የሠሩትን ኃጢኣት ሳላውቅ መመረቅ አልችልም = እማማ ዝናሽ

  Рет қаралды 59,995

Zeki Tube

Zeki Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 209
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን ከድገተኛ አደጋ አምላክ ይጠብቀን አሜን
@user-sg1md3fe9s
@user-sg1md3fe9s 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነዉ ምወድዎት ልክ እንደህጻን ንጹህ ናቸዉ እኮ ታድለዉ በማረያም
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
እኔም
@marthaweldegabriel3744
@marthaweldegabriel3744 2 жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 vlll
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
በጣም ነው የጠፋችሁት ዘኪ እማማ ዝናሽ ይናፍቁናል ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ፡እንደ ልጅ ምን ትፈልጋለህ ስትልህ ታድለክ እኮ ትሳሳልካለች የሁሌም ልመናየ የማታ እንጀራ እንደ እማማ ዝናሽ ስጠኝ ነው የምለው 🙏🙏🙏
@yenunigatu8679
@yenunigatu8679 2 жыл бұрын
ክክ ምነው አንዴ አንቱ አንዴ አንቺ አልሽሳ ??
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 жыл бұрын
እህ ዘኪ ምን እይነት ትእግስት ነው ያልህ ጌታ ይባርክህ መልካቸው ሁሉ ተቀየረ አማረባቸው ጆሮአቸውን መታከም አለባቸው ለዛ ነው የሚጮሁት
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
❤️የኔ ደግ የዋህ መልካም ልብ ቅን ሰው ዘክዬ እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ መልካም ሰው ኑሪልኝ ወንድም ዓለም ❤️❤️❤️🙏
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s 2 жыл бұрын
ማርያምን በብሩ ስትጨቃጨቁ እዴት እደምታስቀኑ መታደል ነዉ
@eyerusalembeyenetegist1267
@eyerusalembeyenetegist1267 2 жыл бұрын
ዘክዬ እንዴት ታድለሀል ልክ እንደልጃቸው ነው የሚያዪህ አንተም ልጅም የማያረገውን እያደረክ ነው በእውነት ብድር ይግባህ አድሜ ከጤና ከነባለቤትህ ተመኘውልህ እማማ ዝናሽንም እድሜና ጤና ይስጣቸው አሜን አይገርምም አመመኝ ሲሉ ሰማኋቸው ደነገጥኩኝ የሚምኑት ቅዱስ ሚካኤል ይዳብሳቸው እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኛቸው ቅድስት ድንግል ማሪያም ትዳብሳቸው ምህረትን ያውርድላቸው ግን የታመሙ አይመስል እሱ ይማራቸው ጠንካራ ናቸው እረጅም እድሜ ተመኘሁላቸው ሁሌም እውነት ነው የሚያወሩት
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የኛም ምኞት ነዉ🙏🙏🙏
@ok2800
@ok2800 2 жыл бұрын
እርማቹን አውጠ ከዛሬ ጀምሮ እማማ ዝናሸ የምርቃት ሥራ አቆሙ ህልሙ ብቻ ይፈታሉ😂😂😂😂❤❤❤❤
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እንኳን ደና መጡ እዴሜ ጤና ይስጥልን ተገኘ ወርቅ ተባረክ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም እናት እግዚአብሔር ጤናዎን ይስጦት🤲🤲🤲🤲❤❤የእርስዎን እድሜ ይስጠን አማኑኤል
@halemajan4331
@halemajan4331 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል
@abebechabeje7388
@abebechabeje7388 2 жыл бұрын
ዘኪ መልካም ሰው የታደልክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ጤና ሁሉ ይስጥህ እማማ ዝናሽየ ተናፍቀዋል
@user-pd1qi2gt6o
@user-pd1qi2gt6o 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ሰወዳቸዉ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ🙏🙏🙏❤️
@lunaamor5354
@lunaamor5354 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ በፊት አካውንታንት ነበሩ ሂሳብ እኮ አንደኛ ናቸዉ ብር አይሳሳቱም ቁጥርም አይነትም የኔ እናት እድሜ ይስጦት
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ እንኳን ደህና መጣችሁ ስትመጡ ደስ ይለኛል ስትጠፉ እውነት ለመናገር ትናፍቁኛላችሁ ከነጭቅጭቃችሁ
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
ተጋግተው መተው በቃ አትጋግጉ በቃ ሀሀሀሀሀሀሀ ወይ እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጦት
@tigistgetinet6142
@tigistgetinet6142 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 2 жыл бұрын
እውነቶትን ሰው ከነሃጥያቱ. መመረቅ የለበትም. ንስሀ መግባት አለባቸው ምርቃቱም. ያኔ የእውነት መንፈስ ያርፍባቸዋል. ውይ እናቴ ስወዳቸው ዘኪ እመብርሃን ከአንተ. ጋር ትሁን::
@truugechi9120
@truugechi9120 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ስወዳችሁ እኮ ዘኪ እግዚአብሔር አንተንም ይጠብቅህ
@workyeyimam6558
@workyeyimam6558 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ለማማ ዝናሽ ዘኪም ኑርልን ።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
እንዳው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለአንት የተባርክ ልጁ ይስጥህ የስብክው ይሳካ
@danielbelema6927
@danielbelema6927 2 жыл бұрын
Zeki መልካም ሰው፣እማማ ዝናሽ ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁሎት🙏🙏🙏
@armonkassa9969
@armonkassa9969 2 жыл бұрын
የናተን እድሜ ያድለንእናታችን
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
እሳቸው ሲናገሩት ውይ የጎመኑ አበሳሰል ያስጎመጃል
@yenunigatu8679
@yenunigatu8679 2 жыл бұрын
ውይ ታድለው ስጋው ደሙን ለመውሰድ ያላቸው ፍላጎት ያውም እየከፈሉ ለዘኪ ክክክ እንዳርሶ የማታ እንጀራ ይስጠን !!
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እማዬ❤️🙏
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሽየ
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n 2 жыл бұрын
ዘኬ በጌታ ሁሌ አቅርባቸው እስኪ የደስታች ምጭ ናቸው
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ሰላም ዜኬ እማማ ዝናሸ እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ነው ደሰ የምትሉት የእናትና የልጅ ጭቅጭቅ በጣም ደሰ ትላላችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ ዘኬ
@haileendale5730
@haileendale5730 2 жыл бұрын
ተባረክ ደግ ሰው ነህ
@haymanot09
@haymanot09 2 жыл бұрын
ዘካሪስ እግዚያብሄር አምላክ በፀጋ ይኑርህ ወንድሜ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 2 жыл бұрын
Yechemereleh
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 2 жыл бұрын
ሕልም ፈቶ 100 ብር , ጥሩ የሰራ ፈጠራ ነው , እማማ ዝናሽዬ 💜💜💜 እኔ መቸም ብቻየንም ሆኘ ብዙ ስው ያለ ይመስለኛል እሳችውን ሣይ ::
@mametohem7990
@mametohem7990 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዘካርያስ. ፈጣሪ ይጠብቅህ እማማዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጠወት
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ አተንም ፈጣሪ ይካስህ ወንድማችች
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሸ ልክ ኖት በነፃ ምረቃ የለም አራዳ ኖት በጠም ነዉ የምንወዶት እድሜ ይስጦ🙏🙏
@benamt9670
@benamt9670 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷👈👈👈👈😂😂😂😂😂 God bless you mom
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
ዝም ብሎ መርቃን የለም እማማዝናሺዬ😂😂😂😂
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ኑሩልን እድሜ ይሰጦት ተገኘወረቅም እድሜና ጤና ይስጠው ያሰብከው ይሳካልህ
@saadasaada3030
@saadasaada3030 2 жыл бұрын
ውየው በሳቅጨረሱን ማንም እየተጋጋአላሉም እረጅምእድሜይስጣችሁ
@shibreyedesliji7612
@shibreyedesliji7612 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እናት ራዥም እድሜ ከጤና ጋ ተመኛሁልሽ
@tsigetube7178
@tsigetube7178 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እድሜ ይስጥልን
@frealemu3490
@frealemu3490 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 2 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ጎበዝ ናቸው
@memett564
@memett564 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሺ የኔ እናት በጣም ነው ምውድችው ዘኪ እሲቸው ከምናገሮት አንተ ነክ የምታሳቀው
@gamelacat7615
@gamelacat7615 2 жыл бұрын
ፀሃይ ስለማይሞቁ ዮሆናል ጉልበታቸዉን የሚያማኀዉ ከተባለ ቢቲሚን ዳልና ኦሚጋ ስሪ ቢያገኙ ደህና ይሆኑ ነበሩ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ሰው አትላክባቸው በቃቸው ደክሟቸዋል በተለይ ካሜራ አንጠልጥለው የሚሄዱ ዩቱበሮች አሰልችተዋቸዋል ለነሱ ሽቀላ ምን በወጣቸው??
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 2 жыл бұрын
God bless blessings 🙏🙏🙏💗
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሺ አመት ኑርልኝ
@akuye910
@akuye910 2 жыл бұрын
እማማ ዘናሽየ የኔ የዋህ እናት በታም ነው እምወደወት
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
የጉራጌ ፍቅር እንደኔ ይዟቸዋል 🥰🇪🇹🙏 እማማ ዝናሽዬ የኔ ጣፋጭ ውድድድድድድድድድድድድ!! 🌷🙏🇪🇹🙏 የመኪና ማሳጠቢያ 😂🤣ለአንተ መዞርያ 😂🤣
@amelegosihme9426
@amelegosihme9426 2 жыл бұрын
Tenkake Algae Mekemerya Aydellem!!!!!Gobez Emma Zenash
@ethiominilik8824
@ethiominilik8824 2 жыл бұрын
ጉራጌ ሲወዱ እማማ ዝናሽ 🌹
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጦት ከልጆት ከዘካርያስ ጋር
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ሀጣታቸው ጠይቅ ፍጥረት ብቻ ነው።
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የእኔ እናት ስወዶህ
@tilanishleiwe4779
@tilanishleiwe4779 2 жыл бұрын
I love you Emama Zenash
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 2 жыл бұрын
Emaa Zenashiye edeme yestewot
@gerab7613
@gerab7613 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ደና ኖት
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ነፍሴ😍🌷😘 ዘኩ ትልቅ ሰው✔✔✔
@emebeteshete8127
@emebeteshete8127 2 жыл бұрын
God bless you all. 🙏
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ናፍቆቶቼ 💚💛❤
@tizitanegash2637
@tizitanegash2637 2 жыл бұрын
Zeki Betam new yemtamrut egzabher yebarekeh melkam sew neh
@addisunigus3037
@addisunigus3037 2 жыл бұрын
ዘኑየ ኑሪልን
@ferityabera2677
@ferityabera2677 2 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ የኔ እናት እውነቱን እኮ ነው ድብቅ ነገር የለም
@user-hl7xd1ku7g
@user-hl7xd1ku7g 2 жыл бұрын
በእውነት የናገሩት ቃላት ይገነባል
@hanaa588
@hanaa588 2 жыл бұрын
መቁረብ ቅስና ነው ማማዬ ሐጢያት የምታናዝዙት🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@kherianasser7770
@kherianasser7770 2 жыл бұрын
Zaki great man
@metsehetkidanemariam2068
@metsehetkidanemariam2068 2 жыл бұрын
ኡፍ እማማ ዝናሽዬ ኑሩልኝ ስወዳቸዉ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
እማማዬ ❤❤
@fayzasas1607
@fayzasas1607 2 жыл бұрын
እድሜናጤናይስጦት እማማ ዝናሽዬ ባለፈውም እንዴብለው ነበር ወታደር ይታዘዝልኝ ብለው አሁንም ፈንጂ
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
ቦተሊካ አልወድም 😀 አሉ 😀
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 2 жыл бұрын
እናታችን እንኳን ደና መጡልን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
እንኳንደና መጡ እማማዝናሽዬዬዬ❤❤❤❤❤❤
@samri1215
@samri1215 2 жыл бұрын
Att imama zinasheye memerek dekemot meselegn betam new imwedot🙏🥰🥰🥰
@memegreimi9226
@memegreimi9226 2 жыл бұрын
ምርቃት እማማ ዝናሽ ጋር በጣም ውድ ነው
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
እኮ እማማ ዝናሽዬ ዝምብሎ መመረቅ አለ እንዴ 😂😂😂😂
@reneelie2783
@reneelie2783 2 жыл бұрын
God bless you ,I love you 😘
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 жыл бұрын
በሰላምነው የጠፎት እማማዝናሽ ተናፍቀዋል ዘኪ እማማ በኸርያ በሠላም ነው የጠፍት
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሺ እንኳን በደና መጡልን የደስታየ ምንጭ እማማ ዝናሺ 😍😍😍♥️♥️♥️ የእማማ ዝናሺ ወዳጆች የሆናችሁ ብቻ በቅንነት ብሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን 😍😍😍😍🌲💕🙏
@andualemkagnew1200
@andualemkagnew1200 2 жыл бұрын
መጣም!!!አይ እማማ ዝናሽ ኑሩልን!!!
@najahtn809
@najahtn809 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@m.t4502
@m.t4502 2 жыл бұрын
Edme tena fetar chemiro chemamiro yistot
@meaza5404
@meaza5404 2 жыл бұрын
Emama zinash😍😍
@abbaytrufat
@abbaytrufat 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እና ዘኬ እንደምን አላችሁልኝ አይ የኔ እናት ገንዘቧን መናገር አልፈለጉም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@rozihanen1429
@rozihanen1429 2 жыл бұрын
andet andemawedachew allah ademan ena tena yestachu😍😍😍
@user-le5vw1rz7w
@user-le5vw1rz7w 2 жыл бұрын
እኩአን
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ዘኬ ውድድድ
@gonderew5002
@gonderew5002 2 жыл бұрын
እንኳን ሀሀሀ
@trredswj3596
@trredswj3596 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
የኔ ፅዱ እናት😍😍
@heiue7e207
@heiue7e207 2 жыл бұрын
የኔ ማር አንደበት የኔ እናት ነብሴ ናችሁ
@selomietesfay8517
@selomietesfay8517 2 жыл бұрын
Zekiye eidmen tieinan yistish fetari yetigieist
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕💕ዝንዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-bw5rh5fk6j
@user-bw5rh5fk6j 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ዘኩ😍😍👍👍🥰😂😂
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
ምርቃቱ በነፃ ነው መሰል 🤣እንግሊዙዋ ዝንዬ 😍
@user-ho6pi3vd7e
@user-ho6pi3vd7e 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እደሜና ጤና ይስጠዎት እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝😘
@zerabachew2179
@zerabachew2179 2 жыл бұрын
Emama zenashye ahunem rejim edme ketena gar yestewot zeki antem wulede kebed edme ketena gar kenebalebetek wuledu kebedu
@emebeteshete8127
@emebeteshete8127 2 жыл бұрын
🙏🙏
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
የኔናት እማማዬ😘😘😍ሲያሳዝኑ በናት ዘኪ የውሸት ህልም አታውሩላቸው እርሳቸው ህልም የሚያሳይ እግዝአብሔር ነው እያሉ አለማሾፍ ጥሩይመስለኛል ውይ እማማዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት🙏
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
እማ የኔ ናፍቆት❤❤❤
@gamelacat7615
@gamelacat7615 2 жыл бұрын
ለማንኛዉም አንዳንድ ማኪያ ፊጦ በአድ ኩባያ ዉሄ ዉስጥ ዘፍዝፎ አሳድሮ በባዶ ሆዳቸዉ አጠጧቸዉ ለአስር ቀን በተከታታይ ከተቻለ ለሶሱት ወር በደብረ ነዉ እራሳቸዉ ችለዉ ኡሙቀሳቀሱት ፊጦ አጥንት ቶሎ ነዉ የሚጠግነዉ::❤💛💚💫💫💫
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 19 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 47 МЛН
እማማ ዝናሽ እና ቻይናዊው                                 ክፍል አንድ
26:54
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 713 М.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН