የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አሰግድ ጌታቸው በሕጋዊ የውጭ አገራት የስራ ስምሪት ላይ ምን አሉ? Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 7,472

EBC

EBC

Күн бұрын

የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አሰግድ ጌታቸው በሕጋዊ የውጭ አገራት የስራ ስምሪት ላይ ምን አሉ? #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 24
@zelalemwolde2292
@zelalemwolde2292 10 ай бұрын
በonline ላይ ተመዝግበ ነገር ቀጣይ ሂደት አሻራ መስጠጥ ነው ወይ? ከሆነ የት ነው አሻራ የምሰጠው አድራሻ ብትሰጡኝ እጠይቃቿለውኝ በጣም ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው
@Abelasfaw-pc1mi
@Abelasfaw-pc1mi 10 ай бұрын
ሊንኩን ላክልኝ
@AnchiwneshHasabe
@AnchiwneshHasabe Жыл бұрын
የት ሰፈር ነው ምዝገባ እሚመዘገብ አሳውቁን
@SelemonTeshome-oz9yb
@SelemonTeshome-oz9yb 5 ай бұрын
እናመሰግናል ተግባራዎይ ከሆነ
@onelaveminta
@onelaveminta 10 ай бұрын
Senete kane enkoyalene awne
@zaremyaweralu6573
@zaremyaweralu6573 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ነገር ግን ከፓስፖርት እና ምርመራ በላይ ብቻ እንዳይጠይቁን
@hayu9681
@hayu9681 Жыл бұрын
ሌላ ሀገርስ?እንደ አውሮፓ ፣ካናዳስ? ለምን በህጋዊ መንገድ ኢትዮጵያውያን ሄደው መስራት እንዲችሉ እድሉን አያመቻችም?ለምን ሁሌ አረብ ሀገር ብቻ? ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ምን አስበዋል?????
@paulosGenety-dy5eq
@paulosGenety-dy5eq Жыл бұрын
Good lack
@ethss_elearning-mk8ep
@ethss_elearning-mk8ep 9 ай бұрын
ኤጀንሲዎች የት ነው የሚገኙት የምታውቁ ንገሩኝ
@gemalahmed4316
@gemalahmed4316 Жыл бұрын
ለመነኘው ጡሩ ነው
@zaremyaweralu6573
@zaremyaweralu6573 Жыл бұрын
ጋምበላ ክልል በደንብ ይጠየቅልን ፓስፖርት አስቸኳይ አዉጡ ብለዉን አዉጥተን እስካሁን የፒዛ መልስ አለሰጡንም
@ThomasEsayas
@ThomasEsayas Жыл бұрын
ከዚህ በፊት ህደው የተመለሱትን ወንዶችን እንዴት ያደርጉታል
@gemalahmed4316
@gemalahmed4316 Жыл бұрын
ደለለ ከሌላ ጡሩ ነው
@AbduSeid-re7bb
@AbduSeid-re7bb 6 ай бұрын
Lset bcha new?
@AlaTesfu
@AlaTesfu Жыл бұрын
አንድ ሺህ ብር የአንድ ቀን ወይስ የወር ደመወዝ ነው? ይብራራልን
@GiligleGirde
@GiligleGirde 4 ай бұрын
በርቺ በጣም ደሰ የምል ጥያቀ ነው ጋዘጣኛዋ የጠየቀቺው አንም ወጥረች ጠየቅ ምክንያቱም ተመዝግበ ከ80 በላይ ጥያቀ ሰርቸ ሰን ጠብቅ ሰን ጠብቅ ትተናል መንግሰት እንድ አይነት ውሸት ከተዋሸ ባአጠቃላይ እየተመዘገበው ሰወቺ ምን እንድያሰባቹነው እንድ የምደረጉት በጣም ይደብራል!!!
@azmachuasmaer
@azmachuasmaer 7 ай бұрын
አረ ወንዶች እስ😂😂😂😂😂
@amanumoges523
@amanumoges523 10 ай бұрын
ምዕራፍ ጉጅ ቡለ ሆራ ላይ እየተመዘገቡ ላሉ ልጆች ምን አድስ ነገር ምዝገባ ግን ህጋዊ ነዉ የቡለጰሆራ
@TsegayZenfo
@TsegayZenfo 26 күн бұрын
በ online ተመዝግበን 1800 ብር ኣስከፈሉን ለፈተና ብሎ ፈተና ግማሽ ኣልፎ ግማሹ ወድቀዋል ስለዚ ያለፈ ደግሞ 5000 ብር እንዲ ከፍል እየተገደደ ነው ስለዚህ እናንተግን ክፍያ የለውም እያላችሁ ነው ?
@TsegayZenfo
@TsegayZenfo 26 күн бұрын
በጣም ብዙ ወጪ ተጠይቀናል ለምሳሌ በ ኢትዮ ቻይና ኢንስቲትዩ ማሰልጠኛ ተቋም
@MubarekansarKemal
@MubarekansarKemal 3 ай бұрын
😅😅😅😅
@ebrahimsiraj6471
@ebrahimsiraj6471 Жыл бұрын
በራቮ ጋዜጠኛ
@SelamSelam-om8gq
@SelamSelam-om8gq 4 ай бұрын
እዉነት አሰለጠንን ብላችሁ ልካችሁ ደሞም እንኳ ሳይከፈላቸዉ ስራና ቋንቋ ካልቻላችሁ አይከፈልም ብለዉ እንዴት እየተሰቃዩ እነደሆነ መች አያችሁ እናንተ 5,000 6,000 ብር ሲኦሲ ለመቀበል ታናናሽ እህቶች እየተንገላቱ ነዉ ደሞዝ ሳዉዲ ብቻ አይደለም ሁሉም አረብ ሀገራት ነዉ በስራ የሚያክለን የለም የፈለገ ቢሆን እንዴ እናንተ እኮ ኢትዮጲያዉያን ናችሁ የሚሉት ሰራተኛ ማህበራዊ ምንም አልፈየደም ወ/ሮ ሙፈሪያት ከቻላችሁ ቆንስላ ላይ ለዉጥ መምጣት አለበት ኢንባሲ ዉስጥ ደሞዝ ያልተከፈላቸዉ ሂደዉ አመት ሞላቸዉ ኢንባሲ ደግሞ ከምግብ እስከ ንፅህና መጠበቂያ ድረስ ችግር አለ ቤሩት ያለዉ ጉድ ብዘ ነዉ ችግር እንኳ ሲፈጠር ያሉት የቆንስላ ሰራተኞች አረብኛ አይችሉም አልያም እንግሊዘኛ አያዉቁ ታዲያ ይሄ ምንድን ነዉ አሰሪዎች ሰዉ ወስደዉ ሰራተኞችና አዲስ ልጆች በምን ይግባቡ አሁንም ድረስ 100$ ልጆች እየመጡ ያሉት ምስራቅ አፍሪካ ላልከዉ የሚመጡት ሀገራት ኬንያና ኢትዮጲያ ናቸዉ በብዛት የነሱ ደሞዝ 300$$ ነዉ የኛ 100_150$ ምንም የማያቁትን እዛ አስከፍለዉ እዚ ኤጀንሲዉ ወስዶባቸዉ እንዴት አሰራራችሁ
@ThomasEsayas
@ThomasEsayas Жыл бұрын
ከዚህ በፊት ህደው የተመለሱትን ወንዶችን እንዴት ያደርጉታል
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 62 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 11 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4,1 МЛН
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ምን እየሰራ ነው?
26:15