No video

የተለያየን መስሎት 3ት ጊዜ ራሱን ሊያጠፋ ሞክሩዋል ~ ለእኜ ያለው ፍቅር እናት ለልጁዋ እንዳላት አይነት ነው ~ ፈጣሪ ልጅ እንደሚሰጠን እናምናለን

  Рет қаралды 34,006

ተምሳሌት-Temsalet

ተምሳሌት-Temsalet

Күн бұрын

ሀና እና አብርሀም በትዳር ሁለት አመታትን አብረው ቢኖሩም ልጅን ማግኘት አልቻም ግን ልጅ ከፈጣሪ ባይሰጣቸውም ግንኙነታቸው ላይ ምንም የፈጠረው ችግር የለም አሁንም ቢሆን ተስፋቸውን ፈጣሪያቸው ላይ አድርገዋል
‪@-temsalet6234‬
ተምሳሌት -- 0933389097
‪@khelot‬
‪@rohemedia‬
‪@comedianeshetu‬
‪@ebstvWorldwide‬
‪@seifuonebs‬
‪@fanisamri4394‬
‪@MAHIKIDVLOGS‬
‪@MikoMikee‬
‪@fetadailyanalysis‬
‪@AbelBirhanu‬
‪@NetsebraqMedia‬
‪@nebilnur1‬
‪@meklitabayneh‬
‪@FegegitaReact‬
‎‪@BrexHabeshawi‬

Пікірлер: 177
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 жыл бұрын
ለሴቶች ክብር ያላቸዉን ወንዶች ያብዛልን 🤲🤲እኛንም ጥሩ ያድርገን
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 2 жыл бұрын
አሚን
@TGST645
@TGST645 2 жыл бұрын
እንደው እኮ ስታምሩ ኡፉፉፉፉ በጌታ በነገር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ከናተ ጋር ይሁን
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሳራን የሐናን የኤልሳቤጥን ማኅፀን የከፈተ ያንችንም በልጅ ይባርክሽ ሳይንስ ከ45 አመት በኋላ አይወለድም ብሎ ያምናል ሳራ ግን በ90 አመቷ ይስሃቅን ወለደች ስለዚህ ሰጩም ነሹም እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው ምንአልባት ጊዜው ያልደረሰ ሆኖ ይሆናል ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ፀልዩ ባይሰጣችሁም ለበጎ ነው በሉ እግዚአብሔር ሁሉንም ለበጎ ያደርጋል አንዳንድ ቅዱሳን እናቶች ምን ይላሉ መሰለሽ ወልጄ ለገሃነመ እሳት ሚሆን ልጅ እንዳትሰጠኝ አንተን የሚያገለግል ካልሆነ እንዳትሰጠኝ ማህፀኔን ዝጋው ይላሉ ሁሉንም እግዚአብሔር ያውቃል
@amanithupia1201
@amanithupia1201 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ያመነ ኣፍሮ ኣያውቅም ቤታቹ ልጅ በልጅ ትሙላላቹ ሀናየ የኔ ውድ
@amharicmusic9110
@amharicmusic9110 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ልክ አለው ወንድም ነፍስህን የሰጠህ የአለም ሁሉ ባለቤት የሆኑት ስላሴዎች ናቸው ስለዚም በምድር ላይ ላሉ ፍጥረቶች ምንም ትልቅ ዋጋ ብሰጣቸው ዋጋቸው ግን ህይወት ከሰጡህ ከስላሴዎች በላይ ሊሆን አይገባም። ስለሆነም የአንተ ያልሆነውን ነፍስ ለማጥፋት አታስብ።
@salamerke5811
@salamerke5811 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትሰጣቹሀለች ለሷ ንገሯት ❤ ፍቅራቹህ እንዴት ደስ እንደሚል አምላክ አይለያቹህ❤❤
@hananmoha7505
@hananmoha7505 2 жыл бұрын
አላህ ልጅ በልጅ ያድርጋቹ ዱአዬ ነው
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@misirtube9206
@misirtube9206 2 жыл бұрын
ወንድም አለም እውነተኛ ፍቅር የምገልጻው እራስን በማጥፋት አይደለም ከዝህ አይነት ነገር እግዚአብሔር ነጻ እንድያወጣህ ዘንድ ፀልዩ በተረፈ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ማንታ በረከት ቤታችሁን ይሙላ
@salamerke5811
@salamerke5811 2 жыл бұрын
ለምግብ ያለኝ ፍቅር🤣🤣🤣🤣የኔ ቆንጆ ግልፅነቷ ስታምር
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይኔ ምግብየ የኔ ፍቅር
@keyaa5394
@keyaa5394 2 жыл бұрын
መታ መታውን ይሥጣችሁና እኔም ልደሠት አቦ የኔ ጌታ አያልቅበትም
@yonasnahom7695
@yonasnahom7695 2 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ምርጦች ፈጣሪ ደግሞ በልጅ ይባርካችሁ
@gadisegetu7340
@gadisegetu7340 2 жыл бұрын
Ameeeeen
@user-ol4bf9lj9b
@user-ol4bf9lj9b 2 жыл бұрын
አለህ በልጂ ያበሸብሸቹ የርብ ፍቅረቹሁንም ያዝልቅለቹ🤲🤲🌻
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g 2 жыл бұрын
እረ ጸበል ውሰጅው ይሄ የጤንነት አይደለም ፍቅር በዚ መልኩ አይደለም ሰለዚ የጤና ጉዳይ ነው ይህ በተረፈ ፈጣሬ ልጅ በልጅ ያድርጋችሁ ፈጣሬ ፍቅራችሁንም ይጨምርላችሁ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት
@uaesara8261
@uaesara8261 2 жыл бұрын
ለካም አፈቃሪ ወንድ አለ ደሰ ይላል ሴቶች ብቻ አብድን ሞትን እያሉ መሰማት ሰልችቶኜ ነበር
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 2 жыл бұрын
ጸናታችሁን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዞች እመብሀረንፍጻሜያችሁን ታሳምርላችሁ የኔ እህት ግን ጸበል ውሰጅው የሰው ልጅ ታሞ ሲተኛ ብቻ አደለም ጸበል እሚሂደው እና እህቴ ልጅ እራሱን ሰለሰጠሸ እሚቀና ሰይጣን አለ ደሞ የበለጠ ፍቅራችሁ እሰከመጨረሻው እድያድግ በቤታችሁ ጸሎት ቤት አዘጋጅታችሁ ጸልዩ ሰገዱ ትምህርት አዳምጡ ሁሉ ነገር እጃሁላይ ነው በሰልካችሁ ማለት ነው ንሳሀ ግቡ ቁረቡ ከዛ ወላድት አምላክ ልጅ ትሰጣችኋለች እየጠበቅንነው እምትሉት ተኝታችሁ ነው ወይሰ በጸሎት እየተጋችሁ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጣል ካላሁ ካመናችሁ መጀመሪያ እናተ እራሳችሁን ለክርሰቶሰ ሰጡት ተቀደሱ ተባረኩ ንቁ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሂር ማህፀንሽን ይፈውሰው የፈለጋችሁትን ያክል ውለዱ ክበዱ 😇🙌👏
@maryamethiopia8970
@maryamethiopia8970 2 жыл бұрын
አላህ ልጅ ይስጣችሁ የኔማሮች
@user-jz7fg4xu5s
@user-jz7fg4xu5s 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በልጅ ትባርካችሁ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በልጅ ትባርካችሁ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
እራስን የማጥፍት ሙከራ ማርግ ጤነኝነት አደለም ወንድሜ እራስክን አስተካክል ልክ አደለም ምንም ቢፈጠር እራሴን ማጥፍት ነው ሚታየኝ ያልከው ልክ አደለም ፀበል ሂድ ወያም የስነ ልቦና ባለ ሞያ አናግር ወንድሜ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 2 жыл бұрын
ፍቅር መከራነው አይ አቺ ትግስቱን ይስጥህ ብትይው አይቀልም ደህናነው እኮ እሳን ማጣል አልፈልግም እደዚህ አይነትከሆነ እሶናት ጥንቃቄ ማርግ ያለባት እሳናት
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
@@zainabazainaba1936 አደለም ውዴ ችግር ሲፈጠር እንዴት ልፍታ ብሎ ማሰብ መፀለያ እንጂ እራስ ማጥፍት ብቻ ማሰብ ልክ አደለም መንፈስ ሊሆን ያችላል መፀለዬ ወያም ወደ ስነ ልቦና ማለሞያ መሄድ ነው ጥሩ ፈጣሪ የፈጠራት ነፍስ ማጥፍት ማሰብ ጥሩ አደለም
@lubabatube7742
@lubabatube7742 2 жыл бұрын
እራስ በማጥፋት ነው እንዴ የተመረዘው ኦኦኦ አላህ ልጅ ይስጣቹ ምርጦች ናቹ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንዛመዱ በቅንነት
@genet5747
@genet5747 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በልጅ ፍሬ ይባርካችሁ ነገር ግን የሆነ ነገር በሚፈጠር ሰአት ቀጥታ እራስህን ወደመጉዳት አቅጣጫ ባትሄድ መልካም ነው ላንተም ለእርሷም አግባብ አይደለም እግዚአብሔርን እንደመፈታተን ነው የሚሆንብህ በተቻላችሁ አቅም ፀሎት አድርጉ ፀበል ተጠመቁ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳችሁ 🥰🥰🥰
@tgz6127
@tgz6127 2 жыл бұрын
ልጅ እስከሚመጣ እናንተ ተረጋጉ። አትቸኩሉ። ባላችሁ ግዜ እራሳችሁን በትምህርት አሳድጉ የተሻለ ገቢም እንዲኖራችሁ። ለምትወልዱትም ልጅ ምሳሌ እንድትሆኑ እና እንድትታስተምሩት። አንተም ሁሉን ነገር እሷ ከሌለች የአለም መጨረሻ አድርገው። ምላጭ እስከመዋጥ የሚያስደርስ ነገር የለም። ጠዋት ፀሎትህን አድርገህ ሁሉን ነገር ለፈጣሪ ውጣ ወደስራህ። እሷም እንድትማር እና እንድትሰራ ነፃነት ስጣት።
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 жыл бұрын
እንደሱ እንዳታደርግ ወንድሜ መልካም አይደለም ጠንካራ መሆንና የምታደርጋቸው ነገሮች በስሜታዊነት አታድርግ ሁልጊዜ በፀሎት እንጂ እንዲህ ሴጣናዊ ድርጊት አትፈፅም በእግዚአብሔር ዘንድም ጥሩ አይደለም በእርጋታ ኑር በመሀል ግጭት ሊከሰት ይችላል ግን በመመካከር ይሁን እሺ ወንድሜ
@misirtube9206
@misirtube9206 2 жыл бұрын
በትክክል
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አንድ ነገር ብቻ ነው የጠላሁት መሳሳም በቃ ውር መሆኑው ቀረ የነጮች ጉድ እዚሁው መጣ በጣም ያሳፍራል እሄ ይታረም ከዛውጭ ፈጣሪ ትዳራችን ይባርክ ቤታችን በልጅ ይሙላላችሁ ነገርግን ወንድሜ እሄ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው እና ወደጸበል ሂድ የኔ ባለትዳር አይደለሁም ግን ለህዝብ እንዲደርስ የምፈልገው ታሪክ አለኝ ብታቀርቡኝ ደስ ይለኛል በምን ላግኛችሁ
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
@@-temsalet6234 እሺ አመሰግናለሁ🙏
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 2 жыл бұрын
ፈቅር ሀያልነው ግን እራሴን አጠፉለሁ የሚለው የጤነኝነት አይመስለኝም በራስ መተማመን ማጣትነው ማፍቀሩ ትክክልሆኖ እያለ እራስላይ አለግባብ የሞትውሳኔዋችን መወሰን ይሄ ይከብዳል ሲያዮእራሱ በድብርት የተሞላህ እንደሆንክ ታስታውቃለህ
@user-vz4gy3eu7n
@user-vz4gy3eu7n 2 жыл бұрын
ያረብአላህልጅበልጅያድርጋችሁ ፀልዬ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴዋ
@hanihani4932
@hanihani4932 2 жыл бұрын
አረ አማርኛ
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@saronreta9905
@saronreta9905 2 жыл бұрын
እወነት በጣም ደስስስ ትላላችሁ ፍቀር ካለ እኮ መጣላት አይለይም በ ጭራሺ እናቴ ጋ መተሳሰብ መነጋገር ስላለ መለያየት አይታሰብም ሰወቺ ስሌ ተዋደዱ ብቻ ማይለያዩ ይመስላቸዋል ነገር ግን ፍቀር ማለት 1 ትግስት 2 እራሱ ፍቀር 3 መደማመጥ መነጋገር መተዋወቂ ነው ለኔ ከዛ ሁሉም መሰዋት ይከፈላል እና አግዚአብሔር ፍቀራችሁን ያዝልከው አሺ ታምራላችሁ ❤️🥰💞💞🥰❤️❤️
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sereye konjo
@user-bf9no6vk8c
@user-bf9no6vk8c 2 жыл бұрын
ይገርማል ምናለው እኔም እዳችአፍቃሪባገኝ
@gadisegetu7340
@gadisegetu7340 2 жыл бұрын
እኮ
@tesfalemmasa7098
@tesfalemmasa7098 2 жыл бұрын
እንደ ስማቹ ሂወት ናቹ ፈጣሪ ረጂም እድሜ ይስጣቹ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘
@teebh7448
@teebh7448 2 жыл бұрын
ደስ ተላላችሁ
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 2 жыл бұрын
እሰይ እኔን አጥቶ አይኖርም አላለችም 🤣🤣🤣🤣 እራሡን ያጠፋል ብለሽ አትስጊ ልጅ እሚሠጠው ፈጣሪ ነው ተስፋ ማድረግ ብቻ ነው
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 жыл бұрын
አይ መጃጃል ምን ያስቃል ይሄ ማማየ
@hadiaomar8997
@hadiaomar8997 2 жыл бұрын
ምላጭንግን አላመኩበትም ፍቅር በሁለትሰዎችሲሆን ደሥይላል
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 2 жыл бұрын
አይዞን እናት የኔም እህት ብዙ ግዜ እያረገዘች እየወረደባት ያስቸግራት ነበር አሁን ግን እመቤቴ ባሷ ፆሎት ቆንጅዬ ሴት ልጅ ሰጠቻት ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@SSss-nb1td
@SSss-nb1td 2 жыл бұрын
እስኪ ሳይለንት አርጌ ኮሜንት ላምብብ ከመዳም ኩሽና ዱቅ ብየ
@GggGgg-dh2ls
@GggGgg-dh2ls 2 жыл бұрын
እውነት ነው ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው አዳዱ እሷ ጠፍጥፋ እምሰራው ይመስለዋል
@somaiaan3664
@somaiaan3664 2 жыл бұрын
አላልህ ሁሉም በጁነው ልጂ ይወፍቃችሁ
@buzetadese8446
@buzetadese8446 2 жыл бұрын
ስወዳቹ ድንግል ማርያም ልጅ በልጅ ታድርጋቹ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 жыл бұрын
ወይ ዘድሮ ምላጭ የሚያስውጥ ፍቅር ይህ ፍቅር ብቻ ሳይወን አጋንት ነው ወጀፀበል ውሰጂው በተረፈ ፍቅሩን ያብዛላቹ
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 жыл бұрын
አይለያችሁ ታምራላችሁ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ 🙏 ግን የምትለጥፉት ፈቶ እያያችሁ ተምሳሌቶች 😥🙏 ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን 💚💛❤️✝️🙏
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewwdeahi
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 жыл бұрын
@@yordi8453 እሽ እማ 🙏
@dyccg5252
@dyccg5252 2 жыл бұрын
ታድለሽ
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 2 жыл бұрын
እውነት እንደምትወዳት እንድናውቅ እራስክን አጥፋ ገለቴ ጥሎብኝ ለፍዳዳ ወንድ አልወድም ቆፍጠን በል ፍቅር እንደዚህ ከሆነ ቁሜ ብቀርስ ምናቸውም አትመቹኝ ማተባችው ያምራል ወሬ አችው ግን አይጥምም
@yag2181
@yag2181 2 жыл бұрын
ፍቅራቸው ቢያስደስትም፣ ራሴን አጠፋለሁ ግን ጤኔኛ ፍቅር አይደለም ራሱን ለማጥፋት የሚሞክር ሌላውን አጥፍቶ ለመጥፋት እንደማይችል ምን ማስተማመኛ አለ፣ እኔ እንድዚህ ከሚያረግ ሰው ጋር መኖር አልችልም እፈራዋለሁ፣ ትክክለኛው ነገር የሚመጣውን ነገር በርጋታ አመዛዝኖ መወሰን ነው፣ በዚህ አለም ብዙ ወንድና ሴቶች አሉ።
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@medihabtom3024
@medihabtom3024 Жыл бұрын
ደሞ ወፈርሽ ስታምሪ ማርያምን አይለያቹ ❤❤❤❤❤
@muna7085
@muna7085 2 жыл бұрын
እንዳተ አይነት አፍቃሪ ይስጠን
@gadisegetu7340
@gadisegetu7340 2 жыл бұрын
ከፍ የሱሲ
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 Жыл бұрын
ወንድሜ ምንም ባደረገች ቁጥር ሞትን አትመኝ ሆ ጸልይ
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
ለኔ አዳም የት ሂድብኝ ግን አር ጌታ ምንጭአርኩህ
@noormohammed1848
@noormohammed1848 Жыл бұрын
ደስ ምትሉ ጥንዶች ፈጣሪ በልጅ ያበሽራችሁ
@hanihani4932
@hanihani4932 2 жыл бұрын
አትፍራ ማንም አይወስድብክም ህይወትክ መቀለጃ አይደለም እርገጠኛ ነኝ ማንም አይነካብክም ይቺን
@mun126
@mun126 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹሁ
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 2 жыл бұрын
እዳድ ሰወች ግን ግርም ትሉኛላችሁ ለወንድ ልጅ ለሴት ልጅ የምትሉት ነገርስ ፍቅርኮ መታደል ነው ምንም ቢደረግ
@firehiwotwolde9244
@firehiwotwolde9244 2 жыл бұрын
ይጸለይለት! እንደዚህ አይነት ንዴት ጥሩ አይደለም ወንድሜ
@zeharazehara2939
@zeharazehara2939 2 жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ ❤ለዛ አላቹ ስታወሩ አትሰለቹም🤗የናዙ ወርቆች አላህ ውዴታውን ይጨምርላቹ ❤❤❤በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤ የመዳም ቅመምችዬ አላህ የሚያከብራቹን ወንድ ይስጣቹ😔😔
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@mekeremeeshtu9283
@mekeremeeshtu9283 Жыл бұрын
ሀኒዬ የሰፈሬ ልጅ ❤❤❤❤
@MaryMary-xx9bi
@MaryMary-xx9bi Жыл бұрын
Des telalachu denegel mariyam lij bilij taddrgachu wendem ant demo steley eshi yehe erasen new metafaw mtlwn ngr meder layi hulum ngr keri new yesemayu ye zelalem new egziabher yehenen kefu hasab yatefaleh
@netsib3805
@netsib3805 2 жыл бұрын
Gele atijajale, erasen atefalehu yilale. Negem lela kene new
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
እመብረሃን ልጅ በልጅ ታድርግላችው
@jemaneshyoutube9547
@jemaneshyoutube9547 2 жыл бұрын
Emeberehn beleji tebarakachu
@dyccg5252
@dyccg5252 2 жыл бұрын
እኔም እድህ እሚወደኝ አላህይሥጠኝ እኔምእድህእሚወደኝአላህይሥጠኝያረብ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@saronabebe4971
@saronabebe4971 2 жыл бұрын
Jil
@user-qf5xp4ii7c
@user-qf5xp4ii7c 2 жыл бұрын
Youtub alchu wey
@egizabhreyemesegn5801
@egizabhreyemesegn5801 2 жыл бұрын
Tameralachu gen minew zandros hesanatoch nachw lasetmrun beki yemilut minew talalakochachn yet nachu bezu limide yalachw mirakachwn wat yargu sewoch yet nachw
@bettyaddisu
@bettyaddisu 2 жыл бұрын
ፈቅራችው እንዳለ ይሆን እና ደሰ ይላል ግን የቅናት ጥሮ የለውም ቅናት በጣም መጥፎ ነው እንዲ ፈቅር እራሱ እምነት ነው
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige aewedeahi
@bettyaddisu
@bettyaddisu 2 жыл бұрын
@@yordi8453 ምን
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
@@bettyaddisu ደምሪኛ ነዉ ያልኩት
@zmn2116
@zmn2116 2 жыл бұрын
ሴቶች እህቶቼ ተማሩ ራሳችሁን ተፈጥሮ በሰጠቻችሁ ነገሮች ጠብቁ ንፁህ ሁኑ ስራ ውደዱ ተማሩ ብቻዬን መቆም እችላለሁ ወይ ለሚለውን መልስ ስታገኙ በአይማኖት ጠንካራ ስትሆኑ ሁሉ ይደርሳል ፍቅር ብቻውን ያለ እምነትና ስራ ባዶ ነው አትሞኙ ይሄ ሁሉ ካለሽ ፈላጊሽ ብዙ ነው በሄደው ሁሉ አትነፋረቂም ንቁ እኔ ተናግሬያለሁ ጥንዶች ብለው የሚያቀርቦቸው ሮጠው አልጠገቡም ገና ወደመስመር አልገቡም ለምን አትሉኝም🙄 ብዙ ተጎጂዎች ሴቶች ናቸው ነገ ልጅ መቶ ፀባይ ይቀየራል ከዛ ጥሎ ይሄዳል ከዛ ከዛ ከዛ እያለ እኔን ያየ ይቀጣ ብለው እናያቸዋለን ስለዚህ ንቁቁቁቁቁ
@user-ro2dg2hd1x
@user-ro2dg2hd1x 2 жыл бұрын
የዳቢሎስ ኮሜት ወንድሜ ፍቅር እቅድ አዉተኽለት የምታፈቅር አደለም
@emutube7995
@emutube7995 2 жыл бұрын
ተምሳሌት ስላምህ ይብዛልኝ ጥዶች ባየው ቁጥር ፍቅሬ ይጨምራ 🤔 ውድ የሀገሬ ሌጆች በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ❤❤🙏🙏
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 2 жыл бұрын
እሞትልሽ አለሁ ሲለኝ የኔ ብቻ ሳይሞትልኝ ቀር አይ ክክክ ብቻ ድስ ትላላችሁ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 2 жыл бұрын
😂😂😂
@mymamking8293
@mymamking8293 2 жыл бұрын
ታምራላቹ ፍጣሪን ይርዳቹ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari ❤❤❤ sewedeshi
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
አቸመታገስ አለብሺ😍😍
@amanithupia1201
@amanithupia1201 2 жыл бұрын
ዩቱብ ክፈቱ እኛ ኣለን ከጎናቹ ብኣንዴ ከፍ ትላላቹ የፀጉር እስታይሎች የቀን ዉላቹ እየለቀቃቹ እናይላችዋለን የምር ምርጦቼ
@user-ro2dg2hd1x
@user-ro2dg2hd1x 2 жыл бұрын
አለን ዮቱብ
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 2 жыл бұрын
ሰብ አደረኩሽ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
እኔምለው ነውር ቀረ እንንዴ???? ፊልም ላይ እንኳ የማናየውነ3 አፍ ለአፍ መሳሳም የየቱብ ኩታራ ካፕሎች በይፋ ያድርጉት ወይ ጊዜ
@samiratube2450
@samiratube2450 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ዘንድሮ
@user-ro2dg2hd1x
@user-ro2dg2hd1x 2 жыл бұрын
@ህይወቴ ነዉ ሊካችን
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 2 жыл бұрын
Yet neber yayewuchu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ፈጥሩ ልጁ ይስጥችው
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 2 жыл бұрын
ግን እማ ልጁን ፀበል ውሰጅው ጥሩ አደለም ፈቅራችሁን ያብዛላችሁ
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 2 жыл бұрын
ቤተሠብ ሁኝኝ ውዴ😘
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ፀበል ውሰጂው እናቱ የቅናት መንፈስ ነው
@user-oe2ct5bn7l
@user-oe2ct5bn7l 2 жыл бұрын
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው አላህ ይስጣቹ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige seweseahi
@baletbasket9356
@baletbasket9356 2 жыл бұрын
ግንቀታጋረችሁቁጦጥርአደዚሕእደታረጋ
@yordanosyoubue7924
@yordanosyoubue7924 2 жыл бұрын
ደስ ትላላች
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@hermiyemariyamlij4861
@hermiyemariyamlij4861 2 жыл бұрын
Ewnet tsebel wesejiw betenaw adelem ena demo endi endayasb gefafiw yanchim yesum hiwet endayebelashe ehete
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@macdesathyou8998
@macdesathyou8998 2 жыл бұрын
እጦጦ ማርያም ሂዳችህ ተጠመቁ ሁለታችህም መፍትሄ ታገኛላችህ
@matlay2633
@matlay2633 2 жыл бұрын
እድህ እየሆናችሁ ነው እሰው አይን የሚገቡት አረፈችሁ ለመለወጥ አታሰቡም
@user-qn8yw3xu5c
@user-qn8yw3xu5c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጅ በልጅ ያድርጋቹ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@khalidalrouili8241
@khalidalrouili8241 2 жыл бұрын
ሊካቸውን አሥቀምጡልን ሠብስክራይብ እድናደርጋቸው
@user-ro2dg2hd1x
@user-ro2dg2hd1x 2 жыл бұрын
@hiwote
@Abaqus-Tutorials
@Abaqus-Tutorials 2 жыл бұрын
ወንዶች ምን እየሆኑ ነዉ?????
@ethiopia2194
@ethiopia2194 2 жыл бұрын
ተረጋጋ ብሮ መፋቀር እንዳለ ሁሉ መለያየት አለ በዚህ ሁኔታ ደግሞ ፍቅር አይገለፅም በመነጋገር በመግባባት እንጅ እራስን በማጥፋት አይገለፅም!!ምንድነው እሚባል አባባል አለ (የማይዘልቅ ማበር በጠጅ ይጀመራል እንዲሉ አበው) ፈጠንክ
@user-ro2dg2hd1x
@user-ro2dg2hd1x 2 жыл бұрын
Ega mechem anleyaym
@amanithupia1201
@amanithupia1201 2 жыл бұрын
ሀኒየ የኔ እብድ ስወዳቹ የናዝሬት ልጆች የት ናቹ
@user-ro2dg2hd1x
@user-ro2dg2hd1x 2 жыл бұрын
Alen enamesegnalen
@user-xg6bh5yf9y
@user-xg6bh5yf9y 2 жыл бұрын
ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
@destadosa4099
@destadosa4099 2 жыл бұрын
Are wediya😏
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 жыл бұрын
አትጃጃል ለሁሉም ልክ ነው
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰታቹሃል ❤🙏
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ውድ ኢትዮጵያን ደምሩኝ በቅንነት😍😘
@user-jt4xz3zo8y
@user-jt4xz3zo8y 2 жыл бұрын
እኔከፍተኝልባሌ ተይዞብኝ
@hanihani4932
@hanihani4932 2 жыл бұрын
ጥርሷንም ትወድላታለክ አይ ዘንድሮ ጉድ እኮነው
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeshi
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
ይኸ ጥግርግር ፍቅር መቼ ይሆን ቤቴን የሚኳኳው አልከፍት ወይፍክች😂😂😂😂
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 2 жыл бұрын
የኔምጥያቄነው😂😂
@mikdisstory4301
@mikdisstory4301 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
😁😁😁
@elatube5347
@elatube5347 Жыл бұрын
😂😂
@rhametali1193
@rhametali1193 2 жыл бұрын
አላህ ይስጣችሁ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@dagnetadesse5017
@dagnetadesse5017 2 жыл бұрын
weyne simechugn. lene fkrn akal nesto yayehubet tindoch
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 жыл бұрын
ኧረ ወንድ ልጅ ኮፍጠን ኮራ ሲል ነው ማለት አብረህ እስከአለህ ድረስ ሴትን ልጅ መንከባከብ ማፍቀር መውደድ ማክበር መከባበር የግድ ነው አጋጣሚ ሁኖ ደግሞ ብትለይህ አንተእስከአልገፋሀት ድረስ ጥንቅር ትበል አትሟዘዝ ወንድ በቃ ወንድ ሲሆን ካጠፋሁ ይቅርታ
@gadisegetu7340
@gadisegetu7340 2 жыл бұрын
ምንም አላጠፋሽም
@gadisegetu7340
@gadisegetu7340 2 жыл бұрын
@@sintayehumelese6711 እሽ አስተካከይለውአጥፍው
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 жыл бұрын
@@gadisegetu7340 ምንም ችግርየለም ወንድም
@user-ro2dg2hd1x
@user-ro2dg2hd1x 2 жыл бұрын
አይባልም
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
እደለኛነሸ የምር ግን የኔም ባል ነው
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
እር ቅናት ሆ አረጋጋው እር አባቴ ከዘመኑ ዱረየ ውሸታሞች ይሰውረህ
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 2 жыл бұрын
በጤ አናው አይመስ ለኚም ልጁ ወላሂ😭 ላችብላ ገዴል መብራት ሚልጭ እዴትብሎ??
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ በ ህፃን ሄቨን እናት አበቄለሽ
1:47:16
ተዘከረነ ሚዲያ Tezekerene Media
Рет қаралды 113 М.
ብዙ ሰዎች ሹገር ማሚው ነች ይላሉ!
29:08
ተምሳሌት-Temsalet
Рет қаралды 142 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16