባረኩ ፓሰተር ይቡዛልህ ጌታ አቡዝቶ ይባርክህ አልማዝ ከሰራኤል ሀገር ተባረኩ በቡዙ አሜን አሜን
@aleesauae6668
@aleesauae6668 2 жыл бұрын
Amen Amen Geta Yebarkchu Tabarku wodmche 👍🙏🏽🙏🏽❤
@WegeneHiskel-q2t
@WegeneHiskel-q2t 5 ай бұрын
ፈጣሪ ቀር ዘመናችውን ይባርክ የእኔ አባቶች
@kukuyedubisa1393
@kukuyedubisa1393 6 ай бұрын
GETA. Yebarkeh. Paster
@IshopBarouk-t1n
@IshopBarouk-t1n 3 ай бұрын
ameeeen Amen Baiyesus Sim Tabaraku ❤
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 5 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው አሜንንን አሜንንን
@mamaalem3891
@mamaalem3891 2 жыл бұрын
በጠላት ላይ የሚያሥጨክን መንፈሥ በእጥፍ ይጨመርልኝ ዘመኔን ሁሉ በቅድሥና አገልግዬ ማለፍ ይሁንልኝ ተባረክ ፓስተር አስፋው
@EypbtekleTekle-mh6co
@EypbtekleTekle-mh6co 6 ай бұрын
Bertu geta ybarkachu
@dasta-is3ti
@dasta-is3ti 3 ай бұрын
Hallelujah ✝️ ❤❤🙋🥰🥰eyasus geta new hallelujah ❤
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 5 ай бұрын
አሜን ማራናታ
@Libsisefi-pn9gs
@Libsisefi-pn9gs 3 ай бұрын
❤❤❤ ኣሜንንን ጌታ ኢየሱስ ሆይ በቶሎ ና ኣሜንንን ❤❤❤
@eysus6204
@eysus6204 7 жыл бұрын
ተባርክ ፓስተር አስፉው ፀጋ ይብዛልህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@israelmiso5552
@israelmiso5552 4 жыл бұрын
Hallelujah Zemenachu Yibarek
@israelmiso5552
@israelmiso5552 4 жыл бұрын
7
@israelmiso5552
@israelmiso5552 4 жыл бұрын
Pastr Asfaw Are Great 👍
@israelmiso5552
@israelmiso5552 4 жыл бұрын
You are Beless
@israelmiso5552
@israelmiso5552 4 жыл бұрын
Sebat amet Kidusanoch yet newu yemihonut ?? Midir or semay??
@shegitu9421
@shegitu9421 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ethio-americanconstruction1946
@ethio-americanconstruction1946 2 жыл бұрын
This is timely lessons and we needed for those who have been confused by misleading teachers about the 1000years Lord reigning in this world. God bless you all!
@merganemomsa346
@merganemomsa346 2 жыл бұрын
Amazing explanation and truth gospel.God bless you pastor abundantly!!!
@samerawitmedin225
@samerawitmedin225 7 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ
@samig5738
@samig5738 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏ተባራኩልኝ
@teshomeotoro8419
@teshomeotoro8419 Жыл бұрын
ተበረክ
@muluemanuel6665
@muluemanuel6665 7 жыл бұрын
ዋው ከፊታችን ክብር አለ።ስሙ ይክበር።ተባረኩልን።የአባቴ ልጆች።።
@tesfutilahun3699
@tesfutilahun3699 Жыл бұрын
Zemanachu yebarek..GBU
@emebethayihe5689
@emebethayihe5689 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እርዳኝ
@emnetberu511
@emnetberu511 2 жыл бұрын
Tebareku ye abate birukan
@MulukenHailu-j1p
@MulukenHailu-j1p 27 күн бұрын
ፓስተር ሰላም ለአንተ ይሁን የመጀመሪያዉ ጥቅስ ሲነበብ ሺሀ በሚለዉ ቦታ 3ሺህ የሚል ነዉ የሚታየዉ ቼክ አድርጉት እስቲ
@terefekebede6791
@terefekebede6791 5 ай бұрын
I got heaven light, hence God bless you
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በእውነት በትምህርቶችህ በጣም ተባርኬበታለሁኝ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ።
@mamaalem3891
@mamaalem3891 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማራናታ ቶሎና
@matteoimpagnatiello55
@matteoimpagnatiello55 5 жыл бұрын
PASTOR TEBAREKKKKK
@ሻሎምለኢትዮጵያአገሬ
@ሻሎምለኢትዮጵያአገሬ 7 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸው ዘመናቹ ይባርክ
@rufaelwerie936
@rufaelwerie936 4 жыл бұрын
Amen amen pastor tebark Slylen
@teruyedesta5986
@teruyedesta5986 3 жыл бұрын
Waw E/r yebarkeh Pastor
@mearya3633
@mearya3633 2 жыл бұрын
Waw betam dess yemele temeret new tebarekuuu🙏🙏🙏🙏
@jonahararsa3574
@jonahararsa3574 Жыл бұрын
God bless you 🙏 Man of God
@tsyontesefaye9195
@tsyontesefaye9195 5 ай бұрын
ልጆቼ
@emebethayihe5689
@emebethayihe5689 2 жыл бұрын
ታብራኩ አግዚአብሔር ይባርካችሁ
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent Жыл бұрын
Thank you very much for the lesson !!! You made me ask alot ..
@nardosmengistu4025
@nardosmengistu4025 2 жыл бұрын
Geta eysus abezto yebarkachu wondemichi!!!
@bsjdbbsjsb4209
@bsjdbbsjsb4209 7 жыл бұрын
ፓስተር አስፋው ተክልሻ የኔ ውድ ስጦታዬ ናችሁ ተባርካችሃል
@ruhamafati4217
@ruhamafati4217 Жыл бұрын
አሜን✝️✝️✝️
@tayeterefe779
@tayeterefe779 4 жыл бұрын
የተቸገሩትን ወንጌልያዋን ለመርዳት ብር የምልከበት ትከከለኛው አድራቫ እባክህን ላክልኝ ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ተክሉ
@daniyenwude7743
@daniyenwude7743 7 жыл бұрын
tebarkulng bastor asfawu $wengelawi teklu lebereket hunu
@salomewold5192
@salomewold5192 7 жыл бұрын
Geta Egziabher abzeto yebarkachu Tsgam yebzalachu.
@rosemare8314
@rosemare8314 2 жыл бұрын
Tebarku bezu temerebetalehu
@LEGACYofChristforNations
@LEGACYofChristforNations 5 жыл бұрын
A true teacher and Man of God.not every one can teach Reversion .
@yot8138
@yot8138 4 жыл бұрын
Amenn God bless you pastor
@mahleteskindir2400
@mahleteskindir2400 6 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጌታ ከዚ የሚበልጥፀጋ ያብዛልክ
@yoditdamte5864
@yoditdamte5864 3 жыл бұрын
End it dess yemil timhert new Geta eysu yebarkachu. Asdenki new
@yonatanbs3230
@yonatanbs3230 5 жыл бұрын
God bless you pastor Asfaw and Teklu.
@redietzemichael1967
@redietzemichael1967 Жыл бұрын
Hallelujah hallelujah hallelujah!!
@zahraala6507
@zahraala6507 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@yishakeberecha5713
@yishakeberecha5713 Жыл бұрын
geta yemtal
@luzasamson4291
@luzasamson4291 Жыл бұрын
Attention to . . . Asfawu Bekele ኢትዮጵያ ያለዉን አድራሻ ባገኝ ደስ ይለኛል፡፡
@aztes9960
@aztes9960 4 жыл бұрын
Pastor God bless u abundatly
@yodahetube
@yodahetube 6 жыл бұрын
Tbarku bzu ngre xnedenaweqe adrgacehunal
@songsbyruhama
@songsbyruhama 3 жыл бұрын
Tebarekuln🙏
@tedalmera8583
@tedalmera8583 3 жыл бұрын
God bless you
@mazamaza9160
@mazamaza9160 4 жыл бұрын
Be ewnat geta yebarkachu
@matteoimpagnatiello55
@matteoimpagnatiello55 5 жыл бұрын
WOW WOW WOW TEBAREK PASTOR
@EthioKidoSwagg
@EthioKidoSwagg 7 жыл бұрын
God bless you guys!
@uriellevi9000
@uriellevi9000 3 жыл бұрын
I dont mean to be offtopic but does anyone know a way to log back into an Instagram account? I was dumb lost my login password. I would love any assistance you can offer me!
@coltonmathew6237
@coltonmathew6237 3 жыл бұрын
@Uriel Levi instablaster :)
@shealone5460
@shealone5460 6 жыл бұрын
አስተግፉሩላህ ያረቢ ጥራት ይገባህ
@ከሚላጌታቸው
@ከሚላጌታቸው 4 жыл бұрын
ደሞ ውሸታቸው በኢስላም ላይ ይዋሻሉ
@memeelmemee5123
@memeelmemee5123 Жыл бұрын
Amen 🙏🤲
@aztes9960
@aztes9960 4 жыл бұрын
Brother teklu God bless u
@ritaaraya3439
@ritaaraya3439 4 жыл бұрын
I learn a lot. GBU
@hiwotmelese9694
@hiwotmelese9694 3 жыл бұрын
እንዴት እንድናፍቅ እደረከኝ የጌታዬን መምጣት🙋‍♀️💔🥰😭
@tesfumengistu4346
@tesfumengistu4346 2 ай бұрын
የ ሺው ዓመት መንግስት Boundary ምን ይመ ስላል ፓ/ር : ተባረክ!!
@zolacha7437
@zolacha7437 Жыл бұрын
Zmnh ybarkhe yewnt nafqgn
@zolacha7437
@zolacha7437 Жыл бұрын
Maranata hhhhuhhhuhhhu
@nongomahebron2723
@nongomahebron2723 Жыл бұрын
Amen
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 4 жыл бұрын
GOD BLESS YOU TWO
@poltek100
@poltek100 4 жыл бұрын
May God bless you Pastor 🙏🙏🙏
@bereketbalcha2963
@bereketbalcha2963 Жыл бұрын
Tebareku
@leultedla724
@leultedla724 2 жыл бұрын
አቤት ይህን ስሰማ በጣም አዝኛለሁ ምክንያቱም እየሱስ ወደፊት ይመጣል ለማለት መፃፉ ይደግፈው ይሆን እስቲ እንመልከት በመጀመሪያ በዋነኝነት ስስት የሰነ አፈታት ህጎችን መርሳት የለብንም 1 ታሪካዊ አውድ 2 የታሪኩ መቼት 3 ተደራሲያን ወይም የመጀመሪያዋቹን አባቢያን ማለቴ ነው እስቲ ልቀጥል እየሱስ ዳግመኛ ምፃቱ ሲናገር ማቲ 16:27እና 28 ላይ የሰው ልጅ በአባቱ ከብር በመንግቱ በመላእት ታጅቦ ለእያንዳንዱ እደየስራው ሊከፍል ሲመጣ እዚህ ከቆሙት ሞትን የማይቀምሱ አንዳዶች አሉ በማለት የራሱ ትውልድ ሳያልቅ እመለሳለሁ ብሏል እናም በ70 ዓመተ ምአረት እንደተናገረው የብሉይን ቤተመቅደስ በማፍረስ በውጡ የነበሩት ህዝብ በሮም የሰይፍ በመደምሰስ የእሱ ፓሮዢያ ተረጋግጧል ለዘላለም መንግቱን መስርቷል በተጨማሪ የባቢሎን የሜዶናና የፋርስ የግሪክና የሮምን መንግስት ደምስሳ ነው የጌታ መንግት ለዘላለም የምትመሰረተው እነዛ አራቱ መንግሰት የነበሩት ከ 2000 ከዚህም አመታት በፊት የነበሩ መንግሰት እንጂ ዛሬ ላይ እነዛ 4 መንግሰት የሉም ታዲያ የጌታ መንግት ከኛም አልፎ ወደፊት የሚመጣ ከሆነ በነዚያ ነገስታት መንግስቴን እመሰርታለው ካለው ጋር ፈፅሞ መጣጣም አይችልም በቶሎ እመጣለሁ ያለው ጌታ 2000 አመት ሊዘገይ አይችልም የአንድ መጨረሻ ደረሰ ማለት ሊያልቅ ጥቂት ቀረው ማለት እጂ ይህን ያህል ጊዜ እርማኔ የለውም ለዳንኤል ስለ መጨረሻው ዘመን ስለሚሆነው ክስተት ተነገረው ግን እዳይጠብቅ ጊዜው ገና በመሆኑ መፃፉን በማተም ዜጋው አለውና ዩሃንስ እራዪ መፃፉን አትጋው ለዩሃንስ ሲለው እንመለከታለን በዳንኤል ና በዩሃንስ ያለው የጌዜ ጋፕ 500 አመት ነው ለ500 አመት ዳንኤል ዜጋው ከተባለ ጌታ ከ2000 አመት በላይ የሚዘገይ ከሆነ መፃፉን አትጋው ማለት ለምን አስፈለገ በቶሎ እመጣለሁ ማለት 2000 አመት ቆይቼ መምጣት ከሆነ በጣም ያስቃል በሉ ከስነ አፈታት ህግ ሳቶጡ ተመካከሩበት አስኪ ቻው።
@newword661
@newword661 2 жыл бұрын
OW ENTETEYAYEKA METO HEDUAL METEL KEHONE REVELATION 13 YESEW LJ HULU LEMEGZAT LEMESHET YE AWEREWN KUTER MEKEBE ALEBET ALEYAM MENOR AYCHELM TADEYA YH MECH NEW YEHONEW ? 2 HASTEGNA KERESTOS BEZIW MERAF LAY SSEWOCHL LEMASAT KESEMAY ESAT ENKUAN ESKIYAWERD DNK YADERGAL MECH HONE ? EHEMRLEHALEW
@newword661
@newword661 2 жыл бұрын
BE MATIW 16:26-27 BALEW WEST LETEYKH BEMELAKT TAJEBO BEKEBR BEDEMENA SIMETA TAYETUAL ? TARIK YEHNN YENAGERAL ? WEYS BESEWR NEW METO YEHEDEW ?
@fayzaali9042
@fayzaali9042 6 жыл бұрын
Tebarku pastor🌱
@mesikonjo905
@mesikonjo905 7 жыл бұрын
tebareku
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttemesgen9605
@tigisttemesgen9605 5 жыл бұрын
ተባረኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩ
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ይመጣል
@betisahle2947
@betisahle2947 2 жыл бұрын
ግራ አጋባችሁኝ እስራኤሎችም የሚጠብቁት አሁን የምትሉትን መሲህ ነው የሰቀልነው አሳሳቹን ነው ንጉሱ መቶ ይነግሳል ነው የሚሉት በጣም አስጨነቃችሁኝ እኔ ለፍርድ እንደሚመጣ ነበር የገባኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sebleseyoum380
@sebleseyoum380 7 жыл бұрын
stay blessed
@hareguabraha6968
@hareguabraha6968 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@berhanukotiso9362
@berhanukotiso9362 7 жыл бұрын
ጌታ ይበርከችሁ
@MXsjcj
@MXsjcj Жыл бұрын
@DanielTlahun-qc7kt
@DanielTlahun-qc7kt 8 ай бұрын
ሺ አመት ታስሮ ከተፈታ በኃላ ኢየሱስ የት ይሆናል ወደ ኣባቱ ወደ ሰማይ ይሄዳል ወይስ በምድር ይኖራል
@hiwotburka7234
@hiwotburka7234 3 жыл бұрын
ፖስተርዬ አነዚህ አይሁዶች እየሱስ ክርስቶስ በምድር በሚገዛበት ጊዜ የሞተውን ስጋ እንደለበሱ ወንጌል የሚሠብኩት።በ ሺ አመት የሚኖሩት ናቸው ወይስ በመጀመሪየ እየሱስ ሲመጣ (በግ ሆኖ በመጣበት ጊዜ ያልተቀበሉት ።ወይሰ የሚሞተውን ስጋ ለብሠው የሚነሱ አሉ???
@e.a.9923
@e.a.9923 7 жыл бұрын
Amen Maranta Geta.
@reskyazennich6206
@reskyazennich6206 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንን ማራናታ።
@sabafidel8292
@sabafidel8292 7 жыл бұрын
Please pray for my Children salvation, pastor Asfaw and evangelist Teklu , please !!!
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 7 жыл бұрын
Saba የጌታ ሰላም ይብዛልሽ። እ/ር ጸሎትሽን ይስማሽ። ጸልዬልሻለሁ።
@sabafidel8292
@sabafidel8292 7 жыл бұрын
asfaw Bekele Amen Amen Amen Hellelujah ))))))
@sabafidel8292
@sabafidel8292 7 жыл бұрын
asfaw Bekele LUUL FETARI AMLAKE ABZTO YBARKH PASTOR .
@samig5738
@samig5738 2 жыл бұрын
🙏🙏
70 ሱባኤ
1:23:50
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 54 М.
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 106 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
በዶ/ር ማሙሻ   ፈንታ
2:01:13
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 33 М.
አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር
1:45:11
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 51 М.
የመቅደሱ ሚስጥር/ ፓስተር አስፋው/ክፍል አንድ
2:00:15
Evangelist Teklu Temesgen
Рет қаралды 17 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН