የሾርባ አሰራር አሳይን ላላችሁኝ ምርጥ የገብስ ሾርባ አሰራር

  Рет қаралды 9,595

Medina & Ibrahim  tube ⫷H⫸

Medina & Ibrahim tube ⫷H⫸

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
@ሐቅንእጅሰዉንአትከተል 2 жыл бұрын
ማሻአላ የሴት በላይ ዉዴ እኔም ኢሻአላ የዛሬ አመት በገሬ ከቤተሰብ ጋር ከባሌ ጋር ከልጄ ጋር እፆማለሁ በአላህ ፍቃድ የናቴን ሾርባ አስታወሽኝ ማማየ እወድሻለሁ ለአላህ ብየ ተሸፋኝ እህቶችን በሙሉ እወዳችሃለሁ
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክእርህማን ውድ አላህያግዝሽ እኛም እደናተ በሀገራችን ይሰብስበን
@MejenTube
@MejenTube 6 ай бұрын
የሚምር ❤ደስ የሚል አሰራር በርቺልኝ ማሬ
@najatsanikoratube1942
@najatsanikoratube1942 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ መዲዬ ማሻአለህ የኔ በለሙየ አሪፍ ነው
@sofitube7147
@sofitube7147 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መደየየየየ ማሻ አላህ
@አዪመን
@አዪመን 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በጣምነው የናፈቀኝ ያገራችንን ሾርባ በጣም የሚያምር አሰራር ነው
@AS-cl6ru
@AS-cl6ru 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው በርቺ ይህ ነገር መዳሜ ጂርሽ የሚባል ትሰራለይ ያን ይመስላል
@semiratubeh462
@semiratubeh462 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ
@eman5679
@eman5679 2 жыл бұрын
ማሻአላህ መዲየ በርች
@የአረቡታናሽእህትነኝ
@የአረቡታናሽእህትነኝ 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በርች የኔ ውድ መድዬ
@kemilatube7882
@kemilatube7882 2 жыл бұрын
ማሻአላህ መዲየ ብታይ ሾርባ እደት እደናፈቀኝ
@tesfayoutube
@tesfayoutube 2 жыл бұрын
ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ መሸአላህ አላህ መሸአላህ ዋው አረፍነው
@haymanotmekonnen4476
@haymanotmekonnen4476 6 ай бұрын
Enamesegnalen yene wud ene melesh yanchi aynet new yenem destu ena le gorbet awshe sikeftut kelay yalewn tikurun kidan seberubegn misera metawkiw kale pls?
@tube2883
@tube2883 2 жыл бұрын
አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ የኔውዲእህትማሻአላህ ግበዝነሽአብሽሪጠንክሪየኔልዩ ባለሙያነሽ፣ደስይለኛል ሙያ ያላትሴትልጂ
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش 2 жыл бұрын
ወሏሂ ጥቅል ጎመን እና ቀይ ስር በጣም ነው እምወደው
@الحمداللهالىنعمةإسلام
@الحمداللهالىنعمةإسلام 2 жыл бұрын
ብርድስቱ ማሻአላህ ብትገዙት ሀሪፍ ነው በትዛዝ
@zedusman
@zedusman 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
ማሻአሏህ በርች ማማየ
@Tube-to9np
@Tube-to9np 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ ተበረከአላህ🛍👍👍👍
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ መድየ ኢብራሂም እደት ናችሁ ይሄ ድሥት ሁለት ገዝቸዋለሁ ከኢድ በሆላ ካርጎ አደርጋለሁ እቃየ በሰላም እድደርስልኝ ዱአ አድርጉልኝ ብዙ ብሬን አውጥቸበታለሁ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
አላህ ካንቺ ይሁን እማ ያሠብሽዉ ይሣካ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 жыл бұрын
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l አላሁም አሚን የኔ ውድ❤❤❤
@medinaibrahimtubeh8471
@medinaibrahimtubeh8471 2 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያስገባልሽ እህቴ ምርጥ እቃ ነው
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube 2 жыл бұрын
masha allah medi
@ሂጃቤነውክብሬ
@ሂጃቤነውክብሬ 2 жыл бұрын
በርች
@Tube-to9np
@Tube-to9np 2 жыл бұрын
ወውውውውያቀደነው መዶየ
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@ametali434
@ametali434 2 жыл бұрын
ማሻአላ
@mersa12
@mersa12 2 жыл бұрын
አሰለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ መሸአላህ መሸአላህ 🍨🍨🍰🍰🍰🌮🌮🌮🌮🌮🍰🍰
@ekruwello7645
@ekruwello7645 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 жыл бұрын
ማሻአላ ውደ ጀዛኬ አላ ህይረን እህ አሁንስ እቤቴ ከቤተስቦቸጋ መቸ ይሆን እማሳልፈው
@ekramyassen5975
@ekramyassen5975 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል ግን ማማዬ ጥቅሉ በረዣዥም ክተፊው ዲዛይኑ በጣም ያምራል እንደዛ ሲሆን
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
ማሻላ አሪፍ ነዉ
@umualeyatube862
@umualeyatube862 9 ай бұрын
በሾርባ ሱካር ይጨመራል?
@االل-ه6و
@االل-ه6و 6 ай бұрын
ኢትዮጰያ ሾርባ እደዚህ የሚሰራዉ ወይስ ሳኡዲ ነዉ እህቴ
@bettymare100
@bettymare100 5 ай бұрын
ትንፋሽ ማውጫዋ የኔ ኣይሽከረከርም ያንቺ ይሽከረከራል ውይ
@lsakkk7787
@lsakkk7787 2 жыл бұрын
مشالله
@ሀያትቢንትሙሀመድ
@ሀያትቢንትሙሀመድ 2 жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ማሻአላህ
@lsakkk7787
@lsakkk7787 2 жыл бұрын
الله
@fafitube1
@fafitube1 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ውዶ እህቲ👍👈
@ዘሀራአባትዋንመሳይ
@ዘሀራአባትዋንመሳይ 2 жыл бұрын
ዋዉዉ ማሻአላህ ሁቢ 😘😘😘ቀጣይ የኢትዮጵያ እሩዝ እንደት እንደሚሰራ አሳይን
@كوبرمحمد-ر6ش
@كوبرمحمد-ر6ش 2 жыл бұрын
ምንይጠፍልእሩዝመቀቀል ድሞ ሀሀሀሀ
@ዘሀራአባትዋንመሳይ
@ዘሀራአባትዋንመሳይ 2 жыл бұрын
@@كوبرمحمد-ر6ش የኢትዮጵያ ይለያል ሁቢ 🤣🤣🤣
@zahrasetube9804
@zahrasetube9804 2 жыл бұрын
madiye😍😍😍
@ፋፊእብራሂም
@ፋፊእብራሂም 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ኤክራምYouTube
@ኤክራምYouTube 2 жыл бұрын
ማሽአላህመድየኔውድ
@ametali434
@ametali434 2 жыл бұрын
የኔቅመም ስወድሽ
@bettymare100
@bettymare100 5 ай бұрын
የኔ ኣትሽከረከርም ፍርቼ ኣተፋዋለው
@الحمداللهالىنعمةإسلام
@الحمداللهالىنعمةإسلام 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@بيتسعيد-ق8م
@بيتسعيد-ق8م 2 жыл бұрын
ማሻአላህ🌹
@meditube4580
@meditube4580 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻእላህ
@tube9919
@tube9919 2 жыл бұрын
አሰላም አለይክም ወረህምተላሂ ወበረከቱ ሠላም እደትነችሁ ዉዶቸዩ ሠላምየኔ ለዩ ማሻላህ ዉዴ
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወንድም እህቶቼ ሁሌም ተውበት እናድርግ ወደ አላህ እናልቅስ የቀልባችን መድረቅ ሊያሳስበን ይገባል ሰሮችን አሻግሮ ከማየት እራሳችንን እንምክር አላህን በድብቅም በግልፅም እንፍራ ሞት እንዳለብን እናስታውስ ሞት ሀቂቃ ከፊት ለፊት ሞት አለ ሞት አላህ መጨርሻችን ያሳምርልን ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
@Fahadawanvlogs
@Fahadawanvlogs 2 жыл бұрын
Masha allah cooking
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
😘
@ዘሀራአባትዋንመሳይ
@ዘሀራአባትዋንመሳይ 2 жыл бұрын
መድ ጫማዉን ሰላየሁት ደስ ብሎኛል ቆይ ሾርባዉን ልይ 😂😂😂😂😂
@كوبرمحمد-ر6ش
@كوبرمحمد-ر6ش 2 жыл бұрын
የምኑን ጫማ ክክክክክክ
@ዘሀራአባትዋንመሳይ
@ዘሀራአባትዋንመሳይ 2 жыл бұрын
@@كوبرمحمد-ر6ش ያረገቺዉን 😂🤕ግዢልኝ እስኪ 🤕🤕🤕
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 жыл бұрын
መልክሥጠኝእጂ ሞያተጎረቢት ክኲኲክክክ ሞያእኮ አይጠፋንምነበር የመዳምቤትአለቀንአለእጂመድየ
@susuaenwar
@susuaenwar 2 жыл бұрын
ዋአሊከም ሰላም
@እሙከውሰርቲዮብ
@እሙከውሰርቲዮብ 2 жыл бұрын
ማሻአላህእደትእደናፈቀኚያገሬሹርባበመቀጠልቅመምእደትእደምታዘጋጂአሳይንየምትሉበላይክ ሹርባእኳንያለስኳርባተክልትነውየምወደው የገብስሹርባበካሮትበድንችነውየምወደው
@كوبرمحمد-ر6ش
@كوبرمحمد-ر6ش 2 жыл бұрын
ድምፂሽንክፍአርጊ ማማየ
@Etiomedia
@Etiomedia 2 жыл бұрын
As wrwb
@hayuwello3348
@hayuwello3348 2 жыл бұрын
መድዬዬዬዬዬዬዬ😍😍😍😍😍😍😍
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
ቁርሽት ምድን ማለት ነዉ?
@كوبرمحمد-ر6ش
@كوبرمحمد-ر6ش 2 жыл бұрын
ስድ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
@@كوبرمحمد-ر6ش ስድ ወላ ስንዴ ከከከ
@ኑሪልኝእናቴየዘጠኝወርቤቴ
@ኑሪልኝእናቴየዘጠኝወርቤቴ 2 жыл бұрын
ግን እኔ አልጋበኝም ሾርበ እዴት በስኳር ይሰረል እኔ ማቃው ሾርበ በጂንጂብል እነ በናጭ ሽንኩሪት በቅቤ የማሳሰሉት ወዛተ ግን ያየ ቦታው ሊላየይ ይችላል ይማስላኛል
@hayatmohammedft2613
@hayatmohammedft2613 2 жыл бұрын
ሀቅቀ ያኔም ጥያቄ ነው ገን ዘሬ ሰመው ሾርበ በሱከር
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 7 ай бұрын
የሾርባዉ ገብስ የተፈተገ መሆን አለበት
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው አለሁመኢነከ አፉውን ቱሂቡል አፍወ ፈእፉ አና ረመዳን እያለቀ ነው በዱኣ እንበርታ ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ሀገራችንን ሰላም አለህ ያድርግልንለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት አፍያን የአለህ አሚን
@medinaibrahimtubeh8471
@medinaibrahimtubeh8471 2 жыл бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@Etiomedia
@Etiomedia 2 жыл бұрын
Editnachu
@haniwollotube4126
@haniwollotube4126 2 жыл бұрын
ማሻአላህ መዲዬ በጣም ሀሪፍ ነው
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና አላሁመ🌹~ኢግፊርለና አላሁመ🌹~አህዲና አላሁሙ🌹~ወራህመና አላሁመ🌹~ወአፊና አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍 አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!ኑ
@አምላኬመታመኛዬ
@አምላኬመታመኛዬ 7 ай бұрын
ኢትዮጰያ ውስጥ የሚሰራውም ሾርባ በስኳር ነው እንዴ
@meskitadase7661
@meskitadase7661 Жыл бұрын
ቁዲፍፍቱ ምንድነው
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 2 жыл бұрын
ግማሽ ድስት እኮ ነው ሚታየው 😂
@METENEMEDIA
@METENEMEDIA 2 жыл бұрын
Surah Al-Kahf (الكهف), verses: 48 وَعُرِضُوا۟ عَلَىٰ رَبِّكَ صَفًّا لَّقَدْ جِئْتُمُونَا كَمَا خَلَقْنَٰكُمْ أَوَّلَ مَرَّةٍۭ بَلْ زَعَمْتُمْ أَلَّن نَّجْعَلَ لَكُم مَّوْعِدًا የተሰለፉም ኾነው በጌታህ ላይ ይቀረባሉ፡፡ (ይባላሉም) «በመጀመሪያ ጊዜ እንደ ፈጠርናችሁ (ራቁታችሁን) በእርግጥ መጣችሁን በእውነቱ ለእናንተ (ለመቀስቀሻ) ጊዜን አናደርግም መስሏችሁ ነበር፡፡» (الكهف), verses: 49 وَوُضِعَ ٱلْكِتَٰبُ فَتَرَى ٱلْمُجْرِمِينَ مُشْفِقِينَ مِمَّا فِيهِ وَيَقُولُونَ يَٰوَيْلَتَنَا مَالِ هَٰذَا ٱلْكِتَٰبِ لَا يُغَادِرُ صَغِيرَةً وَلَا كَبِيرَةً إِلَّآ أَحْصَىٰهَا وَوَجَدُوا۟ مَا عَمِلُوا۟ حَاضِرًا وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَد (ለሰው ሁሉ) መጽሐፉም ይቀርባል፡፡ ወዲያውም ከሓዲዎችን በውስጡ ካለው ነገር ፈሪዎች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ «ዋ ጥፋታችን! ለዚህ መጽሐፍ (ከሥራ) ትንሽንም ትልቅንም የቆጠራት ቢኾን እንጂ የማይተወው ምን አለው» ይላሉም፡፡ የሰሩትንም ነገር ሁሉ ቀራቢ ኾኖ ያገኙታል፡፡ ጌታህም አንድንም አይበድልም፡፡
@user-hz2ue5io2cSEADA
@user-hz2ue5io2cSEADA 2 жыл бұрын
ማሻአላ
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 жыл бұрын
በርች
@rahmar8984
@rahmar8984 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 12 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 16 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 124 МЛН
Cómo cocinar unos garbanzos en olla exprés
2:46
Sin Receta
Рет қаралды 103 М.
How to use a Pressure cooker #pressurecooker #Cooking
8:59
Risper B
Рет қаралды 196 М.
የሚጣፍጥ የገብስ ሾርባ አሰራር
13:25
Titemi yutube channel
Рет қаралды 2,2 М.
የእቁላል ወጥ ልክ የዶሮወጥ  የሚል
11:29
Medina & Ibrahim tube ⫷H⫸
Рет қаралды 1,8 М.
ምርጥ👌የአጃ ሾርባ አሰራር!
17:43
Ye Fre Wulo የፍሬ ውሎ
Рет қаралды 4,2 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 12 МЛН