የልሣነ ግእዝ የሥርዓተ ንባብ ሥልጠና

  Рет қаралды 14,088

Awde Tinat ZeGe'ez

Awde Tinat ZeGe'ez

2 жыл бұрын

የልሣነ ግእዝ የሥርዓተ ንባብ ሥልጠና፡ መጻሕፍቶቼን መግዛት የምትፈልጉ ይህንን ሊንክ amzn.to/3OcdC7I ተጫኑ ወይም በ+1 7032546601 ደውሉ። I am directing you to Amazon market place.
Join this channel to get access to perks:
/ @awdetinatzegeez
ምምሃረ ፡ ልሳነ ፡ ግዕዝ - MEMHĀRA LESĀNA GE'EZ: RESOURCES FOR LEARNING GE'EZ-- THE CLASSICAL LANGUAGE OF ETHIOPIA
የግ እዝ ትምህርት ቤት
Ge'ez is one of the most historical and rich languages of Semitic groups languages. Learn Geez language and become languages expert and gain confidence in any knowledge. The Ethiopian scholars named Geez language "The mirror of knowledge, the mirror of wisdom. if you want to become author, writer, artist, etc. you must learn Geez geez language. Learning Ge'ez Language with Awde Tinat ZeGe'ez is very easy, simple, and quick; you will become Ge'ez language reader, Speaker, and writer with is short time specially if you know Amharic or Tigrigna Language.
Many Ge'ez language scholars have witnessed about Awde Tinat and Awde Tinat ZeGe'ez simple, clear, and sophisticated teaching methods including Megabe Hadis Eshetu Alemayehu, Liqe Liqawunt Yared Kasa, and Ge'ez Language Instructor at Aba Selama Kesate Birhan Theological College Resene Kidane
I am also planning to teach Amharic Language for beginners and and for visitors to Ethiopia as well as Amharic and languages in English.
የግእዝን ቋንቋ ለመማር ብቸኛውና ትክክለኛው ቦታ ወይም ትምህርት ቤት አውደ ጥናት ዘግእዝ መሆኑን ያውቃሉ? ልክ ነው! በአውደ ጥናት ዘግእዝ መማር በጣም ቀላል፤ ግልጽ እና ፈጣን ነው፤ ልክ አንድ ሁለት ሦስት (1፣2፣3) እያሉ እንደ መቁጠር ነው።
የግእዝ ቋንቋ የጥበብ፤የታሪክ እና ከሕያው አምላክ ጋር የሚያቀራርብ የመልካም ሥነ ምግባር ቋንቋ ነው።

Пікірлер: 31
@yeshiTarekegnTadese
@yeshiTarekegnTadese 8 күн бұрын
በርታልን ወንድማችን
@user-qf9sh3lv4m
@user-qf9sh3lv4m 6 ай бұрын
ሰላምመምህር እናመሰግን አለን
@realmantube12
@realmantube12 5 ай бұрын
Continue in this manner
@Orthodoxforever120
@Orthodoxforever120 29 күн бұрын
ሰላም ዜማ ከጅማሬ መማር የምንችልበት ሊንክ ካሎት እባክዎት ይላኩልን
@user-nb7xp1zm4g
@user-nb7xp1zm4g 4 ай бұрын
ባለው ስልክ ማግኘት አልቻልንም 😢
@huluagermandefro6282
@huluagermandefro6282 2 жыл бұрын
How can I register to learn your continuous online class? can you give me a direction and share the website?
@AwdetinatZeGeez
@AwdetinatZeGeez Жыл бұрын
call me at +1 7032546601
@user-nb7xp1zm4g
@user-nb7xp1zm4g 4 ай бұрын
የጠየቅነውን ጥያቄ መልስ አየሰጡንም ለምድነው
@halimaalshamsi1426
@halimaalshamsi1426 Жыл бұрын
እሺ መምህር ክፈየዉስ እንዴት ነዉ ደስ ይላል
@AwdetinatZeGeez
@AwdetinatZeGeez Жыл бұрын
በ+1 703 254 6601 ደውለው ይጠይቁኝ፡
@kibreqdusanemebirhan6440
@kibreqdusanemebirhan6440 Жыл бұрын
How can I follow this lesson Teacher?
@AwdetinatZeGeez
@AwdetinatZeGeez Жыл бұрын
Greetings thank you for being interested to the class. Just Call me at +1 7032546601
@atz7247
@atz7247 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በአሁን ሰዓት መመዝገብና መማር ይቻላል እንዴ?
@AwdetinatZeGeez
@AwdetinatZeGeez Жыл бұрын
ይቻላል በ +1 7032546601 ይደውሉ
@BethelhemTeferi-hq8gc
@BethelhemTeferi-hq8gc 4 ай бұрын
Why "texay nbab" end in"sads Fidel"
@mahiyoutube4337
@mahiyoutube4337 Жыл бұрын
ቁጥረወትን ያሥቀምጥሉን
@endalamawtesfayee3404
@endalamawtesfayee3404 Жыл бұрын
መማር እፈልጋለው
@AwdetinatZeGeez
@AwdetinatZeGeez Жыл бұрын
Be +1 7032546601 Yidewulu
@maruamanuel
@maruamanuel Жыл бұрын
አሁን መመዝገብ እንችላለን
@AwdetinatZeGeez
@AwdetinatZeGeez Жыл бұрын
Be +1 7032546601 Yidewulu
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 Жыл бұрын
ክፍያአለዉ
@AwdetinatZeGeez
@AwdetinatZeGeez Жыл бұрын
አዎ ክፍያአለው
@zemenechanie7146
@zemenechanie7146 5 ай бұрын
በናንተ ቻናል እንዴት መከታተል እችላለሁ? ዝርዝር ሂደቱ ምንድን ነው?
@AwdetinatZeGeez
@AwdetinatZeGeez 4 ай бұрын
+1 703 254 6601
@yeshoazewed9955
@yeshoazewed9955 5 ай бұрын
እንዴትነው የምንመዘገበው
@AwdetinatZeGeez
@AwdetinatZeGeez 4 ай бұрын
+1 703 254 6601
@user-nb7xp1zm4g
@user-nb7xp1zm4g 4 ай бұрын
እባኮ ለመመዝገብ እንፈልጋለን ግን ስልኮን ማግኘት አልቻልንም እንዴት መግኘት የምንችለው ወይም አካወቶትን አስቀምጡል የብሩን መጠኑን ንገሩን እኛ በአኮውቶ ብሩን እናስገባ እባኮ መልስ የጻፉልን መልካም የተምህርት ወራት ይሁንልን
@AwdetinatZeGeez
@AwdetinatZeGeez 4 ай бұрын
+1 703 254 6601
@haylemaryamaelemayehu2227
@haylemaryamaelemayehu2227 Жыл бұрын
ትምርቱ የሚያስፈልገን የተወሰነ ለቋንቋው ቅርበት ላለን ሰዎች መሆኑ እያታወቀ ወደገንዘቡ ሲያተኩሩ ይታየኛል እንደው ከእኛ በኑሮ እርስዎ አይሻሉም?ፈቃደኛ ከሆኑ ቀጥታ ቢያስተምሩን ትኩረቱ ማስተማር እንጂ ገንዘብ መሰብሰብ ባይሆን
@AwdetinatZeGeez
@AwdetinatZeGeez 10 ай бұрын
ስለ ምክረዎ አመሰግናለሁ ሆኖም ግን ትኩረት ያነሰው አስተያየት ነው። ሳይመገቡ መኖር፡ ሣይሰሩ ማግኘት እንደማይቻል ሁሉ፡ ይፋ የሆነ ነፃ ርዳታን የማግኘት መብት ከሌለዎ በስተቀር ሳይከፍሉ መብላት የሚቻል አይመስለኝም።
@besaqneber
@besaqneber 3 ай бұрын
እንዴ ይሄ እንዴት ያለው ሀሳብ ነው? የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር ይላልኮ? እሳቸውስ አይበሉም፣ አይጠጡም? በነፃ ቁጭ አድርጎ የሚከፍላቸው ማን ነው? ተዉ ፍርድ አንገምድል?
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 109 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 19 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
ቦዝ አንቀጽ አወጣጥ እና ትርጉሙ በግእዝ ቋንቋ
21:33
⚪️ሰላምታ በግእዝ በመምህር ማቴዎስ ተሾመ
5:56
ባሕረ ጥበባት Bahire Tibebat
Рет қаралды 12 М.
መርኆ ንባብ ወዜማ
22:38
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 25 М.
Ge'ez conversation
8:56
ELAToronto
Рет қаралды 76 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 109 МЛН