KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ታላቅ እህታችን ከአሜርካ መጣች.ኤልዱ በድንጋጤ አለቀሰች🙈😭😭
19:57
ሩታ ማንነትህን ነው ያፈቀርኩት አለችው. መቼም አልለይህም😱💕💕
22:34
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Chain Game Strong ⛓️
00:21
VIP ACCESS
00:47
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
የሠርጋችን ቀን ተወሰነ.ሩታ ወደ ቤተሰቡ ተቀላቀለች.🙈💕
Рет қаралды 212,306
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 320 М.
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Күн бұрын
Пікірлер: 3 400
@Rozaguraga
8 ай бұрын
ዛሬ ከፍቶኛል ያገሬ ልጆች መዳሜ አስከፍታኛለች አይዞሽ በሉኝ ላይክ ግጩኝ😢❤
@የየየ-ኘ9ጰ
8 ай бұрын
ዝም አትያትተም ያረብ ደህና የለውም ምን ገራም ቢሆኑ የሆነቀን ያስከፊሉ
@ssaa6161
8 ай бұрын
አይዞሺ ውደ
@كاملهإثيوبيا-ي1ز
8 ай бұрын
አይዞሽ
@አንተያልከውይኹንብየኹሉን
8 ай бұрын
አይዞሽ እኅቴ ያልፈል ለበጎ ነው
@GfD-px4cv
8 ай бұрын
❤❤❤አይዞሽ
@aseed792
8 ай бұрын
የጋሾዬ ቤተሰቦችን ሁሉንም የምትወዱ ብቻ 👍❤
@KedirAlemu-fp8lw
8 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@Nurayanf4m
8 ай бұрын
❤💝💝💝💝💝
@Nurayanf4m
8 ай бұрын
❤💝💝💝
@hdhdh4201
8 ай бұрын
እህታችሁ ቅን ልብ ያላት ናት ታሳታውቃለች ልክ እንደ አብርሽ
@Sariy177
8 ай бұрын
የሩታ እና የአብርሽን ሰርግ በጉጉት የሚጠበቅ እስኪ ልያችሁ❤
@tube-yi8tg
8 ай бұрын
አብርሀምና እሩታ ሲገናኙ ከሞተር ላይ የነበሩት ጎረምሶች እሩታን በፈገግታ ተመስጠው አስተያየታቸው
@senaytAsefa-qn4vk
8 ай бұрын
@@tube-yi8tg እኔም መትኩ በሳቅ😀😀😀
@tube-yi8tg
8 ай бұрын
@@senaytAsefa-qn4vkአብርሽን ሊቀሙት አመለጠ
@Aminat379
8 ай бұрын
@@tube-yi8tgየኔየትነሽእያሉይሆናል😂😂😂😂😂
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
8 ай бұрын
መሺም ይሁን እኛ ምን አግባብ እህቴ አሁን ያሳስብን የንሱ ስርግ አይደለም
@BirukTuba5335
8 ай бұрын
የእሩታ እና የአብርሽ ሰርግ እስኪደርስ የጓጓ ማነዉ እስኪ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ ለይኩኝ👍👍
@KedirAlemu-fp8lw
8 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@naimahussain9897
8 ай бұрын
በቡራ ፈቶ ትነግዳለህ 😂😂😂😂😂😂ጉድ እኔደሞ ብራመስለህኝነበር 😂😂😂
@ፀይሟነኚየሀይቅልጂ
8 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@MiliLove-y4x
8 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Firoz-i9z
8 ай бұрын
እነም❤
@EymanAbdoo-oi6ts
8 ай бұрын
ኡፉፉ ሩታዬ ናፍቀሽኝ ነበር እኳን መጣሽልኝ ደሞ ሩታ ለነሱ ያላት ክብር እነ ማሚን ስታገኝ ቀሚስ ምትለብስዉ ነገር ስወዳቹኮ
@BizuyeMm
8 ай бұрын
የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነውና ደስ እሚለው ፈጣሪ መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
አሚን
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
8 ай бұрын
አሚን❤
@senaytAsefa-qn4vk
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የሀይቋ-ቨ2ኰ
8 ай бұрын
አሚን
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@zainabatopyazainabatopya1314
8 ай бұрын
እውነቱን ለመናገር ሩታየ የውጭ ብቻ ሳይሆ ውስጥዋም በጣም ጥሩ ልጅ ትመስላለች የተረጋጋች ነች ታላቅ እህትህን እኔም ወድጃታለሁ
@ሀውለትሀበሻዊት
8 ай бұрын
ሩቲናየ ለቤተሰብ ያላት ክብርና ፍቅር ቀሚስ ነው የምትለብሰው
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 7:09
@UxYv-mn6fh
8 ай бұрын
በጣም ገርሞኛል ሁሌም ቀሚስ ትለብሳለች
@senaytAsefa-qn4vk
8 ай бұрын
ሳህ❤
@zikhraethiopia3173
8 ай бұрын
ትክክል💯💯💯
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
8 ай бұрын
ትክክል
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
የኔ ማር አትጠገብ ተወዳጅ ናት ወንድምሽም መልካም ልብ ያለው ወጣት ነው ለወጣቱ አርአያ የሚሆን ❤❤❤❤❤
@Semufika45
8 ай бұрын
ትክክል ምንም አትጠገብም እኮ ሩቲ ቅመም አብርሽም የወጣቱ አርያ ነው
@SasddGaddd-bh2xk
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@shwalemregaza7370
8 ай бұрын
ተባረኩ እሩታን የወለደች እና ያሳደገች እናት ተባረኪ ነው እደዚች ያለች ልጅ በዚ ግዜ ማሳደግ መባረክ ነው እሩታዬ ትልቅ ደረጃ ድረሺ የልብሽን መሻተ ፈጣሪ ይሙላልሽ
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
የምር እኔም የሩትየ ቤተሰቦች ይገርሙኛን
@MeMe_15j1
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zikhraethiopia3173
8 ай бұрын
ትክክል
@arakashsamira3873
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@ጓልኣክስማዊት
8 ай бұрын
አሜን❤ ትክክል የኔዋ
@AbGrace138
8 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ጀግና ንግስቶች ናቸዉ የሚል❤❤❤
@Nesrya.
8 ай бұрын
ሀይሚ።ሰብስክራይብ።የብቲዋ።ነኝ
@መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
8 ай бұрын
ሀይሚየ የኔማር❤❤❤❤❤
@Firoz-i9z
8 ай бұрын
በጣም ❤❤
@hayatyalhamedlla4561
8 ай бұрын
ሀይሚ አይደለችም@@መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
@user-dg9np6cf21
8 ай бұрын
ማነው እንደ ሩታዬ በጣም የናፈቀችው የኔ ፍልቅልቅ 💕
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምርኝ
@hayatahmed3657
8 ай бұрын
እኔ ራሱ በጣም ነው የናፈቀችኝ እሩታ❤
@senaytAsefa-qn4vk
8 ай бұрын
እኔ
@seadaali-pn4nv
8 ай бұрын
ያያችሁት ምን ትናፍቃችሁለች😅😅😅 አሽቃባጮች
@senaytAsefa-qn4vk
8 ай бұрын
@@seadaali-pn4nv ምን አገባሽ ጅል
@NnNn-s7g4o
8 ай бұрын
ሲያወሩ እራሱ ድምፃቸው ይመሳሰላል ማሻአላህ ቁርጥ እናቷን
@Afiya.tube_2
8 ай бұрын
እሰይ እልል እንኳን ደህና መጣችሁልን እባክህ አብርሽ ሩታን እንዲህ አታጥፋብን😢
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምሩኝ
@Afiya.tube_2
8 ай бұрын
@@ሉቤነኝየመዳምቅመምአብሽሪ👍
@MOMisMyLife-xe4sl
8 ай бұрын
ውዴ ኣትጥፉብን ብቻ ሳይሆን ሰርጉን ኣፋጡኑት በይልኝ 😔❤
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
❤❤
@zaharaas2155
8 ай бұрын
የኔ ልዩ ሴት ሩታዬ ማዘርን ስወዳቸው ወላ እስኪ የምትወዷቸው👍
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምርኝ
@amaamm660
8 ай бұрын
የኔውድእናትአድሜናጤናይሥጥሺ
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
ጡሩ እናት ናቸው❤
@KedirAlemu-fp8lw
8 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@ጓልኣክስማዊት
8 ай бұрын
የጋሽየ ቤተሰብ ምርጥ ፋሚሊ ናቸው💚
@vhhj9640
8 ай бұрын
ሩታዮ አንቺ ድምቀት የሆንሽ ልጅ ውድድድ ማዘርዮ እንኳን ከልጆት ጋር ተገናኙ ማማዮ
@tueb489
8 ай бұрын
አብርሽየ እንዳትቀማ ተጠቀቅ ሞተር ላይ ያሉ ልጆች በጣም አይተውብሀል😅 ማነው እንደኔ ያያቸው👍
@ZamniyZamniy
8 ай бұрын
Aow ❤❤❤
@ekrem24-r6x
8 ай бұрын
በጣም ነው የሰቁኝ በላ ሞተሮቹ😅😅😅
@awlaw6688
8 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣👍🏻
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 በጣም
@መቫ
8 ай бұрын
እሮታ በመምጣቷ ደስ ያለው ማነው በላይክ አሳዩኝ
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምርኝ
@LUbabayimer-nf7wc
8 ай бұрын
እኔ እደሞርሻልሁ አንችም ደርን እህቴ@@ሉቤነኝየመዳምቅመም
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
እኔ ማሬ❤
@خديجهخديجه-ه6ث
8 ай бұрын
የሩታ ወዳጅ አች በሁሉም አይሻለሁ በርች
@መቫ
8 ай бұрын
ስለምወዳት ነው
@AimhAimh-b9r
8 ай бұрын
እሩታየን ያየሁሉ ይወዳታል ለእልቶ ሞተሩላይ ያሉት አፈጠጡ ሊቀሙት ነው እደ እሩታ ቆጆ ሁሌም ድምቅ በይ❤❤❤❤❤❤
@hayah2326
8 ай бұрын
እኮ😂😂አፈጠጡባቸውኮ
@Zeineb874
8 ай бұрын
ማነው እንደኔ ሩታ ከቤተሰብ ጋር በመተዋወቃቸው ደስ ያለው አይለያችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
8 ай бұрын
ደምሬኝወደ
@መቫ
8 ай бұрын
እኔ
@HBRAእወዳችኅለአድናቂ
8 ай бұрын
እኔ
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
እኔ
@ትዕግስቲዩቱብCanal
8 ай бұрын
እኔ ደምሪኝ
@nomore8101
8 ай бұрын
ቀላል አፈሰክ የአዱ ገነት ልጅን ሩታን በጣም እግዚአብሔርን አመስግን ይመስለኛል የዋህ ትመስለኛለህ ለዚህ ነው እግዚአብሔር የረዳህ 100%ነው ያፈስከው❤
@sweet-e4s4v
8 ай бұрын
እኔ ያሳቁኚ ባለ ሞተሮች😂😂😂😂አብርሽ ሚስትክን ጠበቅ አድርገህ ያዝ ይቺን ፍቅር የሆነይ ቆንጆ❤❤አፍሰሀታልኮ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DPo-fq3lb
8 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@አንተያልከውይኹንብየኹሉን
8 ай бұрын
😂😂😂
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
😂😂😂
@arakashsamira3873
8 ай бұрын
❤❤❤😂😂
@rootp9490
8 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
8 ай бұрын
የዚህን ያክል ጨካኝ ነሽዴ ሩታዬ የኔ ፋፋጭ ወሏሂ ናፍቆትሽ ባይኔ ዝዉር ነው ያለብኝ😢😢
@ijhhjhi
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምርኝ
@ماريفةبنتحبشي
8 ай бұрын
ሀሀሀሀ ሌላስ 😂
@tube-yi8tg
8 ай бұрын
አብርሀም ነው አላመጣት እያለ የበጠበጠን
@kerima194
8 ай бұрын
ሌላስ🙄
@meazameles7307
8 ай бұрын
በጣም ጠንካራ እና ላመነችበት ነገር ወደፊት የምትኤድ ምርጥ ሴት ነሽ
@HiwotMolla-os8kq
8 ай бұрын
አብርሽ ታድለህ እሩታን ስለሰጠህ እና አትጥፋብን እሶን ሳያት ድብርቴ ይለቀኛል ውድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dignishbiakout3876
8 ай бұрын
Enmi
@DPo-fq3lb
8 ай бұрын
እኔም❤❤❤
@saadalhbshi4453
8 ай бұрын
እኔም
@MedinaMedina-n4d
8 ай бұрын
ሞተሩ ላይ ያሉት ልጆች እደት ተመሥጠው ነው የሚያዩቸው አብርሽ አጥብቀህ ያዝ
@ekrem24-r6x
8 ай бұрын
በጣም አሰቁኝ😂😂😂
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
🤣🤣
@senaytAsefa-qn4vk
8 ай бұрын
😂😂
@zoziZozi-uo3hn
8 ай бұрын
😂😂😂
@Jamela-ql5eh
8 ай бұрын
በጣም ነው ያዩት አጥብቀህ ያዝ ሩታየ የሴት በላይ ናት የሰው መውደዲ አላት ሩታየ ሞተሩን አቁሞ ነው ያዮት ሩታየን እዳይቀሙህ አብርሺ ❤❤❤
@AylemMrey
8 ай бұрын
ማነው እደኔ አብርሺሩታዬን የሚወድ❤❤❤❤
@sameraa6631
8 ай бұрын
ደምሪኝ ዉድ
@pickalemayou1153
8 ай бұрын
እኔ
@user-vx1el3ho7n
8 ай бұрын
ሩታዬ የአብርሿ ንግስት ኡንኳን ደና መጠቹ ሁለቹንም ፈጣር ይጠብቀቹ ሩታዬ ከዝም በላይ የሰው ፍቅር ይስጥሽ
@brtukankasa2250
8 ай бұрын
የኔ ስስቶች እሩታዬ የኔ ንግስት እንዴት ናፍቅብለሽኝ እንደነበር እሩታዬ የኔ እናት ደስታች እስከዘላለም ይሁን የኔ ማሮች
@fikirye19
8 ай бұрын
የመጀመሬ ኮማች💪💞እደኔ ናፍቃቹሁ የነበረ ሩታዬ😥💞💞
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምርኝ😢
@amaamm660
8 ай бұрын
ማሻአላህመጨረሻችሁንያሣምርልላችሁ
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
@@amaamm660 ደምረኝ
@ZagochiMedia
8 ай бұрын
ለካ ባለፍው ቤት የተከራየውአብርሺ እህትህ እንደምትመጣ ነግራህነው ደስ ይላል ጥሩ ትውውቅነው ቀጣይ ከጋሽዬ ጋራ ማየት ጎጎሁኝ🎉
@misscall90misscall79
8 ай бұрын
ቤተሠብ የወደደዉ ሠዉ በጣም ጥሩ ነዉ እኛም ቤተሰብ የሚወደዉ ይሥጠን
@የሀይቋ-ቨ2ኰ
8 ай бұрын
አሚንን
@Jamela-ql5eh
8 ай бұрын
በጣም ዋናው ቤተሰብ የወደደው ነው ሩታየ ማንም ነው የሚወዶት❤❤❤
@DPo-fq3lb
8 ай бұрын
በጣም አሜን😍
@Kediset
8 ай бұрын
አሜን
@zamzzamzam6002
8 ай бұрын
አሚንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ
8 ай бұрын
በሩታ ናፍቆት ጭቅላቱ ዙሮ የነበረ😢😢😢😢😢👍👍👍👍
@ShewitAlem-s7u
8 ай бұрын
ሩታዬ የኔ ንግሰት እንዴት ናፍቅብለሸኝ እንደነበር❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔ ሩታዬ
@ZamniyZamniy
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ፀድ8734
8 ай бұрын
አብርሽ ግን ማን ቢመርቅህ ነው እሩታን የሠጠህ❤❤❤
@SadaAbederi-vx7of
8 ай бұрын
ማነው እንዴኔ ሩታ ናፍቃው የነበረ የኔ ውዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:23
@saadalhbshi4453
8 ай бұрын
እኔ
@netsi8708
8 ай бұрын
ሁሌም አዲስ ነገር የማይጠፋበት ቤት ስወዳችሁ እኮ 😊እንደኔ ሚወዳቸው ❤ያሳየኝ❤
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:42
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
ሲቀዘቅዙ አልወድም
@ቅድስትሙሀመደ
8 ай бұрын
የሰዉልጅ መጨረሻዉ ሲምር ነዉና መድሀኒአለም መሽርሻችሁን ያሳምርላችሁ እሩታ የሰዉፍቅር ያላት ልእልትናት 🌹🥰🥰 አብርሽየ መካሻ ነዉ እኮ ፈጣሪ የሰጠህ አይለያችሁ 😍😍
@senaytAsefa-qn4vk
8 ай бұрын
አሜን❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውደ❤❤❤
@TizitaTubeትዝታ6
8 ай бұрын
ማነው እደኔ ሩታ የናፈቀቻችሁ❤የኔ ውዶች ተናፍቃችሀል❤❤❤
@ጓልኣክስማዊት
8 ай бұрын
ሩትነቴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ የኔ ማትጠገብ የሴቶች በላይ የኔ ሰው አክባሪ ሁሉም የሚያምርብሽ የኛ ንግስታችን😢 የፍቅር መምህሮች ምርጥ ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቹ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ💚
@senaytAsefa-qn4vk
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@DPo-fq3lb
8 ай бұрын
እንካዕ ደስ ወለና❤❤❤❤
@halimaali3936
8 ай бұрын
እሩታማር
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
8 ай бұрын
ታይለ ከምዝፅሕፍኮ ጠፊእኒ ሱቅ ኢለ ኣነማ😢🙏
@eexx5392
8 ай бұрын
የሴቶች በታች እርካሽ ናትጅ ደግሞ
@EeEe-sl9ey
8 ай бұрын
እሞተሩ ላይ ያሉት ልጆች ተገርመዋል እንዳይቀሙህ❤❤
@አንተያልከውይኹንብየኹሉን
8 ай бұрын
እኮ እንደኔ አይተሻቸዋል😂😂
@saadalhbshi4453
8 ай бұрын
እኔም ገርመዉኛል
@shemima5580
8 ай бұрын
ሩታዬ በጣም የናፈቀቻቹ👍🥹 አብርሽ ዛሬ ሩታ ባታመጣልን ኖሮ እኛ የመዳም ቅመሞች ሰላማዊ ሰልፍ ልንወጣ ነበር😘
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምርኝ
@Samirah-c7m
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
ቀላል❤
@erbth8165
8 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@MariyamMaari
8 ай бұрын
😂😂😂
@Alemaztube_21
8 ай бұрын
ሩታዬ የናፈቀቻችሁ👍😢
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምርኝ
@senaytAsefa-qn4vk
8 ай бұрын
😍
@jebdb
8 ай бұрын
እኔም ናፈቀኝ ነበር
@jebdb
8 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው
@የሀይቋ-ቨ2ኰ
8 ай бұрын
😘😘😘😘
@Alh973
8 ай бұрын
እሩታና አብርሽን ሁለት ልጆች በፍቅር እየተመለከቱ ነበር ደስ ትላላችሁ እህት አማች ነው የሚመስሉ ደስ ሲሉ እረጅም ጤና ከእድሜ ጋር ይሰጣችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩ
@hayatuaeamar7538
8 ай бұрын
የሰው መውደድ ይስጠን ነው የሚባለው በናንተ ፍቅር ሰዉ አብዶል ሩትነቴ የኔ ልዩ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 6:44
@RutaTube31
8 ай бұрын
ሩታየሁሉም ድምቀት ነች የሚል እስኪ❤❤❤
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
አብርሽ እሩትየ ክፉአችሁ ያርቅላችሁ ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ ያርጋችሁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ
@የማያእናትነኝልባሟሴት
8 ай бұрын
የኔ ስስት እሩታየ ከደዚህ አይነት ቤተሠብ መቀላቀልሽ ይበልጥ ደስ አለኝ
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 9:31
@meazimeazimeazi7247
8 ай бұрын
እሩታ ስትናገር አፎን ከፍቸ ማዳምጠው ነገር እፍ ደስ ስትል
@DanaY-j2j
8 ай бұрын
ያኔ።ያወ❤
@SetiAl-jv4yi
8 ай бұрын
አው ድምፃም ያምራል ❤❤❤አስተሳሰባ❤❤
@zikhraethiopia3173
8 ай бұрын
በጣም
@HalimahAaa-s2d
8 ай бұрын
በጣም ንግግሮ እደት እደሚምር❤❤❤❤❤
@tftggg8965
8 ай бұрын
ካፏ የሚወጡት ቃላቶች ይጣፍጣሉ
@Tigist-n9j
8 ай бұрын
አብርሽዬ ወንድሜ ታድለህ ቤተሰብህ እሩታዬ ሁሉም ደስ ይላሉ የእውነት አብርሀም ነህ ይሄ መባረክ ነው ያዝልቅልህ
@Fanes-r1t
8 ай бұрын
አብርሽ ሁሌም ይልቀቁልን የምትሉ ላይክ
@Kamila-tm2rd
8 ай бұрын
ሩታዬ የሴቶች በላይ ነሽኮ የፍቅር ተምሳሌት ♥️♥️♥️
@badriya-m9b
8 ай бұрын
እሩታየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ባለሞተሮች ግን አስተያየታቸው እንዴት ነው አብርሽ ተጠንቀቅ እንዳይነጥቁሁ ሩታየ ብቻሽን አትውጭ ባለሽበት ሰላም ሁኝ
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
😅😅😅😅
@mekiyatube2063
8 ай бұрын
እኔም በጣም ነው ያሳቁኝ አስተያየታቸው 😂😂
@ekrem24-r6x
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😅
@ekrem24-r6x
8 ай бұрын
ሩተ ኢደትጠፈብን የምትሉ እጅ ወደ ለይ❤❤❤
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምሩኝ
@fofofofo2405
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@arakashsamira3873
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@ekrem24-r6x
8 ай бұрын
@@ሉቤነኝየመዳምቅመም ኢሺ
@saadalhbshi4453
8 ай бұрын
እኔ
@toltutube4319
8 ай бұрын
ዋውው አንደኛ ሩታዬ ማነው እነደኔ የናፈቃቹ ሩታ ናፈቀችን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ💞💞💞🙏👍
@rhdhthrutgr7540
8 ай бұрын
እኔ❤❤
@ዙዙዬ
8 ай бұрын
❤❤❤❤Awo
@marymahod
8 ай бұрын
እኔ❤❤
@Amarech-y5i
8 ай бұрын
እኔ ደሞ ከጋሺዬ ጋር የሚያስተዋውቃት መስሎኝ ነበር ግን ለምንድነው ከጋሽዬ ጋር የማያስተዋውቃት ?? 🤔🤔🤷♀️🤷♀️
@senaytAsefa-qn4vk
8 ай бұрын
❤❤
@abukiyesuf1500
8 ай бұрын
ባጭሩ ደስ ብሎናል የምትሉ በlike 👍👍👍 በተረፈ ይመቻቹ 🙏❤❤
@KedirAlemu-fp8lw
8 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@MOMisMyLife-xe4sl
8 ай бұрын
የብዙየ እናት እንካን ደስ ኣለሽ ልጅሽን ለማየት ያበቃሽ እግዚኣብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏ሩትየ ጋ በመተዋወቃቹ ደስ ብሎናል ብዙየ ሩትየን ስለ ወደድሽልን እናመሰግናለን ሩትየ በዚህ ኣለም በጣም ተወዳጅ ናት ከኣይን ይጠብቅልን 🙏ሶ ሩትየ እና ኣብርሽየ ብዙ ፈተና ኣልፋቹሃል እና ኣሁን ተጋብታቹ ወልዳቹ ሂወታቱ ኢንጆይ ኣድርጉት በጣም እንወዳቸዋለን የኔዎቹ❤
@SADEMOHAMMED
8 ай бұрын
የባለሞተሮቹ አስተያየታቸዉ የታየዉ ላይክ
@Sofia-l8l6l
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እኔ እራሡ እየሣኩ ነበር
@MohMoh-gl6gi
8 ай бұрын
❤❤❤ ፈዘዙ እኮ ሩታዬ እኮ በቃ እንደዚህ ናት ታፈዛለች
@saadalhbshi4453
8 ай бұрын
እኔ በጣምነዉ ዬሳቁኘ አብርሺ የጠቀቅ
@የሀይቋ-ቨ2ኰ
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@asg5875
8 ай бұрын
እኔምአይቻችዋለሁእየሳኩባችውነበርር🎉🎉🎉
@MeriyeDemisse
8 ай бұрын
ሩታዬ የኔ ሙሉ ሴት የአብርሽ ድምቀት ናት የምትሉት በላክ ቡዝዬ እናቴን ቁጭ ትመስላለች የምትሉት🎉🎉🎉👍👍
@Simeraadnan
8 ай бұрын
እህት በጣም ነው ምታምረው እናትህን ቁጭ ነው ምትመስለው እረጅም እድሜ ያቆያቹ የምትወደዱ ቤተሰብ ናቹ እንደኔ እነዚ ቤተሰብ የሚወድ ማነው ላይክ ❤😂
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምረኝ
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:56
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
@@ሉቤነኝየመዳምቅመም ዉድ ደሚሪኝ 4:08
@hadiyahadiya2633
8 ай бұрын
እኔም እወዳቸው አለሁ በጣም
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
❤❤❤
@UmFarahRukaei
8 ай бұрын
ምርጥ፣የዋህ፣ጥሩ የጋሽየ ቤተሰቦች የአብርሽ ትልቋ ሀይሚ
@SurprisedAlien-eh4gj
8 ай бұрын
ቆንጆ ባልስታገብ ትከበራለችኸ እሩታ ምረጭሽ ትክክል ነው
@haykelbintmuhamed
8 ай бұрын
ሩታኮ ለፍቅር ዝቅብላ ሴትነቷን ወደጎን ትታ ብጠይቅም ምርጫዋ ትክክልነው የሚፈቀር ሰው ነው ያፈቀረቺው አብርሺ ምርጥ ስብእና ያለው ሰውአክባሪ ነው
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 16:37
@SasddGaddd-bh2xk
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeMe_15j1
8 ай бұрын
በትክክክል የኔ ኣመላይ❤❤❤❤❤
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
ትክክል❤
@Vvcxcgggggc
8 ай бұрын
Eko❤❤
@zenebuasfaw3804
8 ай бұрын
❤❤ welcome back ❤❤ ሩታዬ አነኳን ሰላም ተመለሽልን የኔ ቆጆ ረታዬ በትክክል ብዙዬ አፍሷታል ለአብረሐም ብቻም አይደለም እኛም እንወዳታለን ይመቻችሁ ዉዶችዬ❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤❤❤
@Hayatfkadu
8 ай бұрын
እሩታዬ ሚጣላ ካላ እራሱን ይጥላ ወላሂ የፍቅር ሰውናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hhhj5172
8 ай бұрын
እኛም እንደ ቤዙዬ ነው የምንወዳት የምንጓጓ ለማግኘት ሩታዬ ንግስታችን ናት ለሁላችንም የኔ active ልጅ 💞💞💞💞💞💞
@tigistbali4982
8 ай бұрын
የኔ ማር አይጠገብም በጣም ነዉ እምን ወዳችህ ❤❤❤❤❤❤እሩታየ የኔ ልዩ😘😘😘😘😘😘
@jamila690
8 ай бұрын
ሩታ በጣም ተናፍቀሽ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ የመዳም ቅመሞችዬ ፈጣሪ ከስደት ነጃ ይበለን ❤❤❤❤
@jebdb
8 ай бұрын
አዎን ተናፈቀነበር
@yes6292
4 ай бұрын
ኣሜን ❤❤❤
@aliahmed-bc4ey
8 ай бұрын
ወይኔ ሩታ ናፍቃን ነበር እንኳን በሠላም መጣቹሁ💯💯❤❤❤❤
@lamrottefera-yu1rz
8 ай бұрын
ማሻአላ የታዩኝ ሞተሮኞችናቸው አብርሽ ጠቀቅበል በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
@የሀይቋ-ቨ2ኰ
8 ай бұрын
ተመስጠዉ እደትእዳሳቆኚ 😂😂😂ሩታ የአብርሽ ናት
@Ganat1234-w6c
8 ай бұрын
ማነው እደኔ በለሞተሩን ያየው ፈዘዘኮ😅😅😅😅😅 ዋው ሩታዬ የፍቅር ሠው 💋💋💋💋💋💋💋
@amshe560
8 ай бұрын
😂😂😂😂yayeneshe mayete
@Ganat1234-w6c
8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ማርዬ አፈዘዘችው
@DanaY-j2j
8 ай бұрын
ክክክክክክ
@ekrem24-r6x
8 ай бұрын
ቀለል ሊጠልፉበት ነው🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
@MeMe_15j1
8 ай бұрын
እኛ ብቻ መስለኝ እንጂ 😂😂😂😂
@sofi8983
8 ай бұрын
ማነው እነዚህን ጥዶች በፍቅር የሚወዳቸው ቅመሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ አበረታቱኝ በቅንነት የኔ ጀግናኖች ስወዳችሁ
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 5:12
@sameraa6631
8 ай бұрын
ደምሪኝ ዉድ❤
@sofi8983
8 ай бұрын
@@sameraa6631 አብሽሪ ኮመት አስቀምጭልኝ
@sofi8983
8 ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw አብሽሪ ኮመት አስቀምጭልኝ
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
@@sofi8983 ደሚሪኝ ፎረፈይሊ ነኪታሽ ሰብሰከረይብ አድረገኝ
@fekerlehulum7413
8 ай бұрын
ብዙዬ ልክነሸ ሩትዬ የምትወደድ ልጅናት የፍቅር ተምሳሌት የሰነመግባራ ኡለነገራ ሩትዬ የምትወደድ ናት ቡዝዬ አብርሸዬ ደግሞ ሩትዬ መሰክራለታለች አሰተማማኝ የብረት መዝጊያ ነው ተብላል
@sweet-e4s4v
8 ай бұрын
ሩታ ባትወደድ ነበር ሚገርመዉ የኔፍቅር❤❤❤🎉🎉🎉
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
በጣም❤
@zikhraethiopia3173
8 ай бұрын
በጣም🎉🎉🎉
@ShewitAlem-s7u
8 ай бұрын
በጣም❤❤❤🎉🎉🎉
@hayathayat-xj3zy
8 ай бұрын
ሩቲን ያያት ሁሉ የሚወዳት የምትወደድ የሰው ፍቅር ያላት ልጂ ነች❤❤ ተፋፈሱ😂❤😂❤
@sadaahmed252
8 ай бұрын
መተቱ😂😂
@ሂክማነኝወሎዬዋ
8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ@@sadaahmed252
@hayathayat-xj3zy
8 ай бұрын
@@sadaahmed252 እሱን አንቺ ስለምታደርጊ ታቂዋለሽ ምን አለ በዚህ አንደበትሽ አትፅዳጂበት حساسع
@KedirAlemu-fp8lw
8 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@ነኝየሀላሌብቻ
8 ай бұрын
አለ እራሱ መትቱ ነው መል የሚያስቀናሽ አመዳም@@sadaahmed252
@almaze214
8 ай бұрын
ከሁለት ወር በሇላ ቤተሰቦቸን በስልክ አገኘዋቸው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል❤
@አንተያልከውይኹንብየኹሉን
8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እኅቴ❤❤❤
@Vvcxcgggggc
8 ай бұрын
እንኮን ደስ አለዉ እህቴ❤❤❤
@Sahiba-ru9en
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷
@kkd8112
8 ай бұрын
እኳን ደሰአለሸ እህት እኔ 5 ወሬ😢😢😢
@kkd8112
8 ай бұрын
እንኳን ደሰአለሸ እህት እኔ 5 ወሬ
@Hawwiiadam1814
8 ай бұрын
የሩታ አድናቆች የት ናቸው እጅ ወደላይ❤❤❤
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምሩኝ
@SetiAl-jv4yi
8 ай бұрын
አለን❤❤❤😢ናፍቃኝ ነበር እዲ ጨካኝ ናት❤😢
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
@@SetiAl-jv4yi ደምሬኝ
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
አለን❤
@የሀይቋ-ቨ2ኰ
8 ай бұрын
አለን❤❤❤
@Riff-y6u
8 ай бұрын
ማነው አደኔ እሩታዬ የናፈቀችዉ የኒ ልእልት እደሩታዬ የሠው መውደድ ይሥጠን በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
8 ай бұрын
*_━━━━✦ ሩታዪዪዪ Aንግስት✦━━━━━_* *_🌺ናፍቆት ነሽ ለልቤ የ"ፍቅር"ረሃቤ🌹_* *_🌺ላፍታም አልዘነጋሽ አጠፊም ከሀሳቤ🌹_* *_🌺ንግግሬ መሀል ስምሽ አፌ ላይ ነው🌹_* *_🌺ሰከንድ አትባክንም ሳነሳሽ ውላለውሁ🌹_* *_🌺ሱሴ ነሽ ማልተውሽ ዘወትር ሁልጊዜ 🌹_* *_🌺የህይወቴ ድምቀት ፈገግታ ነሽ ወዜ🌹_* *_🌺ከምታውቂው በላይ ከቃላት የሚልቅ 🌹_* *_🌺ላንቺ ፍቅር አለኝ ብነግርሽ የማያልቅ 🌹_* *_🌺ቃላትሽ ፈውስ ነው አዎን ይጠግናል🌹_* *_🌺በፍቅር ማከሙን ሁሉን ያውቅበታል 🌹_* *_🌺ልቤ ምርኮኛሽ ነው ባንቺ የተሸነፈ🌹_* *_🌺ስላንቺ በማሰብ ለአንዴም ያላረፈ።🌹_* *_🌺የሽቶ መአዛ የተምር ጭማቂ🌹_* *_🌺ሀቢ ማር ወለላ ሁለየም ተናፍቂ🌹_* *_🌺ጣፍጭ ነገር ሁሉ አንችን ይመስሉኛል 🌹_* *_🌺ብቻ ምን ልበልሽ●●ቃላቴች ያጥሩኛል🌹_* *_🌹ሩታዪዪዪዪዪ የኔ ተምሳሌት🎈_* *_🌹▬▬የአብርሽ ንግስት የሸገሯ ፍልቅልቅ የኔ አትጠገብ▬▬▬▬🌹_*
@MeMe_15j1
8 ай бұрын
💞💞💞💞💞💓💓💓💓💖💖💖💕💕💕
@SetiAl-jv4yi
8 ай бұрын
ይገርምሻል ፍልጌ ነው ያገኛውሽ❤❤❤😢እናቴ ግጥም ባቺ ይብቃ😢❤❤❤❤❤❤
@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
8 ай бұрын
@@SetiAl-jv4yi *🌹🌹🌹🌹የኔ ልዪዪ እደህ እፈለጋለሁ ማለትነው ክክክ*
@ጓልኣክስማዊት
8 ай бұрын
@@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥዋው አቺ ልጅ ስውድሽ ማርያምን ❤😮
@SetiAl-jv4yi
8 ай бұрын
@@ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ አው ማሬ የሩት ድምቀት ጨርሼ ወጣው ከዛ ግጥም ትዝ ሲለኝ ገብቼ ፈለኩሽ የሀገሬን ልጅ ስለምቶጅልኝ እኔም እወድሻለው ባልነገርኩሽ ቲክቶክ ወስድኩልሽና እኔነኝ አለችኝ አዳ በኮመታ ስራውባት ስው ሁሉ ሳቀባት ልጅታ ታቲክቶክ ዬላትም ስል
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
8 ай бұрын
ሩታዬ❤ የኔ ❤ፅባየ ሰናይ የኔ❤ አስተዋይ የኔ ❤ሰዉ አክባሪ የኔ❤ ብልህ ሴት የኔ ❤አደበተጣፋጭ በጣም ነዉ እምወድሽ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅሽ
@MeMe_15j1
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@alimaalima1988
8 ай бұрын
እኔም በጣም ነዉ የምወዳት ❤❤❤
@تهتتن-ذ9ه
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@መቫ
8 ай бұрын
አሜን ይጠብቃት
@ekrem24-r6x
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
8 ай бұрын
እናትህ እና እህትህ አድ አይነት ናቸው ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ አላህ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
@damoursarah6
8 ай бұрын
የጎሽዬ ቤተስቦች ፍቅር ናችሁ መድሀንያለም የማያልቀውን ፍቅር ይጨምርላችሁ
@tube-yt5ur
8 ай бұрын
ማነው እደኔ የዚህ ቤተስብ ፉቅርና አድነት የሚያስደስተው ❤👍✍️
@መቫ
8 ай бұрын
እኔ አለውልሽ
@تهتتن-ذ9ه
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
8 ай бұрын
ሩታዬ የአብርሸ ድምቀት ናት ❤❤❤በጣም የምታምሩ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
@zufanTube-wc7mc
8 ай бұрын
የኔ ውዶች ደስ ስትል እሩታዬ የኔ ሰው አክባሪ አደበቷ ጣፋጭ መጨረሻቸው እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ወለዱ ክበዱ መዝሙር ዳዊት ሰይፈ ስላሴ በፀሎት በርቱ🙏 አብርሽዬ ባለ ሞተሮች ፈዘዉ ቀሩ እኮ😂😂😂😂
@SadaAbederi-vx7of
8 ай бұрын
ቡዙዬ እናቷን ነው የምትመስለው የምትሉ👍👍👍👍
@KokobKokob-i2b
8 ай бұрын
እሩታዬና አብርሽ በቅርብ ቀን ይጋቡ የሚትሉ🥰🥰👍
@HanaEsayas-u5r
8 ай бұрын
እውነት ነው ወግ አዋቂ ለሰው ክብር ያላት ሴት ናት እውነት ፈጣሪ ያሳደጉሽን ቤተሰባችሽን ይባርክልሽ ውዴ አንተም አብርሽ ፈጣሪ ይባርክ❤❤😍😍
@Klakidan
8 ай бұрын
ማነው እንደኔ የ ቡታጅራ ዩቱበሮችን ሁሉንም የሚወድ❤❤
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምርኝ
@Fanes-r1t
8 ай бұрын
💖🙏🙏🙏🙏🙏
@Temre-ye3ic
8 ай бұрын
እኔ
@Klakidan
8 ай бұрын
@@Fanes-r1t ሀ
@Jemila-s4e
8 ай бұрын
እኔ ❤️
@senaytAsefa-qn4vk
8 ай бұрын
ሩታየ የኔ ጨረቃ ተናፈቀሽ ነበር ሁላቹም ደስ ትላላቹ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤በለ ሞቶሮች አስታየት ወይወ😂😂😮
@madinaaaaa8079
8 ай бұрын
በደንብ አይተሽልኛል እኔም ተገረምኩኝ ባስተያየታቸው
@T8ch-sc5tb
8 ай бұрын
ወይኔ አንችም አይሽልኛል ዘለቁባቸውኮ😂😂
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
8 ай бұрын
ዋላ ኣነ ገሪምኒ ሩታዬ ዘይርኢ ሰብ የለን😂
@senaytAsefa-qn4vk
8 ай бұрын
@@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ ገረምኒ አነለ ወይለ ሃኒኖም እኮ
@Vvcxcgggggc
8 ай бұрын
ኣነ ኣይረእኪን😅😅
@biraek
8 ай бұрын
የሩታ ፈቅር ገና ብዞው ሰወ ከአሚሬካ ይመጣል በጣም መዳድልነው ህቶችወ መወድዶዋ ሰቱወ እየተገጫገጨ እሱዋግን ወሎንም በፈቅሮዋ አበርከከቻቸወ ከአሜሬካ እሰከ አዲሳባ እየመርራችው ዋጥ አርጎት እግዴህ ከመታተሮችይ🎉🎉
@HadraMohammed-ec4nq
8 ай бұрын
የሩታና የአብርሽ ወዳጆች አለን በሉኝ✌💕💖
@jebdb
8 ай бұрын
አለን
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
አለን❤
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
አለን
@zikhraethiopia3173
8 ай бұрын
አለንን
@አንተያልከውይኹንብየኹሉን
8 ай бұрын
❤❤❤❤አለን
@SuSu-ch8np
8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው የምታምሩት ሩታ እና አብርሽ በፍቅር ለዘላለም ያኑራችሁ
@beranamagarsa9437
8 ай бұрын
የሩታ እና የአብርሽን ❤❤❤ፍቅር የሆኑናቸዉ ❤❤ ናቹዉ እግዚአቤሔር ፍቅረቹን ይብዘላቹዉ ❤❤❤
@selame3757
8 ай бұрын
በጣም እሩታየን የሚጠላ ሳይጣን ብቻ ነዊ የዋህ ሩሩ ቅን ነች ፈቷ ላይ ይነበባል የኔ ወርቅ በስስት ነዉ የምወዳት 🥺❤❤❤
@መቫ
8 ай бұрын
ትክክል
@anshaebrahim3901
8 ай бұрын
ትክክል❤
@የሀይቋ-ቨ2ኰ
8 ай бұрын
ትክክክል
@zikhraethiopia3173
8 ай бұрын
ትክክል🎉🎉
@ShewitAlem-s7u
8 ай бұрын
ትክክል🎉🎉🎉❤❤
@meditube147
8 ай бұрын
ሩታዬ ተናፍቀሻል🥰🌸የጋሽዬ ቤተሰብ ደስታቹ ሙሉ ያርግላቹ ❤️❤️❤️
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 9:07
@ሀይሚ-19
8 ай бұрын
አሜን
@nfffdt931
8 ай бұрын
ሩታዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጅግና ኣቺ ኮ ትለያለሽ የምር ልበ ቀና የዋህ ነች ሩታዬ❤❤❤
@habtam-hx9rp
8 ай бұрын
የሩታና የአብርሽ አድናቂወች የት ናችሁ ❤❤❤❤❤ላይክ😊
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
8 ай бұрын
ደምረኝ
@KedirAlemu-fp8lw
8 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@saadalhbshi4453
8 ай бұрын
አሐንን
@empeta8373
8 ай бұрын
ሩታየ ማር ተናፍቀሻል እንኳን ደና መጣችሁ ደስስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
8 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 5:34
@MeMe_15j1
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@rabiarabu3985
8 ай бұрын
ቀላል አፍሷል እንድ አጥብቀህ ያዝ አብርሽ እኔ እኮ ሩታየ ስትመጣ ነው የምመጣው። የእኔ ልዕልት ስወዳት እኮ❤❤❤❤ ተው ግን አብርሽ ከጋሽየ ጋር አስተዋውቃት ጓጓሁ❤❤❤
19:57
ታላቅ እህታችን ከአሜርካ መጣች.ኤልዱ በድንጋጤ አለቀሰች🙈😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 207 М.
22:34
ሩታ ማንነትህን ነው ያፈቀርኩት አለችው. መቼም አልለይህም😱💕💕
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 307 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
25:32
💫ሁሉም በተገኙበት ሰርፖራይዝ አደረጋት ማመን አቃታት🙆♂️
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 168 М.
23:25
አብርሽ እና ፍቅር ታረቁ.ፍቅር መልካም ምኞቷን ገለፀችላቸው 😱💕
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 445 М.
3:14
January 23, 2025
Maza
Рет қаралды 1,1 М.
25:02
ጉድ❗️የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ ሰራ አማራ ወንድሜ ነው ትግሬ ወንድሜ ነው ሰልፍ አክሊል ለዘመድኩን አንጀት አርስ መልስ ሰጠ ወጣቱ ሆ አለ
ሴፕራ - ቲዩብ
Рет қаралды 2 М.
55:01
አብርሽ ለሩታ በመሀላችን ምንም አይነት የፍቅር ግንኙነት የለም አላት / Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - @abgrace7318 @comedianeshetu
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 845 М.
35:12
ጽናት || ክፍል 20 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 237 М.
23:11
ፅጌ ዳኒን አፍቅሬዋለው አለች.ማመን አቃተን😱🥹🥹
Tsge royal
Рет қаралды 225 М.
23:00
ሩታ በደስታ አለቀሰች.በመጨረሻም ተሳካልን ወደ ቤታችን ገባን😭💕
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 348 М.
28:55
አብርሽ ቆረጠለት. ተለያይተናል አለ😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 236 М.
26:43
💑 አብርሽ እና ሩታ ተጋቡ 😍
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 266 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН