✅ የተልባ በሽሮ ወጥ | ዘይት የሌለው |ለጤና ትክክለኛዉ ?? የአያቶቻችን የተልባ ወጥ አሰራር ልዩ ጣዕም ያለው

  Рет қаралды 10,076

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Күн бұрын

#ethiopia#easy#quick
Please follow me on
/ yemrecipetube
/ yemrecipetube
Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe

Пікірлер: 52
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯 በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍ምርጥ የፆም አማራጭ 💯👌kzbin.info/www/bejne/jaqlpYVvlLuljc0
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ዋው ያሚዬ ልዩ ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ 🥰🥰👌
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ብያለሁ ለጤናችን በጣም ተስማሚ እና አስፈላጊ የተልባን ዎጥ አሠራር ስላሣየሽን እናመሠግናለን 🙏🙏💖
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የእኔ ዉድ እንኳን አደረሰሽ!! ዋዉዉ! በጣም ቆንጆ የፅም አማራጭ ወጥ ነው ሰራሽዉ። ሁሌም በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ ምግብ ነው የምትሰሪው። እጅሽ ይባረክ👍👌💯 አሜን አስጀምሮ ያስፈፅመን🙏🙏🙏
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
የሚዬ ውዴ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ ነው ያሳየሽን 🙏🙏💓👍👍👍👍
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 жыл бұрын
ፆም ተጀመረ በቃ,የሚዬ ቆንጆ ነገር ነው! ተልባ የሚወደድ እና እጅግ ጤናማ ነው.. .እናመሰግናለን!
@MG-of3ef
@MG-of3ef 2 жыл бұрын
This is a very classic reciepe and thank you for the recipe👍👍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ዬሚዬ ካለዘይት ገርሞኝ ነበር ግን ሳስበው ተልባ እራሱ ዘይት አለው ምርጥ እንደሚሆን አልጠራጠርም 🙏እህትሽንም አመስግኝልን ላይክ ሼር👍🏽❤️❤️
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ሉላዬ በጣም ይጣፍጣል ሞክሪዉ እሺ እነግራታለሁ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
@@yemiten ዬሚዬ እውነት እሞክረዋለሁ ባይጣፍጥ እንደማታቀርቢው እርግጠኛ ነኝ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ❤️❤️
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
@@lulitlula4290 ሉላዬ በጣም አመሰግናለሁ 😍
@bettyktube9586
@bettyktube9586 2 жыл бұрын
Betam yamral yemiye balemuya❤️ like share ✅
@ethio2855
@ethio2855 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ አሰራሪ ነው እማ 💕💕💕
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን የሚዬ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጂ ይባርክ🙏❤️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
የሚዬ ሠላም ነሽ 😘😘😘😘💕💕 እንኩዋን አደረሰሽ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👍👍👌👌
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
አሜን ሐኒዬ ሰላም ነኝ አንቺ እንዴት ነሽልኝ ?በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍
@saragirma5196
@saragirma5196 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤🕊🕊
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ !!!
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
ለጤና አሪፍ ነገር ነው እእኔ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ ነው ቀምሼም አላውቅ እንሞክረዋለን ተባረኪ
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ሚሚዬ በጣም ይጣፍጣል ሞክሪዉ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመስግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching የሚዬ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ገና ሲያዩት ያምራል👌👌
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
Thank you so much🙏🏻😘👏💕
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
waw yemye Betam Arif Aserar new👍Amen Enkuan Abro Adrsen 🙏yihe tsom hgerachin selam yemtonbet setan dil yemininsabet yadrglin bertu Orthodox ehit wendmoche🙏
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Amen yene wudee betam enamesegnalen 😍
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላምእንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምአሪፍእናቆጆአስራርነውያሳየሽንእናመስግናለንክበሪልንሀያቲይስለሙየድኩም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
የሚዬ በጣም እሚያምርና ጤናማ አሰራር ነው አያቴን አስታወሽኝ እህትሽ እንደ እኔ ከአያት ጋር ያደገች ናት ማለት ነው ሁለታችሁንም እናመሰግናለን እምወድሽዋ👌👌🥰🥰💕💕
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ምሳዬ ምሳ ሰዓት ላይ ሁላችንም እንዴት እንደሆነ ባናዉቅም ራሳችንን የምናገኘው አያታችን ቤት ነበር እሳቸው የሚሰሩት ምግብ በጣም ይጣፍጣል💯😍 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍 😍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
@@yemiten አያቶች ፍቅርና ልዩ ናቼው የሚዬ ስለእነሱ ቢወራ ቢወራ አያልቅም በሂወት ላሉት ረጅም እድሜ ለሞቱት ነፍሳቼውን በገነት ያኑርልን የኔ ውድ🙏😘😘🥰
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
@@ethiolal2148 አሜን ምሳዬ የኔ ዉድ 😍👌
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ያሚዬ በጣም ለየት ያለ አሰራር ተልባ በጣም ተጠቃሚ ነኝ በዚ መልኩ ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ 👍👍👍👌👏❤🙏
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 жыл бұрын
Thank you sister
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Thank you so much dear !!!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
የሚዬ🥰👀💕
@amiapp6147
@amiapp6147 2 жыл бұрын
በርቺ🙏
@etalemmekonin2588
@etalemmekonin2588 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን አሜን አሜን አሜን
@freytube2731
@freytube2731 2 жыл бұрын
I will try it yeamyae, share.
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Thank you so much firyee 😍
@Semhar-ve7py
@Semhar-ve7py 2 жыл бұрын
Enamesegnalen ❤
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Betam amesegnalehu!!!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ የፆም አማራጭ ወጥ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን 👌👍👏ሼር❤🙏
@rutatesfamichael4237
@rutatesfamichael4237 2 жыл бұрын
Thank u sis👏👏👏
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Thank you so much dear !!!
@yoditgetahun2029
@yoditgetahun2029 2 жыл бұрын
ተልባ እኛቤት ምች አለው ተብሎ ይፈራል ስራውን ወድጄዋለሁ ተባረኪ
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍
@wondemagegne.kassahunabera61
@wondemagegne.kassahunabera61 2 жыл бұрын
እንደውም ዘይት 750ገብቱዋል ሳይሻለን አይቀርም
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ልክ ነዉ ሳይሻል አይቀርም አልፎ አልፎ እንደዚህ በተልባ ይጣፍጣልም ለጤናም ጥሩ ነዉ ዘይት በጣም ተወዷል🤔 በጣም አመሰግናለሁ !!!
@firdosali9399
@firdosali9399 Ай бұрын
ዘይት አለመኖሩ ጣእሙን አያጠፋዉም
@emebetabay1676
@emebetabay1676 2 жыл бұрын
Arfe nwe
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Thank you so much dear 😍
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН