የተነገረኝ ተስፋ ከእኔ ምን ይፈልጋል? Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church

  Рет қаралды 11,147

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@fixsell1224
@fixsell1224 3 жыл бұрын
Amen Amen eyesuse geta naw Amen pastor tebreki Amen
@meski9722
@meski9722 3 жыл бұрын
Amen Amen
@amdeselassieayalew2908
@amdeselassieayalew2908 2 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ። ሁሌም ባንተ ትምህርቶችና ስብከቶች ከሚባረኩና ከተጠቀሙ ሰዎች አንዱ ነኝ። ያንተ ስብከቶችና ትምህርቶች ትልቅ ቁም ነገር በፍፁም አይታጣቸውም። ሁሌም ይብዛልህ።
@martawegayhu5008
@martawegayhu5008 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጳስተር🙏
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 жыл бұрын
Amen Amen praise the lord
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 жыл бұрын
ፓስተርየ ጌታ ይባርክሕ ተባረክ
@nigistyegeta279
@nigistyegeta279 3 жыл бұрын
Amen!
@alexbranden8806
@alexbranden8806 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር : ቸር ነው ተስፋዬ ነው መጋቢ ሁሌ ነዉ የምኸታተልህ ተባረክ 🙏
@bekeltechbek5194
@bekeltechbek5194 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይብርካው 🍇🍇🙌😘📖📖📖✅️✅️👍👍
@derartutola2579
@derartutola2579 3 жыл бұрын
Thanks Lord Jesus
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 3 жыл бұрын
Heavenly father the earth you are awesome God thank you that you stopped us from our wrong doings that separet us from your that you go deep in to our life and correct what we did wrong,direct the way we missd, project your way to sove the problems, constructe and shape us the way you want,give warning and what is the result is ,you gave all the Application how to wait for you when you gave us hope. I believe it and I received it every thing that you send us is true and I will do it according to your will in Jesus mighty name Ameen !!!
@solomontto4191
@solomontto4191 2 жыл бұрын
Amen Amen God Bless you more and more
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 2 жыл бұрын
አሜንንን ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ጸጋ ይብዛልህ ፓስተር።
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ከገባሁበት አዘግጥ እየወጣሁ ነው ጔታ ከዚህ በላይ ይጠቀብህ !!!
@majormelese2725
@majormelese2725 3 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለትውልድ ጌታ በረከት አድርጎ ስለ አስነሳህ ጌታ ይባረክ። በዚህ አገልግሎት ውስጥ በእውነት ቃል አሰቦ ወለዳቸው እንደተባለ ፦መታዘዝን ፥እምነትን፥ትዕግስትን፥አቅጣጫን፥ፅናትንና ትጋትን ከእግዚአብሔር ቃል ቀድተህ ስላጠጣኸን እግዚአብሔር ይባርክህ ድርሻችንን እንድናስተውል አቋማችንን እንድንመረምርና የተገባልንን የተስፋ ቃል የምንወርስበትን ምክረ እግዚአብሔር ስላሳየኸን ተባረክ።
@nayjesus4350
@nayjesus4350 3 жыл бұрын
Tebarek
@sinetibubgbryes4764
@sinetibubgbryes4764 3 жыл бұрын
ፓስተር በዚህ ወቅት ለኔ ብቻ የተላክ እስኪመስለኝ ድረስ መልእክቱ ያስደነግጠኛል እየተጠቀምኩበት ነዉ በጣም እድለኛ ነኝ ኑርልን ተባረክ ሰለሁሉም አሜንንንን!!!
@lensawoldeyes1553
@lensawoldeyes1553 3 жыл бұрын
ጌታ እኮ ልዩ ነው!!!!
@hiwottsegaw5503
@hiwottsegaw5503 2 жыл бұрын
good message thanks pastor
@boshabombe8036
@boshabombe8036 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መጋቢ!!!
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 3 жыл бұрын
Absolutely true
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ፀፀ
@azebzewde7144
@azebzewde7144 3 жыл бұрын
ተባረክ
@hananegash9349
@hananegash9349 3 жыл бұрын
God bless you and your family all the time 🙏
@tutuhagos3572
@tutuhagos3572 3 жыл бұрын
Amen
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 6 ай бұрын
Slante getaye amesegnalew❤❤❤❤❤❤❤w❤www
@tigesttilahun7822
@tigesttilahun7822 3 жыл бұрын
Amaneeee berke une
@cannanawitgebremucheal5315
@cannanawitgebremucheal5315 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የቃሉ እውነት በእግዚአብሔር ሕዝብ ሀሉ በመልካም ይፈፀምብን ወሳኝ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
@tsehayasrat7850
@tsehayasrat7850 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባረክህ ድንቅ ጊዜ ነው
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 3 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@merafasefaaragaw8319
@merafasefaaragaw8319 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ እና አባቴ ይባርክህ🙏 ፓስተር እያሱ ተስፋዬ
@giftihailu2490
@giftihailu2490 3 жыл бұрын
Paster Betsigahe betam eyetetekemeku new. geta abezeto tesigawen yabezaleh!
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 3 жыл бұрын
Ameen !! Father lead us to revise your messages in Jesus name Ameeeen!!!
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 3 жыл бұрын
Ameeeen and Ameeeen
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 3 жыл бұрын
Amen!!
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 3 жыл бұрын
Ameen and Ameeen!!
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 3 жыл бұрын
Amen!!!
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 3 жыл бұрын
Yes pastor you preach the truth!!!
@senaytembaye1658
@senaytembaye1658 3 жыл бұрын
Geta abzto ybarkh paster,
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
God bless you pastor
@nourtabbara7810
@nourtabbara7810 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ
@abeba7037
@abeba7037 3 жыл бұрын
Amen pasetor gata yebarekhe
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@haniregasa1188
@haniregasa1188 3 жыл бұрын
Bless you pastor ❤️
@lensawoldeyes1553
@lensawoldeyes1553 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር! ሁሌ ነው ጌታ የሚያገኘኝ በመልዕክቶች ሩቅ ብትሆንም ለብዙዎች የሚሆን ስንቅ በአንተ ያስቀመጠልን ጌታ ይባረክ!!!! በርታ ፀጋው ይብዛልህ ለአንተም የአንተ ለሆኑት ሁሉ
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 жыл бұрын
God bless you! Paster Eyasu.
@ኤልሳት
@ኤልሳት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምለክ ይባረክ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@ድንቅነሽነሽታም
@ድንቅነሽነሽታም 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙌🙌🙌
@solomonmengesha2853
@solomonmengesha2853 3 жыл бұрын
ጌታ ይባክህ እያስ ተባረክ I love you
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 3 жыл бұрын
Amen amen hallelujah
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 3 жыл бұрын
ተባረክ።
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 3 жыл бұрын
Pastor EyasuTesfaye jima!!! Thank you .you stop me from my wrong disision !! And led me to the right way that is to do his will Ameeen!!!! Lord I promises i will do things according to the message that you gave me hut I need your help , help mebto he strong in jesus name Ameeeen!!!
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙇🙌🙌🙌🙏Pastor Egzahber bebizu yebarki yexabki, melketu bexam barkognale
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennnnnn bemetebekiyaye lay kuch biye etebkalehu tilk timihrt new pasterye tebarikeyalehu Bless you
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 3 жыл бұрын
Pastor Eyasu Tesfaye jima I thank you SO much !!! I was drivining to the red light,ho!!! my God !!! I was almost about to pay high prise!! God bless all the spiritual giftes that is given to you 7folds!!! You know what you are eveready , always to preach in any current situation ,time place Waw !! Waw !! That show me how much you are very close to Almighty God humbling yourself to him !!! I pray to let your contagious intimicy to God imparted to us, to the whole churches that you give service and to youth ministries on all the body of Christ and to your entire family in Jesus name Ameeeen!!!
@ስታየውኢየሱስጌታነው
@ስታየውኢየሱስጌታነው 3 жыл бұрын
፣ሐሐሐ ጢጢጢ
@ስታየውኢየሱስጌታነው
@ስታየውኢየሱስጌታነው 3 жыл бұрын
ሐሐሐሐ መመመ
@mandyshalom1655
@mandyshalom1655 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
@mahelattekle3535
@mahelattekle3535 3 жыл бұрын
Betam yegrmal
@FamilyChannel7-37
@FamilyChannel7-37 3 жыл бұрын
I always listen to your message! You are so amazing! It is a wonderful message. Thanks
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Pasterye birk bel betifu
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 жыл бұрын
paster... karaa qulqulluu ... nama damqsuu... sagallee naa qulqulleesuu... jalladhen barumsaa kara ketiin jiruu jallallaa hawwiii fedhii gudadhan egadhaa... ebifamii !!!
@ኤልሳት
@ኤልሳት 3 жыл бұрын
💞😍🙌
@አባይተስፋዬ
@አባይተስፋዬ 3 жыл бұрын
GOD❤ bless you pastor
@sabayohannes9982
@sabayohannes9982 3 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 3 жыл бұрын
GBU more and more
@mekdelawitfantaye7947
@mekdelawitfantaye7947 3 жыл бұрын
God bless you pastor.
@gvjhyshy3990
@gvjhyshy3990 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@emebetabiy334
@emebetabiy334 3 жыл бұрын
Amen
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН
በቀረልን ዘመን እንዴት እንኑር? Pastor Eyasu Tesfaye  Ammanuel Montreal Evangelical Church
51:28
ከተፈተንኩ በኋላ ምን አገኛለሁ? ክፍል 3 • Pastor Eyasu Tesfaye
53:28
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 4,6 М.
AMMANUEL TV - የዳንኤል ስኬት በባዕድ ምድር  :: ክፍል 1 with Pastor Eyasu Tesfaye
40:54
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 18 М.
የያዕቆብ መልዕክት:- መግቢያ  Pastor Eyasu Tesfaye
42:21
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 11 М.
ማደግና መብዛት
1:03:31
Bole Kale Hiwot church Official
Рет қаралды 3 М.