KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በዚህ ድንጋይ የሚወድቅ ይቀጠቀጣል||ኡስታዝ ወሂድና ኡስታዝ ሁሱ ደስ የሚል ቆይታ@Aliftube1
45:00
የክርስቲያኖች ጥያቄና መልሶቻቸው||ለሴት ልጅ ለምን አንድ ባል ብቻ ተፈቀደላት?በወንድም ሁሴን አህመድ ሀፊዘሁሏህ@Aliftube1
58:16
Support each other🤝
00:31
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
የሶሻል ሚድያ ዝሙት||በወንድም አቡ አይመን
Рет қаралды 9,803
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 72 М.
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 256
@zzzaa45
9 ай бұрын
አይ የኛ ነገር ሸሪዓዊ ትምርቶች ሚያዳምጣቸው ጠፈ ሱብሀን አሏህ እስከሁን እኮ የሀረም ፍቅራኛሞች ቢሆኑ ሀቂቀተን ሰይለቀቅ ለይክ ኮሜት መተላለፊያ አይኖርም አሏሁ አክበር ሙስሊሞች አሏህ እንፍራ😊😊
@Haaanaan45
9 ай бұрын
በትክክል
@LubabaAhmed-w1z
9 ай бұрын
በትክክልል❤
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት
9 ай бұрын
ሳህ ይህማ ትምህርት ነውና እዳት ብለው💧
@husenadem7174
9 ай бұрын
ሳህ
@የገጠርዋ.ቀበጥYouTube
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@حواء-ك9غ
9 ай бұрын
መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ሙስሊም አድርጎ ይግደለኝ ያርብ
@zainabmohamed5039
9 ай бұрын
ክክክክክክ ሳህ ወላሂ ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ኮሚት 👍👍 ነይ ጉድሽን ሥሚ እሰከዛሬ የለሁበትም ወደፊትም ኢሻላህ
@ፋፊጉራጌዋ
9 ай бұрын
እኔ የለሁበትም ከዚሁሉ
@kubra-hy3bn
9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የለሁበትም ወደፊትም አላህይጠብቀኝ ይጠብቀን
@كفيكن-ب7ع
9 ай бұрын
ከድህአይነቱጉድአላህይጠብቀንየመዳምቅመሞች
@zinatzinat-b4r
9 ай бұрын
ያአሏህ
@ፋፊጉራጌዋ
9 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@kadeejakadeeja-nq6lx
9 ай бұрын
ሁሉም ይስቃል ሁሉም ማንንን ይሆን የምትስቁበት ከልብ አዳምጣችሁ ተረዱ ተመሳቅ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@የሷልሕ.ሸጋ.እናት
5 ай бұрын
የምስቁትኮ ወይ ያልሞከሩት ወይ የተማርበት ይሆናል
@zekiya7868
9 ай бұрын
ልክልካችንን እደዚህ ንገረንማ ምናልባት ከፍቲኒያ ብንወጣ ኢላሂ በድናች ጠካራ ያድርገን ከወሥዋሽም ይጠብቀን የሥቶቻችን ልብነው የደረቀው ያሙቀሊበል ቅሉብ ሠቢት ቅሉብና አለድንክ
@Amina.Daawud
9 ай бұрын
الحمدالله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m
9 ай бұрын
አሚን
@fgdf7474
9 ай бұрын
አሚንንንን
@AlpnAsd
9 ай бұрын
አሚንንንን
@aminatsulaiman395
9 ай бұрын
ጀዛክ አላህ እነዳው ዝም ነው የእኝ የሴቶች ነገር አላህ ሂድያ የስጥን
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
9 ай бұрын
ዋነፍሴ ዋ ክስረቴ በጅህልናየ ያከሰርኩት ታይሜ ይቆጨኛል ዛሬላይ ብዙ ተለዉጫለሁ አልሀምዱሊላህ ያረቢ ማረን ያረብ ካቲማችንን አሳምርልን ያረብ አተ ሰትረን እደኛ ወጀል ሳይሆን አተ ማርታን ትወዳለህ ይቅር በለን ያረብ ሀቂቃ አተን ያዳመኩ ቀብሬን ሳስታዉስ ይጨቀኛል ሀቂቃ አላህ ይዘንልን አላህየ ድኑን ያሳዉቀን አለማወቃችን ነዉ ሚጫወትብን 😢😢😢
@UeaUea-wx7ye
9 ай бұрын
በጣም እኔም ያችው ቢጤ ነኝ አላህ ይቅር ይበለን ያርብ
@semirakemal3483
9 ай бұрын
አሏህይዘንልን
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
9 ай бұрын
@@semirakemal3483 አሚንንንንያረብ
@YimaM-mo2gj
8 ай бұрын
አላህ ይቅርይበለን
@FudyUdud
9 ай бұрын
ላኢላህ ሀኢለሏሕ አንተ ሱበሀነክ እኒ ኩንቱ ሚነ ዣሊሚን
@Haaanaan45
9 ай бұрын
አላሁ አክበር አላህ ቀልብ ይስጠን
@ZeynabSeid-k4h
9 ай бұрын
ጀዛካለህ ቁርአን ቅራልን
@FudyUdud
9 ай бұрын
ላኢላ ሀኢለሏህ አሏህ አክበር ለሀዉለ ወላቅዉተ ኢላህ ቢላህ
@karimamohammed3487
9 ай бұрын
ማሻአሏህ ጀዛኩሙሏሁኸይር ኡስታዙና አሏህ ይዘንልን ያረብ
@Tkwayutobe7512
9 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እስካሁን ያልከው ትክክልነው ሴቶቹም ውንዶችም አላህ ሂዳያይሰጣቸው እንጂ አድ ያረጋቸው ሁሉ ሚያገቦቸው ይመሰላቸዋል ወንዱምሴቱም በተሌ በተሌ ሴቶቹ ሂዳይስጣቸው በአረብ ሀገር ያሉትይብስባቸዋል አላህ የህዲኩም በስ
@temirtemirmuhammed-lc2wl
9 ай бұрын
ወሏህ እረዕሱ ብቻ እንዴት እዳሳቀኝ ምረጥና ወሳኝ ትምህረት በርታልን
@karimamohammed3487
9 ай бұрын
ማናችን በማናችን ከመሳቅ እራሳችንን እንፈትሽ እኔ ማነኝ ?????እንበል
@አሏህወኪል-ነ3ዀ
8 ай бұрын
ወላሂ ትክክል የልቤን ተናገርሽ ሀሲቡ አፍሰኩም ቀብለ ቱሀሰቡን አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ህልምአለኝሣስበዉደስየሚል
9 ай бұрын
እወነት አወራህ የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤😢😢😢
@safSad-z8g
9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ሁሉም ያልከው ሳህ
@cgf8399
9 ай бұрын
ይህንሁለትቨዱ ደጋግሚነዉየምስማዉ በቴሌግራምም በዩቱብም በስምህልጠራ የኢጃዛቤትጉዳይ ያአላህ ያስቃልም ያሳዝናልም ትትክክክልወንድማችንአላህይጠብቅህ ቀጣይእንጠብቃለን ትምህርት
@እሙአህላምF
9 ай бұрын
ክክክክ ሀሀሀሀ አትበሉ ተባላችሁ አሰሙምዴ የምንማረዉ ብላሺ ወላሂ የተናገረዉ ትክክለሰ ነው እሰይ እድህ ንገርልኚማ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
9 ай бұрын
ኤ ወላህ ትክክል ኡስታዝ በስምህ ልጠራ. ክክክክ ደሞ አባቴ ብለው ሲጣሩ ደሜ ይፈላል የወለደን ብቻ ነው አባታችን አላህ ያስተካክለን ጀሚአን ያረብ
@طلبةلعلم
9 ай бұрын
ሡባሃንክ ያረብ አሏህ ያሥተካክለን ጀዛኩምሏህ ልብ ያለው ልብ ይበል የሤቶቺ ነገር ከባድ ነው
@ساجدةسعادة-خ6ظ
9 ай бұрын
ሱብሃን አሏህ ድሮ ድሮ የረሱል ሱለላሁ አለይሂወሰለም ወዳጂ የአላህ ባሪያ ነኝ ምናምን ነበር ዘመኑ ተቀየረና በሰምህ ልጠራ የፉላን ነግሰት የፉላን ሚሰት የኔወድ ካለንተ መኖር አልችልም አላሁል ሙሰተዓን አላህ ወደ ቀልባችን ይመልሰን በሰ
@ያረብአገራችንንሰላምአርግ
9 ай бұрын
በጣም ይደብራሉ
@KeremKerem-c1p
9 ай бұрын
ሀሀሀሀሀኸኸ የትህጀልሳቅ በስምህልጠራአሉ ኡስታዝያረብ
@نصرهاحمد-ذ2ق
9 ай бұрын
ሱባሀን. አላህ. አላሁ. አክበር. አላሁ. አክበር ሳህ. በወጩ አለም ያለወ ተጨባጭ ይህ ነወ አልሀምዲሊላህ. አላህ. ከዚህ መጥፎ ለሰተርከኝ. ምስጋና ይገባህ. እያየን እየሰማን ነወ. ወላሂ. በተለይ በፊስቡክ. የሚያመጣወ ፈሳድ. አላህ ሙስታአን. በተለይ እህቶች. ይህ ሁሉ ለእኛ ነወ አዳምጠን ከዚህ ተግባር እንራቅ የእወቀት ባለቤቶችን. በያሉበት. አላህ. ይጠብቀን. ሳህ ወላሂ. ሁሉም ንግግርህ በአሁኑ ያለወ ተጨባጭ ነወ አላህ ይሰትረን ጀዛከላህ ኸይር. ኡስታዝ
@AAA-vb1rt
9 ай бұрын
ጀዛ ከሏህ ኸይር ኡስታዝ ወላሂ የባለፈውንም ያሁኑንም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት የምናየው የምሰማውን እውነታ ስለሆነ የነገርከን
@ToybaMehammed-ol4yb
4 ай бұрын
በጣም ልክ ነህ ወድሜ አላህ ሆይሩን ነገር ይወፍቀን አልሀምዱሊላ አሁላይ እዛቦታ አደለሁም ለወደፊቱም አላህ ይገዘኝ🤲😥
@zemzemjemal1760
9 ай бұрын
የኛ ጉድ ከሞተሰው በላይ ከአለሰው በታች አላህ ይዘንልን😢😢😢
@Rabeah-zn8gp
9 ай бұрын
ሱበሀናላህ አተ ጠብቀን ኢላሂ
@alinaalina212
9 ай бұрын
አልሀምዱሊለህ ብየም አላዉቅም አባቴን በምን በማንም ልትካው ልቀይረው አልችልም የኔውድ አባት እድሜሕን ያርዝምልኝ
@كفيكن-ب7ع
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አላሁመአሜንእህትየ❤❤❤ባይበላምባይጠጣምባይገባምከቤትእደትዋላችሁሢልደሥይላልአባትእህትየክብርላባቶቻችንወላሂአልሀምዱሊላህብየአላቅምወደፊትምኢሻአሏህ❤❤❤❤❤ረጅምእድሜከአፊያጋርለአባትናለናቶች
@ساجدةسعادة-خ6ظ
9 ай бұрын
አኡዙቢላህ ጌታ ሆይ በሃላሉ ሰትረኝ ኢላሂ መጨረሻየን አሳምረልኝ
@ساجدةسعادة-خ6ظ
9 ай бұрын
የኔውድ አባት ሰንት መፀዋት ነት ከፈለው ያሳደጉኝንማ በፍፀም በምንም ነገር አልቀይራቸው የኔወርቆች ቤተሰቦቸ
@አልሀምዲላ
9 ай бұрын
መሻአላህ
@tamerARAGAW
6 ай бұрын
ወላሂ ትክክልነህ ወድማቺን 😢😢አላህ ይጠብቀን ከሰይጣን ስራ ያረህማን ያረሂም በእዝነቱ ከወጄል ያርቀን ቁራአን ገር ነዉ ወላሂ ልብ ብሎ ለቀራዉ ሰዉ ልብን ግን በየቦታዉ በታትኖ እዴት ይገባል ቁራ አን በንፁህ ልቦነ ከቀሩት አልሃምዱሊላሂ ሁሉም ገርነዉ ድነል ኢስላም ቺላ እያልን ቢሆን እጂ የሚከብዴዉ ሲጄመር ባሁኑ ዘበን ጥሩ ባል ጥሩ ሚስት አላህ የፈቀዴለት ቢሆንጂ የለም ሁሉም የሚጨካከንበት ዘመን ነዉ 😢😢😢 አላህ የወዴዴዉ ሰዉ ሲቀር አላህ ከሚወዳቼዉ እሱን ከሚፈሩት ባሮቹ ያርገን አሚን ያርበል አለሚን
@እማየስስቴነሽለኔ
9 ай бұрын
ሳህ ወላሂ ጀዛኩላህ ኸይረን
@hdhdhejdhbkkdjdndnb8464
9 ай бұрын
ሱባሀን አላህ
@Eryrttff5Dyftydgg
9 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ🙏🙏
@FatumaSeid-wl6nx
8 ай бұрын
እውነት ለኛ በጣም ትምህርት የሚሆንን ነገር ነው ያሰተማርከን ሰምተው ተጠቃሚ ያድርገን
@safSad-z8g
9 ай бұрын
ጀዛከላሁ ከይር ወድማችን በርታ ቀጣይም እጠብቃለን
@temirmuhammad1853
9 ай бұрын
ጀዛከላህ
@sofiagashaw6435
9 ай бұрын
ውደው አይስቁ አለ የሀገሬስው
@zinatzinat-b4r
9 ай бұрын
ላኢለሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ ሠትረኝ ኢላሂ
@CvCv-v2h
9 ай бұрын
ጃዛክ አላህ ኸይር
@EmuBilal-yj1ly
9 ай бұрын
ክክክክክ ወይኔ በሰቅ ትክክል ጀዛከ አላህ ሃይረን ኡስታዝ
@semirakemal3483
9 ай бұрын
እኔስ የለሁበትም ሲጀምርም የምለውም የለም ከዘመኑወንዶች I Love you ብቸኝነት
@temirtemirmuhammed-lc2wl
9 ай бұрын
ክክክክክ በተጣሉ ጊዜ ደግሞ l Love you ብቸኝነት ይላሉ
@Amina.Daawud
9 ай бұрын
صبحان الله صبحان الله 😢😢😢😢
@KadejaToyib
8 ай бұрын
እንደዚህ መሳቅ ሳይሆን አሏሁመቱር ነው እህቴ ሆይ እንሻአላህ አላህ ይጠብቀን
@አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ
9 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@KadejaToyib
8 ай бұрын
አላህ ኡምረህን ያርዝመው ያኡስታዝ ጀዛኩሙሏህ ሀይር😢
@LubabaAhmed-w1z
9 ай бұрын
አሏህይጠብቅህ❤ነቶሎእናዳምጥ❤
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
9 ай бұрын
እህ በረካ ሁን አቦ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክአሏህኸይር ነግረዉንም ልባችን ዝቅዝቅነዉ መቸም እስኪ በደብ ስሙ አያስቅም ያስለቅሳል አላህ የደረቀዉን ልባችንን ያርጥብልን🎉ሱበሀንአሏህ🎉 አላሁመሰሊወሰሊምአለነብይነሙሀመድ ሰለሏሁአለይሂወሰለም
@safia-u4q
7 ай бұрын
የፍቅርኛ ቢሆን እስካሆን በካሚት ያብድ ነበር ሶበሀን አላህ👆
@cgf8399
9 ай бұрын
ክክክክ ትትክክል ኑኑኑስሞ አላችሁአንድአንድሴቶች ርዕሱብቻፈታያድርጋል ጀዛከላሁኸይርወንድማችን አልሀምዱሊላሂከእንደዚህአይነቶነፃነኝ አላህበሀላል ዘዉጆኛል ያላገበችሁአላህይወፍቃችሁመልካምትዳር የስሞነገር ተዘርዝሩአያልቅም አረጉድ
@Keweser
9 ай бұрын
Aelahe yishemerelehe
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m
9 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ብልሀል ጀዛከላህ ኽይር በርታልን
@شيباششيباش
9 ай бұрын
ያኢላሂ
@KurkawiYmamy
8 ай бұрын
አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ኡስታዜ በጣም ትክክል ነህ 🙏🙏🙏😥😥😥
@ሻማትዩብ
9 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ወንድ ልጂ እሚሽለጠለጥ ሴት አይፈልግም አብዛኞቹ ሴቶች ደሞ አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ሽልጥልጥ ናቸው እኔምፈልገው ባል ብቻ ነው ቤት አለኝ ብር አለኝ ይላሉ ሲጀምር አላፊነት የማይወስድ ወንድ ለትዳር አይሆንም እና ሴቶች እባካችሁ እባካችሁ ወንድ ልጂ ወርቢ ይሄው ወንዱ ነገርሽ ስለሳይኮሎጃቸው የምትሽለጠለጥ አይፈልጉም ኡስታዝ ስለሆነም አትሽለጥለጡ ብር ስላላችሁም ቤት ስላላችሁም የእህቶቻችሁን ባል አትግዙበት ነገ ጡዋት አንችንም ይተውሻል አላህን ለምኑት ይሰጣችሁዋል ተርጋጉ
@አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ
9 ай бұрын
አላህ ይዘንልን
@حليمهحليمه-ع5غ
9 ай бұрын
ከከከከከከከ አኔምኮነኝ ምንም ታሊዝ የምወደው ሆሆሆሆሆ
@Busy-s4r
9 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኸይር ወንድም አላህ ይጠውል ኡምሩክ በጣም ጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያሙቀሊቡን ቁሉብ ሰቢት ቀልቢክ አላዲኒን
@AmeenaAbdalla
9 ай бұрын
ሳህህህህህህህ
@كفيكن-ب7ع
9 ай бұрын
በትክክል
@zabiba2788
9 ай бұрын
ያ አላህ ተሳስቶ ከሚያሳስት ይጠብቀን ወላሂ ያሳዝናል ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ ትልቅ ትት ነው 🎉🎉🎉
@rablayesuf2629
8 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ በጣምወሳኝትምህርትነዉ ቀጥልበት ሁሉም ትክክልነዉ ጀዛከላህ አላህ ይጠብቀን
@ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
8 ай бұрын
ወላሂ እኔያለሁበትነበር የተናገርከዉ ያረብ አሁላይግን ወደራሴተመልሽ በኢባዳነዉ የማሳልፈዉ አልሀምዱሊላ አልተኛምኳን እቁርአላይነዉ የማሳልፈዉ ስራስጨርስ አልሀምዱሊላ አለኩለሀ አለህ ሱብሀነታአላ ማሀሪነዉና ዉድእህቶቸ ወድሞቸ በኢባዳአሳልፋ ይችዱኒያ ለአኬራ የምንከስብባትናት ሁላችንንም አላህይምራን ያረብ
@ኡሙሰለሀዲን
8 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ከይር የምር በጣም ነዉ የሳኩት የማይጠገብ ደአዋ
@zumrahassen
5 ай бұрын
ወላህ እወነትህን ነዉ በተጀባጭ ያለ ነገር ነዉ ሳቡሀን አላህ አላህ ይህድና በስ ጀዛክአላህ ኸይረን የአኹና
@MedinaAbebawu
7 ай бұрын
ያረብ አላህየ አተ አሳምርልን እኔስ ባለማወቅ ሳወራ ኑሪያለሁ ከግድህ ኡስታዝ ጀዛ ካላህ ኽይር አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@hayattube1479
9 ай бұрын
❤❤❤ሳሳሳ
@hedaia
9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሳልጃጃል እስልምናን ወፈቀኝ ኢስልምና ከጉድለት የጠራ ሀይማኖት ነው ማነን ምን ብለን እደምንጠራ ያስተምረናል የተግባራ ሰው አላህ ያድርገን ጀዛክ አላህ ኸየር ወድማችን እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ሴቶችየ አላህ ልብ ይስጠን
@UeaUea-wx7ye
9 ай бұрын
አሚንንን ያርብ
@senyamuhammed6094
9 ай бұрын
ጀሊሊሉ ይጠብቀን መጨረሻቺንን ያሣምርልን ያረብ በሀላል አብቃቃን ለወንድሞቻቺን ፊትና ከመሆን እኛንም በነሡ ከመፈተን ይጠብቀን ያረብ
@yesemuyeenat
8 ай бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይረን ውስታዝ አላህ ሂድያውን ይስጠን ያረብብብብ
@ZuzuAhmed-x1j
8 ай бұрын
ኢላሂ የኛመጨረሻ እህህህህህህህ ክስረት አንድ አንድ ወንዶችኮ አይይይ በሰው ሂወት የሚጫወቱአሉ 💦💦💦💦💦💦
@karimamohammed3487
9 ай бұрын
እኛ ሴቶች አንድወንድ እወድሻለሁ ይበል ብቻ 100% ደካሞችነን አሏህ ይጠብቀን
@salwasaeed6815
8 ай бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር እንደዚህ አይነት ሙሀظራ መብዛት አለበት ለሁላችንም ትህርት ነው አሏህ አግርቶልን ላዳመጥነው ሁላችንም እዚህ ፈተና ውስጥ የተዘፈቅን ነን አሏህ ይሰትረን
@ughv4928
9 ай бұрын
ሱባሀን አሏህ ትክክል ነዉ ወላህ
@fjdg3540
6 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@DhhFhj-sy3se
8 ай бұрын
አሯ እኔን አደምሩኝ በአላህ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@emanbintendris6359
8 ай бұрын
ማሻ አላህ አቡ አይመን አላህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ የለሁበትም እየሰማችሁ
@Tkwayutobe7512
9 ай бұрын
በሌ በሶሻል ሚዲያ የለው ዙሙት በዝተዋል አላህ ሂዳያይሰጣቸው ከእንጂ
@ZUZU-q9j
9 ай бұрын
ወላሂ እደት እደሳኩ በስምህ ልጠራ ሳህ ብዙወቹ እደዚህ ነን ለቤተሰቦቻችነ ክብር የሌለን ምንም ለማይሰራልን ነውክብራችነ❤❤❤
@fafibintEumi
9 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከአትሁ ዛሬ የልቤን ነገርክልኜ አሏህ ጀዛከሏህ ኽይር ወንድማችን ወላሂ መፃፍ አልወድም ግን የምፈልገው ስለነገረልኝ ለምስጋናየ ነው አሏህ ቀልብህ አይቀይርብህ ወሏሂ ስንቱን እየተባልኩ አለሁ አልሃምዱሊላህ ፊት ስለማልሰጣቸው
@DhhFhj-sy3se
8 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሱም አልሀምዱሊላህ ያላጃጀልከኝ መጨርሻየንም አሳምርልኝ ረብ
@hasnahasna4665
8 ай бұрын
ጅዛክላህ ህይርን
@BintBaba-z9w
8 ай бұрын
ያረብ አንተን ከሚያስቆጣነገር ጠብቀን መጥፎንነገርአርቅልን
@TyebaAhmed
7 ай бұрын
ማሻላህ
@DhhFhj-sy3se
8 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይ እኔም መደመሬ አልሀምዱሊላህ ሱም አልሀምዱሊላህ ወንዶችን አልወዲም በምክናየት ነዉ እንኳን ላወራዉ
@AminaatMuhammad-mp7hi
8 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@taibah1116
9 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@anshaahmed02
9 ай бұрын
ወላሂ ሲጨማለቁ ይገርመኝል ቤተሰብ እዳውን አይቶ አሳድጎ በስምህ ልጠራ አይደብርም? እህቶቸ ወላሂ ለራሳችሁ ስትሉ ቆፍጠን በሉ ከቤተሰብ ውጭ ወደውጭ ማግባት ከፈለጋችሁ በሸሪአው መሰረት አግቡ ካሁን በፊት የለሁበትም ከሁን ቡሀላ ላለው አዑዙቢላህ ልቦችን እንደፈለክ የምገለባብጥ የሆንከው አላህ ልባቺንን በዲንህ ላይ አፅናልን ከሷሊሆችም አድርገን
@HalimaHalima-o3f
9 ай бұрын
ያረብ አተ ጠብቀኝ ያረብ ያረብ😭😭😭😭ሳህ እዉነትህን ነዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድይምራን
@Maryam2024-fd2cc
9 ай бұрын
ልሳቅ😅😅😅/ላልቅስ😢😢😢
@ZzzZzz-wv6gb
9 ай бұрын
ሀሀሀሀ
@አሏህወኪል-ነ3ዀ
8 ай бұрын
እ
@TyebaAhmed
7 ай бұрын
ንኪው
@SekinaSultan
8 ай бұрын
እውነት ነው
@FatuSha-c8v
8 ай бұрын
ጀዛከላህ ወንድም።
@nfisa2992
8 ай бұрын
ጀዛክአላህኸይር
@Kadijakadija-li2oe
9 ай бұрын
ሀስቤላህ ወኔእመል ወኪል ያረቢ አላህ ይጠብቀን😢😢
@Fafiiyoutube
8 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ላለፈው የለሁበትም ለሚመጣው ተወከልቱ አላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ
@uaeuae1256
9 ай бұрын
እኔም እላለሁ ምን ችግር አለው ስም ደግሞ
@hahtghjytiu5704
9 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@ኢክለስሚድያሀዩነኝከስልጤ
8 ай бұрын
አለህ ይጨምርለህ የረቢ
@فاطومة
7 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይቅር ይበለን ያለፈውንም ወጀል ይማረን የወደፊቱንም አላህ ይጠብቀን
@zamzammuhammed5829
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂እደው በሳቅ ጨረስኩት
@ماريماحسن
8 ай бұрын
አሰቶፊረላህ ላኢላሀኢለላህአተሱብሀነከ ኢኒኩቱሚነዞሊሚን😥😥😥😥
@MADINAMohamed-un2mu
9 ай бұрын
ጀዛኩም አላሕ ኸይር
45:00
በዚህ ድንጋይ የሚወድቅ ይቀጠቀጣል||ኡስታዝ ወሂድና ኡስታዝ ሁሱ ደስ የሚል ቆይታ@Aliftube1
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 3,4 М.
58:16
የክርስቲያኖች ጥያቄና መልሶቻቸው||ለሴት ልጅ ለምን አንድ ባል ብቻ ተፈቀደላት?በወንድም ሁሴን አህመድ ሀፊዘሁሏህ@Aliftube1
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 5 М.
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
1:21:57
የኔ ባል ገጠር አይወጣም||የኢጃዛ ቤት ጉድ||በወንድም አቡ አይመን ሀፊዘሁሏህ
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 12 М.
1:03:58
100ሺ ድርሀም ክፈይ ተባልኩ||ቤንጤዋን አፍቀረኳት ማግባት እችላለሁ?የተለያዩ ፈትዋዎችና መልሶቻቸው@Aliftube1
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 6 М.
22:35
የነብይ ምስት ሆኖ ለምን በእሰት ተቀጡ?ለመጀመር ግዜ ግብ*ረ ሶ*ዶ*ማን የፈፀማ ኡማ የማነው ቅጠቱስ ምን ነበረ?ሌሎችም አስተማሪ የሆኑነገሮችን የከታተ ቪድዮ
Mubarik
Рет қаралды 1,2 М.
20:54
ነብዩ መሀመድ|ሰዐወ| ለምን ከ4በላይ አገቡ?የሴት ልጅ የጅናባ አስተጣጠብ||@Aliftube1
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 4,4 М.
12:01
#አቡ አሚራ ፆታሽን #ካላየሁ ሴት መሆንሽን አላምንም #ላይቭ ላይ ተፋጠጡ# ሱበሀን አሏህ
ሳአዳ & ዩቱብ
Рет қаралды 23 М.
2:37
15 February 2024
ሀዩ ጓል hayat tube
Рет қаралды 52 М.
19:21
#አልሀምዱሊላህ #አለ ኒእመተል ኢስላም
ጦይባ Tube
Рет қаралды 5 М.
18:57
መቀየር እንችላለን || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ || አቅራቢ : አባ ኢያድ
Elaf Tube
Рет қаралды 38 М.
42:53
ትዳር ስትባሉ አላማ አለኝ እያላቹህ ለምትጀናጀኑ ወሳኝ ምክር በወንድም አቡ አይመን Alif Media Alif tube Harun tube2 Feta daily
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 10 М.
45:52
መረጃ ሲሰጠው ተሳድቡ ወጣ||ከመፅሀፍ ቁዱስን ለምን መልስ እደሚሰጥ ተናገር ሁሴን@Aliftube1
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 16 М.
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН