No video

የተልባ ቅቤ ¶ለሚበጣጠስ ፣ለሚርግፍ፣ አላድግም ላለ፣ እንዲሁም ለደርቅ እና ገርዳዳ ቅባት ለማይቀበል ፀጉር ፀጉራችን ለስላሳ እና ቶሎ እንዲአድግ ይርዳል።

  Рет қаралды 20,047

TG WE TUBE

TG WE TUBE

3 ай бұрын

flaxseed butter for faster hair growth thicker longer hair
magic hair growth butter
#hairbutter#flaxseedbutter#magichairgrowthbutter

Пікірлер: 65
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 2 ай бұрын
በእውነት ማመን ነው ያቃተኝ በጣም ጎበዝ ነሽ አመሰግናለሁ፡ ረጅም ጊዜ ነው አንዲት ጒደኛዬ እየሰራች ታመጣልኝ ነበር እኔም እምንለያይ አይመስለኝም ነበር እሱዋን ካጣሁ ጀምሮ ፀጉሬ እንዳልሆነ ቀረ እንዴት እንደምትሰራ ሳልጠይቃት እያልኩ ይቆጨኝ ነበር ዛሬ ግን በጣም ደስብሎኞል አንችን ስላገኘሁ፡፡ ❤❤❤❤❤❤❤
@tgwetube11
@tgwetube11 2 ай бұрын
አመሰግናልው ቆንጆ
@seidibeyan7544
@seidibeyan7544 2 күн бұрын
Thank you, ጋበዝ ነሽ: ኣላህ ይስጢሽ
@tgwetube11
@tgwetube11 Күн бұрын
አሚን የኔ ቆንጆ ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል
@KuriGelan
@KuriGelan 8 күн бұрын
thank you
@mohammedtareke8827
@mohammedtareke8827 9 күн бұрын
thank u my sweet sister
@roziabel6047
@roziabel6047 27 күн бұрын
❤እሺ እህቴ እናመሰግናለን
@Kamila-wr9nl
@Kamila-wr9nl 21 күн бұрын
እነመሰግነላን
@Daunt77
@Daunt77 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ፣ thank you so much dear, በርቺልን ♥️
@tgwetube11
@tgwetube11 2 ай бұрын
በጣም አመስግናለው❤
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 11 күн бұрын
Thank you💕
@genetbelda4376
@genetbelda4376 24 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለው ዛሬ እሰራዋለሁ በቀለም ፀጉሬ ተግዶታል ❤
@zerfejesus4372
@zerfejesus4372 10 күн бұрын
Shea butter bkalagegnen min enaderg?
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 22 күн бұрын
አሰራርሺ በጣም ያምራል ሲያዩት እኔ ፀጉሬ ሳላበጥረው ከስሩ ንቅልቅል ነው የሚለው ያልሞከርኩት የለም ሰለቸኝ እስኪ ቲጂ ቢታሚን የሚባለውን አሳይኝ ልግዛና ልሞክረው እሱ ነው የቀረኝ ሺያ በተር የት ነው የሚገኘው እስካሁን አላገኘሁም ???
@tgwetube11
@tgwetube11 22 күн бұрын
የትኛውም ሱቅ ላይ ወይም ሱፕርማርኬት አለ ቆንጆ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 22 күн бұрын
@@tgwetube11 እኔ ያለሁበት ኩዌት ነው አላገኘሁም እህት
@tgwetube11
@tgwetube11 22 күн бұрын
እኔም ኩዌት ነኝ እህቴ አለ አጣር አለ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 22 күн бұрын
@@tgwetube11 ቁጥር ካለሺ ስጭኝ
@yeneneshhiruye7754
@yeneneshhiruye7754 21 күн бұрын
Hi shea Butter የት ይገኛል እንደሱ አይነት በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ
@tgwetube11
@tgwetube11 21 күн бұрын
Amesegenalew Shea butter ulum sukoch lay ale teyeki
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 24 күн бұрын
እስቲ እሞክራለው
@mothermother2001
@mothermother2001 21 күн бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ
@tgwetube11
@tgwetube11 21 күн бұрын
እንኩዋን ደና መጣሽ
@user-yx3uk9if7q
@user-yx3uk9if7q 11 күн бұрын
Mtateb aleben wayws aysflgem mtateb??
@FrehiwotMulugeta-gf4so
@FrehiwotMulugeta-gf4so Ай бұрын
ሺህ በትር የለለን ያገር ቤት ቅቤ አይሆንም
@user-ov1uo8mb1s
@user-ov1uo8mb1s 18 күн бұрын
@zehrazehir1815
@zehrazehir1815 15 күн бұрын
በአርበኛ ዝብደ ነው ሺያ በትር ፕልስ 🙏😍😍😍
@tgwetube11
@tgwetube11 14 күн бұрын
በአርበኛ ዝብዳ ሺያ ነዉ
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe 14 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሽያ በተር ለማናገኝ በምን እንተካው?? መቼ መቼ እንጠቀመው? በአማረኛ ፃፍልኝ
@tgwetube11
@tgwetube11 11 күн бұрын
ሺያ ቅቤ ከሌለሽ በኮኮ ቅቤ ወይም በማንጎ ቅቤ ስሪ
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 22 күн бұрын
መፈረዝ ????
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 24 күн бұрын
እህቴ ፈሳሽ ቅባት ነው ያረግሽበት
@tgwetube11
@tgwetube11 24 күн бұрын
አዎ መጀመርያ የተልባ ቅባት ነዉ ሚዘጋጀው
@fatangewindy3899
@fatangewindy3899 3 ай бұрын
የግድ ተልባ የስራሽበት ዘይት መቀየረ አንችልም ወይ
@tgwetube11
@tgwetube11 3 ай бұрын
በሚስማማሽ ቅባት ማዘጋጀት ትችያለሽ
@FrehiwotMulugeta-gf4so
@FrehiwotMulugeta-gf4so Ай бұрын
ስለምን ሂና ለምንጠቀም ሰዎች ይሆናልቅቤው የት ይገኛል
@tgwetube11
@tgwetube11 Ай бұрын
አዎ እህት የትኛውም ሱቅ ላይ አለ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 22 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@user-gj8wf7xe4x
@user-gj8wf7xe4x 10 күн бұрын
እህተይ ሽያ በታር የት ይገኛል እኛ ኮይት ንን እባክሽ 🎉❤🎉❤🎉
@tgwetube11
@tgwetube11 10 күн бұрын
እኔም ኩዌት ነኝ በየ ሱቁ አለ አጣር ጀሚያ አለ
@user-gj8wf7xe4x
@user-gj8wf7xe4x 10 күн бұрын
@@tgwetube11 🙏❤️🙏
@user-gj8wf7xe4x
@user-gj8wf7xe4x 2 күн бұрын
@@tgwetube11 🙏🙏🙏❤️
@user-gj8wf7xe4x
@user-gj8wf7xe4x Күн бұрын
@@tgwetube11 ሰላም እህተ ተባረኽ የኔ ውድ ይሕሽያ በተር ገዛሑት ስራሑት ግን በፍርጅ ይቀመጣል ወይስ ጉዳት ይመታል እሕተየ ንገርን እባክሽ ጌታ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏❤️
@tgwetube11
@tgwetube11 Күн бұрын
ምንም ጉዳት የለውም ካዘጋጀሽ በዋላ ከፍሪጅ ውጭ ነዉ ምታርጊው ቆንጆ
@lameesmob3719
@lameesmob3719 19 күн бұрын
እህቴ ሌላ ቅባት አይሆንም
@tgwetube11
@tgwetube11 19 күн бұрын
Yechalal
@user-gu1vq8fu9s
@user-gu1vq8fu9s 22 күн бұрын
ሻበተር ለማናገኛው እደት እንሰራው እህቴ
@tgwetube11
@tgwetube11 17 күн бұрын
ሺያ በተር የሌለበት አገር የለም ውዴ ጠይቂ አለ ኢትዮጵያ ከሆንሽ ደሞ እንደልብ ታግኛለሽ ከአፍሪካ ነዉ መገኛው
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 22 күн бұрын
አልገባኝም የምግብ ዘይት ነው የጨመርሽ??
@tgwetube11
@tgwetube11 17 күн бұрын
በሚስማማሽ ቅባት ማዘጋጀት ትችያለሽ በኮኮናት ወይም በወይራ ቅባት
@meriaslla2808
@meriaslla2808 22 күн бұрын
Ye kabat qebe bacamar ayehonem ?
@tgwetube11
@tgwetube11 17 күн бұрын
Ayehonim
@musacooffe
@musacooffe 3 ай бұрын
Kebatu manyawm mechmre enchlalen tig melshlg
@tgwetube11
@tgwetube11 3 ай бұрын
የሚስማማሽን ቅባት መጠቀም ትችያለሽ እህት
@user-rz8qf1vd2k
@user-rz8qf1vd2k 3 ай бұрын
የኔ ጸጉር በቨርም ነው የተጎዳብን አንድ በይን እህት​@@tgwetube11
@tgwetube11
@tgwetube11 3 ай бұрын
ይህንን ቅቤ አዘጋጅተሽ ተጠቀሚ ይጠቅምሻል እህቴ
@user-gj8wf7xe4x
@user-gj8wf7xe4x Ай бұрын
እህተ የሆነ ቅቤ ይሆናል እባክህ ንግርን የንየ የሳሳ ነው
@tgwetube11
@tgwetube11 Ай бұрын
ምን
@user-rz8qf1vd2k
@user-rz8qf1vd2k 3 ай бұрын
በሽያ በተር ብቻ ነው የሚሰራው
@tgwetube11
@tgwetube11 3 ай бұрын
የ mango butter ወይም የ cocoa butter ካለሽ በሱ ማዘጋጀት ትችያለሽ
@user-rz8qf1vd2k
@user-rz8qf1vd2k 3 ай бұрын
@@tgwetube11 አመሰግናለው እህት
@betibeti409
@betibeti409 Ай бұрын
ለፊት ይሆናል ለልጅስ ይሆናል?
@tgwetube11
@tgwetube11 Ай бұрын
ለፀጉር ነዉ እህቴ
@tgwetube11
@tgwetube11 Ай бұрын
ለፊት ከፍለግሽ ቻናሌ ላይ ብዙ የስራውት አለ
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 25 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 45 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 8 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 25 МЛН