Рет қаралды 293
〖ᴷⁱⁿᴳ𝐵𝑖𝑛𝑖𝑦𝑎𝑚 𝐴𝐿𝐸𝐷 ♚
ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ። የዮሐንስ ወንጌል 12:3