የትዳር አጋርህ የልጆችህ እናት በጭንቀት መኖር የለባትም- ክፍል 3

  Рет қаралды 8,399

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

ክፍል 1 ለማዳመጥ • የትዳር አጋርህ የልጆችህ እናት በጭ...
ክፍል 2 • የትዳር አጋርህ የልጆችህ እናት በጭ...
What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZbin ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Пікірлер: 166
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ1አ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ1አ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መምህርች ከናንተ ብዙ ትምህርቲ አገኝሻለሁ
@tigistmoges4057
@tigistmoges4057 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል በጣም ብዙ ትምህርት አገኘሁበት እራሴን እንድ ምርምር አድርጎኛል መምህራችን በእውነት ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክ ልብ አሜን፫
@ፍቅርነሺአገሬ
@ፍቅርነሺአገሬ 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን
@medanitadimasu8145
@medanitadimasu8145 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን
@MayaMaya-ds5ci
@MayaMaya-ds5ci 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መንግስተ ሰማያት ያሰማልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ 5 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በእናት ላይ አድሮ ያስተማረን የተመስገን ይሆን አሜን ከዚህም በላይ እንዳተስተመሩ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሆን የገልገሉት ዘመናችሁን ያርዝመልን ብዙ ነገር ተመሪለሁ
@weleteslase
@weleteslase 5 жыл бұрын
ግሩም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ሁሌም የምታስተምሩን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍርስተመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@Hayat-yy2yt
@Hayat-yy2yt 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳዲርብን አሜን
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ዲያቆን በእውነት ድንቅ ድንቅ ባላለቀ እያልሁ ነው የሰማሁት አቤት መቼም የተዋህዶ በረከቱአ አያልቅም እግዚአብሔር ይመስገን የሱን ልጅነት የሰጠን ። እመቤታችን በስራችሁ ታበርታችሁ መንፈስ ቅዱስን ታቅርብላችሁ የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን ላገቡትም ለማግባት ላሰቡትም የማይረባ ስጦታ ከምንሰጥ በሲዲ አድርገን ይሄን የህይወት ምግብ እንስጣቸው
@belayneshakele4628
@belayneshakele4628 4 жыл бұрын
ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ማሞ መካሪያችን አስተማሪያችን በቤቱ ያጽናልን የአገልግሎት ዘመንህንም ያርዝምለን እኛም ተምረን የምንለወጥ ያድርገን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው የሰማነውን በተግባር እንፈፅመው ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን
@selamethiopia1566
@selamethiopia1566 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ወንድማችን
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 5 жыл бұрын
በውነት በጣም ደስ የሜል ትምህርትነው ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 5 жыл бұрын
እንዲህ የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔርን ቃል እንዲህ ልብን በሚማርክ አንደበት በልቦናችን እንደምታንቆረቁሩልን አለምን የፈጠረው ሰማያዊዉ መለኮት በእናንተም ልቦና ውስጥ ቤቱን ይስራ በፍቅሩ ይኑራችሁ እመብረሃን ወላዲተአምላክ ከእቅፏ አታውጣችሁ:: አሜን::
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 5 жыл бұрын
የተዋህዶእንቁደዲያቆንመምህርጥበበእኔእጃበምንቃልእደማመሰግንህአላውቅምብቻግንእግዝያብሔርይጠብቅህ።በጣምሒወትየሚቀይርትምህርትየሰጠህን።ዘርህይባረክለኛምልቦናችንይክፈተው።
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን ወንድማችን ዳ/ን ጥበበ በናተ ላይ አድሮ ይሄን ታላቅ ትምህርት ያስተማረን የገሠፀን የልዑላን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜን የሠማነውን በልባችን ያሳድርብን
@hareghareg9994
@hareghareg9994 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tenodemise2107
@tenodemise2107 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልን
@መሲየወሎልጅ
@መሲየወሎልጅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ቅዱስ ቃሉ ሃያል ነው መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ልቦናውን ያድለን አቤቱ ስለማይነገር ስጦታህ ክብር ምስጋና ይድረሰህ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ⛪💚💛❤ በእውነት ከክፍል 1-3 ጣፍጦኝ ነው ያዳመጥኩት እጅግ በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው። ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ኡፍፍ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው ተመስገን አምላኬ ሁላችንም ለመተግበር አብቃን ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት በቤቱ ያፅናህ ግሩም ትምርት ኀው ያስተዋለዉ ሰው አባቶቻችን በረከታቸዉ አሳድርብን
@የጳውሎስፍሬነኝ
@የጳውሎስፍሬነኝ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ምህራችን
@gghdhe2678
@gghdhe2678 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወድማችን
@GalaxyJ-dl4un
@GalaxyJ-dl4un 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን
@matiwosbirhanu9485
@matiwosbirhanu9485 5 жыл бұрын
አሜን ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ቃል ሂወት ያሰማልን ።
@hm3183
@hm3183 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራቺን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
@koveryabro9992
@koveryabro9992 5 жыл бұрын
አሜን ለሁላቹም እግዚአብሔር እድሜና ጤና አትረፍርፎ ይስጥልን ።ለእኛም የሰማናየውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን እግዚአብሔር መንፈስቁዱስ💕💕💕
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ8ቐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ8ቐ 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
@haregewoyinregasa6736
@haregewoyinregasa6736 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@andatdtapostolicfathers5979
@andatdtapostolicfathers5979 5 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ድንቅ ይሆነ ትምህርት ነው።
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@የድንግልማርያምልጅነኝአን
@የድንግልማርያምልጅነኝአን 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይዎት ያስማልን ወንድማችንይህ ትምህርት በተለይ ለአሁኑ ትውልድ ቢሰሙት ጥሩ ነው ጠዋት ተጋብተው ማታ ለሚፋቱት ልቦና ይስጣቸው ትምህርቱ ለሁላችንም በልቦናችን ላይ ይሁን አሜን
@አይነግዳየድንግልልጅ
@አይነግዳየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይውት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልህ መምህሬ
@tewabechtewabech5581
@tewabechtewabech5581 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@ህይወቴነሸማርያምቲጂየደን
@ህይወቴነሸማርያምቲጂየደን 5 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛለህ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን
@rutadebsay1785
@rutadebsay1785 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይኑርልን ላንተም ለወንድማችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ
@shayabit3133
@shayabit3133 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@alemalem7864
@alemalem7864 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የአሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን
@TaTa-xl3gb
@TaTa-xl3gb 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለህው.ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@tiqasmohd1402
@tiqasmohd1402 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ሰላሜነሽድንግልእናቴ-ሸ3ጠ
@ሰላሜነሽድንግልእናቴ-ሸ3ጠ 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 5 жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ትምህር ቃለ ሂይወት ያሰማልን ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው የሂይወት ምግብ የሆነ ቋንቋ አላት .ልንጠቀምበት እግዚአብሔር ይርዳን አንድነታችን በረክታችን ኀይላችን ነው .
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 5 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@minageorgo5855
@minageorgo5855 5 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
@gettegete6193
@gettegete6193 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💚💛❤💒💒💒Tebareku
@hanatette9900
@hanatette9900 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መንግስት ስማያትን ያውርስልን
@mekonndemissie6343
@mekonndemissie6343 5 жыл бұрын
አሜን የሰማነውን በልቦናችንቸያሳድርብን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት የመላእክት ጥበቃ አይለየን ሀገራችነን ስላምና ምህርቱን ያውርድልን
@tizitaworku4498
@tizitaworku4498 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ማሰተዋሉን ይሰጠን
@addishabeshawitnegn5488
@addishabeshawitnegn5488 5 жыл бұрын
ሰለ ቃሉ የአምላካችን ስም የከበረ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን፫ ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
@sunightceaser7844
@sunightceaser7844 5 жыл бұрын
Iik
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን፫⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ
@አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማን ወድማችን
@bementlove228
@bementlove228 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ፀጋው ያብዛልክ ወንድማችን
@mirrym8719
@mirrym8719 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@ልጅሽልሁንድንግልከስርሽአ
@ልጅሽልሁንድንግልከስርሽአ 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት ይህን ትምርት ሥሠማው ውሥጤ ይረካል
@Selamawi
@Selamawi 5 жыл бұрын
ቃል ህደወት ያሰማልን
@alamamri2992
@alamamri2992 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን የሰማነው በልቮነችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@እማየሁሌምእወድሻለሁ
@እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ማስተዋሉን ያድለን
@Salam-qf6jq
@Salam-qf6jq 5 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና በፀጋ ይቆይልን አሜን ፫
@ssbfssdch4125
@ssbfssdch4125 5 жыл бұрын
Amen amen amen qal howt yamsalan mangsat samyata yawrsalan ewant baxam des yamela temrta naw egziabher ybarka
@azebayyoub9488
@azebayyoub9488 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሂዋት ያሠማልን ያገልግሎትን ዘመን እግዝያብሔር ይባርክልን ዋድማችን
@marshmmmmar7748
@marshmmmmar7748 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@unitedunitrd5812
@unitedunitrd5812 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyotani yasemaleni mahemirachin
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 5 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን
@eyaak7031
@eyaak7031 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@hirutkefalew7885
@hirutkefalew7885 5 жыл бұрын
ቃል ህወሃት የስማልን ወንድማችን
@ponnoosetpyn5186
@ponnoosetpyn5186 5 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ይስምልን ወንድማችን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 5 жыл бұрын
amen amen amen kale hiwet yasemalin wendimachin be ewnet egzabher yibarkih rejm edimna tenawn abizto yisitih
@titotito747
@titotito747 5 жыл бұрын
kale hiwet yasemalin memhrachin egziyabher amlak beedm betena ytebkilin amen amen amen beewunet behulu tmhrachu melawu hiwet endilewut adirgegnal
@shaiksyed9116
@shaiksyed9116 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen kale hwat yasmln abatachn
@miratfaily6749
@miratfaily6749 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወዲሜ እናታችን ድንግል ማረያም ትጠበቅህ 😘😘😘😘🙏🙏🙏
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 5 жыл бұрын
ሰላም ለአን ይሁን ወድሜ ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@amehashenkute8963
@amehashenkute8963 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@almazadne3242
@almazadne3242 5 жыл бұрын
Amen kala haywat yasmlen mamherchen mngesta samyatne yawaresalne
@lemlemselmon6483
@lemlemselmon6483 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@atnasiyamabratu7454
@atnasiyamabratu7454 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyiwetn yasemaln bedimi betina yitebkln
@lemlemselmon6483
@lemlemselmon6483 5 жыл бұрын
በድሜ በጤና ያቆይልን አሜንንን
@tadushocha7389
@tadushocha7389 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywati Yasemalen
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 5 жыл бұрын
Egziabher amlak, xegaw yabzaln wendmachn, be ewnet betam des yimil timhrt new, legna degmo libona yisten amen amen amen.
@waaqayyootikseekootibakkah1831
@waaqayyootikseekootibakkah1831 5 жыл бұрын
Amen amen amen Kalewotin yasemalin wandimachin egzhaber yebark
@ፍቅርታሥላሤ
@ፍቅርታሥላሤ 5 жыл бұрын
Ejige betam des yemile timirte naw ,fetari ya agilgiloto zemen yibarike ❤❤❤
@ሁለተኪዳንድንግልማሪያምእ
@ሁለተኪዳንድንግልማሪያምእ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የድንግል ማሪያም ልጅ መልካሙን ትዳር ያድለን
@adisadisorthodoxtewahedo4524
@adisadisorthodoxtewahedo4524 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln
@Ades-dz3hv
@Ades-dz3hv 5 жыл бұрын
Amen amen amen tabark wandimachi geta abzito tsagawun yabzalik
@mestumestawetmegrsaaalemu7763
@mestumestawetmegrsaaalemu7763 5 жыл бұрын
የልብ አወቃ ናችሁ እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛለቹ አድላይ በንሰማውም በእውነትም እኔን እግዚአብሔር እደልጠፋበዘመኔሁሉ ለመመለስ እደድተጋ አደርጎኛን እናመሰግናለን ።የደመጥኩት እራሴ በሦቱም ክፍል አግቻለሁ በርቱ ።
@tigisttg7080
@tigisttg7080 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen 🙏
@zahranane4990
@zahranane4990 3 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan inamasaganalan
@mulumekonen9678
@mulumekonen9678 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር በውነት
@የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
@የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 5 жыл бұрын
amen.amen.amen make.hewate.yasmalen.mamhricen.egezabhare.rageme.edema.yestelen.egezabhare.yetmsgana.yehen
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 20 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 6 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 26 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 111 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 104 М.
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 790 М.
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 20 МЛН