እየሱስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ|የፓስተሩ ጥያቄ|apostolic anwers ሐዋርያዊ መልሶች|

  Рет қаралды 9,323

Meba tube መባ ቱዩብ

Meba tube መባ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@TersitTekle-n8m
@TersitTekle-n8m 14 күн бұрын
ኤኬ ቃለህይወት ያሰማልን በደምብ እያስተማርከን ነው
@yosephyimamu
@yosephyimamu Ай бұрын
አኬ እግዚያቤር አድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ።
@Mebatube1719
@Mebatube1719 Ай бұрын
amen amen
@TeteTete-ur8yd
@TeteTete-ur8yd Ай бұрын
ወንድማችን አኬ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ለተሣሣቱም ልቦናቸውን ያብራው
@SeliNaa502
@SeliNaa502 Ай бұрын
Ake yemataw betam des yemil gezi neber betam bebizu temerenal enamesegenalen 🙏🙏🙏🙏
@andamiakdebaba6950
@andamiakdebaba6950 Ай бұрын
Aka❤❤
@Sirgut-g2j
@Sirgut-g2j Ай бұрын
Tebarek
@ShimeledTesfaye
@ShimeledTesfaye Ай бұрын
Negat kokeb 2 month ago (talk krkir Russian orthodox & American pastor)
@mohaisrael6481
@mohaisrael6481 28 күн бұрын
Before we mention that Romans 834 speaks about the intercession of Christ, what is the entire 16th chapter of Romans written about? Jesus Christ is the judge.
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ አኬዋ የኛ ውድ 👍👍👍❤️❤️❤️
@NaomiAbebe-h9j
@NaomiAbebe-h9j Ай бұрын
አንድ እውቀት የህም እናቱ ያለው እንጂ አማላጅ መሆንዋን ናይ ገሊላ ሠርግ ምትልዋት ስሙት ያለቹ
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 Ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ መሰረት እመቤቴን ብሎ መማል ኃጢአት አይደለም እንዴ አኬ? ወይስ መማል በኦርቶዶክስ ተፈቅዷል?
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr Ай бұрын
ወንድማችን እንዳልከው ቢሆን እንኳን አማርኛው እለምናለሁ የሚለው ቃል በእንግሊዘኛው Pray ነው የሚለው ግሪኩ ደግሞ Erotao የሚል ሲሆን ትርጉሙ Beseech & Ask ወዘተ የሚል ነው አንተ ከየት አምጥተህ ነው ይለምናል ማለት አይደለም ያልከው ወንድማችን ቃሉ በስህተት የተባለ አይደለም በትክክል ታስቦበት የገባ ቃል ነው ስለዚህ መንፈሳዊ ትርጉም የሚያስፈልገው አይመስለኝም ይሄ ማለት ደግሞ የተሳሳተው የመጽሐፉ ደራሲ መንፈስ ቅዱስ ሳይሆን አንተ ብቻ ነህ ማለት ነው
@AkliluGmariam
@AkliluGmariam Ай бұрын
ደፍረህ ከኤርሚ ጋር አታወራም በእርግጠኝነት ለዚህም ነው ያወረድከው
@ዘለሰኛው
@ዘለሰኛው Ай бұрын
ተሳዳቢ የአውሬ አፍ ነው ያለው አክሊሉ ገብረ ክርስትና ትህትና መሆኑን ዘነጋህ አኬ ነው ኤርሚያስ ትሁት መልሱን ለህሊናህ
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 Ай бұрын
አዎ።ቀለሜ እብድ ነው ከቻልክ አማኑኤል ውሰደው
@samsonmekonnen4410
@samsonmekonnen4410 Ай бұрын
አኬ የበላሠብ እመቤት ምልጃዋ እኮ እግዚአብሔርን እንኴ የካደውን ሠው በምልጃዋ አዳነችው የሚለውን ተረተረት የት አድርሠህው ነው ??? እኔ ላንተ አንተ ለኔ የምትፀልየው ፀሎት አይነት ነው የምትለው????
@mohaisrael6481
@mohaisrael6481 28 күн бұрын
በ1938 ዓ.ም የነበረው መጽሐፍ ቅዱስ ክርስቶስ ኢየሱስ ሞተ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ስለኛ ይፈርዳል ይላል በ 1975 ዓ.ሙ ከግእዙ ወደ አማርኛው የተመለሰው እርሱ የሚፈርደው ማን ነው ክርስቶስ ሞቶ ከሙታን ተለይቶ ተነስቶ ይፈርዳል ይላል። በ1980 ዓ.ም ፡ በጥቂቶች ፡ አስተባባሪነት ፡ በክርስቶስ ፡ ስም ፡ ፈራጅነት ፡ ፡ በማያምኑ ፡ በምዕራብያውያን ፡ የዶላር ፡ ድጋፍ ፡ ታተመ ፡ የግሪኩን ፡ የግእዙን ፡ መፅሀፍ ፡ ቅዱስ ፡ ትተው ፡ ኪንግ ፡ ጀምስ ፡ የሚባል ፡ የእንግሊዘኛ ፡ መፅሀፍ ፡ ተርጉመው ፡ ይማልዳል ፡ ብለው ፡ አሳትመዋል ፡ ይሄም ፡ የኢትዮጵያ ፡ ቤተክርስቲያንን ፡ በእጅጉ ፡ ጎድቷል።
@samsonmekonnen4410
@samsonmekonnen4410 Ай бұрын
ክርስቶስ ሠምራ ከሲኦል 3000 ሰው በቀን ልታወጣ ቃል ኪዳን አላት የሚል ተረተረት ባለበት አንተ ምልጃቸው የኛ አይነት ነው የምትለው ለዘመናት ትውልዱ ከተጋተው ሀሠት ጋር እንዴት ነው የምታስታርቀው???
@enkuhouse
@enkuhouse Ай бұрын
የተፃፈ ታሪክ የሌለውና ተገንጣይ ከዚህ ውጭ ምን ይጠበቃል። ሉተር ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኀይል ታደርጋለች። ያዕ 5፥16
@samsonmekonnen4410
@samsonmekonnen4410 Ай бұрын
@enkuhouse ስለ መልሱ አመሠግናለሁ ግን ግን የሀሰት ታሪኮች መኩራሪያ ሳይሆኑ ማፈሪያ መሆናቸውን መገንዘብ ያስፈልጋል ። ታምረ ማሪያም፣ ገድለ ክርስቶስ ሠምራ ፣ ሌሎችም ፅሁፎቾ ከዘላለም ሞት የሚያድኑ እና የሚያፀድቁ ከሆኑ "እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ??????? ገላትያ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ እኔ ለእግዚአብሔር ሕያው ሆኜ እኖር ዘንድ በሕግ በኩል ለሕግ ሞቼ ነበርና። ²⁰ ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው። ²¹ የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።
@samsonmekonnen4410
@samsonmekonnen4410 Ай бұрын
@@enkuhouse kzbin.info/www/bejne/d5zSdoivjZt-rNU&si=_MqBqwspsEdWC8Df
@henokgizaw5980
@henokgizaw5980 Ай бұрын
😂😂😂😂
@azitilahun6994
@azitilahun6994 Ай бұрын
አማላጅም ፈራጅ ነው ከኔ ሌላ አማላጅ ከኔ ሌላ ፈራጅም የለም እኔ እኔ ነኝ
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr Ай бұрын
ወንድማችን እንዳልከው ቢሆን እንኳን አማርኛው እለምናለሁ የሚለው ቃል በእንግሊዘኛው Pray ነው የሚለው ግሪኩ ደግሞ Erotao የሚል ሲሆን ትርጉሙ Beseech & Ask ወዘተ የሚል ነው አንተ ከየት አምጥተህ ነው ይለምናል ማለት አይደለም ያልከው ወንድማችን ቃሉ በስህተት የተባለ አይደለም በትክክል ታስቦበት የገባ ቃል ነው ስለዚህ መንፈሳዊ ትርጉም የሚያስፈልገው አይመስለኝም ይሄ ማለት ደግሞ የተሳሳተው የመጽሐፉ ደራሲ መንፈስ ቅዱስ ሳይሆን አንተ ብቻ ነህ ማለት ነው
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 Ай бұрын
ምነው ብዙ ነን አልክ ያልገባው አንተ ብቻ ነህ ።ደግመህ ደጋግመህ ስማ መፅሐፍም አንብብ
@gulilatabebe
@gulilatabebe Ай бұрын
አቤት እውቀት 😂😂
@lidyakesete
@lidyakesete 27 күн бұрын
ይለምናል ማለት ኣይደለም ያለውም መች እና እንዴት እንደሆነ ገልፆታልለምን እንደሆነኮ ተናግራል።እና ደግመህ በደምብ ብትሰማው እላለሁ።
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr Ай бұрын
ወንድማችን እንዳልከው ቢሆን እንኳን አማርኛው እለምናለሁ የሚለው ቃል በእንግሊዘኛው Pray ነው የሚለው ግሪኩ ደግሞ Erotao የሚል ሲሆን ትርጉሙ Beseech & Ask ወዘተ የሚል ነው አንተ ከየት አምጥተህ ነው ይለምናል ማለት አይደለም ያልከው ወንድማችን ቃሉ በስህተት የተባለ አይደለም በትክክል ታስቦበት የገባ ቃል ነው ስለዚህ መንፈሳዊ ትርጉም የሚያስፈልገው አይመስለኝም ይሄ ማለት ደግሞ የተሳሳተው የመጽሐፉ ደራሲ መንፈስ ቅዱስ ሳይሆን አንተ ብቻ ነህ ማለት ነው
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
የናፈቅነው አኬ ዛሬ ከች አለ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል, አኬ
2:16:18
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 22 М.
አኬ ብቻውን vs 4 ጴንጤዎች | ሐዋርያዊ መስሎች, Apostolic Answers, ሙለታ, ዳኒ, ዜድ,
1:40:10
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 29 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН