የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ያደረጉት ጉብኝት Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 28,523

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@nolabeyene9543
@nolabeyene9543 7 сағат бұрын
ቃላት ያጥረኛል አገሩን ላስከበረ መሪ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አብረውህ ለሰሩት ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርኩው አቢቹ ኑርልኝ je suis fière de être Éthiopienne.❤
@harunsofam
@harunsofam 11 сағат бұрын
ዶክተር አብይ አህመድ ደማችን ያቀዎል 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹🙏🏽👑
@ahmednuribrahim8472
@ahmednuribrahim8472 8 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ነው የፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መህሙድ እና ዶ/ር አብይ እንዲህ ተስማምተው አብረው ሲመካከሩ ማየት በጣም ያስደስታል ። viva ethio-somali Waa Guul inoo soo hoyatey. Waa Axmednuur ibraahim አህመድኑር ኢብራህም ከጅግጅጋ ነኝ።
@fikreslassamitiku4661
@fikreslassamitiku4661 10 сағат бұрын
👏👏👏👏👏👏🎉🌹🎉🌹💚💛❤🌹🌹🌹 በርቱ በጣም ልብ ያሞቃል የማርሽ ባንዱ የመረጠዉ እሚገርም ዘፈን ነዉ🙏🙏🙏🌹🌹
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 6 сағат бұрын
የማርሽ ባንድ ምርጫ ሀገሬን አትንኳት ❤❤❤❤❤❤❤❤ለገባው
@zenagirma8230
@zenagirma8230 11 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጡ❤❤❤ የሱማሊያ ፕሬዝዳንት❤❤❤❤❤❤❤
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e 7 сағат бұрын
❤❤❤ Long Live Ethiopia ❤❤❤
@hanhn7623
@hanhn7623 10 сағат бұрын
አቢቹ..king
@Galaxy6light
@Galaxy6light 11 сағат бұрын
I like Ethiopia 💪💪💪
@ah6121
@ah6121 8 сағат бұрын
I love Ethiopia❤
@user-jd2zj2qm1gGA
@user-jd2zj2qm1gGA 7 сағат бұрын
እጀግ በጣም ያሰደሰታል ሀገራች ለጥቁር ህዝቦች መነቃቃት እንቢ አሻፈረኝ እድሉ ፈር ቀደድ ትግል አድረጋለች በዚህሞ መላው ጥቁር ህዝቦች ይኮራሉ።ደሰ ብሎኛል።
@gebtezera5822
@gebtezera5822 9 сағат бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኩራት የፀረ ኮኖሊያሊዝም አንፀባራቂ ኮከብ።አባቶቻችን የአፍሪካ ኩራቶች በመሆናቸው ታላቅ ክብር ይሰማኛል። እግዚአብሔር በዳግም ምፅአት ለፍርድ ሲመጣ የጀግኖች አባቶቻችንን ነፍስ መንግሥተ ሰመያት ያኑርልን ።
@EsmailAbduRahman
@EsmailAbduRahman 6 сағат бұрын
Adwa museum is what have to be built before but thanks God even this leader built it because it is symbol of sovereignty of African.
@lijbefikr
@lijbefikr 3 сағат бұрын
ለኢትዮጵያ የተላከ መሲህ አብይ አህመድ 🎉🎉🎉
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 10 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ።ውሸት፡ለእውነት፡መበርከኩ፡የነበረ፡የሚኖር፡ነው።አትገረም።ዝምብለህ፡አልሀምዱሊላህ(ተመስገን)በል፡ወገን።
@tomigidey7260
@tomigidey7260 5 сағат бұрын
መሪዬ አቡቹ ጀግና ነው ምን ማረግ እዳለበት ያቃል
@EyasuAsres-u1w
@EyasuAsres-u1w 4 сағат бұрын
ድላችንን እንደዚህ ማሳየት ጥሩ ነው
@KaBeye
@KaBeye 39 минут бұрын
ወተደራዊ አቀባበል ራሱ ልብሱ የኢትዮጵያን ከፍታ ያሳያል እናመሰግናለን መንግሥታች💪💪💪💪💪👆👆👆👆👆
@danieltadele4233
@danieltadele4233 8 сағат бұрын
Peace congregation united🎉🎉🎉🎉
@danielhordofa8255
@danielhordofa8255 5 сағат бұрын
ሁለት ነገር በጣም ገርሞኛል። አንደኛው ወራሪዎቻችንን አይቀጡ ውጣት ቀጥተን ሸኝተናል (እናንተንም ቢሆን እንደማለት) ስለዚህ እነዚህ ጀግኖችን አክብርልን የሚል ሲሆን ሁለተኛው የተመተረጠው ዜመሰ ሀገሬን አትንኳት ማወናበድ ለያዘው የሱማሊያ መንግስት ( እኛን እየጎበኙ ግን በተመሳሳይ ሰዓት ከግብፅ ጋር በውጭ ጉዳዮቻቸው ጋር ለሚያሰሩ) ማስጠንቀቂያም ያዘለ ነው። ሚዲያዎቻቸቸው የሚሉትን ባውቀው ደስ ይለኝ ነበር
@AdamTadese-z5h
@AdamTadese-z5h 9 сағат бұрын
የእኛ መሪ ጀግናው ጠ ሚ አብይ አህመድ አንድ ነገር እወቅ በኦሮሞ ህዝብ ስም የተደራጁት ጠባብ ብሔርተኞችና በአማራ ህዝብ ስም የተደራጁት ሸለፈታም ብሔርተኞች አይናቸው እያየ ኢትዮጵያ ወደ ምትፈልገው ብልፅግናና ከፍታ ይዘሃት ትሄዳለክ ከዚህ ዕራይ የሚያስቆምክ ምድራዊ ኀይል የለም
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 8 сағат бұрын
You forget yetigray bihertgna
@workubirhane1945
@workubirhane1945 5 сағат бұрын
Abo Temachany Adam 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🙏🙏
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 9 сағат бұрын
Ethiopia is good neighbour to Somalia. Thousands soldiers died fighting with for sovereignty of somalia ❤
@mizankebede9268
@mizankebede9268 3 сағат бұрын
ፕሬዚደንት ሀሰን ! እንደዚህ ነው ሀገር የሚመራ🎉!
@DutamoAzazhBufebo
@DutamoAzazhBufebo 5 сағат бұрын
this is so bad and heart breaking news for our historical enemies and im sure when they are seing this video they will shocked and paralised and Ethiopia is a greatful diplomatic country and a power center of africa
@tekalignwoldemariamkukie8554
@tekalignwoldemariamkukie8554 10 сағат бұрын
God bless EBC❤
@meshnet9106
@meshnet9106 4 сағат бұрын
This has to go to its soil…Adwa.
@millionshiferaw9217
@millionshiferaw9217 8 сағат бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ ለሱማሌ መሪ እንደዚህ ያለ አቀባበል ተደርጎ አያውቅም ። ሱማሌ ብዙ ክብር አይወድም እርግጠኛ ሆኚ የምናገረው ነገር ቢኖር ብቅርብ አሳባቸውን ቀይረው እናያቸዋለን። ሁለት ያጣ እንዳንሆን ከሱማሌላንድ ጋር ያለንን የተጀመረውን ነገሮች እንዳይበላሹ ማድረግ ይጠበቅብናል ።
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 5 сағат бұрын
የናንተ ዲፕሎማሲ እጅ በመጨባበጥ ነው የሚለካው😂😂😂
@Youknowol29
@Youknowol29 11 сағат бұрын
@TadesseOli
@TadesseOli 8 сағат бұрын
ካረማራ ጋርም እንዲያስቀምጥ አድርት መልፋቱ ካልቀረ። ነገ ጠዋት ደግሞ ካይሮ ወይም አስመራ ጠብቁ። ሰውየው አቋሙ ........
@ahmednuribrahim8472
@ahmednuribrahim8472 7 сағат бұрын
@@TadesseOli ታዴ ሀሳብህ እንዴት ነው ቢሆንም እኮ ሀከን ሼክ የሌላ ሀገር መሪ ነው ከፈለገው ጋር የመመካከር መብት አለው። kkkkkk
@Shalom-1990
@Shalom-1990 6 сағат бұрын
Stunning! Ethiopians know how to bit the devil. Proud of you people. Make friends out of your opponents. 🎉
@MmmTyty
@MmmTyty 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abdi6588
@abdi6588 7 сағат бұрын
ሶማሊያ አንደምንም ብላ ከአንቀፅ 39 ዳነች።
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 10 сағат бұрын
SOMALIA. ! AND. EGIR. EGYPT. AND. EGIR. ETHIOPIA. AIYSERAM. !
@bbaa-nn2yj
@bbaa-nn2yj 7 сағат бұрын
Bandas war profiteers go mad
@MelakuAlem-o9n
@MelakuAlem-o9n 11 сағат бұрын
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ወዳጅነት ከአንገት በላይ ነው !!!!! መቼም ቢሆን ሁለቱ ሀገራት ወዳጅ ሆነው ሊቀጥሉ አይችሉም !!!!
@SewuLesewu-i7x
@SewuLesewu-i7x 10 сағат бұрын
Wedaj ke honu gin hezenihin beliku aderg
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 10 сағат бұрын
The same thing with Eritrea, you don't want to do too much with those that envy your success. I don't know much about Somali but Eritrea want to have their cake and eat it too. All they want is to be above us thinking they can control us.
@fikreslassamitiku4661
@fikreslassamitiku4661 9 сағат бұрын
እሱን ስትገረፍ ታወራዋለ ዘረ ተላላኪ😜😜
@AdamTadese-z5h
@AdamTadese-z5h 9 сағат бұрын
ይህ የሸለፈታሞችና የህያዎች ድምፅ ነው ማንም አይሰማውም
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 8 сағат бұрын
@@MelakuAlem-o9n ወዲ አለም; በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ከተፈጠረ ጀምሮ ችግር እየፈጠረና ለግብፅ እያጎበደደ ያለውና በኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ እክል በመፍጠር ንፁ ሀየር ለመተንፈስ የሚሞክረው የኤርትራው መንግስት እንኳን ወዳጅ ለመሆን ተሞክሯል!
@btbt4487
@btbt4487 10 сағат бұрын
😅😅😂😂😂😂😂😂😛😛😛😛🤣😜🧐🧐🧐🧐🧐
@PLUS1ETHIOPIA
@PLUS1ETHIOPIA 11 сағат бұрын
Leweyeyet or legubgnet?
@NahooDegu
@NahooDegu 2 сағат бұрын
እንዲህ እንደቀጤማ ልትነጠፉለት ላይቀር ስትቀላመዱ አንድ አመት ሙሉ መክረማችሁ😅😅😅
@AhmedAj-s1o
@AhmedAj-s1o 5 сағат бұрын
Somalia president he is in house arrested in Addis Ababa 😅😅😅😅😅
@አሟራው
@አሟራው 9 сағат бұрын
እንዚህ ስውች ሽንፈቱንም ማሽቃበጡንም ይችሉበታል😢
@hageretigray-m5c
@hageretigray-m5c 10 сағат бұрын
ኢትትዮጵያ በትግራይ ከ1አንድ ሚልዮን በላይ መጨፍጨፍዋ
@multnet6087
@multnet6087 8 сағат бұрын
እሱን ጁንታውን ጠያቅ አንድ(1) ክላሽ ለአምስት(5) ሰው ሰቶ ኢዱ ተዋጉ ብሉ በህዝብ መአበል እናሸንፋለን ብሎ የተነሳ እና ህዝብን የጨፈጨፈ የደንቆ ስብስብ ህወሃት ጠያቀው ወደዋላ ከተመለሱ በላቸው በጥያት ብሎ የረሸየውን ወዲ አሸብር ጠያቀው
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 6 сағат бұрын
መከላከያን ማረዳችሁስ..????
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 3 сағат бұрын
አሁን እኮ ተገንጥላችሁዋል ማንም የምፈልጋችሁ የለም ችግራም
@adugnaabebe7306
@adugnaabebe7306 9 сағат бұрын
ጀግና ሱማሊዩ ይህ ወራዳ መንግስት ፡ በሁሉ ነገር አንበጫበጨችው፡ ክብር ለሱማሊያ ሞት ፡ ለአምባገነኑ አብይ አህመድ።
@Abel0911
@Abel0911 9 сағат бұрын
አበበ እንደዚሁ እስፐርሙን አባከነ low IQ ያለው አዱኛን ወሎዶ😂😂😂
@Samaung-fx6et
@Samaung-fx6et 6 сағат бұрын
በክት
@adugnaabebe7306
@adugnaabebe7306 6 сағат бұрын
@Samaung-fx6et መሃይም geopolitics አታቅም
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Russian secret base uncovered / Russia abandons the region
14:15
NEXTA Live
Рет қаралды 648 М.
ሱሉልታን እንደ ዳቮስ
37:02
Fana Television
Рет қаралды 10 М.
የሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ስራ ጉብኝት
8:02
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 4,6 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.