🔴👉[የተደበቀው አረመኔያዊው ግድያ ]🔴🔴👉ንግስቲቷ አልሞተችም ተቀይራለች አስፈሪ ነገሮች ይፋ እየሆኑ ነው

  Рет қаралды 25,812

ጊዜ ቲዩብ gize tube

ጊዜ ቲዩብ gize tube

Күн бұрын

#gizetube #ጊዜቲዩብ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
#gize tube / @gizetube28
#gize facebook / gizetube-%e1%8c%8d%e1%...
#gize tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер: 61
@mulualim7948
@mulualim7948 2 жыл бұрын
የሀገራችን ጠላት ስለሞተች ደስተኞች ነን እግዚአብሔር ክንዱን አንስቷል ምስጋና ይድረሰው🙏🙏🙏
@mekdesasefie6736
@mekdesasefie6736 2 жыл бұрын
አትሞትም ሴትዮዋ ከድሮዉም ሰዉ አይደለችም አገር ሳታጠፋ አትሞትም
@hana-hs1fd
@hana-hs1fd 2 жыл бұрын
እግዚኦ ተዘከረነ በውስተ መንግስትከ
@zainabzzz7832
@zainabzzz7832 2 жыл бұрын
እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@fiyorinafiyorina5756
@fiyorinafiyorina5756 2 жыл бұрын
ምንድነች ሰዉ አደለችም ማለት ነች
@yonathanyealala
@yonathanyealala 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በትክክል ይቺ አረመኔ ሴት ብዙ ጉድ አለባት
@በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ
@በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ 2 жыл бұрын
መሰሎቾንም ያጥፍልን እግዜቤር የሚሳነው የለም
@Danafuller777
@Danafuller777 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ? እግዚአብሔር የሰራትን ነፍስ መውሰድ አይችልም እያላችሁ ነው ?! ቢታወቃችሁ እኮ ከእግዚአብሔር ይልቅ ሰይጣን ይበልጣል እያላችሁ ነው !!! የአጋንንትን ሀሳብ አታንጸባርቁ ልቦና ይስጠን
@mekdesasefie6736
@mekdesasefie6736 2 жыл бұрын
ሴትዮዋ ሰዉ አይደለችም በየ ሶስት ወር ስድስት ህጻናት ደማቸዉን እየጠጣቸች የሰዉን ቅርጽ የምትይዝ ግን የሉስፊል ዘር ናት እንደት ካላችሁ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ መጵሀፍ አንብቡ
@ኤደንተስፋይ
@ኤደንተስፋይ 2 жыл бұрын
ይቅር ይበለን እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ ለላይክ ለሰብስክራይብ የሰይጣን ገንዘብ ለማግኘት አልሞተችም ተቀየረች እያላችሁ በእግዚአብሔር ስራ ገብታችሁ ትዘባርቃላችሁ። እግዚአብሔር ይህን ሚዲያ የተዋህዶ ጠላት ይዝጋው
@rutatnafu765
@rutatnafu765 Жыл бұрын
እውነት ነው መቶ አመት ሲኖራት ትቀየራለች
@chebudegemeda1186
@chebudegemeda1186 2 жыл бұрын
እንቶ ፈንቶውን ትታችሁ፣ ምነው የእግዚአብሔርን ታላቅነትና የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በቅርብ በክብር የመገለጡን ተስፋ ብትሰብኩ፣
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
ምነው አመመክ/አመመሽ እውነት ተሸፍኖ አይቀርም ኢሉሚናቲ የአሳዊ መንፈስ ይጠፍአል ይኤውነው
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 2 жыл бұрын
😭😭😭😭🤲🤲🤲✝️💒
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
ምንም ኣባቷ ኣታመጣም። ግን ያልተጨበጠ ወሬ ማውራት ቅሌታም ያደርጋል ።ጊዜያዊ ጥቅም አትመልከቱ።
@mimidonat533
@mimidonat533 2 жыл бұрын
ኤጨ አሁንሰ አበዛችው
@leultesfaye2315
@leultesfaye2315 2 жыл бұрын
ደነዞች።
@abukojok1084
@abukojok1084 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
ይህንን በደንብ መጠርጠር ነው፡፡
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እንዴዴ እረ እግዚአብሔር ን ፍሩ 🙄 ጉድ እኮ ነው, ሆሆ ,,, ብቻ ትንሽ ቆይታቹ መልአክ ናት እንዳትሉ ☹️☹️
@hareg373
@hareg373 2 жыл бұрын
ልክ ነው መልአክ ናት ግን የሰይጣን ተላላኪ መልአክ
@yosefermias7841
@yosefermias7841 2 жыл бұрын
የዳቢሎስ ስራ አስፈፃሚ ሰይጣን ናት እያለ " ትንሽ ቆይታችሁ መልአክ ናት እንዳትሉ " ማለት ምን ማለት ነው??!!! ስለዚች ሰው መሰል አጋንንት አለማወቃችሁ ቢደንቅም! እንደዚህ አውነቱ ሲነገራችሁ ባታምኑም ታሪኩን ለማዛባት መሞከር ግን የአላዋቂነትን ጥግ ያሳያልና ........... @ አበባ ሃብቴ!!!!
@bt5212
@bt5212 2 жыл бұрын
የምትሰጠው መረጃ ጥሩ ሳለ ድምጽህን ግን ስታነብ ብታስተካክል ጥሩ ነበር
@mulualim7948
@mulualim7948 2 жыл бұрын
ሴት ነች እኮ ወንድ አይደለችም
@henokfseha8164
@henokfseha8164 2 жыл бұрын
WEND NEW BAKISHI
@esubalewgize160
@esubalewgize160 2 жыл бұрын
ለተቃውሞ አትቸኩል የሴትና የወንድ ድምፅ መሆኑን እንዃ መለየት አልቻልክም።ይህ ድምፅ በእውነት የወንድ ይመሰላል።ሰለጆሮህ ተጠራጠርኩ ዶ/ር ሰለጆሮህ ብታይ እመክርሃለሁ/ርሻለሁ
@bt5212
@bt5212 2 жыл бұрын
Esubalew gize ene malet yefelekut ye anebabeb style bistekakel lemalet felge new degmo ehe ticht weym tekawumo aydelem
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 2 жыл бұрын
እሷ ብትሞትም መንፈሧ አለ እያየነዉ አይደለም ወይ
@bethellimenhe7244
@bethellimenhe7244 2 жыл бұрын
ena ahuen meweratu for what @????? leresawe new ???? keldeghoche .
@tsigeredatekeste6010
@tsigeredatekeste6010 2 жыл бұрын
RIP 🌹🌹
@mekdesasefie6736
@mekdesasefie6736 2 жыл бұрын
ኮሜንት የምትሰጡ ሰውች በሙሉ እዉነት ይች ሴትዮ ሞተች ሲባል እዉነት መስሏችሁ ነበርን..??? ሴትዮዋ አትሞትም የሳጥናኤል ዉላጅ ናት አገራችንን ለዚህ ያበቃችዉ ይች የሰይጣን ዘር ናት መረጃዉ ትክክል ነዉ ለሁሉም ግልጽ እንድሆንላችሁ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ መጵሀፍ አንብቡ የአማራ እና የትግራይ ህዝብ እርስ በርሱ የሚባላዉ በማን እና በምን ምክንያት ይመስላችኋል መልሱ መጽሀፉ ላይ አለላችሁ ጊዜ ቲዩቭ ለመረጃዉ እናመሰግናለን ይችን አዉሬ ከነመሰሎቿ መድሀኒያለም ያጠፋልን🙏🙏🙏 ባል ያገባችዉም የዉሸት ነዉ የሰዉ ቅርጽ የያዘችዉም የዉሸት ነዉ ነገሩ ከባድ ነዉ ......😭
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
እዚውሰጥ ሚጫጩት በመንፈስ ይመሳሰላሉ
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 2 жыл бұрын
Fatry hulunem yawkale amlakchen gana yatfchawle menaytchu ...yadulaw bater eytmzaza new salu bech wed ethiopia 😭😭😭
@abukojok1084
@abukojok1084 2 жыл бұрын
🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙈🙈🙈🙈🙈🙉🙉
@mesfingirmaa3568
@mesfingirmaa3568 2 жыл бұрын
ሞትን ድል ያደረገው ክርሰቶስ አምላክ ብቻ ነው ይህቺ አረመኔ የሰይጣን ተላላኪ ሞት ሲያንሳት ነው
@gerageru1388
@gerageru1388 2 жыл бұрын
የልጆቹ ወላጆች ስለአደረጉት ሙከራ ምነው ትንፍሽ አላላችሁም ?ከመሞቷ በፌት ለምን አንደዚህ በሰፊው አልተነገረም ።?
@yabsraengda4346
@yabsraengda4346 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት የሳጥናኤል ጐል ኢትዮጵያ ትረካ ጀምረሽ ነበር አሁን መቀጠል ብትቺይ እባክሽን
@zinashyada5919
@zinashyada5919 2 жыл бұрын
የመጀመሪያው አባባልሽ ትክክል ሆኖ ሳለ መጨረሻ ላሀየይ የየያወራሽው የምፀልሁትን መንካት ተጠጥፋት ነው እወነቱ ለመናገር እንደ አንች አይማኖት ሰጣናዊ ሥራ የሚሠሩ የሉም አየናችሁ በሥላሴ ትነግደላችሁ።
@atebsahlu352
@atebsahlu352 2 жыл бұрын
እናንተ ሰዎች ምንድነው ምትዘባርቁት ለምን አቅማችሑን አታወሩም
@askaletesema8057
@askaletesema8057 2 жыл бұрын
የእንግሊዝ ንግስና የቆየው ህጻናትን በመገበር ነው ልትሉ ነው ነገሩ ግራ ያጋባል የነሱ ንግስና የቆየውና ለዚህ ክብር የበቁት ስልጣንዋን በሙሉ ለፓርላማው በመስጠታቸውና እነሱ ስንቡል ሆነው በክብር በመቀመጣቸው ነው የኛም ኢትዮጵያ ንጉሳችን ይኸን ስልጣን ሙሉ ለሙሉ ለፓርላማ ቢያስረክቡና የፓርላማ አስተዳደርን ቢያውጅ ኑሮ ኢትዮጵያ የማንም ዘረኛና ጎጠኛ ብሔርተኛ መጫዎቻ ባልህን ነበር እኔ እግዚአብሔር ምን ያህል ብንበድለው ነው አስተዋይ የነበሩትን ንጉሥ ይኸን ማድረግ ያቃታቸው እግዚአብሔር አሁንም ይታረቀን እንጂ ባላየንው መንግስትዋ የቆመው በህጻናት ደም ነው ብለን አናውራ ያለፈው ሀጢአታችን ሳይወርድ ልላ አንጨምር።
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
ይኤ በታሪክ ያለ እውነትነው መጀመሪያ አንቢቢ እውነቱ ይገለፅልሻል መፃፍ ጎግ ማጎግ የሴጣን ወታደር የትማን እንደሆነ ይገለፅልሻል ውዴ
@esubalewgize160
@esubalewgize160 2 жыл бұрын
የኔ ዘውድ ህልመኛ ሲያምርሸ ይቅር መንደርደሪያሸ ጥሩ ነበር ግን የመጨረሻ አወዳደቅሸ አሳዘነኝ/አበሳጨኝም።ሰከን
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 жыл бұрын
@@esubalewgize160 ለምን ስትበሳጭ ውለህ አታድርም ዘረኛ ጎጠኛ
@ኤደንተስፋይ
@ኤደንተስፋይ 2 жыл бұрын
እዚ ፔጅ ላይም ሌሎችም የእግዚአብሔርን ስልጣን የሚገዳደሩ ሚዲያ የምትከተሉ ወዮላችሁ። ንስሀ ግቡ ወደ ፀሎት ምህልላ ግቡ እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ የተዋህዶ ልጆች እንደነዚ አይነቶቹ ቀንድ የተዋህዶ ወዳጅ መስለው ጠላቶችን አትከተሉ ኧረ ተመለሱ ግዜው ብዙ አሳቾች የሚመጡበት የወሬ የአሉባልታ የውሸት መዓቶች ህዝብን የሚያስቱበት ሰዓት ነው እንጠንቀቅ
@zibadassefa7762
@zibadassefa7762 2 жыл бұрын
የግዜቲውብ ምነው እግዚአብሄርን ፍሩ አልሞተሽም እምትይ በግዚአብሄር ስራ እየገባችሁ መፈትፈት አቁሙ እናንተ የውሸት ነገር አታውሩ ይህእምትአወሩት ከእውነት የራቀነው ልብወለድ ነው እምትአወሩት የአጋን ንትን ስራእምትአገኑ እናተናችሁ በጣም ነው ያበዛችሁት ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል አችብሎ አዋቂ ለዩቱብ ብር ብለሽ የሰው ስም ማጥፋት እግዚአብሄር አይወደውም ።
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
ሞታለች በሰጋ መንፈስዋ አልሞተም ለማለትነው ኢሉሚናቲ መስራች ሰለሆነች ለማለትነው ግን ለምን አመመክ??
@zibadassefa7762
@zibadassefa7762 2 жыл бұрын
@@ክእሎትክህነት ክእሎት ክህነት አልሞተችም እየተባለ ነው ትንሽ ማንም ሰውስጋው ይሞታል ነብሱግን አይሞትም ሃጢያተኛም ቢሆን ይልቅስለግዚአብሄር ድቅስራ አዳኝነቱን ለምን አስብ ክምር ክምር አንች እኔሰውሲሞት አያስደስተኝም ምስጥሁኘ አልበላውም ጥፋት ብለውም እግዚአብሄር ፊት ቀርቦ ቅጣቱን ያገኛል እሚከነክነኝ ሃይማኖት ሽፋን አድርጋችሁ የሰው ስም ስታጠፉ ያልሆነ ታሪክ ልብወለድ እስከ ምስል ድረስ ታመጣላችሁ ሃይማኖተኛነይ እሚል ሰው እግዚአብሄርን መስሎ መኖር አለበት ዝብሎእምትአወሩት ወሬ ገዘብ ለመልቀም እጅ ፋይዳ ቢስ ነው እግዚአብሄርን ፍሩ።
@frehiwothailu6211
@frehiwothailu6211 2 жыл бұрын
ሁሌም ቢሆን ሰው ሲሞት ጠብቃቹ ነው የምትፎክሩት ወረኞች አሁንስ አስጠላቹ በጣም ትሰለቻላቹ
@mulualim7948
@mulualim7948 2 жыл бұрын
የሀገርሽ ጠላት ስለሞተች ከከፋሽ ገደል ግቢ ወሬኛዋማ አንቺ ነሽ 👎
@frehiwothailu6211
@frehiwothailu6211 2 жыл бұрын
@@mulualim7948 አንቺና ዘሮችሽ ድልብ መሀይም የደደብ ዘሮች ናችሁ:: ምድረ መጤ
@yosefermias7841
@yosefermias7841 2 жыл бұрын
ማነሽ ፍርዬ?! ምን አልባት ድንገት ዛሬ ደርሰሽ ሰምተሽ ይሆናል እንጂ ስለዝች ጭራቅ ሰው መሳይ አውሬ ብዙ ብዙ ተብሎ ያውቃል!! ለምሳሌ ያህል "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ" የሚባለው መፅሃፍ ከክፍል አንድ ጀምሮ ብታነቢ እንኳ አለምን እየዘወሩ ያሉ እንማን እንደሆኑ በመጠኑም ቢሆን ትረጂ ነበር!!!
@hareg373
@hareg373 2 жыл бұрын
@@yosefermias7841 ልክ ነው ወንድሜ እሱን መፅሐፍ ደግሜ ደጋግሜ ነው የማነበው ደግሞ ሁሉ እቅዳቸው አንድ በአንድ እየኤደ ይመስላል ግን ሁሉን የሚያሸንፍ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ነው ስለዚህ አንፈራም
@Allinone-mp5ry
@Allinone-mp5ry 2 жыл бұрын
read this book "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ"read
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 103 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 94 М.