የትከሻ ህመም | Shoulder Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 18,407

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Ай бұрын

Пікірлер: 260
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Ай бұрын
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ አሜን የምትሉ ደምሩኝ 🙏
@user-nh8gr2nk7l
@user-nh8gr2nk7l Ай бұрын
አሚን ሀቢበቲ
@HACEEKOO325
@HACEEKOO325 Ай бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@AsyaAsya-ld9tr
@AsyaAsya-ld9tr Ай бұрын
🙏
@rashamohammed8529
@rashamohammed8529 Ай бұрын
አሜንአሜን አሜን
@udhhd7khudhhd7kh6
@udhhd7khudhhd7kh6 Ай бұрын
አሜን
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 Ай бұрын
አሏህ ሆይ በዙሪያየ ያለውን ሁሉ ሰላም አድርግልኝ ቤተሰቤን እምነቴን ሀገሬን የስደት ጓደኞቼን ( የማዳም ቅመሞችን ) ሰላም የምንሰማ ሰላም የምናይ አድርገን አግኝቶ ማጣትን ድንገተኛ በሽታን ከሰው ፊት መዋረድን ይዝልን ስደት ላይ ሁኖ የቤተሰብ መርዶን ያዝልን የማታ እንጀራ ስጠን ስደት በቃችሁ በለን ያረቢ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Ай бұрын
አሜን ደምሬኝ🙏
@user-mt5qm3el4g
@user-mt5qm3el4g Ай бұрын
አሚን
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe 29 күн бұрын
Amen 🙏
@Lolo_TvT
@Lolo_TvT 28 күн бұрын
Amen
@tube6676
@tube6676 Ай бұрын
#የኛ ትሁት ዶክተር አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui Ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuዶክተርዬ ከትከሻዬ ወደ ኣንገቴ ያለው ጂማት እበጥ ፈጥሮ ተወጥሮ ያመኛ ዶክተርዬ መልስልኝ please 🙏 ♥️
@TigistYemane-sz6ko
@TigistYemane-sz6ko Ай бұрын
Pls Dr Silke ayseram
@SemiraGetachewu
@SemiraGetachewu Ай бұрын
ይሄን ዶክተር ስወደዉ አላህ እዉቀትህን ይጨምርልህ❤❤❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mdiqbaliqbal8271
@mdiqbaliqbal8271 Ай бұрын
Betam gobez doctor new ewunet
@oneallahbcha
@oneallahbcha Ай бұрын
ዶክተር ሰይፈን በአካል አላዉቀዉም በሚድያጅ ሆኖም ግን ታታሪ ጀግና ቀልጣፋ ትሁት እዉቀቱ ጥግ ድረስ አሉ ከተባሉ ዶክተሮች ግባር ቀደም ምርጫየ ነህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የአንተን አይነት ያብዛልን ሀቢቢዋ
@zufanayele9426
@zufanayele9426 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ! እኔን ትክሻዬን በጣም ያመኝ ነበር! ሆስፒታል ስሄድ የሆርሞን መዛባት ነው ብለውኝ አሁን መድሀኒት ጀምሬአለሁ! መድሀኒቱ ጊዜአዊ መስሎኝ ነበር በጣም ነው የተገረምኩት ደውዬ መቼ ላቁመው ስላቸው እድሜ ልክ ነው ብለውኝ እርፍ! ያለሁበት አገር ብርዳማ በረዶአማ ስለነበር ብርድ ነው እያልኩ ችላ ብየው ነበር! ለሁሉም እናመሰግናለን ተባረክ!
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Ай бұрын
የነርቭ ህመም ከሆነ አዎ አንዳንዴ ለረጅም ግዜ ይወሰዳል
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Ай бұрын
ሰላም ዶክተር እሰኪ በፔሬድ ዙርያ ትንሽ ብትለን ተሰቃየሁ ብዞወችም ነን የወገብ የራስ የሆደ ህመም አለው የፀባይ መቀየር የምግብ ፍለጎት መቀነስ እደት አድረገን ማስታገስ እችላለን በቤት ውሰጥ በሚሰራ ምግቦች ወይም መጠጥ በተረፈ በርቱልን ​@@Dr.SeifeWorku
@titiayele4499
@titiayele4499 Ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuዶክተሮች ያሉት hypothyroid ነው አሉ! በጣም ነበር ትክሻዬን የሚያመኝ! የነርቭ ችግር አልነበረም!
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
That's my feeling
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Ай бұрын
እሸ
@AsyaAsya-ld9tr
@AsyaAsya-ld9tr Ай бұрын
አይዞሽማሬ​@@Dr.SeifeWorku
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 Ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ ከልብ አመሰግናለሁ
@user-jo3zv8ge4v
@user-jo3zv8ge4v Ай бұрын
ማርያምን አሁን ያለሁበት ህመም ነው የኔ የመዛል ስሜት ነው ስተኛም የመደንዘዝ ስሜት አለው እድሜ 31 የማዳም ቅመም ነኝ ጉልበቴም እንደዛ😢😢 ግን አመሰግናለው ዶ.ር ሰይፈ❤
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s Ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢
@Hareg21
@Hareg21 Ай бұрын
እናመስግናለን
@emanjimma730
@emanjimma730 Ай бұрын
Enameseginalen🙏🥰🥰
@muluyihdego239
@muluyihdego239 Ай бұрын
Thanks
@merakhan9199
@merakhan9199 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@gogonaeri7030
@gogonaeri7030 Ай бұрын
Dr Dankeschön ❤
@joudjoud6716
@joudjoud6716 Ай бұрын
Erejime edmana tana yesetek❤
@efugvhddhh2998
@efugvhddhh2998 Ай бұрын
አመሰግናለው
@user-rq9ne9ns5m
@user-rq9ne9ns5m Ай бұрын
ዶክታር ሰይፉ ኡንካን ደህና መጠህ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k Ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Ай бұрын
Doctor kelibe enamsgnaln❤🙏
@user-uy4qj2uf1s
@user-uy4qj2uf1s 28 күн бұрын
ዶክተርየ እናመሰግናለን
@user-gx2eh7xk1j
@user-gx2eh7xk1j Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዶክተርየ
@ZahabuMohamde
@ZahabuMohamde Ай бұрын
እኔ በጣም ነው እሚያመኝ ስለመረጃህ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅ ወንድሜ
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 Ай бұрын
እናመሰግናለን በርታልን ዶ/ር
@titiTiti-zp1uq
@titiTiti-zp1uq Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh Ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥየ ዶክተር ነህ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤
@user-rh8qu9ft5u
@user-rh8qu9ft5u Ай бұрын
Selam doctor enameseginalen lemikirottii gin lamin selk ayenesum
@epheratageleta9739
@epheratageleta9739 Ай бұрын
You are the best, any information you realized on your cahnal is helpful 😊 much respect 😊
@emebatnegash6324
@emebatnegash6324 Ай бұрын
❤❤❤❤enamesigenalen doctor egizaber review edeme yesitote
@BlackBoy-vq3xm
@BlackBoy-vq3xm 23 күн бұрын
ዶክተር ስለ አይን ስራልን
@BizoBizonish-qd6fv
@BizoBizonish-qd6fv Ай бұрын
Nurling segiye❤❤
@user-rw6yz7yh5r
@user-rw6yz7yh5r Ай бұрын
ሠላም ዶክተር የቀለም ማስቀቂያ ስራልን
@user-kf8cx9td4e
@user-kf8cx9td4e Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@user-kf8cx9td4e
@user-kf8cx9td4e Ай бұрын
እኔ በጣም እሠቃየኝ ነበር ዶክተር አመሠግናለሁ
@user-gz3mu1dn8o
@user-gz3mu1dn8o Ай бұрын
አላህ ይሥጥልን
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Ай бұрын
ደምሪኝ
@TSEGATUBE_FR
@TSEGATUBE_FR Ай бұрын
ስለ ቁመት ስራልን ዶክተር
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Ай бұрын
ደምሪኝ🙏
@eyulove4999
@eyulove4999 Ай бұрын
ሰላም ዶ/ር
@edenhaile9839
@edenhaile9839 Ай бұрын
I have this problem for 7 months straight now I’m just ok I took a lot of physiotherapy and Acupuncture now much better thanks GOD 🙏
@Momina-ic9tc
@Momina-ic9tc 4 күн бұрын
Dokter
@tsagilamma1371
@tsagilamma1371 Ай бұрын
Inamsginalen doktor pels sila gororo imami hastamrin gorore baxem yee amenyal
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@eyerusasefa8089
@eyerusasefa8089 Ай бұрын
በታም ተቸግሬ ነበር ዶክተር ከረመዳን ጀምሮ እስካሁን አለቀቀኝም ህመሙን ያስነሳብኝ መስኤ የስራ ብዛት ነበር ያልካቸውን እንቅስቃሴዎች አድርጌ እደማሻለኝ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
@user-uj9ce9gb5g
@user-uj9ce9gb5g Ай бұрын
እኔም እንደነ ነው ከረመዳን ጀምሮ አሞኛል ፀጉሬን ማበጠር አቃተኝ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Ай бұрын
ደምሪኝ
@MeleseGardie-dy4rf
@MeleseGardie-dy4rf Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር የምታስተምራቸው ትምህርቶችህ እጅግ በሚያስደንቅ አገላለፅ በትንሽ ሰአት ግሩም ነው ምስጋና ይገባሃል ነገር ግን አሁን ላይ በስፋት የሚስተዋል የደም ግፊት Hypertension ትንሽ ነገር ብትለን እላለሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ርዬ❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Ай бұрын
እሺ፣ በሌለ ግዜ አቀርባለሁ
@Momina-ic9tc
@Momina-ic9tc 4 күн бұрын
Doktar xiyaqe naberany
@seniyasemantube
@seniyasemantube Ай бұрын
ሰላም ሰላም ዶክተር🎉🎉🎉🎉
@Mesra-gb9vc
@Mesra-gb9vc Ай бұрын
@biroziro8309
@biroziro8309 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር በሁን ሰአት በጣም እያመመኝ ነው ለሊት ላይ ደሞ ይብሳል
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Ай бұрын
ዶክተር ለሰጠከን ትምህርት ምስጋናዬ የላቀ ነው
@ruthsolomon6283
@ruthsolomon6283 Ай бұрын
Dr ebakhe besilk lanagrhe felgalhu
@user-ho3og6vs4g
@user-ho3og6vs4g Ай бұрын
❤❤
@tigtig1274
@tigtig1274 Ай бұрын
❤❤❤
@melekalhakiem219
@melekalhakiem219 Ай бұрын
Dr ye himami yamegnali gera ije layi ebaki sawu beti nw yalewuti min yeshalegnali
@user-bb1sx3gm2p
@user-bb1sx3gm2p Ай бұрын
Thank you Dr. But you should also tell the name of pain.
@user-ed5vs7du5i
@user-ed5vs7du5i 23 күн бұрын
ዶክተር ስለ ኩላሊት ልገሳ የሆነ ነገር በለን እስኪ በተለይ የጎንዮሽ ጉዳቶችን
@mekiyahussen8690
@mekiyahussen8690 Ай бұрын
ዶ.ር እባክህ ስለ አፍንጫ አላርጂ እብጠት፣እና ስለ ቶንሲል በደንብ አብራርተህ ቪዴዎ ስራልን የአፍንጫ ውስጥ እበጥ ማዳከክ እና የቶንሲል ቀዳዳዎች ግንኙነት አላቸው ስለ ሁለቱ ቪዴዎ ስራልን ስለምትሰጠን በግ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
@almanal7640
@almanal7640 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ሰይፈ ይህ የትከሻ ህመም ለኔ የረነገረ ነው የመሰለኝ አንድ መርፌ ተወጋሁ እስፓርት እየሰራሁ ነው ግን ብዙም ቀና አይልም ወደኋላም ወገቤን ዞሮ አይነካም እባክህን በስደት ነው ያላለውት ምን ተጨማሪ እስፓር መስራት እንዳለብኝ ተባበረኝ
@rahmakonjooo6350
@rahmakonjooo6350 Ай бұрын
አይዞሽ ውዴ እኔም እንዲህ ያለ ህመም ይሰማኛል ትክሻዬን ምንን ስራ መስራት አልቻልኩም ወላሂ በጣም ነው እሚያመው😢😢😢እኔም ስደት ነው ያለሁት😢😢ሀኪም ቤት ሂጄ እረፍት ማድረግ አለብሽ ነው ያለኝ😢😢
@ayenalemsheferaw7587
@ayenalemsheferaw7587 22 күн бұрын
Egzabhar yerdakie enanem yamgale
@fedilasherif9867
@fedilasherif9867 Ай бұрын
❤❤፧👍👍👍
@tigisttigist5422
@tigisttigist5422 17 күн бұрын
Dr ba egzabiher kayahaw edatalfan yalahut basdat new eje alfo alfo yiqaxaqaxal😢min hone naw yamitaqu nigarun
@fantayesileshisileshi6595
@fantayesileshisileshi6595 Ай бұрын
Selam Ameshek doctor ?
@user-fx5eh7jq9x
@user-fx5eh7jq9x Ай бұрын
Amasaginalowu doctor ene jarbayen amonyale andandee men large
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Ай бұрын
የጀርባ ህመምን በተመለከተ ከዚህ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ አለ
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n Ай бұрын
❤❤❤👍👍👏
@mahaalsunna1214
@mahaalsunna1214 Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሰለ አፍንጫ አላርጅክ ቭድዮ ሰራልን
@JamanYasufa
@JamanYasufa Ай бұрын
Doctor ine angatina,majirat, tikesha, yamagnal min yihun pls malislign
@kebebeworkamde3247
@kebebeworkamde3247 Ай бұрын
እባክህን የጉልበት በአንድ ሳይድ ወይም ( የቆዋንጃ ) ህመምስ ?
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo Ай бұрын
ከመኪና ወድቄ ታፋየ ላይ በጣም ያመኛል ብዙ ህክምና ሞክሬአለሁ ስብራት ሌላም ጉዳት በኤክስ ሬይ ሊታይ ባለመቻሉ የነርቨ መዳኒትና ማስታገሻ ብቻ ነው የሚሰጠኝ 3 ተኛ አመቴን ያዝኩኝ ዶ/ ር ባክህ መፍትሄ ካለ አደራ
@Mesra-gb9vc
@Mesra-gb9vc Ай бұрын
My dear doctor before I love you so much then you know me feet to much pain like that so what I can do???
@ayelemiraf2376
@ayelemiraf2376 Ай бұрын
Dr be sport mimeta ye tikesha himem yinor yihon
@user-kq9ct7fr4p
@user-kq9ct7fr4p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-dy3mu3mr3v
@user-dy3mu3mr3v Ай бұрын
ሠላምዶክተር የሠውነት ወሙቀት መጨመር ከምንድነው የሚመኘው በተለይደሞ በጀርባበኩል የምንችግርነው
@MasiDagu
@MasiDagu Ай бұрын
ዶ/ር'ማጅራትን'ያማኛል
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ በሽታ😢😢😢
@Hhgff-bo2pt
@Hhgff-bo2pt Ай бұрын
ያመኛል በጣም ዶክተርየ እራጂ ልነሳ እያልኩነዎ ዱባይ ነው ያለሁት
@user-ci1zn9vw6f
@user-ci1zn9vw6f Ай бұрын
እኔ አሁን ትከሻዬላይ ያመኛል እጄ ወደኋላ ማዞርናወቤን መንካት አልችልም ወደላይም በደብ አይዘረጋም ፀጉሬን ወደኋላ ለማስያዝ እቸገራለሁ ከደህነኛእጄም ጋርእኩል አይደለም ታማሚውእጄ ያጥራል ህመሙየጀመረኝ ከ2ወርበፊትነው በሚያመኝ ትከሻዬ ስተኛበት ያመኛል ይህሁሉየሆነው ያለምንም ምክንያት ነው እድሜዬ 48ወይንም49 እሆናለሁ
@ByyouSiko
@ByyouSiko 10 күн бұрын
አድራሻው የት ነው?
@AskwalGebre
@AskwalGebre Ай бұрын
Salam doctor yegra tkshay lmetegat yashchegrgal Ena brdm bison kedmo ysmagal MN ldrg ebakh amakregi
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Ай бұрын
አልገባኝም
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s Ай бұрын
Dr yet hospital new yemserut?
@Almi589
@Almi589 25 күн бұрын
በናታችሁ እላቸዋለሁ ደኩተር ሰይፋን በምን ነው ምገኘው?
@rahmakonjooo6350
@rahmakonjooo6350 Ай бұрын
ዛሬ የትክሻ ህመም የተናገርከው የኔም ነው በጣም ነው እሚያመኝ እኔ 😢😢በዛላ ስደት ላይ ነው ያለውት 😢😢ሀኪም ቤት ሂጄ መድሃኒት ሰጠውኝ የወሰድኩኝ ነው መርፌውን ግን ገና ወጣት ነሽ አይፈደቅም መድሃኒት ውሰጅና በዛ ላይ ስራ መስራት የለብሽም እረፍት ማድረግ አለብሽ እሄን ሁሉ አድርሀሽ ካልተሻለሽ መርፌውን ትወጊያለሽ ብለውኛል 😢😢ግን አሁንም እያመመኝ ነው መርፌውንም መወጋት አልፈልግም ፈራሁት😢😢😢
@omemran4514
@omemran4514 Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ከትከሻ እስከ ወገብ አድርጎ ጎን ለሚያም መፍትሄ አመሰግናለሁ
@zahrahethyob3215
@zahrahethyob3215 Ай бұрын
ሰለምዶክተረእኔሳይነስአለብኚምንማረግአለብኚ
@h6ey335
@h6ey335 Ай бұрын
እናመስግናለን🙏#የኔ_ጥያቄ? አንዳዴ ልቤ ከተለመደው ውጭ በጣም የምያስደነግጥ ምት በጥድፊያ የመታል እና ከምን ይሆን?
@rahaldemis442
@rahaldemis442 Ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ሆዴን በጣም ያመኛል ከጀመረኝ አራት አመት ሆኖኛል በግራ ጎኔ ከታች ግማሹን ነው ሁልጊዜ ነው የሚያመኝ ድርቀት አለብኝ ኪሎዬ አርባ ነኝ ግን ምክንያቱ አልገባኝም 1 ጊዜ ሀኪም ቤት ሄጃለሁ (Colona ነው መድሀኒት ውሰጅ ውሁ ጠጭ አሉኝ ግን ያው ነው ምንም ለውጥ የለም በጣም ጭራሽ እራሴንም እያመመኝ ነው
@barkotbarni2445
@barkotbarni2445 Ай бұрын
ተንክዩ ዲር!!!❤
@mhretmeri
@mhretmeri Ай бұрын
Enen tikasha amoye neber zibilo tebareki wodimachin
@ritalebanon4761
@ritalebanon4761 Ай бұрын
Dr galatomii
@lemlemkasahun5883
@lemlemkasahun5883 Ай бұрын
የጀረት ህመም እባክህ ንገረኝ ዶክተርዬ❤❤❤❤
@lemlemkasahun5883
@lemlemkasahun5883 Ай бұрын
የደረት
@mahbobah-gu9yf
@mahbobah-gu9yf Ай бұрын
እባክህ ዶክተር ውሥጥ እግሬን በጣም ያመኛ ምንም የሚታይ ነገር የለውም ምን ይሻለኛል
@GgGj-le2oe
@GgGj-le2oe Ай бұрын
Aderk endatalfeg kagera kewetaw Gena 7 wera new
@user-nh8gr2nk7l
@user-nh8gr2nk7l Ай бұрын
ሰላም ዶክተር እምሰጠን ትምርቶች በጣም አሪፍ ናቸዉ እናመሰግናለን እኔ የምጠይቅህ እራሴን ያቃጥለኛል ናም በጣም ያመኛል እደቁስል እግሬም ያቃጥለኛል ይሄድብኛል ያምንምልክትነዉ እደምመልስልኝ ተስፋአለኝ አመሰግናለሁ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@abubker5625
@abubker5625 16 күн бұрын
sila zinc negaran
@shewyeeeshity6646
@shewyeeeshity6646 28 күн бұрын
ሰላም ዶክተር የ እናቴ በመኪና ስትጎዝ በጣም ያማታ ል ልቦን እና ያስታ ውካታል ምንላዲርግ
@user-pj2gs2yk3z
@user-pj2gs2yk3z Ай бұрын
ሰላም ዶክተር እረ መላ በለኝ በሰደት ተሰቃየሁ ጨወ የንካው ነገር እና ጣፋጭ ነገር ሰበላ ጉሮሮዬን ያቃጠለኝ አኪም ቤት ሄጅ ሙሉ መለረመራ አደረግያለሁ ግን ምንም የለበሸም ነው የሚሉኝ እሰኪ መላ በለኝ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 16 күн бұрын
Dr whats up ክፍት አደለም እዴት ላግኝህ??
@hhhhhhhhhh87
@hhhhhhhhhh87 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን 🙏እባክህ ዶ/ር እኔ በቅርቅ ነው የጀመረኝ ትከሻየ ህመም አንዳንዴ አንገቴ ድረስ አንዳንዴ ጭራሽ አንገቴ አለንቀሳቅስ ይለኛል እናም አንድ ቀን አንገቴ ሳላስበው እራሱ ቋ የሚል ድምጽ ሰምቼ በጣም ነው የደነገጥኩኝ እና ምርመራ የሚያስፈልገኝ ይመስለኛል ለምን አንዳንዴ ጭንቅላቴ የሚከብድ ነገር ይሰማኛል የሆነ ነገር እንደተሸከምኩኝ እና የት ነው ጥሩ ሆስፒታል ያለ እባክን ጠቁመኝ ከቻልክ 🙏
@FuudHfufu-fi7ml
@FuudHfufu-fi7ml Ай бұрын
ኡፍ እኔ ሁል ጊዜ ነው የሚያመኝ😢😢😢
@aminat4274
@aminat4274 Ай бұрын
ዶክተርየ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ትካሻየን ያመኛል ግራ ትካሻየን ነው የጀመረኝ 5ወር አከባቢ ሆኖኛል ከዛ ወደቀኝ ተዛመተ ትንሽቀን ሁለቱንም ካመመኝ በሆላ ቀኘን ተወኝ ህመሙ ይንቀሳቀሳል
@ritalebanon4761
@ritalebanon4761 Ай бұрын
Dhiifama ani afanii amarifa hin bekuu garuu nanii dhaga Dr dhukubaa Crohn diseases 😢😢😢jedhama naqabee turee sarajarii tanee bahee amaa imoo qoricha Nafii ajajee qorichi isamoo maataa naraa fiixee mee mali nafii wayaa Dr
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t Ай бұрын
ዶክተር. ብዙ ግዜ ዮቱብን አላገኝም ዋይፋይ ስለማይኖር ይቅርታ እጄን ተስብሬ. በህክምና. ተስርቶአል. አሁንን ወደ 8 ወሬ ነው ብዙም ለውጥ ይለኝም ግን እግዚአብሔር ላይም ስገን ግራዬ ስለሆነ. የታዘዝኩትን. ኤክስርሳይስ. እስራለሁ. ትከሻዬ ግን. ህመሙ ሊገለኝ ነው. ምትለኝን. ብቻ. ልስማ
@Rahma-vo3sr
@Rahma-vo3sr Ай бұрын
👍👍💐💐💐💐💐🌷🌷🌹🌹
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 19 М.
ዝምተኛው ገዳይ - የደም ካንሰር | Healthy Life
13:14
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 4,8 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 5 МЛН
የ ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ ፪  Ye maryam mezmuroch sibsib 2 #Ethiopian orthodox mezmur
32:23
የአንገት, እራስ እና የትከሻ ህመም መፍትሄዎች
18:25
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 9 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
አደገኛ የደረት ህመም ምልክቶች /red flags of ches pain
3:31
Ethio-medstar የጤና ቻናል
Рет қаралды 27 М.