Рет қаралды 899
Hi I am Tigist Jon l am sharing testy but cheap
and easy to do recipes. My channel focuses on food, lifestyle and aims to bring about a do it yourself mentality among my viewers. ሰላም ስሜ ትዕግስት ጆን ይባላል የተለያዩ እጅግ ጣፋጭ የሆኑ እና ብዙ ወጪ የማይጠይቁ ምግቦችን አሳያችዋለው። በአብዛኛው ትኩረት የማደርገው ምግብ ስራ ላይ ቢሆንም ፋሽንና የኑሮ ዘይቤ ላይም እሰራለሁ። ተመልካቾቼ እራሳቸው በቀላሉ መስራት እንዲችሉ እንዲያውቁ ዋናው አላማዬ ነው።