የሱ አይደለችም

  Рет қаралды 88,145

Single /ሲንግል

Single /ሲንግል

Күн бұрын

Пікірлер: 653
@Diamonds8011
@Diamonds8011 10 ай бұрын
ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ አድርጉልኝ❤ kzbin.info/www/bejne/kIfOY6t-na-Hbsksi=vpWAp8lAsTknocTP
@zuzuloveyotub2005
@zuzuloveyotub2005 9 ай бұрын
ሀፍትሽዬ እንናንተ አይነቶቹን ጀግና አሏህ ያብዛልን አሏህ ይጠብቃችሁ እና ደግሞ በተቻላችሁ ያክል ራሣችሁን ጠብቁ ሀፍትሽ ማሥክ ልበሥሥሥሥሥሥሥሥ
@hanhana3851
@hanhana3851 9 ай бұрын
❤❤❤የእኔ ጀግና በጣም ነው የምውድህ
@conniebistat9930
@conniebistat9930 9 ай бұрын
አረመኔ ስው ነው::
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@azezetegene660
@azezetegene660 10 ай бұрын
ይሄ ነገር ግን D N A መመርመር አለባቸው አይታወቅም ልጁ ልትሆን ትችላለች
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 10 ай бұрын
ዋዉ ሃብታሙ አልተቻልክም ከኀላ መጥተህ ሁሉንም እየበለጥክ ነዉ ጎበዝ ነህ በርታልን
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 9 ай бұрын
የሚገርመኝ ደግሞ እውነት ነው ።እንደሌሎቹ ድራማ አይሰራብንም።
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf 10 ай бұрын
እንደው ሴትየዋ በደለኛነት ስለተሰማት እንጂ ይህን ያህል ዓመት ከቆየ በሁዋላ ባይነገር እዚያው ተከድኖ ቢበስል ሳይሻል አይቀርም ያማል !
@MileyAsem
@MileyAsem 9 ай бұрын
የ እውነት ባልዋ በጣም ሰው ነው ተባረክ
@yohannesdereibe9954
@yohannesdereibe9954 10 ай бұрын
እሚገርም ባል ተባረክ አንተ ትልቅ ሰው ነህ፡፡ ምስትየውም ትክክል ነው ያረገችው፡፡ ልጅቷ ደግሞ እንጀራ አባቷን እንዳባት ማየት አለባት፡፡
@SelimHassen
@SelimHassen 10 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ውዱ ነብያችን❤❤❤❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@MrmiDlgagi
@MrmiDlgagi 9 ай бұрын
ሠለለሁ አለህ❤❤ወሠለም
@ZeynebMuhamed-k4v
@ZeynebMuhamed-k4v 9 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
@HaleemaHh-ff4fx
@HaleemaHh-ff4fx 9 ай бұрын
saw
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ 9 ай бұрын
ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም❤❤❤❤
@Luluseid-b3e
@Luluseid-b3e 9 ай бұрын
አረቡቹን በጣም ከማደንቃቸው ነገር ልጆቻቸውን ሴትና ወንድ አንድ ክፈል አያስተኙም ይሄ ነገር ስለሚፈጠር 😢
@ooll3350
@ooll3350 8 ай бұрын
ማማዬ አረቦች ብቻ ሣይሆኑ እሥልምና ሸሪአ ከ7 አመት ቡሀላ ምኝታ ቦታ ለያዮቸው ይላል እናማ ሸሪአችን ሥለሚያዘነው አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢሥላም
@fatumamohamedyassin2957
@fatumamohamedyassin2957 3 ай бұрын
​@@ooll3350tekekel
@አማራነኝየጀግናዘር
@አማራነኝየጀግናዘር 10 ай бұрын
የኔ እናት ማዘር አሳዘኑኝ ወደው አይደለም እሰከ ዛሬ እምቅ ያረጉት የኔ እናት ተቼግረው ነው ባልዬውም በጣም አስተዋይ ይቅር ባይ ነህ 😢😢😢😢😢😢
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 10 ай бұрын
ምንድነው ማዘር የሚያሳዝኑት ጭንዋን ለወንድም ከፍታ ልክ እንደ ቀላል ነገር ተሳሳትን ይባላል ምንዋ ያሳዝናል???? ወንድም እኮ ቢደፍር ደፈረኝ እሺ እሱ በእይል ተጠቀመባት እንበል
@አማራነኝየጀግናዘር
@አማራነኝየጀግናዘር 10 ай бұрын
@@sarabarkot1646 አትፍረድ ይፈርድብሀል ነው እሷ አቅማ ባይኖራት ነው አስገድዶ የደፈራት የገዛ ወንድሟ በፍላጎቷ አይደለም ጭንዋን የከፈተችው ተገዳ ነው እንጅ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 10 ай бұрын
​@@sarabarkot1646በትክክል የመጨረሻ የብልግናና የሀጢያት ጥግ። ልጅቷ በጣም ይከብዳታል ይህን ተቀብሎ መኖር!😡😡😡
@kasachs
@kasachs 9 ай бұрын
በጣም😢
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 10 ай бұрын
ጎበዝ ባል ነዉ የሚረዳ ደሰ ይላል አላህ ይቅር ይበላችዉ ይቅር መባባሉ ጥሩ ነዉ
@meronmeron-mg9nu
@meronmeron-mg9nu 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ የልጅትዋ አይምሮ እንዳይበላሽ
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 10 ай бұрын
አረ በስምኣም ወዴት እየሂድን ነዉ ወንድሜ ጋር ተሳሳትን መሳሳትኮ ከማታዉቀዉ ሰዉ ጋር መሰለኝ።ጋዜጠኛዉ በጣም ጎበዝ ነህ ግን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ።
@SARAYOUTUBE-c1p
@SARAYOUTUBE-c1p 10 ай бұрын
ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ እህቴ በወደቀው አለም እየኖርን ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 10 ай бұрын
@@SARAKZbin-c1p Amen Amen Amen
@masa5699
@masa5699 10 ай бұрын
Dirama naw yihen sawuye lelalay ayichawalahu
@ሙኒረ
@ሙኒረ 10 ай бұрын
ድራማ ነው እሚሆነው
@Atsede-zd6mj
@Atsede-zd6mj 9 ай бұрын
!pk 😊
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 10 ай бұрын
እሸቱ እውነቱን ነው ዩቱብ ማየት ፈራጅ ያረገናል ያለው አውጣን ከምናየው ከምንሰማው ክፉ ነገር በርቱ ጀግና ወንድሞቻችን
@زمزماحمد-ب8و
@زمزماحمد-ب8و 9 ай бұрын
ባሏግን ትእግስቱ😢😢
@marthafekebelu
@marthafekebelu 10 ай бұрын
እባክህ ጋዜጠኛው ዲኔኤ ቢመረመር ምክንያቱም የወንደምና እህት ልጆች በሳይንሱም ጤነኛ ልጅ አይፈጠርም አሁን የምናያት ልጅ ግን በጣም ንቁ ናት
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanhn7623
@hanhn7623 10 ай бұрын
አንዳንዴ..ጤነኛ.ልጅ.ይወለዳል
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 10 ай бұрын
አይ ከስት አንድ ነው እነደገለፃችሁት የሚገለፅ
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 10 ай бұрын
Hulum adelm yekstal new yemibalw
@አገሬጎጃምነው
@አገሬጎጃምነው 10 ай бұрын
ዘድሮ አይሰማ ጉድ የለም ወይ ፈጣሪ ወድሜ ጠክር ጀግና ነህ ግን እራስህን ጠብቅ
@عليعلي-ت3ض2س
@عليعلي-ت3ض2س 8 ай бұрын
ኣቤት ጉድ ሣይሰማ መስከረም አይጠባም አለ ያገሬ ሰዉ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 10 ай бұрын
ቀጣዩን አሳዉቁን መጨረሻቸዉን ያሳምርልን ጎበዝ ወንድማችን ጋዜጠኛ በርታልን
@sarahabas8619
@sarahabas8619 10 ай бұрын
ገና ብዙ ይሰማል 😢😢
@SaraSara-oh7no
@SaraSara-oh7no 10 ай бұрын
የማናየ ውማሰማው የለም ጀግና ነህ በርታልን ወድማችን እግዲ እናንተ ስላላቹ በጣም ደሲለል ማውቅ ያለባቸው ብዙ ሚስጥሮችን ይዛለች አገራችን በርታ ወድማችን
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 9 ай бұрын
በሽታይያዝህ,ወድምተብዬዉ,ባለጌ,ጋዜጠኛዉ,በጣምነዉየምወድህ,አሏህይጠብቅህ
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 10 ай бұрын
በስላሴ ስም ምን አይነት ጉድ ነዉ ምንሰማዉ ዘንድሮ ኧረ ወይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢 የፈጣሪ ያለህ ጆሮ አይሰማዉ የለ 😢አቤቱ ማረን😢
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 10 ай бұрын
እግዝዝዝዝዝዞኡኦ እረ ኡኡኡኡ ምን ጉድ መጣብን ዘንድሮ ከባድ ኪሳራ ነው በ እግዚአብሔር ላይ ለምን እናዝናልን ማዘን ብኛው ሰራ ነው እንጂ 💔💔💔😭😭😭😭 አቤቱ አንተ ማረን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yoditgedamu
@yoditgedamu 10 ай бұрын
U right 🙏🙏🙏
@sarkiaddissmma
@sarkiaddissmma 10 ай бұрын
አጀብ አጀብ እየበሉ መውጀብጀብ አለ ያገሬ የወሎሠው ሎቱ ሥበአት ከደዚህ አይነት ፈተና ይሠውረን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 10 ай бұрын
ድርቅ ማለቱ ደሞ ይገርማል እግዚኦ መሀረነ ነው
@AngelEtp-c8o
@AngelEtp-c8o 10 ай бұрын
ጉድ በል ጎደር አይ አገራችን
@WasKan-z4b
@WasKan-z4b 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@meriiB23
@meriiB23 10 ай бұрын
ከወንድም ጋር እንዴት ነው ሚሳሳተው ሰው ግን😢
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 10 ай бұрын
አላህ ይስቱር
@MesiKonjo-v4n
@MesiKonjo-v4n 10 ай бұрын
ይገርማል እኮ ኖራ ኖራ ዛሬ ምትናገሪው ምን እንዲመጣነው
@Adamacentar-nd9ce
@Adamacentar-nd9ce 10 ай бұрын
እንደዛው😂አብሮ በተኛት😮😅
@kasachs
@kasachs 9 ай бұрын
ጆሮሽ አይሰማምዴ አስገድዶኝ ነው ስትል
@mekdelawitwu3vo
@mekdelawitwu3vo 9 ай бұрын
እናትየዋ በጣም ትገርማለች ምክንያቱም እስከዛሬ አምቃው ማውጣቶ ምን ማለት ነዉ ዝም ብት ጥሩ ነበር
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d 9 ай бұрын
በትክክልደነዝነች
@hayatali5809
@hayatali5809 2 ай бұрын
እኮ አሁን ምን ይገኛል ልጅቷም አባትየውን አሁን ጉዳቻቸው😢
@hika1333
@hika1333 10 ай бұрын
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል እናቶች እባካችሁ እንዲህ አይነት የቤተሰብ ምስጥር ለንሳሐ አባት ተናገሩ እና ቤተሰብን አድኑ ንሳሐ በሚዲያ ሳይሆን በንሳሐ ጨርሱ በእናንተ ቅሌት አባት ልጁን ደፈረ ይባላል አወኩ ብላ የሀገረ ሰው ለልጅ በጣም ከባድ ነው ምን አይነት ሕይወት እኖራታል አሁን
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg 3 ай бұрын
ትክክል ማሪያምን💔💔💔💔💔💔
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 10 ай бұрын
ሁልጊዘ እግዚዓብሔር ይጠብቅህ ወንድማቺን እንኳን ተፈጠረቺ እደጊ ዘርሺ ይብዛ ::
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 10 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ጌታ ሆይ አምላኬ የሚያደርጉትን አያቁምና እረ ጆሮዬ ምንድን ነው የሚስማው ተሳሳትን ጉድ ስንት ስይጣን አለ እረ ከአእምሮ በላይነው😭😭😭😭
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 10 ай бұрын
በጣም የምትገርም የተለየህ ጀግና ጎበዝ ሰርአአት ያለህ ጥበበኞ አንደኞ ነህ በርታ አይዛህ እራሰህን ጠብቅ
@menalumasresha54
@menalumasresha54 10 ай бұрын
በጣም ቅን ልቦና ያላት ሴት በአደባባይ ይቅርታ እንዲያደርግልኝ እግዚአብሔር ስትል እራሴን በሷ አምሮ አሰብኩት እግዚአብሔር ይቅር ይልሻል እንጅ እንዳአንች ያለችን የተከበረችን እናት መታደልሽ
@genetkebede278
@genetkebede278 10 ай бұрын
Gazetegnaw betam gobez bkedem delalaw yesrahew ltmesgen ygbhal egzabher tbekaw ybzalih🙏🙏🙏🙏
@naidalo5047
@naidalo5047 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ
@taybatayba5917
@taybatayba5917 5 күн бұрын
ሡበሃና አሏህ !እኔም ታላቅ ወንድሜን ነውየሚመስለኝ 🥰 በጣምነው የምወድህ ሀብታሙ 🥰
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 10 ай бұрын
በጌታ ሥም ወንድማችን በርታልን የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ብየ አሥባለሁ
@መድስደተኛዋ
@መድስደተኛዋ 10 ай бұрын
እግዝዮ ማሃረና ክርስቶስ ጌታ ሆይ ምን ጉዲ ነው 😢😢ሃፍትሽይ ራስህን ጠብቅ ❤🎉
@SentayehuGetachew-q7o
@SentayehuGetachew-q7o 2 ай бұрын
አንድ ነገር ደግሞ በትክክል እህትና ወንድም ናቸው ይህም የእነትና አባት ወይም ባባት,ወይም በእናት ነው የሚገናኙት ሲቀጥል እንዴት ድፍረቱን አገኙ 15ዓመት ትንሽ አታውቅም ወይሰ አደንዝዟት ነው አልያም ደግሞ እህትማማች ላይሆኑም ይችላሉ አምጦ ሰላሳደጋት እንደ እህትና ወንድም ሊተያዩ ይችላሉ እንገዲህ ማመን ሰላቃተኝ ነው
@JvvjHccj
@JvvjHccj 10 ай бұрын
ሠዉዬዉ ምሥጊነዉ❤❤❤ይቅርታ የገባዉነዉ❤❤❤❤እግዛብሄር ይቅር ይበላችሁ ይበለን❤❤❤
@zuzuloveyotub2005
@zuzuloveyotub2005 9 ай бұрын
ሤትዮይቱ ግን ይህያክል እድሜ ቆይታ እንደት አሁን ትናገራለች ጥሩ አላደረገችም በቃ እንደታፈነ ታፍኖ መቅረት ነበረበት ምንም ለዉጥ ላይመጣ መናገሩ ምንአሥፈለገናነዉ አይይይ!!!
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 10 ай бұрын
ወንድማችን ጋዜጠኛ የዛ የግፈኛ ደላላ ህፃናቱን ያሰቃየዉ እንዲሁም በሰሩ ያሉት ሰራተኞችሰ ተያዙ
@FelixKoppel-mj5pq
@FelixKoppel-mj5pq Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም በጣም ይሰቀጥጣል ባለቤታ መልካም ሰው ነው
@miram-ed4dr
@miram-ed4dr 9 ай бұрын
ባልዋ እግዚአብሔር ይባርከው ቀጣዩን አሳዩን ጀግና ነህ ጋዜጠኛ❤
@HelenKkk-j3r
@HelenKkk-j3r 3 ай бұрын
አ/ር ይባርክህ መልካም ባል ነህ በውነቱ
@ZainabBitkadr
@ZainabBitkadr 9 ай бұрын
ይዘገያል እንጅ እዉነቱ ይወጣል😢😢
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 10 ай бұрын
አተ ጀግናነህ በርታ ጎበዝ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 10 ай бұрын
ጥሩ ሥራ ነው በርታ ።
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 10 ай бұрын
እግዚዓብሔ ይባርክህ ጠያቂዉ እንኳ በሰላም የልጆች እናት ሆነች ::
@romangedeye9684
@romangedeye9684 10 ай бұрын
አምላኬ ጥሩ ነገር አይስማም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልጆቻን መጠበቅ በጣም ያሳዝናል ልጅትዋ ራስዋ ምን ትላለች ወንድ ይሁን ሴት ስሜታችን መቆጣጠር እግዚአብሔር መፉራት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዠ6ኈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዠ6ኈ 10 ай бұрын
ወይኔ ሀገራችን ስንት ጉዳለ አለ እግዚአብሔር ሆይ ምህረትን ስጠን 🙏😪
@AmanSine-p3c
@AmanSine-p3c 10 ай бұрын
The step father is genius and he understood the things that went wrong long a go forgive his wife with a fraction of menites however he got grampy the emotions went high toward to his brother in law becouse it a natural hunan behavior. Now my advice to the doughter such a scenario should not desract your education such things happen all over the world for may people this peoples now they are in great position. You will be great female leader in a higher position that will change the entire world you will be a voice to the voiceless. You are also a doughet for may you are a sister for many. Keep your bond with your mum neve be for. Have a lovely family bond. Much respect to single media spacially the one who drop the bombshell
@filoadam97
@filoadam97 10 ай бұрын
ኤረ የጌታ ያለህ የማንሰማው ጉድ የለም
@DeboraEthiopia
@DeboraEthiopia 10 ай бұрын
Berta wendim ❤❤❤❤❤❤uuuuuuffffffff betam yasazinali 😢😢😢😢😢😢😢😢
@zamsalh2724
@zamsalh2724 9 ай бұрын
🖐️🖐️🌹
@focgkc8594
@focgkc8594 10 ай бұрын
እግዞ እግዞ እግዞ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@astekastek1000
@astekastek1000 10 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ ኡፍፍ ሀያ አመት አምቆ መያዝ ከባድ ነዉ በስማም ወይ ዘንድሮ ማይሰማ የለም እኮ በዚህም ምድር እኮ ያልተሰራ ሀጥያት የለም አልሰማንም እንጂ እረ ጆሮ ጩ ሚያረግ ነዉ ምንሰማዉ ምናየዉ
@1974degu
@1974degu 10 ай бұрын
መሞት ይሻላል እግዚኦ ማሀረነ እህቱን😢😢😢😢😢
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 10 ай бұрын
ልጅቷ ከሀያ አመት በሁላ አጎቷ አባቷ እንደሆነ ማወቁ ምን ይጠቅማታል?ሴትየዋ ነገሩ እንደተደበቀ ቢቀር ይሻል ነበር። ከአሁን በሁዋላ አባቷን ስላወቀች ከጉዳት ዉጭ የሚጠቅም አንድም ነገር የለም።😅😅😅😅
@Sulhiya-y1g
@Sulhiya-y1g 10 ай бұрын
ዲኤን ኤ ይመርመሩ ልጅቱ እነሱ አትመስልም
@Koleh-eo4ih
@Koleh-eo4ih 9 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይረዳህ❤
@tesfomgebremichael6225
@tesfomgebremichael6225 8 ай бұрын
በጣም ትኪክል ኣላደረክም ውንዲምየ !!! ቡዙ ጡሩ ሲራ ሰሪታሃል ግን መጨረሻው በተሰብ በጠበጥኪ መጀመሪያ እህትዋ ክዝህ በሃላ ምን እንደምትሆን እግዛኣቢሀሪ ያውቀው የሁለት ትዳሪ ዲሞ ኣፈረሲኪ ከማጋለጥ በፊት ምኪሪ ልፀጣት ኣትችልም ነበሪ!!! ሰትዋ ከወንዲምዋ ለምን ለመነጋገሪ ኣልመክሪክም ከመጋለጥ በፊት ???? የ20 ኣመት የተሰራ ሲተት ሙሉ ዘመንዋ ሲቃይታሸከምካት እኮ ለልጂትዋ ለሳምትም ሲትል ኣንዲኣዲ ልሸገሩ እና ኣደባባይ ልወጡ የማይ ገባቸው ምሲጥሮች በካመራ ፊት ምን ኣተረፊኪ ከጥላቻ በዲተቀሪ ሸም ሸም ሸም !!! የEthiopia ጉዱ ያልተሰራ የልም 😂
@DOKEDoko-ss6bd
@DOKEDoko-ss6bd 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጎበዝ በርታ❤❤❤❤❤❤😂😂
@Mulutahtaka
@Mulutahtaka 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢እፍፍፍፍልጅቷ ስታሳዝን. ህፃኗ
@BekeleAbdu-vl1bn
@BekeleAbdu-vl1bn 10 ай бұрын
እናት እና አባቷ ጠቆር ይላሉ እሷ ግን ቀላ ትላለች DNA ትመርመር የምትሉ
@FatmaMohamedFatoom
@FatmaMohamedFatoom 10 ай бұрын
ኧረ በዚህ አይሄድም አሁን እኔ ዘይም ነኝ አባቴ ግን ነጭነዉ አባቴ በጣም ዉበታም ነዉ አላህ ይዘንለትና
@LidiyaTakeley
@LidiyaTakeley Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምሕረትህን አብዛልን ኃጢያታቺን በዝቶዋል 😢😢😢😢😢😢
@perffeto
@perffeto 10 ай бұрын
Amazing investigative journalism. Excellent!!!
@BetlhemBetlhem-s8w
@BetlhemBetlhem-s8w 8 күн бұрын
እ ዴ ሀብትሽ ግን ማሪያምን እወድሀለሁ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ እራስሕን ጠብቅልኝ
@BelayneshSeid
@BelayneshSeid 3 ай бұрын
ጀግና ሁነሀል በርታ የኛ ወንድም የዛሬዉ ደሞ ይለያል
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 10 ай бұрын
ያላየነው እንጅ ያልተሰራ ነገር የለም😢😢😢😢
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 10 ай бұрын
ይቀጥላል👂👂📚
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 10 ай бұрын
ሱባሀንአላህ ሱባሀንአላህ እርእሱ. ልብይሰብራል የናቷ ወድም ????? ኢላሂ. ባሮችክወዴት. እየሄዱእደሁያሳዝናል ልቦናስጣቸዉ ያረብ የሰዉልጅ እደስሳማሰብ. የጀመረዉከመቸጀምሮ. ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢
@Mulutahtaka
@Mulutahtaka 10 ай бұрын
ወድሜ አላለችም ምኑወድም ነው😢😢😢
@ZemzeMabat
@ZemzeMabat 9 ай бұрын
ኑሮ ጌታየዋየ ስትጉድ አለ አላህማ በራህመቱ ይዞናል አደሠውክፍት😢😢😢😢😢
@fatimamoha7377
@fatimamoha7377 6 ай бұрын
ጀግናጋዜጠኛነህተባረክእራስህንጠብቅ
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 10 ай бұрын
Gazetegnaw Tetenak Betam Des Yelal Yehen Gud Mesmat Yezegenenal Fetari Yefredew❤🙏❤🙏❤🙏
@Mulutahtaka
@Mulutahtaka 10 ай бұрын
እግዞኦ😢😢😢😢😢😢😢😢
@fitztek8119
@fitztek8119 10 ай бұрын
በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ውስጥ ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ሁላችንም ንስሃ እንግባ በእግዚአብሔርም ፊት እንስተካከል። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 10 ай бұрын
የጉድ አገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አሉ በስመአብ አባት እምነት ነው እናት እውነት ናት ስንቱ አምኖ አባት ሆኖአል ያሳዝናል 😮😮😮 መቼም ጆሮ አይሞላም ዘንድሮ የምንሰማው ጉድ የለም እግዚኦ !!
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 10 ай бұрын
ሀብትሽ ጀግና ነህ በረታ ነገረግን ልጅቷና አሳዳጊ አባቷ DAna ይመረመሩ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@IdrisMohamed-n8m
@IdrisMohamed-n8m 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጀግናነህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 8 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪየ እባክህ ይቅር በልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ታዳ የምን ምንዛዛት ነው ገዳም አትገቢም ቆሻሳ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 9 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን በደላችንን ይቅር በለን አሜን
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 9 ай бұрын
ሀብቲሽየ በርታ ወንድም ክንደ ❤❤😘😘
@bettyboo7783
@bettyboo7783 10 ай бұрын
በዚህ ስህተት ችግር ኣገራችን እርስ በእርሱ ወንድም እና እህት የምንገዳደለው የኛ ሀጢኣት ብዛት ነው እና እግዚኦ እንበል ጌታ በቸርነቱ ይቅር ይበለን ሰላም ያውርድልን እግዚኦ እግዚኦ
@SasaSasa-x7q
@SasaSasa-x7q 8 ай бұрын
በርታልንወድሜ👍👍👍
@FathumSaid
@FathumSaid 2 ай бұрын
መናገር አልነበረባትም ያሣዝናን😮😮
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 10 ай бұрын
ምን ጉድ ነው በእግዚአብሔር ስም ለመስማት እንኳን ይዘገነናል እዝጎ ጭራሽ ያወራል እንዴ 😢እባክህ ጋዜጠኛው ራስህክን ጠብቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
@Sableh-u8v
@Sableh-u8v 10 ай бұрын
😊😊❤😊😊
@htwy52
@htwy52 3 күн бұрын
አባቷ አለማየሁ ነው።ሰይጣን ያሳስታል። እናት ንስሓ እገባለሁ ያለችው ትክክል ነው። ልጅም ጎብዝ ነሽ።ኮሌጅ ደርሰሻል ያሳደገሽ አባትሽ አለማየሁ ነው። እናትሽም ሴት ስለሆንሽ ተረጃት። ሴቶች በፆታችንምክናያት ብዙ ችግር አለብን። ፀሎትሽን እያረግሽ ልክ ቅድም እንዳየሁሽ በደስታ ኑሩ።
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 10 ай бұрын
እሰዋ ትናገር ሴትየዋ ጉዳቸዉ ሰለወጣ ነዉ ወንድም ተብዪዉ ከሃጂ ነዉ
@Grgc-y6l
@Grgc-y6l 10 ай бұрын
እግዚኦ መሃርና ክርስቶስ ወንድምና እህት 😢😢😢😢😢
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 10 ай бұрын
ሲንግል ሚዲያ በደንብ አስታርቃቸው
@mekayutube-iu1kk
@mekayutube-iu1kk 8 ай бұрын
ምን እየሰማንነው
@seniyasemantube
@seniyasemantube 10 ай бұрын
ሌሎቹ ቢሆኑ ግንባሩን ይሉት ነበር ደሞም ለጋዜጠኛው አፍ አለኝ ብሎ ይናገር
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 10 ай бұрын
ወንድሙዎ አልገባዉም እስከአሁን ተደፍራለቸ ወንድሙዎ ነዉ ትንሽ ነበረቸ እኮ መልካም ሴት ነቸ ቷማኝ ሴት ነሽ ተባረኪ ቷጋሽ ነሽ ስለኡነት 20 አመት ተሰቃየቸ መጨረሻዉ ተሳካ ያንተ ትዕግስ ይገርማል
@FelixKoppel-mj5pq
@FelixKoppel-mj5pq Ай бұрын
ተባርከ ወንድመ ሜ ጀግነ ነ ነህ አላህ ይጠብቅህ
@የሴቶችምክርቤትTube
@የሴቶችምክርቤትTube 10 ай бұрын
እረ ከባድ ነው መሳሳት አለ እኛም ተሳስተናልግን ከወድምጋ እንጃ እኔ እጃ
@higtug6
@higtug6 3 ай бұрын
መናገር አልነበረባትም ። ይህንን ድርጊት ከንሰሐ አባት ጋር መጨረሰ ነበረባት
@HussenBeharu
@HussenBeharu 10 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የማንሰማው የለም
@hcudnggjc7572
@hcudnggjc7572 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😭😭😭😢
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ለመነችው
50:12
Single /ሲንግል
Рет қаралды 90 М.
በመቁረቢያው ሰዓት ከ
46:20
Single /ሲንግል
Рет қаралды 81 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
እህቱን ለገንዘብ ብሎ አላውቅ
57:01
Single /ሲንግል
Рет қаралды 166 М.
ካሜራ
33:16
Single /ሲንግል
Рет қаралды 102 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.