የተለያየ የዊትር ሰላት አሰጋገድ። ሱብሃነላህ ልብ ያላልነው ነው

  Рет қаралды 92,100

ዲንህን እወቅ Dawaa And Peace Tube

ዲንህን እወቅ Dawaa And Peace Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 981
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ እውቀትን ስጠን በዲን አጠንክረን ባሌንም እኔንም ልጆቻችንም ቤተሰቦቻችንም መላ ኢስላምን በዲን ላይ ቁዋም እውቀትም ትእግስትም ስጠን ያረቢ☝😭 በዱአ እንተጋገዝ ሀባይቢ
@AminZakir-j8y
@AminZakir-j8y 10 ай бұрын
Aamiin
@ناصرالعنزي-غ9ش8ش
@ناصرالعنزي-غ9ش8ش 7 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@FatumaMohammed-t5u
@FatumaMohammed-t5u 7 ай бұрын
አሚንንንያረብ
@Busy-s4r
@Busy-s4r 3 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@NaimaGalato
@NaimaGalato Ай бұрын
መሸአለህ❤❤❤❤❤❤
@ፀጋናመከራ
@ፀጋናመከራ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ አላህሆይ በሰማነው የምንሰራ የምንጠቀም ኡመተል መሀመዲን ጀሚአን ያረብ ኢስላም ዲኑሰላም 💞💞💞💞💞
@islamicstatusmedia5521
@islamicstatusmedia5521 4 жыл бұрын
ውዶቸ በአላህ ዱዓ አርጉልኝ ቁረአን እንዴገራልኝ ለሁሉም ጀማሪ ነኝ
@DawaandPeaceTube
@DawaandPeaceTube 4 жыл бұрын
አሏህ ያግራልሽ ያ ረብ
@speedcall8776
@speedcall8776 4 жыл бұрын
አብሽሪ እንሽአላህ ጠንርሪ አላህ ያገራልሻል
@ፉፊቢንትሠኢድ
@ፉፊቢንትሠኢድ 4 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዘካላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ሱብሀነህወ ላይ እድሜና ጤና ይስጥልና ያረረረረረረረረረረረረረረረረረረብ እኔም ቁረአን አልገባሽ ብሎኛል በዱአችሁ አስታዉሱኝ ዉድ የኢስላም እህት ወንድሞቸ
@alialhabsha3803
@alialhabsha3803 4 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ
@dawoodsd2317
@dawoodsd2317 4 жыл бұрын
@@DawaandPeaceTube ኡሥታዝ ሠላተኢ ድ ሥቴነው አላሑአክበር ሚባለው
@لبابه.محمد
@لبابه.محمد 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኡሰታዛችን አልሀምዱሊላህ ሱመአልሀምዱሊላህ ያረብ አሚን ያረበል አለሚን
@ameenaame5269
@ameenaame5269 4 күн бұрын
ኧልኸምድሊላ አልኸምድሊላ አላህ ወክበር አላህ ወክበር ኧላህ ወክበር☝️☝️☝️
@kokokhan1648
@kokokhan1648 4 жыл бұрын
ውድ ወድሞችና እህቶች ዱአአርጉልኚ ቁረአን ሂፍዝ እድጨርሰ
@in184
@in184 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@ሀዋዩቱብሀዋ
@ሀዋዩቱብሀዋ 4 жыл бұрын
እንዛመድ ውዴ
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@rabitube5961
@rabitube5961 3 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽውደ እኛንም አላህ ይወፍቀን
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 жыл бұрын
ان شاء الله يا رب
@Song-Ram
@Song-Ram 8 ай бұрын
ደስ የሚል አገላለፅ ኡስታዙና አሁን አሁን ዳኢዎች ወደ Tik tok ብትመጡ ወጣቱ እዛያ ነዉ ብዙ ወጣት በሽርክ አስተማሪዎች እየተመራ ነዉ
@semiratoyub5863
@semiratoyub5863 2 жыл бұрын
አይ ዉትር እንኳን አንዳንድ ቀን እሰግዳለሁ ነገር ግን አንዳንድ ቀን አልሰግድም ለለሊት ሶላት አላርም እሞላ እና እቅልፍ ይዞኝ ሳልሰማው ብዙውን ግዜ ያልፈኛል ፈጅር ግን አያልፈኝም አላርምም ባልሞላ በሰአቱ እነቃለሁ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው
@طيبهحسن-ي2ك
@طيبهحسن-ي2ك 10 ай бұрын
ኡሥታዛችን ጀዘአካሏሁኸይረን❤❤❤
@ረህማየአሏህባርያረህማየአ
@ረህማየአሏህባርያረህማየአ 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር ዱአ አድርጉልኝ እድሁም ተመልካቾች በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ቁረአን እድገራልኝ የአላህ እገዘኝ
@እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ
@እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ 3 жыл бұрын
አላህ ያግራልን ሀቢበቲ
@zomrahhassan6127
@zomrahhassan6127 4 ай бұрын
አሏህ ያግራልሽ
@Eleham-ln3fi
@Eleham-ln3fi 9 ай бұрын
ኡስታዝጀዛኩሙላህኽይረን❤ ሶለሏህአሊወሰለም
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 4 жыл бұрын
ውድ እስላም እህትና ወድሞቸ ዱአአድርጉልኝ ቁራአንእንድግራልኝ ለአላህስትሉ
@ccoo5243
@ccoo5243 4 жыл бұрын
አላህ ያገራልኝ አላህ ይፋታሀለሺ እቴ እኔንም ዲአደረጊልኝ
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ያግራርሽ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 жыл бұрын
ان شاء الله
@GgGg-vg4oq
@GgGg-vg4oq 3 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 3 жыл бұрын
አላሁ ላችንም ያግራልን ኢላሂ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 10 ай бұрын
ሠለላሁአለይሂወሠለ አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን አሚንኡሥታዝ ጀዛክአላህኸይረን
@asmaamail132
@asmaamail132 4 жыл бұрын
አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የአላህ ሰለምና እዝነት አይለየህ አልሀምዱሊላ አኔም እኔም እሰግደለሁ ነገር ግን በትክክል ከሰገዱት ጋር አላህ ያድርገን ጃዛካላ ኬይር ኡስታዝ
@HawiHassen-g4i
@HawiHassen-g4i 7 ай бұрын
SAW
@tebamm7864
@tebamm7864 4 жыл бұрын
ማሻላህ አልሀምዱሊላ ኢሥላም አርጎ ለፈጠረን ጌታ ምሥጋና ይገባው አልሀምዱሊላ ጀዛካላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ
@sofiyasofiya708
@sofiyasofiya708 8 ай бұрын
መሽአላህ
@Lነኝየቤተሰቦቼናፋቂ
@Lነኝየቤተሰቦቼናፋቂ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛካላህ ከኸይር ጡሩ ትምርትነው በሰማነው እምንጠቀም ያረገን ያረብ
@romamohammed8018
@romamohammed8018 9 ай бұрын
Ammiin Ammiin Ammiin
@الاولالعايله-د5ك
@الاولالعايله-د5ك 6 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزك الله خير አላህ ያሀፍዝክ ያረብ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ማሻ አላህ ተባረከ አላህ
@MilonBd-fp8jp
@MilonBd-fp8jp Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለኡስታዞቻችን ጀዛከላህኸይር
@toybamohammed578
@toybamohammed578 4 жыл бұрын
ሱረቱል አላ ሱረቱል ካፊርን ሱረቱል ኢህላስ
@uaqummul3425
@uaqummul3425 2 жыл бұрын
ጄዛኩሙላሁ ኸይረን
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 жыл бұрын
ኡስታስ ጀዛኩም አላህ ከይረን አሁን ገባኝ እርሜና ጤና ይስጣችሁ ኡስታዞቻችን፡በሶስት ፡እረካአ ፡ከሆነ ፡3ቱንም በአደየ አከታትሎ መስገድ ሶስተኛዉ ላይ ተሽሁድ ቀርቶ ማሰላመት ፡ሊላዉ ሙገድ ደግሞ ፡ሁለቱን እረካአ ቀርቶ ፡ማሰላመት ፡ከዛ ደግሞ ፡አንዶን ቀርቶ እደገና ማሠላመት 9ጠኝም እደዚሁ 8ቱን አከታትሎ ሰግዶ ስምተኛዉ ላይ ቁጭ ብሎ ተሽሁድ አርጎ ፡መነሳት ዘጠነኛዉ ላይ እደገና ተሽሁድ አርጎ ማሰላመት ጀዛኩም አላህ ከይረን እሱታዝ
@AaaAaaa-mh3gg
@AaaAaaa-mh3gg Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ከቻልሽ መልሽልኝ ውይትርን ከኢሻ ቡሀላ እንሠግዳለን እናም ለሊት ላይ ከሡቢህ በፊት የምንሠግደውን ሁለት ረካአ እንሠግዳለን ወይስ ስላልገባኝ ነው
@محمدمحمد-ش9ن8و
@محمدمحمد-ش9ن8و Жыл бұрын
ጀዛሀላውሀይር
@The-lj7yh
@The-lj7yh 7 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ 2 2ሱራወች ነው የምንቀራው በየአንዳዱ እረካአ ወላ በፋቲሀ ብቻ
@ሠለምቴዋየሸዋልጅ
@ሠለምቴዋየሸዋልጅ 6 ай бұрын
​@@The-lj7yhየኔም ጥያቄ ነበር
@fatmasalem6407
@fatmasalem6407 6 ай бұрын
የዝህን መልስ እኔም እፍልገው አለሁ
@mediyoutubechannel555
@mediyoutubechannel555 3 жыл бұрын
አሏሁመ ስሊ ወሠለም አለ ነቢይና ሙሀመድ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@romamohammed8018
@romamohammed8018 9 ай бұрын
Masha Allah
@ttube3204
@ttube3204 4 жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ኡሥታዝ ጀዛከላሕ ተራዉይ ሁለት ዉለት ሥምትግዜ ሠግጀ ከዘ ሶሥትእረካእሠግዳለሁ ትክክልነኝወይ
@sanasana1616
@sanasana1616 7 ай бұрын
ኡሰታዝ. ኡቲሪ. ይነየታል. ጀዛኩም. አላኸይረ
@hayatahmed169
@hayatahmed169 3 жыл бұрын
ሱርቱል አእላ ሱርቱል ካፊሩ ሱርቱል እኽላስ
@Zekiyskamil
@Zekiyskamil 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@toibaali5876
@toibaali5876 3 жыл бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💞💞💞
@OxxOxx-g1u
@OxxOxx-g1u 6 ай бұрын
Ina
@OxxOxx-g1u
@OxxOxx-g1u 6 ай бұрын
iinee
@OxxOxx-g1u
@OxxOxx-g1u 6 ай бұрын
iishaybodslata
@OxxOxx-g1u
@OxxOxx-g1u 6 ай бұрын
Aee
@mmmnnn7878
@mmmnnn7878 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ኡስታዞቻችንን ረዢም እድሜ ይስጥልን የምንጠቀምባቸውም ያድርገን
@የገጠርልጅነኝወሎየው
@የገጠርልጅነኝወሎየው 4 жыл бұрын
ሚንአላሁምሚን
@hhaa44473
@hhaa44473 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ዊትርም ሰላተል። አዷሀም እሰግዳለሁ ግን ቁርአን። አልገራኝ አለ ውድ እህት ወንድሞቸ በዱአችሁ አትርሱኝ አላህ ለሁላችንም ያግራልን
@kdhjdg8022
@kdhjdg8022 2 жыл бұрын
ሹኩራን,ኡሥታዝ
@مرحابامرحابا
@مرحابامرحابا 5 жыл бұрын
ሰረቱል አዕላ ሱረቱል ካፊሩን ሱረቱል ኢህላስ አላሁ አእለም
@SsS-sl9sn
@SsS-sl9sn Жыл бұрын
አማንንንን
@አኢሻወሎየዋ-ቀ7ቘ
@አኢሻወሎየዋ-ቀ7ቘ 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ኡሰታዜ ጀዛከላኸይር አላህ በምንሰማው ሁሉተጠቃሜ ያረገን ወላሂየምታሰተምሩት ትምረት በጣም ጠቅሞኛል
@happylucky9632
@happylucky9632 6 жыл бұрын
አሰላማልይኩም። እረለኔምዶአ አድረጉልኝ ጓደኞች ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራሺእያላችሁ።
@jamilamohammed2566
@jamilamohammed2566 6 жыл бұрын
አኢሻ ወሎየዋ 8
@saed9403
@saed9403 6 жыл бұрын
ስመተኛው
@eeee6797
@eeee6797 6 жыл бұрын
8
@halimaarebo8647
@halimaarebo8647 5 жыл бұрын
H
@fatimaali6761
@fatimaali6761 2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይረ ኡሰታዝና
@fatumaseid6835
@fatumaseid6835 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኡስታዝ
@VI-uo5cf
@VI-uo5cf 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ammuh-rg7ml
@ammuh-rg7ml 2 ай бұрын
ሡለሏሕ ወአለይ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Moahs
@Moahs 5 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ጀዛከላህ ኽይር
@makamakya5851
@makamakya5851 5 жыл бұрын
አሚንንን ያረብብብብ
@hailcity7652
@hailcity7652 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዝ
@zekiyanuor4369
@zekiyanuor4369 6 жыл бұрын
Umu Selema Yenebiyachin S.W Baltebet رضي الله عنه
@ኢክሩቢንትባባ
@ኢክሩቢንትባባ 2 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኡስታዜ
@shamsuumohammed9171
@shamsuumohammed9171 4 жыл бұрын
Aboo rabbiin umurii dheeraa siif haa keennuu bismilla.....
@احمدمحمد-ق7ن6س
@احمدمحمد-ق7ن6س 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁመ ኸይር ኡስታዝ ያረብ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ዱአ አድርጉልኝ
@zedomohammed9324
@zedomohammed9324 6 жыл бұрын
Jezakillaheyir ustazna
@tewudenuredin9443
@tewudenuredin9443 2 жыл бұрын
Asalamu'aleyikum dubartiin kophaa isii manatti tarahiwii salaatu ni dandeessi?
@toybayyemm2536
@toybayyemm2536 Жыл бұрын
ያርብየስማነውንየምንይዝያርገንሁቢጀ፣ዛውንከአላህቲወሎየዋ
@hadiyasisay3956
@hadiyasisay3956 Жыл бұрын
አሰላማሊኩም በነበረው ያችንሰላዋት ስናወርድ አሰላቱሰላምነው ወይምወሰላሰላቱሰላም ማንኛውነው ትክክለኛው ሰለምቴስለሆነውገና
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 6 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤ጀዛከላሁኸይር❤❤❤
@sofyaahmed8516
@sofyaahmed8516 5 жыл бұрын
ዉስታዝ ጀዘከላህ ኸይር የዋትሳብ ጉሩብ አስገቡኝ
@tyabhessn3324
@tyabhessn3324 3 жыл бұрын
አስላሙአለይኩምወራህመቱልልሂወበርካትሁ እህቴ ኡስታዙናግሩፕ አስገቡሽእንድ እኔንምአስገቡኝ ዋትሳፕግሩፕ ባርክአላህፊይኩም
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
ከ5አመት በሇላ እያዳመጥኩት ነው ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ይጠውል ኡምርክ ወየህፈዝክ
@yr656tyeuduru2
@yr656tyeuduru2 Жыл бұрын
እኔም
@hayattube798
@hayattube798 4 жыл бұрын
እኔ ግን ኡስታዝ በ2ሁለቱ ረከአ እያሰላመኩ ነው ትንሽም ቁጪ በየ ተሰቢሀ አረጋለሁ እደት ይታያል
@dancesachali4323
@dancesachali4323 4 жыл бұрын
እነፀም
@Sara-ds8oy
@Sara-ds8oy 2 жыл бұрын
አሏህ ያግራልን
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 жыл бұрын
ማለቴ ሁለት እረካአ ፡ሰግደን እናሰላምታለን ፡አሁንም ፡ሁለት እረካአ ፡ሰግደን እናሰላምታለን ፡እነዚህ እያሰላመትን ነዉ እምቀጥለዉ ወይስ እደት ነዉ አዱሀስ ሶላት
@توكلتعلياللهتوكلتعليالله-ص7م
@توكلتعلياللهتوكلتعليالله-ص7م 4 жыл бұрын
አው ነብዩ ሰ፣አ፣ወ የለይል ሰለት 2 2 ،እየረግሽ ስገጂ የቻልሽውን ከዛ አንድ ረካ ትሰግጂየለሽ
@dooot4799
@dooot4799 4 жыл бұрын
አዱሀ ሦላት 2 ረከአ ብቻ ነው ሁቢ
@seadi1181
@seadi1181 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ
@ዛሀራሀሠን-ሰ9ጠ
@ዛሀራሀሠን-ሰ9ጠ 4 жыл бұрын
ኡስታዝ የዊትር ሰላት ምድን ተብሎ ነዉ የሚነየተዉ
@توكلتعلياللهتوكلتعليالله-ص7م
@توكلتعلياللهتوكلتعليالله-ص7م 4 жыл бұрын
ውትር እንዳምሰግጂ በልብሽ እወቅ በአፍ ምበል ነገር የለም
@hayatyemersalejie8861
@hayatyemersalejie8861 4 жыл бұрын
በቀልብሽ ነይች ሌላ የተለየ ንየታ. የለዉሞ
@ኑራቱዩብ
@ኑራቱዩብ 4 жыл бұрын
@Khalid Amir አርጌሻለሁ አቺም አርጊኝ
@KeyireShukure
@KeyireShukure 11 ай бұрын
Allh ywafiqan
@mekabintkemal4255
@mekabintkemal4255 4 жыл бұрын
و لعىكم عسلم ورحمت ولحوبركت ما شا ء الله الكبر جزك الله عستز
@haphap1732
@haphap1732 11 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@npmdnpmd715
@npmdnpmd715 5 жыл бұрын
ጅዛኩምአላህ ኸይርን እኔ ለይል ስሰግድ ሁለት እረካ ሰግጀአሰላምታለሁ ሁለት ሁለት እያረኩ 8እረካ እሰግዳለሁ ከዛውትር አንድ እጨምራለሁ ትክክል ነኝ ወይሥአደለሁም
@DawaandPeaceTube
@DawaandPeaceTube 4 жыл бұрын
አዎን ትክክል ነው ጎበዝ። አሏህ ይጨምርላችሁ። ሆኖም አንድ ከምታደርጊ ሶስት ብትደርጊው በጣም ምርጥ ይሆናል። ባረከሏሁ ፊክ
@حسبنااللهونعمالوكيليارب-ب4ب
@حسبنااللهونعمالوكيليارب-ب4ب 4 жыл бұрын
ኡስታዜ እድሜና ፀጋ ይስጥልኝ
@የባሌናፋቂ.ስዴተኛዋHሀቢቢ
@የባሌናፋቂ.ስዴተኛዋHሀቢቢ 4 жыл бұрын
@@DawaandPeaceTube አሠላሙአሊኩም ወራህራህመቱ እላሒ ወበረካትሁ. ኡስታዝ. አሏህ ዱኒያ ወልአከይራ አሏህ ይዋፍቃችሁ. በረመዷን ወር ተራውይ. ግዴታ ነው ወይስ ሱናነው ኡስታዝ. ሶላቱስ አሰጋገዱ. እዴትነው ከዚህ በፊት ሰግጄ ስለማላውቅነው. የውትርስ. ሱጁድ እንወርዳል አይዴል ኡስታዜ. መልእክቴን ካየሁት መልሱልኝ. የምቀራውስ የማውቀውን የቁራኣን አያ ብቀራ ችግር የለውምአይዴ ጀዛኩም አሏህኸይር
@hayattube798
@hayattube798 4 жыл бұрын
@@DawaandPeaceTube እኔም እደዛ ነው የምሰግደው ጀዛክ አላሁ ኡስታዝ
@meremendire5337
@meremendire5337 4 жыл бұрын
እኔም እድህነው
@hdhdfjdhdi4070
@hdhdfjdhdi4070 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸ ይርያረብኡስታዚ
@zekiyanuor4369
@zekiyanuor4369 6 жыл бұрын
سورة الإخلاص سورة الكافرون سورة الأعلى
@zekiyanuor4369
@zekiyanuor4369 6 жыл бұрын
سورة الأعلى سورة الكافرون سورة الإخلاص
@gdhdhdhd3548
@gdhdhdhd3548 6 жыл бұрын
Zekiya Nuor 2
@gdhdhdhd3548
@gdhdhdhd3548 6 жыл бұрын
8
@gdhdhdhd3548
@gdhdhdhd3548 6 жыл бұрын
4እና5
@waliyakamalatheb7683
@waliyakamalatheb7683 6 жыл бұрын
Mashala
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ 2 жыл бұрын
መሽአላ
@makiyamusa8659
@makiyamusa8659 4 жыл бұрын
ሱራቱል አእላቅ። እና ሱራቱል። ካፍሩን ሱራቱል እኸላስ
@moridahrairah5633
@moridahrairah5633 4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ህይረን ኡስታዝ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
@halimanurye8555
@halimanurye8555 4 жыл бұрын
ዉሥታዝ ሡረቱል አእላ የማያቅ ሠዉ ሌላ የቁረአን አያ ቢቀራ ሠላቱ ተቀባይነት የለዉም ይገሩኚ ባረከላሁፊኪ
@توكلتعلياللهتوكلتعليالله-ص7م
@توكلتعلياللهتوكلتعليالله-ص7م 4 жыл бұрын
ይችለለህ ተወዳጂ ተበለ እንጂ ግዴታ አይደለም
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤ኒእመተል ኢሰላም ሠለ ሏሁአለይሒወሠለም
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጨ4ሐ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጨ4ሐ 6 жыл бұрын
በዚህ ቁጥር ዋትስአፕ አናግሩኝ አስገባችሁአለሁ ኢንሻአላህ 00971523775073
@ksataif7701
@ksataif7701 6 жыл бұрын
እሲላላህስትሉ የአማረኛመፀሀፍማለትአደሱችንያዘእ የትነዉየምገኘዉ
@አላህከሪም-ዀ5የ
@አላህከሪም-ዀ5የ 6 жыл бұрын
እህት በዚህ ቁጥር አስገቡኝ 009710566095355
@aishaaishaaio2435
@aishaaishaaio2435 6 жыл бұрын
Kedija Bint Ahmed 8
@semirasemira8296
@semirasemira8296 6 жыл бұрын
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ኢንሺአላህ
@semirasemira8296
@semirasemira8296 6 жыл бұрын
0559216854
@fjdg3540
@fjdg3540 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@Jenti-w9f
@Jenti-w9f Жыл бұрын
አላሃምድሊላ
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 Ай бұрын
ነብያችን ያሳደገች
@achtamoussa6903
@achtamoussa6903 Жыл бұрын
Mashallah choukran al hamdoulilah amine y'a arbi alamine
@Molai-ed8yh
@Molai-ed8yh 8 ай бұрын
Meshaallh,,,,Meiiiiiiiiiiiiiiimn
@hadyahabibi6739
@hadyahabibi6739 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ የይር ኡስታዛችን
@abdoomer4087
@abdoomer4087 9 ай бұрын
yechalale
@seidseid4445
@seidseid4445 4 жыл бұрын
ውዱ ኡስታዝ ጄዛከላሁንህይርጄዛያ ያርብብዱአህ ትምህርትህ ዴስስስ ይለኛል እርሜነነ ጤነይስጥህ ያርብብብ
@Song-Ram
@Song-Ram 8 ай бұрын
ወንድሞቼ ለ6 አመታት ታምሜ በጭንቀት ዉስጥ ነዉ ያለዉት ሀኪም ቤት ሄጄ ጤነኛ ነዉ የተባልኩት ያዉ ከኣላህ ነዉ ወደሱ እንድጠጋ ገብቶኝ በዲኔ ከበፊቱ ጠንክሬ ነዉ ያለዉት ከህመሜ እንድላቀቅ ዱኣ አርጉሉኝ
@haaahqyy2916
@haaahqyy2916 2 жыл бұрын
ሺኩረን
@shukuriyatemam521
@shukuriyatemam521 2 жыл бұрын
Iklas
@አልሀምዱሊላህ-ሐ7ዐ
@አልሀምዱሊላህ-ሐ7ዐ Жыл бұрын
አሚነ አሚን
@haaahqyy2916
@haaahqyy2916 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@zuzuyoutube4965
@zuzuyoutube4965 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ኢላሂ አድራህን በድናችን ላይ አፀናን
@makamubarak6175
@makamubarak6175 Жыл бұрын
አሠላም አሊኩም እራመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምአላህ ኸይር ወስታዝ ያረቢ አላህ እድሜይስጥልን ።👍💗
@rabiamohammed1113
@rabiamohammed1113 2 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይረ
@kadeejakadeeja4095
@kadeejakadeeja4095 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህአልሀምዱሊላህ አሜንያረበናለሚን የኡስትልዝአጎቴንይመስላሉ
@hindobasheer9896
@hindobasheer9896 3 жыл бұрын
ጀዛኸክ አላህ
@EmebitHassen-fk9hi
@EmebitHassen-fk9hi 11 ай бұрын
ወአለኩም ሰላም ጀዛኩም አላህ ኡታዝ
@haphap1732
@haphap1732 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@dfgtfdg7427
@dfgtfdg7427 2 жыл бұрын
አሚን
@jamilaabdulrahaman7295
@jamilaabdulrahaman7295 4 жыл бұрын
ጀዛከአላህ ኡስታዝ
@GggfFf-w7v
@GggfFf-w7v 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ
@mariammohammed7290
@mariammohammed7290 3 жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ ኽይራ ኡስታዙና
@safeahsafeah6336
@safeahsafeah6336 2 жыл бұрын
Enisha.allha Jezaki Allah usitzi
@እስላምነውህይወቴ-ገ2ዸ
@እስላምነውህይወቴ-ገ2ዸ 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከረን ኡስታዝ
@kadejahfofo5749
@kadejahfofo5749 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@LaylaYasin-g8j
@LaylaYasin-g8j 2 ай бұрын
ሰለተለይሊ
@taybazero4169
@taybazero4169 3 жыл бұрын
ማሽ አላ አላህ ይጠብቅልኝ ኡስታዝ
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص 3 ай бұрын
ሁለት
@እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ
@እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሰታዝና
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 жыл бұрын
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ما شاء الله تبارك الله
ከሰላት በኋላ የምንላቸው ትክክለኛ አዝካሮችና ቅደም ተከተላቸው
1:11:34
ዲንህን እወቅ Dawaa And Peace Tube
Рет қаралды 101 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 59 МЛН
ጉዞ ወደ ዒልም || ዝክረ ዳዕዋ ክፍል 4 || ኡስታዝ/አቡ ያሲር
40:12
ALBUKHARI TUBE አልቡኻሪ ቲዩብ
Рет қаралды 37 М.