እየሱስ ነኝ ያለው ሰው ጉድ አመጣ እንዲህም አለ Abel Birhanu

  Рет қаралды 189,242

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Credit ‪@AfrimaxEnglish‬
This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 562
@melakugenet2246
@melakugenet2246 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ🙏🏾😭 እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ🙏🏾😭 እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😭🙏🏾 እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ🙏🏾😭 የሰው ልጅ ድፍረቱ ጥግ ደረሰ😭😭🫢🫢🫢🫢 እግዚአብሄር ከዚህ ይስውረን
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@አጣዬቆሪሜዳነኝየስደተኞች
@አጣዬቆሪሜዳነኝየስደተኞች Жыл бұрын
አምን አሜን አሜን
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getahuntadesse3030
@getahuntadesse3030 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ Жыл бұрын
😭😭🙏🙏🙏አሜንንን ማረን 🙏
@cittylala403
@cittylala403 Жыл бұрын
ይሄ የመጨረሻው ዘመን ምልክት ነው “ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።” - ማቴዎስ 24፥5
@yonathanyoni6567
@yonathanyoni6567 Жыл бұрын
​@@burtefan men yasekale
@demaskogemer
@demaskogemer Жыл бұрын
አረ ታስቁኝ አላቹህ የመጨረሻው ዘመንን ሁሉኑም አንብበዉ
@bereketbirahanu2230
@bereketbirahanu2230 Жыл бұрын
Really!
@shewagetahun
@shewagetahun Жыл бұрын
Hmm
@drr3972
@drr3972 Жыл бұрын
ከአብ የተላከውማ እኛን አድኖ ወደ አባቱ አረገ ከሱ ውጪ የሚመጣ የመጣም የለም እየሱስ ጌታ ነወ
@ytshortss1
@ytshortss1 Жыл бұрын
ይሄ የመጨረሻው ዘመን ምልክት ነው “ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።” - ማቴዎስ 24፥5
@kidanemhretinate9624
@kidanemhretinate9624 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ ማርን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭
@lamerotwubeshet8214
@lamerotwubeshet8214 Жыл бұрын
ኧረ ያለብን ይበቃል ሌላ አትጨምሩብን አምላክ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በሏቸው 🙏🙏🙏🙏
@aminaadem5659
@aminaadem5659 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Жыл бұрын
☺️☺️😁😁
@የስልጤዋየውምየዳሎቻ
@የስልጤዋየውምየዳሎቻ Жыл бұрын
ሀስቡን አለህ ወኒእመል ወኪል አለል ከፊሪን
@nasrijia5180
@nasrijia5180 Жыл бұрын
ቀልዱ ቀልድ ነው አላህን ፍሩ!
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@afomyamolla2823
@afomyamolla2823 Жыл бұрын
እኛ የምንፈራው ኢየሱስ ክርስቶስን ነው
@hggu287
@hggu287 Жыл бұрын
የጴንጤ መጨረሻ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነው እንኳን ጨማ አውልቀው የሚገቡት እናማነቸው
@hggu287
@hggu287 Жыл бұрын
@@tigstuersumo6454 ጫማ አውልቀን የምንገባባት ምክንያት እግዚአብሄር ለ ሙሴ ወደ ሲና ተራራ ሲገባ ይሆ ስፍራ የተቀደሰ ነውና ጫማህን አውልቅ ስለ አለው ነው እኛም አውልቀን እንገባለን
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
@@hggu287 ስለዚህ በኦርቶዶክስ ስም የመጠ እንጅ በጴንጤ አይደለም ተሳስተሃል አለባበሱ እራሱ ቁጭ ኦርቶዶክስ ቄስ ነው
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
@@tigstuersumo6454 እረ ባክህ ዮናታን በቅርቡ እመጣለሁ እያለ ነው😂😂😂
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
ሰው ግን ጴንጤን የሚጠላው ለምንድነው የኛ መዳኛ መንገድ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ስለሚል ነው አይደል ለነገሩ በስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ይላል በእየሱስ እናምናለን እያሉ ስሙን እንኳን መጥራት የማይፈልጉ እሱን የሚያምኑትን የሚጠሉ እስቲ በእየሱስ አምናለሁ የምትይ ከሆነ እስቲ እየሱስ ጌታ ነው ብለሽ ፃፊ?
@ሰላምእዩተስፋይ
@ሰላምእዩተስፋይ Жыл бұрын
አቤቱ ትንብት መፈፀምያ ኣታደርገኝ ጌታ ሆይ
@lubeymam8652
@lubeymam8652 Жыл бұрын
ሙስሊም ሁኜ ስለተወለድኩ አልሃምድሉላህ🙏🙏🙏❤❤ኢስላም ሰላም ነው።
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
አለባበስሽን አስተካክይ እህት
@noahmekonnen5562
@noahmekonnen5562 Жыл бұрын
Mn agenagnew ahun
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ስለሆንኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@burtefan
@burtefan Жыл бұрын
😂😂😂😂 የራሰሸ ጉዳይ
@lubeymam8652
@lubeymam8652 Жыл бұрын
@@burtefanአወ አንችማ ምን እራስ አለሽ ቅልነገር ነሽ ማን ጠራሽ ቆይ🐵😂😂😂
@ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ
@ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ከዚህ ክፉ አለም ገላግለን ሊመጣ በደጅ ነው ንስሀ እንግባ ወደ እግዚአብሄር እንመለስ እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
@መይሙናተንታአጅባርyouTube Жыл бұрын
ምነዉ ጠቆርኩአለ አቃጥሎነዉደ አብ የላከዉ አላህየ በመንገድህ አፅናኝ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
አረ መይሙና ተንታ አጅባር ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
@መይሙናተንታአጅባርyouTube Жыл бұрын
@@dohadoha8116 ምንልበል ቀየነዉ በየግርግዳቸዉ ሰቅለዉ ይሄነዉ የሚሉትሰዉየ እዚጋ ደግሞ አባጨጓሬ መስሎ ሲመጣ ጠብሶ ልኮት ይሆንደ ብየነዉ 🤣🤣🤣
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
ከከከከከከ
@yibeltaltesera5525
@yibeltaltesera5525 Жыл бұрын
ብዙሃን ይመፅኡ በስምየ እንዘ ይብሉ እና ክርስቶስ ነው መፃፍ የሚለው አልኳቸው ስምን ነፅረነ
@gantmolina5124
@gantmolina5124 Жыл бұрын
አቤቱ ይቀርበለን ማስተዋልን ስጠን
@abdulshukoor1690
@abdulshukoor1690 Жыл бұрын
ሱባሀን አለሀ
@hdudhdmmfjjdge277
@hdudhdmmfjjdge277 Жыл бұрын
ጉድ የሚያደረጎትን አያዉቁም እና ይቅረ በላቸዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙉🙉🙉🙉🙉
@እኔ-ለ9ቸ
@እኔ-ለ9ቸ Жыл бұрын
ማነው እደ ሙስሊም እድለኛ ነብዩ ሙሀመድ ይመጣል አንል የመጨረሻ ነብይ መሆኑን እናውቃለን የመሬምም ልጂ ኢሳ(እየሱስ) የአላህ ባሪያና መለክተኛ መሆኑን እነውቃለን አልሃምዱሊላህ ከቁም ቅዠት ነፃ ላወጣህን
@gonderew5002
@gonderew5002 Жыл бұрын
ጅል እስላም
@الأجملتلاواتالقرآنالكريم
@الأجملتلاواتالقرآنالكريم Жыл бұрын
ትክክል አልሐምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀኝ አምካችን አላህ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@GetachewSolomon-kx6ho
@GetachewSolomon-kx6ho 8 ай бұрын
የሠው ልጅ ሆይ እባካችሁ አትደነቁ መጽሐፍ ቅዱስን የማያውቅ ሕዝብ ገና ይጠፋል ምክንያቱም ኢየሱስ ስሙ ይክበርና አስቀድሞ ተናግሯል ማቴዎስ ወንገል ምዕራፍ 24፥24 እባካችሁ አምብቡ ይልቅስ ጌታ ኢየሱስ የተናገረው ቃል ስፈፀም ፈጥናችሁ በቃሉ የታመነውን እመኑ ከዘላለም ሞት ትድናላችሁ ዮሐንስ ወንገል 3፥16 አምብቡ።
@sentugebre8799
@sentugebre8799 Жыл бұрын
They don’t know what they do, and we all we don’t know what we do, father almighty our creator please revile your self through the spirit of living God the so called almighty Holy Spirit, you are EMANUAL and the savior of the world 🌎 to be in every where ,and the ambassador of heavenly kingdom , thank you 🙏 In Christ Jesus of Nazareth’s master name AMEN 🙏 AMESEGNALEHU
@fireamsalu7177
@fireamsalu7177 Жыл бұрын
የባሰ አለ ሀገርህን አትልቀቅ አለ የሀገሬ ሰው
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 Жыл бұрын
ሎቱ ስብአት!!! ውይ ወንድሜ ኢሄኮ አዲስ አይደለም በስሜ ይመጣሉ ብሎናልኮ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከፍ ይበልና።ሳጥናኤል እስከመጨረሻዋ ሰአት ድረስ ብዙ ይሰራል የማያደርገው ነገር የለምና ኢሄንና ኢሄንን የመሠሉ ነገሮችን ባታቀርብ መልካም ነው ሰይጣንን ብቻ ሳይሆ ለሠይጣን ስራ ቦታና ጊዜውን የሠጠም የደገፈም ሁሉ ይፈረድበታል ይላልና መጽሀፍ።
@FatumaAdem-i9q
@FatumaAdem-i9q Жыл бұрын
ይሄም ሰው ያም ሰው የቱ ጋነው ስተቱ አላህ ግን 1 ነው☝
@sosibellasona
@sosibellasona Жыл бұрын
ይህ እብድ ነዉ,ያ ክብር ለሡ እዉነተኛ አምላክ ነዉ
@entertainmenthub2265
@entertainmenthub2265 Жыл бұрын
ልላ ሀገር ምን አስኬደህ እዚሁ እኛ ሀገር ብዙ ጉዶች እያሉልህ
@bellabella-b1d
@bellabella-b1d Жыл бұрын
ወንድሜ አቤልሻ የኛዎቹስ ከዚህ የተለየ መች አደረጉ ብለህ ነው እጅና እግር አበቅላለሁ ብቀል ስለው ይበቅላል ፅንስ በሳምንት አደርሳለሁ ከሚለው እስኪ ከፈለገ ፈጣሪ ወርዶ ያናግረኝ ባይ ሰዎች ያፈራን ደፋር እብዶች ያሉባት አገር እየሆንን አይደል?
@ኩኩዬ
@ኩኩዬ Жыл бұрын
ተከታይ ተብዬች ሞኚ ናቸዉ ለነገሩ የመጨረሻዉ ዘመን አይደል የፖስተሮች ብዛትና ዉሸታቸዉ እግዞ ፈጣሪይ ከሀሰተኛ ነብያት ሰዉረኚ በስማም !
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
እንዴት 🤔🤔
@ጁሐርመሐመድ
@ጁሐርመሐመድ Жыл бұрын
ስንቱን ችለሀል የሰውልጅ ፈጣሪ
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
ክርስትያኖች ካፊሮች ፈጣሪን ክደው በሰው ልጆች ህዮት ይቀልዳሉ ሰፈልጉ ፈጣሪ ነን ይላሉ እየሱስ 🌴 ክርስቶስ ነን ይላሉ ካፊሮች የፈጠራችውን ፈጣሪ የካዱ ህዝቦች ናቸው
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነዉ ክርስቶስ እንዲ ሁኖ አይመጣም ክርስቶስ ከፅሀይ7 እጅየሚያበራ ነዉ እልፍ አእላፋትን መላይክትን አስከትሎ ጻድቃን ሰማዕታትን አስከትሎ ለፍርድ ይመጣን ለወንጌል ከንግዲ አይመጣም ሀሰተኛ ነቭያቶች እንዳያስቷችሁ ተጠንቀቱ
@zedoaye9706
@zedoaye9706 Жыл бұрын
ብቻ ይህን ቪዲዮ የፍቅርስዚም መስራች ነብይ ደምሳሽ ብቻ እንዳያየዉ እየሱስ ነኝ ማለቱ አይቀርም
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
ገድ ሥንቱን ሠማን አየን በኛ ዘመን አመሠግናለሑ ወንድማችን
@tekluzerihun9189
@tekluzerihun9189 Жыл бұрын
ሁሉም የተነገረ ነገር ነው ።የኢየሱስን ዳግም ከመምጣቱ በፉት በሱ ስም እንደሚመጡ የተነገረ ነው።
@annanmuse7380
@annanmuse7380 Жыл бұрын
የተባለው,አልቀረም,የመጨረሻዘመን,ሲደርስ እየሱስ,ነኝ,የሚሉ,ብዙ,ይመጣሉ ስለዚህ,እንዳትታለሉ አሳሳች ናቸውና,ባላችሁበት,ፅኑ
@LyfhSghfg
@LyfhSghfg 6 ай бұрын
ፈጣሪአይወለዲምአይወልዲምአይበላምአይጠጣም
@wongelawittamiru9489
@wongelawittamiru9489 Жыл бұрын
መአቱን ሊያመጡብን ነው,, እሱ ፈጣሪ ያዋርደው
@D.A.N.C.E.R.1
@D.A.N.C.E.R.1 8 ай бұрын
Geta hoy ebakh miyadergut aywkumna ykr belwachew🙏
@sosibellasona
@sosibellasona Жыл бұрын
ወይ ሠዉ እንሥሣ ይመሥል ማንም እየተነሣ ይንዳዉ
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
አሁን ላይ ብዙም አልገረምም በዚ ጉዳይ ምክንያቱም ዘመኑሊፈጸም በደጅ ነው እና ከዚ በላይ ብዙ እንሰማለን እናያለን በሀገራችንም ማሪያም ነኝ ብላ የተነሳች አንድ ሴት ነበረች ልጄ ኢየሱስ ይህው ብላ በየ ሀገሩ ስትሄድ የሆነ ሀገር ላይ ተይዛ ታስራለች ሌላኛውም እህተማርያም (ትግስት ) የራስዋን ሀይማኖት ፈጥራ ርእትት ኦርቶዶክስ ብላ ብዙ ተከታዬች ያልዋት በሀገራችም አለች ብዙም አይደንቅም እግዚያብሔር የዘመን መፈጸሚያ አያድርገን እንጂ ዘመኑ ከፍቶል ንሰሀ ግቡ ።
@samsonmuse-mh8hn
@samsonmuse-mh8hn Жыл бұрын
ድሮም ችግሩ የተፈጠረው አምላክ ተወለደ ስትሉ ነው።አምላክ አይወልድ አይወለድም
@yonitegegne7169
@yonitegegne7169 Жыл бұрын
ይሄኮ በመናፍቃን አዳራሽ በኛም ሀገር አለ ደግሞስ እድሜ ይስጠን እንጅ በገሀድ ይመጣሉ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
ለማንኛውም ሰው እየሱስ ፈጣሪ አይደለም እየሱስ ፍጡር ነው እየሱስንም እኛንም ሁሉንም የፈጠረን አምላክ አላህ ሱብሀነሁ ወትአላ ብቻና ብቻ ነው ነገር ግን ደሞ እሄ ሰውየ ብቻ አይደለም አጭበርባሪ ሆኖ የመጣው ኢትዮጲያ ውስጥ ስንት ናቸው ከጌታ የተላክ ነብይ ነን እያሉ ህዝቡን ማጭበርበር የያዙት ሁላቸውንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Жыл бұрын
🕋👈😁degayi😏
@noahmekonnen5562
@noahmekonnen5562 Жыл бұрын
Shutam eyesus amlak new endezi yalachu ya wesibam neby new
@biruktesfahunbts1894
@biruktesfahunbts1894 Жыл бұрын
በድጋሚ ልያስተምረን ነው እንዴ ታድያ? ልፈርደን ነው እንጅ......
@kidusmekeonon2330
@kidusmekeonon2330 Жыл бұрын
አብዬ ዛሬ አንደኛ ነኝ ምርጥ ብሮ ኑርልን ከዱባይ ነኝ
@adissapp6197
@adissapp6197 Жыл бұрын
አይ አምላኬ ግን ስውኮ ክክክክ አይ አቤሎ በት ስበብ ብዙ ነገር አየን መዳም ቤት ሁነን ሚሥቲቱም ዴግሞ
@sikosolo2215
@sikosolo2215 Жыл бұрын
ለምን ወደቀጥተኛው እስልምና አትመጡም መወዛገብ የለ የውሸት ነብይ የለ ሰጥ ብሎ በትክክላኛ መንገድ ስቴድ እሚዋሽ የለ ኢሳም ቢመጣ ለኢሳ አለይሂ ሰላም ስለማንሰግድ አንወዛገብም❤️
@ephremabate1598
@ephremabate1598 Жыл бұрын
ይህ አይገርመንም ቀድሞ በመፀሀፍ ቅዱስ ተፅፏል እኔ እየሱስ ነኝ ብሎ ይመጣል ተብሎአል
@samsontesfye4807
@samsontesfye4807 Жыл бұрын
ማቴዎስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ። ⁵ ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።
@mercysabir8424
@mercysabir8424 Жыл бұрын
“ብዙዎች፦ እኔ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፥ ብዙዎችንም ያስታሉ።” - ማርቆስ 13፥6
@lemlemkidane3153
@lemlemkidane3153 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ የሁን ሲመጣ ሊፈርድ እነጂ ሊያስተምር አይመጣም ይህ ሠው ሊያስቱ እኔ እየሱስ ነኝ ከሚሉት አንዱ ነው!!! እግዚአብሔር ይፈውሰው
@abdurhmana9025
@abdurhmana9025 Жыл бұрын
ዬሀዉ መቶለቹ ዬለንዴ ለምን አትሰግዱለትም
@mackadiss1
@mackadiss1 Жыл бұрын
አቤላ! ከሰው ሀገር ይልቅ የኛን ሀገር ጉድ ብዙ አይደለ እንዴ 😂😂😂😂👍👍👍
@abyssiniaproductionofficia
@abyssiniaproductionofficia Жыл бұрын
እውነት ነዉ
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@etalemahuassefa408
@etalemahuassefa408 Жыл бұрын
የኛዋ እትዬ ስንዱ አንዷ ናት😃😃😂😂😂
@mackadiss1
@mackadiss1 Жыл бұрын
@@etalemahuassefa408 ኸረ ስለ እኛ አይደለም ፀጉሩን እየሱስ ተቆረጥ ብሎት ብር ሚቀበለው😀😀😂😂!!
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
@@etalemahuassefa408 ማናት እትዬ ስንዱ 😂😂😂😂😂
@ጓልራያራዩማ-ጐ1ሐ
@ጓልራያራዩማ-ጐ1ሐ Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል ትንቢት ሁሉ እየተፈፀመ ነው 😭
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን የምፀልይበት ጉልበት ስጠኝ ማረኝ 😭😭😭😭😭
@grmaneshalal4401
@grmaneshalal4401 Жыл бұрын
ሁሉ ታኣምር ኣድራጊ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ብለን መቀበል የለብንም ምክንያቱ ሰይጣን ሰዎችን ለማታለል መልኣከ ብርሃን መስሎ ይመጣልና ተብሎ ተፅፈዋል በመፅሓፋችን🥀
@fasikayemikaellji432
@fasikayemikaellji432 Жыл бұрын
ይህ መፀሐፍ ቅዱስ ላይ አምላካችን ክርስቶስ ኢየሱስ የተናገረው እውነታ ነው።በስሜ ብዙ ኃሰተኞች ይመጣሉ ፣ብዙዎቹንም ያስታሉ።ብሏል።(ማቴዎስ ወንጌል 24---35)✝️🙏የሚፈፀምበት ጊዜ ነው ጌታ ይርዳን
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ ይህ ለኛ ኣዲስ ኣይደለም ኣስቀድሞ በመፅሓፍ ቅዱስ ተነግሮናል 🙏" እንጠንቀቅ "
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Жыл бұрын
እምዬ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ የአንቺ ስለአደረግሽ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ቀድመሽ ይህ ሁሉ እንደሚመጣ በቅዱስ መፅሐፍሽ ስላስተማርሽኝ አመሰግንሻለሁ እምዬ ተወዋህዶ ለዘለዓለም ትኖሪያለሽ
@abeba7037
@abeba7037 Жыл бұрын
ይሔ ይሆን ዘንድ ግድ ነው የጌታ ምፃት እንደቀረበ በዚ እወቁ ለንሰሐ ልባችንን እናዘጋጅ ገታ እየሱስ ክርስቶስ በደጅ ነው
@wondimugoa5963
@wondimugoa5963 Жыл бұрын
ቃሉ እየተፈጸመ ነዉ ።ልሉል የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን እና መድኃኒታችን ክርስቶስ ን የመምጫዉ ቀን እመጣ ስለሆነ ሰው ራሱ ን መፈተሽ ይገባል
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ኢስላም ከዝህ ሁሉ የፀዳነዉ ማለቴ ሰዉን ከማምለክ ዝብሎ ማንም እየተነሳ እኔአምላክ ነኝቢል አናመልክም ምክናየቱም ማንን እዴምናመልክ ለማን እዴምንሰግዲ አሏህ ሱባሀነ ወተአላ ግልፃ በሆነመልኩ አስቀምጦልናል አልሀምዱሊላህ
@heirat
@heirat Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመቲል ኢሥላም
@SAMUELYILMAYILMA
@SAMUELYILMAYILMA 4 ай бұрын
ወደጄ ይህ ከመሆኑ በፈት ኢየሱስ ተነግሯል።ማቴዎስ:-24:1
@mercysabir8424
@mercysabir8424 Жыл бұрын
ማቴዎስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ። ⁶ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው። ⁷ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ ⁸ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
ቆይ ጩፋና ዮናታን ሰሞኑን የጠፉት እንደዚህ ኢየሱስ ነኝ ብለው ሊመጡ ነው ወይ ጴንጤዎች መጨረሻቹ ይህ ነው😂😂😂
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
አዎ እውነት ብለሃል እየሱስ እናንተን አይወክልም የጴንጤዎች ብቻ ነው ለዚህ ነው ጴንጤዎች መጨረሻቹ ይሄ ነው ያልከው።
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
@@yonasarefaine6117 አወ የጴንጤ መጨረሻ ይህ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማይፈቅደውን የ50ሽብር ሱፉ ደቅ አርገህ ስትራገጥ ትውላለህ አዳራሽ ቆልፈህ ሴቶችን ትደፍራለህ የኢየሱስ ክርስቶስ ቃሎችን እየቆራረጥክ ትነግዳለህ በኢየሱስ ክርስቶስ ተገን አርገህ 666 ታስፋፋለህ እየሱስ ክርስቶስ ስርተህ ብላ ፈጣሪህን አመስግን ያለን አምላክ እናንተ ቤቴህ በር ላይ እራማ ፎር ቁሞል ጌታ ነግሮኛል ምንም ሳትሰራ በአካውንትህ 6 ሚሊየን ሲገባ አየው እንካ ይህንን ሱፍት ብላ እያልክ ያንተን ቆሻሻ የጠረክበትን እያበላህ ትድናለህ ትላላህ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ሲል የፆመውን ፆም ትተህ እየበላህ እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል እየረገጥክ የሴት መንፈስ ላስወጣ ብለህ የሴት ከንፈር እየሳምክ ይህንን ሁሉ የምትሰሩት በጌታችን በመዳሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስም ነው እስኪ የእግዚአብሔር ቃል የቱ ጋ ነው ስትናገሩ ያየን አየህ የገንዘብ መሰብሰቢያ ነው አሁንም መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚለው በመጨረሻም ኢየሱስ ነን ባዮች ይመጣሉ እንዳለው እየው እናንተን እያየን ነው ፖስተር ከፌለው የሚባል እቃ እኔ ኢየሱስ ነኝ ማለት ጀምሯል ከዚህ በላይ ምን ሳይጣንነት አለ ያልጠቀስኩት ብዙ አለ ገለተየ እየመሸብህ ነው ሳይጣን እንዳይበላህ
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
አሀ አንተን የሚያድንህ ከሞትክ በሃላ ግማሽ ፍታት ሙሉ ፍታት ነው የሚደረግልህ ተብል በከፈልከው ገንዘብ ልክ የሚደረግልህ ፍታት ነው የናንተ እኮ ይገርማል እግዚአብሔርን በብር ለመደለል የምትሞክሩ ሰዎች ናችሁ ለሞተ ሰው ግማሽ ፍታት ማለት ስምህ አንድ ግዜ ብቻ ነው ሚጠራው ሙሉ ከከፈልክ ደግሞ ሌሊቱን ሙሉ ማረው ሲባል ያድራል ሰው ከሞተ በኋላ 40-80-7ዓመት በመደገስ በልታችሁ ነፍስ ይማር የምትሉ እኮ ናችሁ እየሱስ እንደሞተላችሁ የማታምኑ እኮ ናችሁ ብታምኑ ኖሮ ፍታት አርባ ሰማንያ 7ዓመት የሚባል ቅራቅንቦ ባላስፈለጋችሁ ነበር ይልቅስ አንተ እንዳይመሽብህ ጌታን ተቀበል።
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
ወንድሜ አዳራሽ ውስጥ ሴቶች እየደፈሩ ብለሃል ፀበል እረጫለሁ እያሉ ስንት ባለትዳር ሴቶችን የሚያማግጡ ቄሶች እንዳሉ አታውቅምን እንደዚህ ስል እግዚአብሔርንም የሚፈሩ ቄሶች መኖራቸውንም አልክድም እንዳንተ በጅምላ በጥላቻ ተነሳስቼ የሰው ስም አላጠፋም።
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
ስለ እና ዮናታን ስታወራ እድሜህን ጨረስክ።የኦርቶዶክስ ቄስ ተብየ የእንግዳ እግር እጣቢ ጠጡ ሚንሊክ ሆይ ና ከሞትክባት ተነስና ፍረድ የምሉትን ምን እንበላቸው
@abuky4045
@abuky4045 Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ላይ ደርሰናልና በዝህም እንዳንታለል ቅዱሱን የእግዚአብሔርን ቃል እናምብብ መሰረታችን በቃሉ እናድርግ 🎤🎤🎤
@tarikuaweriken1149
@tarikuaweriken1149 Жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ አንተ ከሚያስቱ አሰተኛ ነብያትም ሆና እየስስ ክርስቶስ ነኝ ባዪች አንተ ጠብቀን 🙏🙏🙏
@abduberhe5769
@abduberhe5769 Жыл бұрын
ኣልሓምዱልላ ዓላንዕመትል እሰላም
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
@መይሙናተንታአጅባርyouTube Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@Minasie-o5z
@Minasie-o5z Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ 😭😭ይቅር ይበለው
@tup6492
@tup6492 Жыл бұрын
amlakechin kedimo negironal ba simu inemimetu kalu ifetsam zendi gid new 🥰🥰
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር Жыл бұрын
ከሱ ድፍረት ይልቅ የሰዉ ደደብነት ስምንት ልጆች ያለው ሆ አቤቱ ከድፍረት አፀያት አድነን😭
@wandemale9675
@wandemale9675 Жыл бұрын
እኔ በበኩሌ አላምንም ማታምኑ አላቹሁ ስለኛ የሞተው አምላክ ይፍረድበት
@asiasaed1251
@asiasaed1251 Жыл бұрын
ጂል ጂላጂል ጂላፎ አለ አብይ አሕመድ ተጃጃሉ ለኛ ለሙስሊምች አይመለከተንም አልሀሕዱሊላሕ ኒአመተል ኢስላም 😏😏
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
ካለመለከተሽ ዝም ብይ እኛም አይመልከትንም እዛው ገንባቸው ይገባሉ ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው የትንቢት አስፈፃሚ አይድርገን
@hadiyahadiya215
@hadiyahadiya215 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረከን ጌታ ትክክለኛ ወደሆነው ሀይማኖት እሥልምና ኑ ወገኖቸ እሥኪማነው በሙሥሊም እኔ ጌታነኝ ብሎ የሚመጣ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ውሸት ነው እስሊምና😂😃😄
@hadiyahadiya215
@hadiyahadiya215 Жыл бұрын
@@tigstuersumo6454 እየሡሥ እራሡ ሙሥሊምነው
@الأجملتلاواتالقرآنالكريم
@الأجملتلاواتالقرآنالكريم Жыл бұрын
​@@tigstuersumo6454 ምን ማስረጃ አለህ ?
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
@@hadiyahadiya215 hadith አንብብ
@noahmekonnen5562
@noahmekonnen5562 Жыл бұрын
Weshet new gelete
@YabloTube
@YabloTube Жыл бұрын
ሙስሊም በመሆናችሁ አልሃምዱሊላህ የሚትሉ እስኪ በላይክ አሳዩን።👌👌👌
@abuali9857
@abuali9857 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂የገሀነብ ቀለብ😂😂😂😂
@-channel-yh1kc
@-channel-yh1kc Жыл бұрын
የባለቤቱ ንግግር አጀብ ነው 😁😥🤲
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 Жыл бұрын
ማንኛውም ሰው ማወቅ ያለበት አውሬው ሲገለጵ በምእራባውያን አገር ብቻ የሚገልጵ አንድ ትለቅ ዘንዶ ብቻ ነው የሚሆነው ብየ በግሌ አይመስለኝም ፣ በየቦታው በትልቁ ዘንዶ የተወጉ ትንንሽ ዘንዶዎች በየ አካባቢው መኖራቸወን ልብ በሉ፣ የዘመን ፍጳሜ ተቃርቦአል ጎበዝ ፣
@rakrak2215
@rakrak2215 Жыл бұрын
ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ ሱብሃን አላህ
@seidtube5126
@seidtube5126 Жыл бұрын
አልሀምድሊላ ሙስሊም በመሆኔ እየሱስ ቢመለስም ነብይ ሁኖ አይደለም ተራ ግለሰብ ሆኖ ነው የሚኖርው
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
አዎን ሙስሊም ነክ ሚገርመው አላ ሚባል አምላክ የለም ጣኦት በስተቀር ምክንያቱም አላ ሰወችን ለገሐነብ ፈጠርን አለ 😂😂😂
@ONELOVEETH
@ONELOVEETH Жыл бұрын
አንተ ሙስሊም ሆንክና በእየሱስ ታሾፋለህ ቆይ ግን አንተ እግዝአብሔር የለም የምትል ከሆነ አላህ መኖሩን እኛ ክርስቲያኖች እንዴት እንወቅ እያየህ አይደለም የመፅሀፍ ቅዱስ ትንቢት ሁሉ ሲፈፀም በክርስቲያን ፀበል ሰው ሁሉ ሲድን እናንተ ሙስሊሞች ፀበል እየሔዳችሁ ትድናላችሁ ግን ልባችሁ ነጣቂ ተኩላ ነው አታምኑም ከሀዲዎች
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
አላህ የምን ጣኦት ነው
@heirat
@heirat Жыл бұрын
​@@tigstuersumo6454 አሏህ ጣኦት አይደለም የአለማት ጌታ ነው አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢሥላም
@noahmekonnen5562
@noahmekonnen5562 Жыл бұрын
Enathn tera gleseb ybdat
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 Жыл бұрын
እነዚህ እስከ ስምንቱ ልጆቹ የልጅ ልጆቹ ናቸው ተከታዩቹ ወይ ጉድ ወይንም ሚስቶቹ ብዙ ይሆናሉ ከዛ የልጆቹ ባል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አድነን አቤት ትግስትህ 😭🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@Ha-eq9om
@Ha-eq9om Жыл бұрын
የፍቅር ሲዝም ታላቅ ወንድሙ ይመስላል ክክክክ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@tlemlem
@tlemlem Жыл бұрын
እግዚኦ ለምረትህ...!!!🙌🏽💒🙏🏽🥲💔🖤 አቤቱ የሚስሩትን አያቁም እና ይቅር በላቸው በለን!☹️☹️☹️☹️
@sumanbalkarsingh1656
@sumanbalkarsingh1656 Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች በየቦታው እየታዩ ነው ለንሰሀ ያብቃን🙏
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን 🤲🙏☝️
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
ቸር. ነውና. እግዚአብሄር ጰክርሰቶሰ. ነኝ. ባዩንም. አንተንም. ሰለባ. ዘጋቢውንም. እኛንም. ያዳመመጥነውን. በምህረቱ. ያሰበን. የኔ. ጌታ. እሱን. የምትችል. ምድር. መች. እንዲህ. ነውና. የምትቀበለው
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
ጌታ ይገጸ ዉ እብደት ነዉ. የተጸፈ ተከሰተ ጌታ መምጨ ጊዜ ደረሰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
በስሜ ይመጣሉ ተጠንቀቁ ያለው ክርስቶስ ቃል የታመነ ነው 😥😥😥የምትስቁ ማርያምን ፀልዪ እኛ ጋስ ያለፋችሁበት ገንዘብ ይግባላቹ ሲባሉ አሜን የሚሉ እኮ በዝተዋል 2ኛ ጢሞ 3÷5 የአምልኮ መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደዋል😥
@bizuhan
@bizuhan Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ለይተህ ምታ ☝️
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ Жыл бұрын
Amneeee 🙏🙏🙏
@bbbccc3215
@bbbccc3215 Жыл бұрын
ከሀሰተኛም በላይ ነው የሚገርመው ህዝቡ መጫወቻ ሆነዋል ሌቦች ናቸው በቀጥታ ሌብነት? ልቦና ይስጣቸው
@sumnaihiyar3637
@sumnaihiyar3637 Жыл бұрын
አላሁ አክበር
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын
“ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ “ (ኤፌ ፭፥፲፮)
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
,አይ ወንጌል እንዲህ መቀለጃ ሆነች የህዝብ አለመማር ለዚህ አሳ ልፎ ይሰጣል።
@mekditube1557
@mekditube1557 Жыл бұрын
አይ አቤላ እሚሉትን እምትተረጉመው ነገርስ😂😂😂
@ያስንመኛከመጋናኛ
@ያስንመኛከመጋናኛ Жыл бұрын
ለአንድ ፈጠር እንድሰግድ ሙስልም ስለራጋኝ አለሀምድልሏህ መንም ልሸወድ የመይችል ብቸኛ ሀመኖታችን
@burtefan
@burtefan Жыл бұрын
ወልድን ክደሸ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ Жыл бұрын
@@burtefan የእየሱስ. (ኢሳ አሊሂ ሰላም. የመሬም ልጅ.ነዉ እጅ ፈጣሪ አይደለም. ስለዝህ በደብ አብቡ
@burtefan
@burtefan Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ ነብይ አይደለም የጌቶች ጌታ ነዉ ይህን ነዉ እኔ የማምነዉ
@drr3972
@drr3972 Жыл бұрын
የሙሲሊሞቹ ደሞ አያምጣ ነወ ሚባለው ይሄስ የጌታ መምጫው ምልክት ነወ በመጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው እየተፈፀመ ነወ የሙሲሊሞች ግርም ይለኛል ስለ ሁሉ አንዱ ሞተ በሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ሞቶ ያዳነንን የጌቶች ጌታ ባሬያ ስትሉ አታፍሩም እንኳን ጌታ ባሬያ ሊሆን ለሰው ልጅ ባሬያ ሆነን የምንሰራ እኛን ባሬያዎቼ አላለንም ወዳጆቼ ብዬ እጠራቹሀለሁ ነወ ያለው አረ እየሱስ የጌቶች ጌታ ነወ እየሱስ ያድናል ለሁላችንም ምህረቱን ይላክልን
@wossenyilma2695
@wossenyilma2695 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን፣ከደፋሮችም ጠብቀን
@mekkelb2014
@mekkelb2014 Жыл бұрын
የትም ሳትሄድ እዚው ሀገር ማሪያም ነኝ ያለችዋስ 😂😂
@eyasubaba6437
@eyasubaba6437 Жыл бұрын
በ መፀሀፍ ቅዱስ የተፃፉ መፀሀፋዊ ትንቢቶች እየተፈፀሙ ነው 1 ሀሰተኛ ነቢያት 2 ሀሰተኛው ክርስቶስ 3 በአለማችን ያለውን ጦርነት እና ይህ ሁለ መፀሀፍ ቅዱስ ለይ ተፅፎ ያለ ነው
@AH-lr6lg
@AH-lr6lg Жыл бұрын
አረ ከዚ ስቃይ ወታቹ ጥርት ያለውን ጌታች አለህን ብትገዙ ይሸለቹአል በጣም እኮነው ምተሰዝንኝ ግረ ታገብታቹ አል ወለሂ ኑኡ ወደ እሥልምና ውጤታማ ትሆነሐቹ
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
አልሸሹም ዞር አሉ ነው አላ ሚባለው እሱም እኮ ጣኦት ነው በኛ መፅሐፍ ቅዱስ በስሜ ብዙዎች ይመጣሉ ብዞችን ያስታሉ ይላል ስለዚ አዲስ አይደለም ቅዱስ መጽሐፍ ለይ ተጽፏል
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህዝብ ትልቅ ደስታ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈው በአይን ስላሳየን ቃሉ እውነት ነው ክብር ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ
@heirat
@heirat Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢሥላም
@burtefan
@burtefan Жыл бұрын
ጥርት ያለ መሆኑን በምን አወቅሸ አላህ ተገልጦልሸ ነበረ እንደ
@spelctricbc547
@spelctricbc547 Жыл бұрын
esu amlak bihon enkuwan yeweledachew lijoch sew weyes amlak
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Жыл бұрын
አይ ዓለም ፍፃሜ መሆኑ ምልክት ነው እኔ እየሱስ ነኝ ብለው ቡዙ ሰው ገና ይመጣል ተብሎል
@edenkumela8434
@edenkumela8434 Жыл бұрын
ሎቱ ስበአት ምን 🤔🤔🤔😭😭እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ይቅር በለን
@S-G.19
@S-G.19 Жыл бұрын
እነዮናታንና እዩ ጩፋ አሉልህ አይደል እዚሁ ሀገራችን
@reggaeroot4332
@reggaeroot4332 Жыл бұрын
ይሄ ውሸታም እንዳታምኑት እኔ አላኩትም☝🏿
@marymarie7500
@marymarie7500 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የትንቢቱ መፈፀምያ አታድርገን 🤲😢
@chinach4522
@chinach4522 Жыл бұрын
Amen 3
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም Жыл бұрын
ለስም አጠራሩ የኛ ጊታ ክብር ምርጋና ይግባውና እየሱስ ክርስቶስ. መቸ ስገዱልኝ አለ
@zulfamallas4275
@zulfamallas4275 Жыл бұрын
እኔ የገባሁት ኮመንት ለማንበብ ነው
@muheasefa2936
@muheasefa2936 Жыл бұрын
እንዲህም አለ ወይ ጉድ ፍቅርሲዝም ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 63 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 66 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 19 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
ዘግናኝ ወንጀል ሰርተው የተፈረደባቸው አስፈሪ  ህፃናት Abel Birhanu
11:13
በርካቶችን ያስደነቀው ተአምር የሆነው እዚህ ነው
22:42
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 198 М.
አላመንኩም ከአመታት በኋላ ቤቷ ሄድኩ
22:36
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 114 М.
ደፍሬ ወደ ድንበር ሄድኩኝ ፖሊስ ቀጣኝ Abel Birhanu
12:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 153 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН